Тёмный

ለውርደታችን ተጠያቂው ማነው? አትሌት ገዛኸኝ አበራ ከጀርባ ያለውን ጉድ አብራራ! በኦሎምፒኩ መክፈቻ የተለቀቀው አሸባሪ መንፈስ የኛን ቡድን አሸብሯል!!Abiy 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@user-rm4tw7zi5g
@user-rm4tw7zi5g Месяц назад
የቅድስት ደንግል ማርያም ልጀ ኢየሱስ ክርሰቶስ ካንተ ጋር ይሁን
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Месяц назад
ወንድሜ መምህር ዓብይ፣ እግዚአብሔርን ከፍ አደረከው። ደስይላል። ጠንካራ ትምህርት ነው። ተባረክ። እስፖርተኞች በሙሉ፣ ከአእምሮ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር የሠላሞና የፍቅር መንፈስ ያረጋጋችሁ። ድልንም ያጎናጽፋችሁ። ሲአሸብር የኖረው ዶ/ር አሸብርማ አትሸበሩ ማለት አይችልም። እሱና መሰሎቹ ከፊታቸው ገለል እንዲሉና በምትኩ መልካም መሪና አገልጋዮች እንዲሾሙላቸው ፀሎቴ ነው።
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um Месяц назад
ይቅርታና ቤተሰብ አሸብር ብሎ ስም እንዴት ያወጣል 🤔🤔🤔 ለማንኛውም እንዲ አይነት ስም ቡና ተፈልቶ ነው ሚወጣው የበአድ አምልኮ ሚያመልኩ ቤተሰቦች እናም please ስም ስናወጣ እንጠንቀቅ ስማችን እኛ ላይ ከባድ ተፅኖ ይፈጥራል .
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
የማሸነፊያው የስነልቦና መንፈስ ያለው ኢትዮጵያዊነት ውስጥ ነው እኛ ደግሞ ይህንን እፁብ ድንቅ ስጦታ አላከበርነውም፣:: በኢትዮጵያ ስም እየተፈፀመ ያለው ጭፍጨፋ በአስቸኳይ መቆም አለበት::
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Месяц назад
መምህር ኑርልን አንጣህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@mahletsisay2995
@mahletsisay2995 Месяц назад
አንድ ብርቅ እና ውድ ልጃችንን ለሜቻን ሁላ አሳጥተውን ነበር እኮ,ብቻ አትሌቶቹን ምንም ሳያገኛቸው በሰላም ይመለሱልን!
@Helen2119
@Helen2119 Месяц назад
እውነት ነው ወንድም ዓለም እኔም ብያለሁ አቦ እመ ብረሃን ትጠብቅህ
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h Месяц назад
አብይ እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
መምህራችን ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የጎደለውን ይሙላልህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl Месяц назад
እግዛብሄር ለሀገራችን የቀደመውን ክብሮን ይመልስላት
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Месяц назад
ደራርቱ ኦርቶዶክስ ነች ለምን እንዲፀልዩ አልነገረቻቸዉም ዱሮ አማትበዉ ነበር የሚሮጡት
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Месяц назад
በሰይጣን ሜዳ ሂደዉ እግዚአብሔርን ሳይዙ በዘር እየተናከሱ ይሄሁሉ ጥፋት እያለ ድል የለም ።ሲጀመር አሸናፊነታችን ኢትዮጵያዊነት ነዉ ። ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ።
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Месяц назад
በፊት ነበረ አሁን ምታመልከው ዘረኝነትን ነው እሷ ሹመት ከተሰጣት ጀምሮ ምንም ጥሩ ነገር የለም የደገፍት የወደዳት ህዝብ የኢትዮጵያ አምላክ ይፈረድባት እሷ እዛ ቦታ ያሰቀመጧት ፀረ ኢትዮጵያ ሰለሆኑ
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
Satan orthodixen ayferam
@jinkaprinting8009
@jinkaprinting8009 29 дней назад
አብዬ እንደምን ከረማችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ።እያዳመጥንህ ነዉ በርታልን ፣የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልን።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Месяц назад
እግዚአብሄር ዬሰጥልን❤❤❤
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Месяц назад
U are right 💯 %
@enenegn5719
@enenegn5719 Месяц назад
ከስራ ጋር ነዉ መፀለይ ቁጭብሎ ተዘናግቶ ፀሎት የለም። በደንብ ከተሰራ የስራህን ልፋት አይቶ እግዚያብሄርም ብርታቱን ይሰጥሀል
@HiyabKfleyesus
@HiyabKfleyesus Месяц назад
አይዞህ በርታ ወንድሜ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
አሜን ለአትሌቶቻችን ሀይል ጉልበት ይሁናቸው የዲያብሎስን ሴራ ቅድርጦ ይጣልላቸው በድል ተመለሱ ስም ስለ ኢትዬጵያ ክብር ሲባል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@user-fh3jn3bh1x
@user-fh3jn3bh1x Месяц назад
God bless you ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@milliman654
@milliman654 Месяц назад
አይ ዞን መህራችን እግዚአብሔር ይርዳህ ፈተናና ያሻግርህ
@رحيل511
@رحيل511 Месяц назад
መምዕራችን እግዚአቤሔር ብርተቱን ይስጥ በርተልን ድንግል ማርያያም ፈተነዉን ተሸግርዕ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
Thank you
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Месяц назад
እንዴት እንደአዘንኩ ነው የምነግርህ አንድ አይነት ስሜት የምንካፈልበት አብረን የምንደሰትበት በደስታ የምናነባበት እግዚአብሄርን የምናመሰግንበት ብቸኛው የጋራ ደስታችንን ነው የተቀማነው ስለዚህ አዝኛለሁ በግሌ ለማንኛውም አትሌቶቻችን ልኡካኑም ሁሉ በሰላም ወደ አገራችሁ ተመለሱልን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
ሁልጊዜ እውነቱን አጥርተህ ስለምታሳየን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@b21e19
@b21e19 Месяц назад
በተክክል በዚህ እርኩሰት የተሞላበት ኦሎምፒክ ምንም አይነት ደስታ አይገኝም ምከንያቱም ቀድመዉ 'ስፕሪታቸውን' በትነዉታል
@mulmul-he6ce
@mulmul-he6ce Месяц назад
ቀላል አሸብር ግራ አጋቡን እኮ።እናመሰግናለን ድምጽ ሆነህ ስለተናገርክ
@netsolo8225
@netsolo8225 Месяц назад
እውነትብለሀል አብያችን ሽብሩ ያልከው ሰውዬ
@endrisomer365
@endrisomer365 Месяц назад
ቤት የሌለው ሰው ሀገር የለውም ደስስስስ ይላል ወርቅ ሚባል ዘንድሮ የለም
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 29 дней назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን !!!!!!!!!!ተባረክክክክክክክክ!!!!!!!!አንፀልያለን
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Месяц назад
ወንድም ዐብይ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ይቅርታ ምሕረት ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ነቀፌትህን ያስወግድልህ🙏🏽 ድል ለአትሌትቻችን ይሁን ነገ ባንዲራችንን በክብር እንድትውለበልብ ያድርግልን እንደ ጏያ እሸት በአትሌቶቻችን እግር ገብቶ ያሽመደመደውን ሰይጣን የአምላካችን ቀስት ወግቶ ወደ ሲኦል ይጣልልን 🙏🏽
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
መምህር እና ጋዜኛ ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅልን የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን ሴራ ያክሽፍልን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ፈጥኖ ይድረስልን ለንስሀ ያብቃን ይቅር ይበለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 Месяц назад
AMEN.
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Месяц назад
Very well said .
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Месяц назад
ህሳዳስ ሀራቡ ሁሌም ስሰማዉ ልጂነቴን ነዉ የሚያሰታዉሰኝ ቄሰ ትምህርት ቤት አሁንም ለልጆች ቢኖር ልጆች ስርአት ዬማሩ ነበር በመጀመሪያ ሰንገባ ቄሱን እጂ ነሰተን በግጥም አመስግነናቸዉ ነበር ትምህርት የምንጀምረዉ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Месяц назад
እውነትነው
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Месяц назад
Thank you Abby. I love your idea. It's true, ene derartu mekawom neberebachew Paris Sayitan sineges
@AhferomEthiopia
@AhferomEthiopia Месяц назад
ተቃውመው መመለስ ነበረባቸው ግን ተስማምተዋል አንድ ሆነው ውድድሩ ቀጥለዋል ስለዚ ከነሱ ልዪነት የላቸውም።
@user-hg6xt2hq9p
@user-hg6xt2hq9p Месяц назад
Abiy nurelen
@tzitagebra
@tzitagebra Месяц назад
አብይ ሰላም ላንተና ለአገሬ ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉
@Etiopa
@Etiopa Месяц назад
የኢትዮጵያ ባንዴራ ክፍ ብሎ እንዳይወብለበለብ ነበር ግን እግዚአብሔርን ታላቅ ነው ሀገሬ ገና አረሙ ሁሉ ይነቀልላታል ትንሳዔዋን እናያለን🙏🙏🙏
@Dont-k3j
@Dont-k3j Месяц назад
ኢትዮ ከጠፋች ቆየች እኮ ሰው ሀይማኖት አልባ ነው በመላው አለም የተሣተፉ ሙስሊም ክርስቲያን ጴንጤዮች ነበሩ ምንም ያለ የለም ስለዚህ ሰው ሁሉ በገንዘብ የተገዛ ከንቱ አለም ላይ ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Месяц назад
የትም አይደርሱም እኮ ዉጤቱ እየታየ ነዉ ። የእግዚአብሔርን ህግ ተትቶ ሰለጠን መስሎአቸዉ ከአለባበስ እስከ አጨፋፈር ሰይጣን የሚጋልባቸዉን የነጮች ተከታይ ሆኖ ወጣቱ እና ከዛ ወድህ ምን ሰላም አለ በአገራችን ፣በሰዉ ሀገር የተዋረደ ህዝብ ነዉ የሆነዉ ።እግዚአብሔርን ትቶ ከፍታ የለም!!!
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fs5wn3lq5h
@user-fs5wn3lq5h Месяц назад
Hulem Olympic ye Aganint newe. Olompiya mitbalewan ancient city and her Gods like Zeus Afrodite etc... lemezeker newe. Olompic sijemer Aganintawi newe. They just become more obvious this time.
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Месяц назад
ወደ እግዚአብሔር በፆም ፆለት ሳትቀርቡ በአጋንንት ሜዳ ሄዳችሁ ማሸነፍ አማራችሁ ? ኧረ ሲአምራችሁ ይቅር ። ኢትዮጵያዊነት እንደሆነ አሸናፊነታችን አታቁምን ? ኢትዮጵያ እኮ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ።ኢትዮጵያዊነትን ገሸሽ ብለህ ትኮታኮታለህጅ አታሸንፍም እያንዳንድህ/ሽ
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Месяц назад
💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭
@user-zo2gw3fx6h
@user-zo2gw3fx6h Месяц назад
እውነት ነው ያሳዝናል በጣም አድአለመሆነ ለዜሁሉ ያበቃን ሌላ ግዜ ትምርት ነው
@geneteden4343
@geneteden4343 Месяц назад
በሩጫ ላይ የታየው አሳፋሪ ነው ::-አንዱን ሩዋጭ ኢትዮጵያዊ ሌላውን ኢትዮጵያዊ በልብሱ ጎቱቶ ወርቁን ስያስመልጥ አይተናል 🤔
@NgatwaTamrat-cu6jd
@NgatwaTamrat-cu6jd Месяц назад
ኢትዮጵያ ከዚህ ቡድንና አባል ስላልሆኑ ነዉ ፈተናዉ የበዛባቸዉ ስጀመር ፈረንጅ በተለይ አመርካዊያን በሩጫ አሸንፈዉ አያቁም አሁን ግን ወርቁን የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 Месяц назад
ኧረ እንቀነኒሳ ዘመን ይግደለን ሻርፕ እና ንቁ ነበሩ
@melat-yh3yx
@melat-yh3yx 29 дней назад
Sad 😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
መምህር አብይ እባክህ Day 7 ያለበትን ሁኔታ ብታሳወቀን
@user-fh3jn3bh1x
@user-fh3jn3bh1x Месяц назад
Gaige duguma said for all words that the quotation Jesus is lord so she is wonderful
@neba1034
@neba1034 Месяц назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@samrawitmideksa7185
@samrawitmideksa7185 26 дней назад
eyitahin betam new yemiwedew bertalin wendimachin
@danielshiferaw6067
@danielshiferaw6067 Месяц назад
ወንድሜ ትውልዱ ሁሉ ሆዳም ነው ስለዚህ እንዴት ብሎ ነው የሚቃወመው ..........???
@nana2009able
@nana2009able Месяц назад
What was the intention behind the Olympic game in the first place? I feel like we are all deceived....
@NgatwaTamrat-cu6jd
@NgatwaTamrat-cu6jd Месяц назад
አሸብር እናቱም ወዳ አይደለም አሸብር ያለችዉ ስምን መላክ ያወጣል ይባላል
@pineap11e54
@pineap11e54 29 дней назад
አሸብሪ ዘንድሮ አሸበረን የለ ሙየው ገብቶ ደሪቱም ብትሆን ይበቀተል ፊትህ ለአእንቁ አትልቶችን ❤
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 27 дней назад
Aizoh, wondimachin berta !!!
@user-xl5zi5bx6i
@user-xl5zi5bx6i Месяц назад
תתקשר עלי
@selinamax4108
@selinamax4108 28 дней назад
መጀመሪያውንም ባይሄዱ ጥሩ ነበር ከሄዱም ሁሉም ቤእምነታቸው የሆነ መንፈሳዊ ነገር መልእክት ማሳየት ነበረባቸው እና አሁን ግን ቶሎ ከዝች አጋንት ሀገር ቢወጡ ጥሩ ነው እዛው ለአጋንቱ ግብር እንዳያደርጓቸው
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Месяц назад
ብር ለመሸለም ምን ማድረግ አለብኝ አላውቅም መስጠት እፈልጋለሁ ባለኝ አቅም
@user-bi2vb6ln2x
@user-bi2vb6ln2x Месяц назад
እኛ እኮ ያለእግዚብሔ እቃ መለትእኮነን እሱን ካላስቀደምን ለምናደርጋቸዉ እያንዳዳቸዉ ነገር
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Месяц назад
እግዚአብሄርልቦናችንንያብራልንመምህርከልብእናመሰግናለንፈጣሪአንድያድርገንያሳዝናል
@christinaworku1915
@christinaworku1915 Месяц назад
እንደኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ምን ያህል እርግጠኞች ነን ኢትዪጲያዊያን አትሌቶች ከሰይጣን የራቁ መሆናቸውን ሰይጣን ሊያስደነግጣቸው አይገባም ነበር የእግዚአብሔር ልጅ እንዲህ ሰይጣን ሊያስፈራራ ሲነሳ ሀይል የእግዚአብሔር ነው እንዳውም ያባቴ የእግዚአብሔር ክብርን ለማሳየት በሀይል ከጥላቴ ከዲያብሎስ ላይ እሰለጥንበታለሁ ግን ሰይጣን ጋር ግንኙነት ያለው ሰው ሰይጣንን ይፈራን ሁሉም ዳቢሎስ አዊነት ነው ግን አንዳችንም የእግዚአብሔር ክብርን እንጅ ውርደትን አይተንበት አናውቅም
@amentedese8865
@amentedese8865 23 дня назад
ሰላም ላንተ አብያችን ሳድስ ቲቪ የት ከምን ደረሰ?
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm Месяц назад
Abiy voice betam yedekemw temslaleh. Are u ok ? Ayzoh Berta fetari yagezh
@user-pw6ef3ln3u
@user-pw6ef3ln3u Месяц назад
Ewunet newu ersun bihon simen ekwan ekayir nebar
@zeze4837
@zeze4837 Месяц назад
Memeher please lagegehe efelegslhu leredahe efelegslhu please please Abeyeya beeest Mesemer 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enenegn5719
@enenegn5719 Месяц назад
እኔ በቃ ስራዬን ትቼ እሩጫ ስራዬነዉ ብዬ ሰልጥኜ እሮጣለዉ አንድ ሰዉ የሚገባዉን ፕራክቲስ ካደረገ ከእግዚያብሄር ፈቃድ ጋር ዉጤት ይመጣል። አትሌቶች ሲሮጡ ሁሉም ተወዳዳሪ ለማሸነፍ ስለሆነ የሚሄደዉ ሁላቸዉም በየሰከንደ በንቃትነዉ መሮጥ ያለባቸዉ አእምሮዋቸዉ እስከመጨረሻ ንቁ ሆኖ መሮጥ ነዉ ያለባቸዉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም በደንብ ትሬይን ማድረግ ሰዉነትን ማፈርጠም
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Месяц назад
Atlitochw semtu wed tebel yegbu 3/7
@shebamednic3386
@shebamednic3386 Месяц назад
Division wasn't just happened in Paris , division has been both going on for the last years... Therefore, Mr.Abiy ,Paris ceremony has nothing to do with that..
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
ENATE ETHIOPIA YEMOTLSHE KERTO YE. GEDELSHE BELAA LIKE ASHEBER.
@user-px4vc1br3g
@user-px4vc1br3g Месяц назад
አብ መ ጮሁ ቱርጉም የለውም ዘመኑና ጊዜው የነሱ መሆኑን በመክፈቻው አሳይተውናል ።ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር እወነትነው በመክፈቻው ሰዓት አትሌቶቹም ማውገዝነበረባቸውም አብ አለላወገዙም ጥፋት አለእኛጋ ከስተታችን ልንማርይገባል።
@hagerWonde
@hagerWonde Месяц назад
እውነቴን ነው እየሱስ የሚለው ስም ሀይል አለው።ስም ተሰቶናል የምንቃወምበት
@Eftah1223
@Eftah1223 Месяц назад
ደርዬን አትንኳት
@ngsti277
@ngsti277 Месяц назад
በሴጣን የተከፈተ ድሮም ሴጣን የምያምልኩ ነው የምያሸንፉ
@user-sj8rg9tg9g
@user-sj8rg9tg9g Месяц назад
Abeye. Yelema Egezeabihare yaberetah nurelen
@b21e19
@b21e19 Месяц назад
ሰውዬው ስሙ እራሱ አሸብር ....ሆሆሆ
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Месяц назад
Selme Selme Mameher
@shebamednic3386
@shebamednic3386 Месяц назад
Not anymore
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Месяц назад
🧶መምህር አብይ፡ ሁሉም የተለያዩ የኢትዮጵያ institutions, በእራሱ Field qualified በሆኑ University Graduates መስተዳደር እና መመራት አለበት፡ Professional ስራ እንዲሰራ እና እድገትም እንዲመጣ። *የኢትዮጵያም አትሌቲክስ ቡድን እና ሌላውም Sports, University *Sports Management በተማረ እና በተመረቀ ኢትዮጵያዊ ውይ የውጭ ዜጋ ቀጥሮ፡ በ Professional ሰው፡ መመራት/Administrated መደረግ ያለበት!! እዚህ ውጭ አገሮች ውስጥ እንደዚህ ነው። *Professionalism counts!! Sport አስተዳደር *በማንኛውም ሰው፡ Doctor ስለሆነ ብቻ አይመራም! *Sports Management በ University ደረጃ፡ ያጠና መሆን አለበት! Professionalism, at least ዘረኝነት እና Corruption ይቀንሳል። Period.
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Месяц назад
AvGreat insight
@KiyaBekele-c6o
@KiyaBekele-c6o Месяц назад
ያልሰራኧውን እንዴት በተአምር ትጠብቃለህ?
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
If you noticed - only children of God who believes in Christ won the game ! No one can defeat demonic power only Christ.
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 28 дней назад
በየሡሥም🙄
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Месяц назад
ኮሚቴው በፓለቲካው በዘረኝነት በከርሳሞች የተሞላ ነው ከሐገር ከሰንደቅ አላማ የራሱን የሥጋ ምኞቱን ከነዘር ዘራቸው አሰቀድመው ፓሪሰ ላይ የክፋት የእርኩሰት ሥራቸውን አይተናል
@asterminalu4850
@asterminalu4850 Месяц назад
Abye Ene eko sakebreh, fetari ytebkh endante aynetun wend yabzaln.
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
ያ በቁጣ ፊት የተሸከመ ሰዉ. ከእዛ መወገድ አለበት
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 Месяц назад
Atleticocu be del siascenefu siamatebu siameseghenu endebalefeu alaihum
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 Месяц назад
Le uedefit endeghena liazceberun ie mifelegubet menghed le la iatenu endecovid imotal esum che ferehat ie teiaiaze gudai aleu le metarem ferehat uanau mecheneiat mehonu inagheralu
@FevenTiazazu
@FevenTiazazu Месяц назад
How i sand the money Please memehere
@firehiwotanimut7668
@firehiwotanimut7668 Месяц назад
Please help me
@freweyne865
@freweyne865 Месяц назад
የፈረንጆች መንፈስ ትናገራለህ ኢትዮጵያ የሚሰራ በደፍተራና በጠንቃይ አይበዛም እንዴ መምህር ግርማ, አባ ሳሙኤም. መምህር ተስፋየ የሚናገሩትን እየሰምን ነው.
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Месяц назад
😂😂
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Месяц назад
Memhry atdkem ensu zomby nachw
@user-us3nm4rm3j
@user-us3nm4rm3j 28 дней назад
ዐቢይ ይልማ ምርጥ አቋም የያዘ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን
@user-yf9ze1pi7v
@user-yf9ze1pi7v 28 дней назад
Yne abat nurlng ant ko tlyyialk egzber ethiopia mrtohal ayzok endatshnf abrn nin ayzon abey ewdhalw akbrhalw
@yaredbezu6861
@yaredbezu6861 27 дней назад
😂😂😂
@Yami_Service
@Yami_Service Месяц назад
Abeye ebakeh enesue 666 alek belueh enkune eresachew degemo leke neh Etguopian emwtahele haimanotawi agere olyomouc mekefechawob beyeffa mawogeze neberebate leza bew yalejenane Egezeabeher Betewaredebete Ethiopia Atekeberwm.
@Yonas-21
@Yonas-21 Месяц назад
መምህርየ ብለካል እንዲቃወሙ ተናግረሃል ግን መምህርየ ሳይቃወሙ አሸንፎ ቢመጡ ነበር የሚያስፈራው እውነት እነሱ የጠሩት የበተኑት እርኩስ መንፈስ የአባቶቻችን ተቃሞ ሰምቶ ድሉ ለ አምላኪዎቹ የሰጠ ነው የሚመስለኝ አባቶቻችን በግልፅ መቃወማቸው ከእርኩሰት በሚገኝ ደስታ እግዚአብሔር ሊሰጠን አልወደደም ተመስገን ነው እንጂ እማ አትሌቶታችን ያሳዝናሉ አንድ እንኳን ይታጣል አመሪካውያን እኮ ሲቃወሙ አይቼ ነበር ምነው ምነው ኢትዮጵያ የ ....
@Ftbledits1
@Ftbledits1 28 дней назад
ሞኝ አትሁን ኢትዮጲያ ቅዱስ ሀገር ሆና አታቅም ወንድሜ ቅዱስ ማለት እንዴት ነው? ለምን ያልሆነውን እያላችሁን ወደ እግዚአብሄር እንዳንመለስ እያረጋችሁን ነው ቅድሰና የሚገኘው በክርስቶስ ብቻ ነው።
@netsolo8225
@netsolo8225 Месяц назад
አብያችን እራስታ እስፕሪት ነው አትበል ሀጢያት ተናገርክ እና እና ሳምሶን ናባህታዊዎቹ መንፈስ ናቸው?በቃ ተጠንቀቁ አታመሳስሉ እንዳንተ የሚ በጠረው መናፍስት አይበዛም? አታገናኝ ሳምሶን ፀጉሩ ሲቆረጥ መስሎኝ የእግዚአብሔር መንፈስ የራቀው ራስታን ለመናገር እንደራስታ መጀመሪያ መኖር አለብክ እሺ
@norad999
@norad999 Месяц назад
ትበጫረቃለህ
Далее
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 1,4 млн