Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ልዩ የዐዲስ ዓመት በዓል ዝግጅት መስከረም 1 2014 ዓ/ም ክፍል 4/4 

Balageru TV
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 621 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 411   
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 2 года назад
ዳኞች ጉዳችሁ ነው እንዴት ልትለዩአቸው ነው ሁሉም ምርጥ ናቸው ።
@user-nw1wu8is2c
@user-nw1wu8is2c 2 года назад
ብሩኬ👏❤️
@hailu9346
@hailu9346 2 года назад
አብርሽ የነካው ነገር ሁሉ ውብ ነው ሁሉም ጎበዞች ናቸው
@bettytshome4873
@bettytshome4873 2 года назад
አውነት ነው እኔንም በነካኝ 🤣🤣
@ansha8449
@ansha8449 2 года назад
ሶፊን ማነው እንደኔ የሚወደው።
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 года назад
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ቢሆንም ለኔ እስካሁን እንደኛዬ መስከረም ናት ድምፇ ራስፒ ሸካራና ጆሮ ላይ ደስ የሚል ነው ይሄ ድምፅ በውጭ አለማት አንደኛ ነው ትችላለች👏🏽👏🏽👏🏽 ድጋፋችሁ አይለያት ባታሸንፍም እንኳን ቆንጆ ሲንግል እንድትዘፍን ብታረጏት ጥሩ ነው
@nunugirma3327
@nunugirma3327 2 года назад
ቆይቶባየውም ልክ ብለሻል thankyou
@csghxndjbzbdjhd8257
@csghxndjbzbdjhd8257 2 года назад
ወይ ትንሹ ልጅ ስወደው በማርያም
@911bigsam
@911bigsam 2 года назад
መስከረም .... is special, amazing, ... name it!.... እኔ ዘፋኝ እንዲህ የማደንቅ አይመስለኝም ነበር... we witnessed a super star being born!
@zemenzemen9686
@zemenzemen9686 2 года назад
she dominated the women, even the men looked terrified, she stunned me
@habibelias8048
@habibelias8048 2 года назад
I want to know the original songs…if some one knows..
@anketsedesta6686
@anketsedesta6686 2 года назад
የልጆቹ ስነሥርአት የእነአብርሃምን የድካም ውጤት ይናገራል🙏🏾🙏🏾
@user-lu7fb7hv4b
@user-lu7fb7hv4b 2 года назад
እኳን አደረሳችሁ የዋግ ልጆች ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ወድሞች ይህ ግዜ ያልፍልናል አይዞኝ ስላሙን ያውርድልን😭
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 года назад
አንለያይም ስትሉ በጣም ደስ ትላላች ታሜ እኛ የ90ወቹ አንረሳህም ነፍስ ይማርርር
@solomonyemazu5727
@solomonyemazu5727 2 года назад
ሁሉም ጎበዝ ናቸው ግን ብሩኬ የተለየ ነው ብዙ ነገር እንጠብቃለን ብሩኬ ካንተ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 2 года назад
ሰቆጣዎች ሀገራችን በጦርነት ከታመሰች ወር አለፋት ተቋቁማችሁ እዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ ስላዬኃችሁ ደስ ብሎኛል 😍😍
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 года назад
ሁሉም ጎበዞች ናቸው ግን ውድድር ነውና ማበላለጥ አለ አናማ ብሩኬ አንደኛየ ነው መልካም እድል
@sultankhankhan3785
@sultankhankhan3785 2 года назад
አወ አንደኛ ብሩክ ሁለተኛ................
@rahelamen7300
@rahelamen7300 2 года назад
ለኔ ሁሉም አንደኛ ሆነው ቢበሉት ዋንጫውን ደስ ይለኛል መምረጥ እስኪያቅተኝ ነው ሁሉም የማረኩኝ
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 года назад
እንደዛ ከሆነ ውድድድር ለምን አስፈለገ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ባላገሩ እንኳን አደረሳቹ 🌻🌻🌻🌻 ሁሌም በተለየው ድንቅ አቀራረባቹ እዳሰደመማቹን ነው🙏🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
የባላገሩ ምርጦች መልካም አዲሰ ዓመት እውነት ከነዚህ ምርጦች ማንን ይጥላሉ ሁሉም ምርጥ ደምፅ አለቸው መሰኪ ና ብሩኬ ምርጥ ተፎካካሪዎች ናቸው
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የወደፊቱ ተተኪ ወጣት አርቲስቶች በርቱ ብለናል ::
@kelemeworkgedefawu225
@kelemeworkgedefawu225 2 года назад
አብርሽየ ኢትዮጵያ ወስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፍክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣር ይጠብቅህ
@ephremdesibel203
@ephremdesibel203 2 года назад
ይብላኝ ለዳኞቹ እኔስ ተመልካችነኝ እወዳችዋለው!!!
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 2 года назад
አብርሃም በቃ ትችላለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድት ሰራ እግዛብሄር ይርዳህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በሰላም አደረሰን በአዲሱ ዓመት ፍቅር ይስጠን ዋውው ስታምሩ በጣም ደስይላል
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 года назад
ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ብሩኬ ደግሞ እያየንህ አደክ በርታ አንደኛየ
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g 2 года назад
ደጋግሜ ባየው አልጠግበውም ዳኞችም ተወዳዳሪዎችም መልካም ዘመን ይሁንልን
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 года назад
ዋው ገና ምርጥ አስር ውስጥ ሳይገቡ እኮ ሁሉም ምርጦች ናቸው:: ዳኞቻችን ከባድ ፈተና ይጠብቃችሗል:: ብሩክ የኔ ምርጥ ነው ብዬ ሳልጨርስ: እየሩስ ሃሳቤን ታስቀይረኛለች: አይ በቃ እሷ ነች ብዬ ሳልጨርስ የቀጨኔዋ ልጅ ደግሞ በሚያምር ድምፅ ሃሳቤን ትሰርቀዋለች: በቃ የቀጨኔዋ ስል የጅማው ታዳጊ ደግሞ ይመጣና አይ እኔም አለሁ ይለኛል: ከዛ ደግሞ የጥላሁንን የሚጫወተው አጭሩ ግን "ከሃሳቡ እሚደርሰው" ልጅ ደግሞ ከች ይላል: ሰቆጣዎችም ቀላል አይደሉም:: ብቻ ዳኞች እሚፈተኑበትን ቀጣዩን ዙር በጉጉት እየጠበኩ ነው::
@lulsegedlucky2991
@lulsegedlucky2991 2 года назад
Our future musician I love all of them !!! You guys stolen my 30 minutes from my bed time any way I enjoyed it .
@mulugetaurgassae4950
@mulugetaurgassae4950 2 года назад
አብርሃም እግዚሐብሔር ይርዳህ ምርጡን መለየት በጣም አስቸጋሪ ነዉ ሁሉም ምርጦች ናቸዉ
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 года назад
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !! መልካም አዲስ አመት
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 года назад
አሜንንንንን
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
ለሽ እከ 🤣🤣🤣🤣"አስተዋዋቂዋን አነቃት እኮ" 1ኛ ብያለሁኝ አብርሽዬ አዝማሪው❤❤❤❤❤❤❤❤
@matti1509
@matti1509 2 года назад
Abrish; I see Ethiopia inside you always !! The one with the "Masinko" is iconic for this program, enjoyed a lot.
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 2 года назад
ዛሬ ነው ሁሉንም ያየውት በጣም ደስ ትላችሁ እንዲህ እንዳላችሁ ከአመት እስክ አመት ኑሩልኝ ሁላችሁንም ውድድድ ነው የማረጋችሁ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 года назад
ዋውው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@binimak9795
@binimak9795 2 года назад
የሚያምር ዝግጅት ነው በተለየ ደግሞ መጨረሻው አካባቢ ሠርግ ነው እሚመስለው
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 2 года назад
ብሩኬ ይሄን ሁሉ መከራና ግፍ ተቆቁማቺሁ ስላየሆቺሁ ደስ ብሎኛል
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 2 года назад
በዚህ ታዳጊ እድሜ እደዚህ ያሉ ድምፆች አለማድነቅ አይቻልም ሁሉም የሚገርም ብቃት አላቸው በርቱልን ባላገሩ ውስጤ ነው
@hapakahapa8120
@hapakahapa8120 2 года назад
የበአል ልዩ ዝግጅታችሁን በጣም ነው የምወደው
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
ተወዳጁ የባላገሩ ቤተሰቦች መልካምአዲስ አመት ይሁንላችሁ አዲሱ አመት በከፍታ ጣራላይ የምትበሩበት ስራችሁ የሚባረክበት ይሁንላችሁ ባለገሩን ሳይ ውድ አገሬን ኢትዮጵያ አያታለው ዝግጂታችሁ የጥንት ውድ ባህላችንን እያንከበከበ እያመጣልን ነው እመኑኝ በእናንተ ወደነበርንበት እንመለሳለን ዝግጂታችሁ ሁሉ በቴሌቪዢናችሁ የሚተላለፈው በሙሉ የእኛነት እውነትን ያካተተነውና በርቱልን !!!
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 2 года назад
ሁላችሁም ጎበዞች ናቹ ማን ከማን እደሚመረጥ አላዉቅም ሁለቱ ግን ለምን አልዘፈኑም
@sultankhankhan3785
@sultankhankhan3785 2 года назад
የኔም ጥያቆ ነው
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 2 года назад
በጣም ደስ የሚል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 года назад
ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ ወገኖች🌼🌼🌼❤ ባለሀገሩ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ እወዳቹሀለው።
@kingphone4461
@kingphone4461 2 года назад
ታምራት ደስታ ነብስህን እግዚአብሔር በገነት ያኑራት
@nesanetgeatnet5692
@nesanetgeatnet5692 2 года назад
እንኳን አደርሳችሁ መጭው አመት የሰላም ጥሩ ነገር የምሰማበት ያድርግልን በባላገሪ ስር ያላችሁ የስራ ባልደርቦች በሙሉ ሁሌ መልካም ስራችሁ በጣም የሚያስደስት ነው እንደዚህ የመሰለ ድምፀ ቀርፁ ማውጣት መቻል በራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንኳንም የኛው ለኛ ናችሁ አገራችንን ይጠብቅልን መልካም አውዳመት🌻🌻🌻
@abrehamseleshi7636
@abrehamseleshi7636 2 года назад
LP moo hh
@zewdu36
@zewdu36 2 года назад
They’re really wonderful and talented. Wish you all bests!
@wosentsige6045
@wosentsige6045 2 года назад
ድንቅ ፕሮግራም ነው !!!
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj 2 года назад
ዋውውውው ስታምሩ የዓመት ሰው ይባለን🌸🌸💚💛❤💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@andualemgesseseanduanini646
@andualemgesseseanduanini646 2 года назад
ባላገሩ ስሙ እራሱ ደም ስር ነው ልዩ ናችሁ አቦ!!!
@nafkot_media
@nafkot_media 2 года назад
ማሲንቆ አንደኛ ነው እሱ ባይኖር በዓል አይመስልም።
@tibebu1789
@tibebu1789 2 года назад
ዋውውውው የሚገርም አዲስ ዓመትን ይሁንላች ምርጥ ብቃት ሁላችሁም አላቹ መስኪ ግን ልደቶን አስመልክታ ሰፕራይዝ እኔን አር ጋኛለች ለሁላችሁም በድጋሜ መልካም ዓዲስ ዓመት የፍቅር የሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏🙏
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 2 года назад
ይህ ባላገሩ "ጥቁር አንበሳ" ነው ለኔ።የተረዳንህ ብዙ ነን ....ካለንበት ኑርልን አብርሽ።ሶፊ።
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 года назад
ሁሉም ጥሩ ነው የኔ ምርጫ ግን መስከረም ኡስማን ስወድሽ ከድምፅሽ ይበልጥ መልከመልካም ነሽ 💚💛❤️👀
@fikaduderese6859
@fikaduderese6859 2 года назад
Abresh(Gezoye), Sofi, Arege, let God be with you to rank this little stars at the end of the season! Am being indifferent to screen out my favorite one!!! Each and everyone's vocal is dragging my attention from one another.... Happy new year to you all!!!
@teuuodros7886
@teuuodros7886 2 года назад
ባላገሩ ሁሌም ላገር ክብር የሚሆን ስራ ነው የሚሰራው አብርሽ ሁሌም ክብር አለኝ
@sirgutmarekebede9371
@sirgutmarekebede9371 2 года назад
Balageru Thank you so much we love you great job
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 года назад
መልካም አደስ አመት ፍትህ ለወሎ አማራ💚💛❤😭😭😭😭
@yihenewgerem6493
@yihenewgerem6493 2 года назад
በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚያበር ያሳድጋችሁ። በርቱ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 2 года назад
ዋው ድምፅ ይብለኝ. ለዳኛዋች. ማንን ጥለው ማንን ሊያሳልፍ ነው. ሁሉም. ይችላሉ
@Enkokelish
@Enkokelish 2 года назад
Love it. Thank you so much! እንቁጣጣሽ!
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 года назад
አይዟችሁ ይህች ዓለም የመተካካት ነች ማንም ከሞት አያመልጥም እናንተ የነ ጋሼ አለማየሁ እሸቴ ተተኪዎች እንደአንጋፋዎቹ በፍቅር, በመከባበር በስራችሁ ከፍ ያለ ቦታ እንድትገኙልን እንማፀናለን ባላገሩዎች አብርሽ, ሶፊ, አረጌ እና ረድኤት ረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን!!!
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 года назад
Special & very organised program with beautiful talented Ethiopian guys! Balageru is one of my favourite Ethiopian program! I believe, It will be very difficult for the Judges to make a final decision! God Bless you all
@ewnettube7547
@ewnettube7547 2 года назад
እንዴት ይጨንቃል ግን እነዚህ ጋ መለያየት ለነሱ እኔ ጨነቀኝ
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 2 года назад
ዋዉ ዉቦች ማሲቆዉ ድምቀታችሁን ጨመረዉ ዋዉጠበርቱልን ሠላም ፍቅር ለሀገሪ እና ለህዝቦቾ
@adanekasie1977
@adanekasie1977 2 года назад
እባክህ ጌታየ ተለመነኝ እና እባክህ ቁልብኝ ተለመነኝ ተለመነኝና ስለትህን ላግባው ከደጅህ ልምጣና ማን ነው ዘፋኙ እረ በፈጠራችሁ ስሙን Reply ላይ አስቀምጡልኝ
@biruknadew1974
@biruknadew1974 2 года назад
pls🙏🙏🙏
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
ዎው በጣም ታምራላቹ ድምፃቸውን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም በጣም ያምራል ድምፃቹ ዳኛዎችን ከልብ እናመሰግናቸዋለን እነዚህን የመሳሰሉ ድምፃዊ ቀርፅው አስተካክለው ስላቀረብልን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናቸዋለን
@brukemesele2153
@brukemesele2153 2 года назад
Best of best vocal tanks balageru
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 года назад
The best show I can watch again and again
@user-sv2bh6mm8p
@user-sv2bh6mm8p 2 года назад
አብርሃም ዎልዴ ምንኛ ታደለ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ጋር ማሳለፍ። ምነው ይቺን አይነት ቀን ዕድል አነሱ ጋር ባዋለኝ።
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 2 года назад
ለጋሽ አለማየሁ እሽቴ ነብስህ በገነት ይኑር ታሪክ ሁሌም ይዘክራል ይከበራል የነፃነት መለሰ በፍቅር የምወድላት ግጥም ዜማ ነው (ባይ ባይ )የሚለውን የዛሬ ሦስት አመት ላይ የነፂ ዜማ ላይ ኮመንት ጽፎ ነበር ማርያምን አብርሐም ወልዴ አሁን ባላገሩ ምርጥ ላይ ያለውን አይመስለኝም ነበር ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ አብርሐም ወልዴ ሲናገር ስለ ግጥሙ የሱ ስራው መሆኑን ያወኩት ከስንት አመት በዋላ 2014 ዓ.ም ማርያምን ይገርማል ዘፈኑን በፍቅር የምወደው የነፂ ዜማ የዘፈኑን ሌላ ግራውንድ እውቀት የለም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው ለሁሉም ነገር ማወቅ የሚቻል አይን የሚበራ ታምራት ደስታ ነብሱን ሁሌም በገነት ትኑር የስው ልጅ የትውልድ ቦታው ሲታወቅ የሚሞትበት በምን እንዴት መቼ እድሜ እሱ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው አዋቂ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር የሚለው ዜማው ግጥሙ የዘፈኖቹ ውስጥ በፍቅር የምወድለት ዜማው ነበር ዛሬ መቼም ባላገሩ ምርጥ በትዝታ መቼ ነው ተመልሼ ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት በሀሳብ የባላገሩን ምርጥ ተወዳዳሪዎች ጋር ክፍሉን በምሽት የምግብ ስስነስርዓት ስመለከት በትዝታ በሀሳብ እኔም ኩሪፍቱ ነበርክ ድንቅ ዝግጅት ነው በአዲስ አመት 2014 አዲስ ተስፋ ከጋሽ አለማየሁ መታሰቢያ ጋር በአንድነት መዘከር መክበር እጅግ ድንቅ ስራ ነው ባላገሩ ምርጥ ለእኔም የምወደውን ቦታ እኔም ባል ሄድ ከባላገሩ ምርጥ ፕሮግራም ጋር ማየቴ ትልቅ ደስታ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባላገሩ ሚዲያ ባላገሩ ምርጥ ድንቅዬ ብርቅዬ ዝግጅት ነበር በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መጭው 2014 ፍቅር ስላም ህብረት አንድነት ዘመን ይሆን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለውጥን ፈጣሪ አምላክ ይስጠን❤️❤️❤️
@adiapore122
@adiapore122 2 года назад
I was entertained, I do see that the new generation of singers are entertainers, they can not only sing but dance, we were wired to think you can only do either , at least I was, but they proved us (me) wrong
@shimelisezana9281
@shimelisezana9281 2 года назад
Long live Abraham & 👍 ማሲንቆ + crew....
@marshetmulu171
@marshetmulu171 Год назад
Ayyy meski ewodish nebere gin biruke new 1 yemiwota 100%😘😘😘😘😘😘😘
@BG-lc3pn
@BG-lc3pn 2 года назад
Sam cook ' change is gonna come ' . ጎበዝ ልጅ ነው ። ከዛሬ 70 አመት በፊት የተዘፈነ ዜማ ነው ።
@EthioLawTube
@EthioLawTube 2 года назад
wow Balageru Idol real amazing youth for music industry
@amankingak1054
@amankingak1054 2 года назад
በሱፍቃድ ለኔ አንደኛ ነክ ሁሌም
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 2 года назад
የርሳዋት ወጣት ተራርቀን የምለዉ የዘፈነ የዳዊት ጵጌ ድምጵ ይመስላል መልካም አድስ አመት ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን💚💛💋💐
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 года назад
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን💚💛❤
@maryefekadu8966
@maryefekadu8966 2 года назад
መልካም በአል ምርጦችዬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@abhamamdtaon6670
@abhamamdtaon6670 2 года назад
መስከረም እኮ አንደኛ ናት
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 2 года назад
Meskerm and Besufekad are an amazing entertainers ever. I would love to see Meskrem win all of it.
@neimeyoutube5270
@neimeyoutube5270 2 года назад
ባህል የዘፈነው ደስብሎኛል
@alaxsisay4357
@alaxsisay4357 2 года назад
አኳን በሰላም አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 года назад
I see great discipline on junior singers. This is due to the high ethical standards of Abrish,Sophie and Aregahegn. Superb ethical quality. You guys are working hard on what the TPLF mafia has destroyed and uprooted.
@user-dz4ml2nu2g
@user-dz4ml2nu2g 2 года назад
በጣም ደስ ስትሉ በተየይ የሶፊ ፈገግታ
@Temima3
@Temima3 2 года назад
ብሩኬ ትንሹ እያዬነው አደገ እያዬነው ድምፁ የበለጠ ጣፈጠ
@mollatenaw2487
@mollatenaw2487 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ ለልዩ ዝግጅት ተወዳዳሪዎችን የምትጠሩበት ሂደት ግን ግልጽ አይደለም ሌሎች ልምድ ማግኘት የሚገባቸው ተዎዳዳሪዎች እያሉ ቢጫ ያገኙ ተወዳዳሪዎችንም ጠርታችኋል ይህ ደግሞ የውድድሩን ሚዛናዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚየያስገባ እና የሌሎችን ተዎዳዳሪዎች ሞራል የሚጎዳ ስለሆነ ብታዩት ጥሩ ነው፡፡ መልካም አዲስ አመት
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
ስታምሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 2 года назад
Besufekd’s stage performance is always attractive also amazing.
@mesheshaayechew3234
@mesheshaayechew3234 2 года назад
ታምራላችሁ። መልካም ፡ ነው ፡ ተተኪ ፡ ትውልድ ፡ማፍራት ፡ ቢያደክምም ፡ ውጤቱ ፡ ሲታይ ፡ ግን ፡ ድካሙ ፡ ይረሣል። አብርሃም ፡ ብርታት ፡ ይሰጥህ። ባህላዊ ፡ አዝማሪዎችን ፡ ለማፍራት ፡ ሞክር ፡ በርታ።
@marietedla9997
@marietedla9997 2 года назад
The star of the day. The guy who played Masinqo. My disappointment is the other competitors aren’t able to follow the chorus. Ex “ Aya Belew Belew “ As far as I’m concerned with my lay man opinion, still the competition is between Kechene and Sekota.. Simply Meskerem and Brook.
@tatitita1850
@tatitita1850 2 года назад
Meskiye YENE xafachi andegaye nesh 🥰🥰🥰🥰🥰
@frehiwotshenkoru6473
@frehiwotshenkoru6473 2 года назад
enkane adrsaceu melkame addise amete yehunelen betame dis yelalle yeulume talented 👌♥
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 года назад
Meskerem, a bit too special 💕
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 2 года назад
ደሰ ሰትሉ እንኳን ለአዲሱ ዘመን በሰላም አደረሳቹህ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 года назад
Selam le Wendemena ena Ehetocay .... Melkam Addis AMET ena Tena .... really I`m proud on YOU ¦¦¦ Thx too much .....
@alla6373
@alla6373 2 года назад
የዘንድሮ የሞቱ ናቸው
@alisultan3799
@alisultan3799 2 года назад
አብርሽ እኚ ልጆች ሊፈትኑክ ነው ድንቆች ናቸው
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 года назад
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበላችሁ ❤️🙏 መስከረም 8 /2014
@lovedream217
@lovedream217 2 года назад
Enkuan aderesachu 2014 Ethiopian selameshi yebeza melakm baal
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
ሶፊ ዛሬ ውበት ደፍቶብሀል በተለይ ስትስቅ ማማርህ☺
@biniyambogale9327
@biniyambogale9327 2 года назад
GOD bless you abrish and all other hosts love u much
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ስለ ሀገር የዘፈነ ልጅ ድምፁ አሪፍነው
@meuse69
@meuse69 2 года назад
እርብቃ ድምፀ መረዋ ናት በርቺ ጎበዝ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 2 года назад
ጉደኞች አቦ በርቱ
@redwannurredin530
@redwannurredin530 2 года назад
Meskerem degagmie melshie ayehush attegebimdnk tessetoo new yalesh. Bale masinkowum betam new yaznanaj good Luck all of you!!
Далее
#кино #фильмы #моменты
0:57
Просмотров 3 млн
🍁 Открыл глаза
0:12
Просмотров 560 тыс.