Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " የምትገርም ድምፃዊ እንደሆንክ አሳይተሃል " | ተወዳዳሪ አሸናፊ በሪሁን | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 22 2015 ዓ/ም 

Balageru TV
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | ru-vid.com?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " የምትገርም ድምፃዊ እንደሆንክ አሳይተሃል " | ተወዳዳሪ አሸናፊ በሪሁን | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 22 2015 ዓ/ም ‪@BalageruTV‬
////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

29 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@Dailly3698
@Dailly3698 Год назад
ለዚህ ድንቅ ድምጻዊ ልጅ like ይህ ብቻ አይገባውም
@honeywine1
@honeywine1 Год назад
ሶፊ በመጀመሪያ ለአንተ ያለኝን አድናቆትን እና አክብሮትን መግለፅ እፈልጋለሁ ስቀጥል በእውቀት የተደገፈ የምትሰጠውን ወደር የሌለው ዳኝነትህን ከበሰለ እውቀት ጋር ስለሆነ እድሜ ይስጥህ ኑርልን🙏🙏🙏🙏
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Год назад
ሌሎቹስ እውቀት የላቸውም?😂😂😂
@tsedfa7295
@tsedfa7295 Год назад
@honeywine1 ሙሉ ለሙሉ ሀሳብህን እጋራለው ያሰብኩትን ነው ያስቀመጥከው።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 10 месяцев назад
ሶፊ ፀርፀ አብረሀም ቢሆኑ ዘፐፋኝ ሳይሆን ኒኩሌር አመንጪ ሰዉ ነበርየሚፈጥሩት
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Год назад
ወሎ የቱባ ሙዚቀኞች ሃገር ነው ስንል በምክንያት ነው❤❤❤
@solomonkaley7473
@solomonkaley7473 Год назад
ሶፊ ,አብርሽ , አረጌ ጋይስ በጣም የሚገርም ዳኝነትን ከአስተማሪነትጋር ተወዳጅታችሁ ልጆቹን ገርታችሁ ለማበላለጥ እንዲያዳግተን አድርጋችሁናል አቦ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ሰጥቶ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ። ከአውስትራሊያ ተከታታያችሁ ሰለሞን አርአያ ነኝ.
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Год назад
አሸናፊ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ ዳኞቹን ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ሙዚቀኞቹ ጀግኖች ናችሁ ምርጥ ስብስብ።
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Год назад
ባላገሩ ሊመሰገን ይገባል ልጆቹን ሰርተዋቸዋል ለውጣቸው በጣም ይገርማል
@jonikeyofficial
@jonikeyofficial Год назад
እኔ ግን ሳስበው በዚህ ውድድር ላይ የራሱን የድምፅ color አሳምሮ የሚያቀርብ ነው እየተወደደ ያለው ስናስበው ትክክለኛውም ይሄ ነው የነጥላሁን የነ እከሌን ስላስመሰላቹ ደስ አይበላቹ የናንተ የድምፅ መልክ ከነሱ ሊበልጥ ይችል ይሆናል
@samuelmulugeta5850
@samuelmulugeta5850 Год назад
"road to final !" ይሄ ተወዳዳሪ የራሱ የሆነ unique ድምፅ አለው
@YtuPrince-pv2jo
@YtuPrince-pv2jo Год назад
በመጀመሪያ አምስተኛው ዙር ስለጀመረ በጣም ደስ ብሎናል ባላገሩ በቃ አቅም አለዉ የመሳሪያ ዜግነት መስጠት በመቻሉ ደግሞ በቃ በጣም አቅም እንዳለው ያሳያል በርግጥ በኛ አንደበት ለመግለጽ ቢከብድም የሰጣቹሀቸዉ የሙዚቃ ትምህርቶች ዉድድር ላይ የሚነገሩ ገንቢ ሀሳቦች ከተወዳዳሪዎቹ አለፎ ቤት የሚከታተሉ ድምፃዊያን የሚለወጥበት ነዉ ባላገር "ይለያል" ብለነዋል🙏🙏🙏 እረዱ መቼ ነዉ የምትወልጂ የሚገራርሙ ድምፃውያንን ሰምቶ እማ ባለ ተሰጦ ነዉ የሚሆነው ወንድ እንደሆነ ስንገምት ነዉ😘 ባላገሩ ምርጥ ይለያል ወግ አንዳናበዛ!👍👍👍👍 ከደ/ጎንደር ወረታ ከተማ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Год назад
አሹዬ ገራሚ ድምፅ አለህ መልካም እድል ዘንድሮ ለዳኞቹ እኔ ተጨነኩ እንዴት ነው የሚመርጧችሁ🙆‍♀️
@bineluda7558
@bineluda7558 10 месяцев назад
ሌላኛው ዳዊት ፅጌ የሚገርም ድምፅ ቀኑን ሙሎ ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ከለር ያለው ድምፅ አንደኛ እንደምትወጣ አልጠራጠርም
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 10 месяцев назад
Great! I will watch, like and comment on atleast one clip centered around you.
@YtuPrince-pv2jo
@YtuPrince-pv2jo Год назад
ድምፅ ስጡ ለተባለዉ ግን በጣም ከባድ ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ምርጥ ናቸዉ
@AyalewAwoke-nn9go
@AyalewAwoke-nn9go Год назад
አሹ በጣም አሪፍ ነዉ መጨረሻዉን ያሳምረዉ እርግጠኛ ነኝ በድል ይጠናቀቃል በጠም ያምራል አሹ በርታ ከአርባ ምንጭ መጥተህ 10Q ሆጤ እንግሊዝኛ
@sew_mikiyas
@sew_mikiyas Год назад
ጀግና !💚💛❤ የሐገሬ የደሴ ልጅ !!!
@lijnatitube1911
@lijnatitube1911 Год назад
It's an outstanding performance! I really appreciate how disciplined this guy is. He has all the packages. It is very difficult to choose who will stand first among these excellent young musicians. Good luck!
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
It’s hard to choose between all of them wow what a performance 😍😍🥰🥰
@solomon6217
@solomon6217 Год назад
What a melody its a greatest band in mi life thank you balgeru
@abelpoet8793
@abelpoet8793 Год назад
ሶፊ አንተ ትለያለህ !!!❤❤🙏🙏 ድንቅ ጭንቅላት ያለህ ዳኛ ነህ !!!❤❤
@mekdesnegussie6049
@mekdesnegussie6049 Год назад
Balageru is done it's best for the growth of Ethiopian Art. Thanks a lot for your great contributions.
@yosephkebrekidusan1771
@yosephkebrekidusan1771 Год назад
Your voice is just amazing. I’ve no word to describe it!!!
@abebe.aaynalem6882
@abebe.aaynalem6882 Год назад
"becalculation alachebechibm"ayy sofi 😂😂🤣🤣🥰🥰
@mamushkiya5882
@mamushkiya5882 Год назад
I do believe this guy will make it all the way, nice personality, great performance! Cheers for now🎉
@mahi4154
@mahi4154 Год назад
Kudos for Balageru always doing a great work!! Even though it takes time I am happy to see such a fruitful work.
@etprevails6839
@etprevails6839 Год назад
Berta! Outstanding performance 👍Good Luck !
@tlastudio
@tlastudio Год назад
ያገሬ የወንዜ ልጅ በርታልን !!
@dagulaslm1016
@dagulaslm1016 Год назад
ምን አይነት የደከመ ቀረፃ ነዉ? ለምንድን ነዉ የ ዳኞችን reaction የማታሳዩን?? አሼ ግን ትለያለሽ በርቺ!!👏
@sintayehuamsalu621
@sintayehuamsalu621 Год назад
100% great performance❤
@user-sm9vz4yz2m
@user-sm9vz4yz2m 5 месяцев назад
ምርጥ ብቃት አለክ በርታ ለኔ ከንደኛ ነክ በተለይ የጥሌን ስትጫወት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ዋው እሚገርም ድምፅ በርታ መልካም እድል
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ታዳጊ ነህ❤❤❤❤በርታ ደሞ መልኩ ሲያምር ኘሮቶኮል አንደኛ አድናቂህ ነኝ እንደ ያለምወርቅ ተሸላሚ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤!!!!!!
@feredeabiyu8194
@feredeabiyu8194 Год назад
የሚገርም ለውጥ አይቸብሃለሁ::በርታ ይቅናህ ::
@haymilal8085
@haymilal8085 Год назад
የምገርም ልጂ ነክ መልካም እድል
@habeshatube770
@habeshatube770 Год назад
OMG this guy is something else 😮❤
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u Год назад
ወሎ ዬዬ❤
@betremussie4973
@betremussie4973 Год назад
Nice Nice Nice!!! I am proud of You!!! Keep it up!!!
@EmebetMohamed-uu5gf
@EmebetMohamed-uu5gf Год назад
አሹየምርጥእኮነሀመጨረሻህንያሳምርልህየኔጌታ
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 Год назад
Wow ye Lige awakewoch des setlu .demo gobezoche hulumee 1ga behonuna beshelmu beya temeghuu 🥰🥰🥰🥰
@yeshi6910
@yeshi6910 Год назад
Wow amazing voice ❤
@AshuMesku
@AshuMesku Год назад
You are the winner with best voice
@user-bz4sb2qp5b
@user-bz4sb2qp5b Год назад
Outstanding performance ❤
@dakkoangchoap5757
@dakkoangchoap5757 Год назад
Wow! I really this artist, he is so tallented.
@leulmulugeta1907
@leulmulugeta1907 Год назад
Great performance good luck
@ADEBABAYWORKU-fk9ov
@ADEBABAYWORKU-fk9ov Год назад
I really proud because of you bro just keep walking . Try to focus deep more than this.
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Год назад
This talent show is not only for vocalists but for judges commenting on ,so found it alive competitions
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 Год назад
🙌 slam yeqinaki adinga 🎤👂❤👏👏
@adamuassefa2892
@adamuassefa2892 Год назад
ሚገርም ነው በርታ
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 Год назад
I love him 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@maidottube4285
@maidottube4285 Год назад
Grate Performance 😍😍😍
@woynshettefera450
@woynshettefera450 Год назад
wow, nice performance
@ashugirma9292
@ashugirma9292 Год назад
Good job
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 Год назад
ልጁ አድጓል፡፡ ባላገሩ ምርጥ ሊመሰገን ይገባዋል፡፡ ሰውን ማሳደግ ትልቅ ኃላፊነት ነው፡፡
@BelayBedru
@BelayBedru Год назад
አወ ትልቅ ሀላፊነት
@ashufirmino596
@ashufirmino596 Год назад
Wow amazing 👏👏👏❤️
@fikrmulugeta8792
@fikrmulugeta8792 Год назад
ጀግና👏
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 Год назад
በጣም ጐበዝ በርታ የምትደነቅ ነህ።
@teddykassa8022
@teddykassa8022 Год назад
ባለተሠጥኦ ልጅ ነህ
@ayitenewebabu2529
@ayitenewebabu2529 Год назад
What a performance #1
@tigisttigist5733
@tigisttigist5733 Год назад
ጎበዝ ልጅ በርታ
@user-rs8og7pn8e
@user-rs8og7pn8e Год назад
አሹ አስር ጊዜ አዳመጥኩት በርታ የኔ አንደኛ
@yeshambelmossie8408
@yeshambelmossie8408 Год назад
ashe you are so perfect keep it up broooo
@mesnekohuledawit2546
@mesnekohuledawit2546 Год назад
እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ ካሳመኑ አይቀር እንደ አሼ you are the winner በፊትም ስወድህ እመኑ ልክ አንደ ስሙ የባላገሩ አሸናፊ እራሱ አሸናፊ
@ermiyaskassaw125
@ermiyaskassaw125 Год назад
Wow berta ye balageru mrt kuratt
@yonatanfasilfikrie9724
@yonatanfasilfikrie9724 Год назад
አሹ የሚገርም ብቃት ነው የሰዉ ድምፅ ለመሆን ስለማትጥር ትመቸኛለህ🔥🔥🔥
@endalelignmesele4896
@endalelignmesele4896 Год назад
Great performance berta tenkir besal muzikegna neh kemejemeriwm ansito so ebakh wede arbaminch sitmeles bagegnih desyilegnal inbox argilgn
@sourayachoukair7087
@sourayachoukair7087 Год назад
Best performance
@user-zv1ef1fg4r
@user-zv1ef1fg4r Год назад
Wow Amazinh
@YabseraBaye-zr9sr
@YabseraBaye-zr9sr Год назад
አሹዬ♥ አንበሳ ነሽ የኔ ወንድም ከዚህ በላይ እንደምታኮራኝ አልጠራጠርም🙏♥
@kedirmohammed8187
@kedirmohammed8187 Год назад
በጣም ጥሩ ነው አሹየ ነገር ግን በጥሩ አስተያየት በጭራሽ እንዳትዘናጋ አሁንም የተሻለ እንጠብቃለን፡፡
@romanzegeye2080
@romanzegeye2080 Год назад
ሁሌ ስሰማው ፋንታሁን ሸዋንቆጨውን ይመስለኛል
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u Год назад
ወሎዬዎቹ አሸናፊ እስማኤል ብሩክ አክሊሉ ተማረ ❤❤❤❤❤
@astigugsa252
@astigugsa252 Год назад
nahomn resteshal
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u Год назад
sorry alawokum
@user-wl7qq9og9v
@user-wl7qq9og9v Год назад
አስገራሚ ልጅ ነህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም !! ግን አንድ አስተያየት የምሰጥህ ስትዘፍን በራስህ እስታይል ብትሄድ ይሻላል ከዚህ በፊት ከነበረ ድምፃዊ ኮፒ ባታደርግ ይመረጣል (የሰውነት እንቅስቃሴ ላይ) ጥንቃቄ አድርግ በርታ እንደምታሸንፍ አልጠራጠርም
@fikirtemengesha2949
@fikirtemengesha2949 Год назад
Aa 13:14
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Год назад
አረ ማንን አስመሠለ? ሰውን ሳይሆን የዘፈኑን መልእክት ነው የመሠለው ቢያስመስል ኖሮ ከሶስት አንዳቸው ይናገሩት ነበር። ፈፅሞ ፈፅሞ ማንንም ለመምሠል አልሞከረም ተሳስተሀል።
@BelayBedru
@BelayBedru Год назад
ኧረ አላስመሰለም በራሱ ስለሰራ ነው ያጨበጨቡለት
@kidanebse4934
@kidanebse4934 Год назад
Yene andenya wendime❤❤
@desalegngebire2297
@desalegngebire2297 Год назад
Wow Amazement
@redietlemma217
@redietlemma217 Год назад
Ashuye betam tru new berta
@mulugetabimrew2563
@mulugetabimrew2563 Год назад
Ashuy wedeme betam arif nebr Berta
@leulmelaku
@leulmelaku Год назад
wow
@gashawmareya2124
@gashawmareya2124 Год назад
መልካም እድል
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
መልካም እድል ትንሹ❤
@user-yb5le3mu3i
@user-yb5le3mu3i Год назад
Yihe betam tirit Yale musica new❤
@mankush2358
@mankush2358 Год назад
We found our winner 🥇
@mahletnegrtu4839
@mahletnegrtu4839 Год назад
waw 😊😊😊
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Год назад
ashenafi betam betam gobez lij berta bro
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 Год назад
betam gobez!!!
@tinagebru
@tinagebru Год назад
ሶፊዬ❤
@ahmedsisay5584
@ahmedsisay5584 Год назад
ውድድር ቢሆንም ለኔ አንደኛ ነው ግን አንድ ሰው ጥሩ የሆነን ሰው ሲያጣ ነው የሚገባው
@hdnd7661
@hdnd7661 Год назад
❤❤❤ante❤1gn❤twetaleh
@raskira9052
@raskira9052 Год назад
ደጋገምኩት መሰል በጣም የበለጠ ወደድኩት
@user-pp3zn4jb3s
@user-pp3zn4jb3s 11 месяцев назад
መልካም እድል አሹ❤❤❤
@yosephmulu4435
@yosephmulu4435 Год назад
Gobeze!!
@zerotohero4949
@zerotohero4949 Год назад
Brand on sale!!
@abush5346
@abush5346 Год назад
#1🥰🥰
@amanuelzinabu
@amanuelzinabu Год назад
አሹዬ ትለያለህ❤❤❤
@reafidelson8761
@reafidelson8761 Год назад
አሹ ትችላለህ መልካም እድል
@LISHANlT7156
@LISHANlT7156 Год назад
👌👌👌
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Год назад
ወሎ❤ወሎ❤ወሎ❤ወሎ❤ወሎ❤
@edenwasihun1822
@edenwasihun1822 Год назад
ፍጽም መከባበር አብርሽ ሶፊ አረጌ ፍቅራቹ ይብዛ
@abiyemekonnen6954
@abiyemekonnen6954 Год назад
አሹየ ኮራውብህ መልካም እድል
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Год назад
😢😢😢eyalkseku yesmawt zefen
@teferagashaw8879
@teferagashaw8879 Год назад
👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TigistWorku-xw2mj
@TigistWorku-xw2mj Год назад
መልካም ዕድል አሸናፊ
Далее
Наташа Кампуш. 3096 дней в плену.
00:58
На фейсконтроле 💂
09:41
Просмотров 457 тыс.
Опасный момент
0:23
Просмотров 3,3 млн