Тёмный
No video :(

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር መስከረም 1 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4 

Balageru TV
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 248 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#Balagerumeirt
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 4 года назад
አብረሀም የመልካሙች መልካም ሰው አምላክ ጤና ይስጥህ አቦ።
@yneme8584
@yneme8584 4 года назад
Amen
@bisrattube9656
@bisrattube9656 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-byhT02bhWoU.html
@mlovemy702
@mlovemy702 3 года назад
አይላም የምትሉ እስኪ እንያችሁ
@mekuanentbelay7049
@mekuanentbelay7049 3 года назад
አይናለም የፍኖተ ሰላሙ ልጄ በጣም ምርጥ ድምፃዊ ነው ።
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 3 года назад
አብርሽ መልካም ሰው የፍኖተ ሰላሙን አይናለምን እርዱት
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 года назад
የፍኖተ ሰላሙ አይናለም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@fikadumamo8725
@fikadumamo8725 3 года назад
አብርሽ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ምርጥ ሰው ነህ
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 3 года назад
አይናለም የፍኖት ሰላም ልጅ አንደኛ ነው የጎጃም ልጅ 1ኛ በያለው
@bisrattube9656
@bisrattube9656 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-byhT02bhWoU.html
@tesfayedesta7934
@tesfayedesta7934 3 года назад
የጎጃም ልጅ ስለሆነ ሳይሆን ልጁ ጎበዝ ነው በቃ በርታ ጥበብ የጠራች ይመስለኛል
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 года назад
እረግዬ ስወድክ ❣️ዋው አይናለም ምርጥ ይመስላል 👍
@workub7229
@workub7229 3 года назад
የጥበብ መፍለቂያ አማራ የጊዮን ፍራዎች በርቱ
@wondetasew2735
@wondetasew2735 3 года назад
ከክፍለ ሀገር የሚመጡት ልጆች በጣም የሚገርም በሱስ ያልተበከለ ጉሮሮ እየሰማን ነው ባላገሩ አበሩቷቸው !!👏👏
@elsakemal4720
@elsakemal4720 3 года назад
አብርሽ አንተ ትለያለህ ምርጥ ኢትዪጵያዊ ዘመንህ ይባረክ የኔ መልካም እድሜዬን ጨምሮ ይስጥህ!
@ethd8561
@ethd8561 4 года назад
ዳኞቹ በጣም ሚዛናዊና እንዴ መምህርም ጭምር እንዴ መካሪም ነውና በጣም ደስ ይላል::
@surafelgashaye290
@surafelgashaye290 4 года назад
''ሥምን መላክ ያወጣዋል'' አሉ አበው እውነትም አብርሃም ፈጣሪ አምላክ ሠላም እና ጤና አብዝቶ ይጥልኝ ። እጅግ በሚገርም ትግስት የኢትዮጵያን ድምፃዊ አቅም ለማውጣት የምትደርገው ድካም ግሩም ነው። ብቻ ምንም ማለት አይቻልም ለልጆቹ በትጋት የሚጨነቅ ርህሩህ እና ታታሪ አባት።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 года назад
አብርሽ & ሶፊ & አረግዬ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን አደርሳቹ
@landoforigins3172
@landoforigins3172 3 года назад
የፍኖተ ሰላሙ ልጅ 1ኛ👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 3 года назад
ህፃኑን ልጅ እንደ አባት ሆናችሁ ብትረዱት ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል። አብርሽ አንተ መልካም ሰው እንደምትረዳውም እምነቴ ነው
@adiskonjo2504
@adiskonjo2504 3 года назад
አይናለም 1ኛ ነው ለኔ ዋው ብያለው🌺🌺
@eskedartarekegn4793
@eskedartarekegn4793 3 года назад
አይናለም በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ሚወጣው ልጅ ነው ትንሽ እገዛ ብቻ ነው ሚፈልገው ለኔ የዙሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ነው
@tamirufeleke7239
@tamirufeleke7239 4 года назад
የፍኖተ ሰላሙ 1ኛ ነው
@wessenemiru9612
@wessenemiru9612 3 года назад
አይናለም አንጀት የሚበላ ነገር አለው
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 3 года назад
ከፍነተ ሠላም የመጣው ልጅ በጣም ምረጥ ነው ድምጽ ዋውውውውው
@maryeEagle13
@maryeEagle13 3 года назад
ባላገሩ ምርጦች በጣም ነው የማከብራችሁ አብርሽ አንተ መልካም ሰው እድሜህ ይርዘም መልካም አዲስ አመት አንዲት አጭር አስተያየት ብቻ አለችኝ ዳኞች አስተያየት ሲሰጡ ወሳኞቹን ቃላት በአማርኛ ቢጠቀሙ ለተወዳዳሪውም ባላገሩ ለሚለውም አላማ ግብ እንዲመታ ብዬ ነው
@mogestaye2644
@mogestaye2644 3 года назад
በ1ኛው ዙር ብዙ ጥሩ ድምጽ ያላቸው ተወዳዳሪዎች እስከ ክፍል 4 ተከታትያለሁ ከእነዚህም በጣም ተመችቶኝ እየደጋገምኩ ያዳመጥኩት ከዳዊት ጽጌም ይበልጣል ብየ ተስፋ የጣልኩበት ተወዳዳሪ ስሚዝ እስማኤል ነው። በርታ ወንድሜ እንደምታሸንፍ አልጠራጠርም። ስሚዝ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ድምፅ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የሚጎረብጥ ቃና የለውም።
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 года назад
Lek belkal music alew seke gonder yezfenew ahun betam wefer besmasb
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 года назад
አይናለም ምርጥ ነው ድምፅህ ቀጥልበት
@addisglobalmediaofficial
@addisglobalmediaofficial 3 года назад
አብርሃም ወልዴ የኢትዮጵያ ባህል አምባሳደር
@danielyilma619
@danielyilma619 4 года назад
ሰርጸ ዳኝነት ላይ ቢጨመር በጣም ደስ ይለኛል
@zelalemsissay5366
@zelalemsissay5366 4 года назад
Keza manm ayelef
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 года назад
@@zelalemsissay5366 ማነዉ ሰርፀ ፣ Simon Cawel መሆኑ ነዉ?
@danielyilma619
@danielyilma619 3 года назад
@@zelalemsissay5366 😂😂😂 ኧረ ምርጥ ዳኛ ነው
@saronhailu2199
@saronhailu2199 3 года назад
@@zelalemsissay5366 😀🤣🤣🤣🤣
@worknesh_209
@worknesh_209 3 года назад
ጎጃም ፍኖተ ሰላም አማራየ 1ኛ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 4 года назад
በዚህ ጊዜ ሚዛናዊ ሰዉ ማግኝት ከባድ ነዉ:: አብርሽ አንተ ግን ሁሌ በስራህ ሚዛናዊ ሰዉ ነህ ምስጋና ይገባካል:: አረጋሀኝ ወራሽ ሶፊም እናንተም ምስጋና ይገባችሁል::
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 года назад
የሰቆጣዎች: የፍኖተ ሰላሙ & ስሚዝ ትችላላችሁ:: ከባድ ውድድር ነው:: በርቱ
@olamalink6017
@olamalink6017 2 года назад
ዋው የፍኖተ ሰላሙን ልጅ እርዱት በጣም ጥሩ ድምፅ አለው
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 года назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ የ ሰላምሽ ይብዛልኝ አይናለም beravo👍😘 እስሚዝ beravo👍😘
@ethiopiatoday9620
@ethiopiatoday9620 3 года назад
Amen amen ethiopiyaye❤️❤️
@abe4073
@abe4073 4 года назад
አስተዋዋቂዋ በጣም አሪፍ ናት
@mekdesalem1103
@mekdesalem1103 3 года назад
Betam mirti getammm natiii
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 3 года назад
Mirtya gtamenat ds ymitil
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 года назад
የፍኖተሰላሙ ልጂ 1 ኛ ነው ብዙ ማለት ይፈልግ ነበር ግን በራ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
የፍኖተሰላም ልጅ በርታ አሪፍ ድምፅ አለው እርድትትትት ዳኞች ዋዉ‼️
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
➽➽የፍኞተ ሰላም ልጅ👏👏👏👏 ዋው በዚህ ዙር አዲስ አበባዋች ዜሮ ገብታቹዋል እስሚዝ ብቻ ከ አዲስ አበባ ወጣ
@Fano203
@Fano203 3 года назад
በቃ ስሚዝን በመቶ የፍኖተ ሰላም ልጆች ግዙን እሱም አያዋጣም
@Fano203
@Fano203 3 года назад
@Mekonen Alex mendenew metaweraw ende ergo zenb telk atbel negeru sijmer algebakem
@ousmanaley2864
@ousmanaley2864 3 года назад
ስሜዝ የከሚሴ ልጅ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
@@ousmanaley2864 እርግጠኛ ነህ አላወኩም
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
እስሚዝ የወሎ ልጅ ኬሚሴ ነው
@seleshieweldemichel8563
@seleshieweldemichel8563 3 года назад
አይናለም ምርጥ ብቃት ሁለቱንም ዘፈኖቹን በብቃት ተወጥቱዋቸዋል እኔ አብርሃም ወደወሰደው ባህል ያደላሁ ቢመስለኝም በነጠላ ዜማው የበለጠ ጠብቄው ካለሙዚቃ መሳሪያ አንደኛ ዙር ላይ የሰራቸው በልጠውብኛል ነገር ግን ወደዘመናዊውም።ተመልሶ እያቀላቀለ የተሻለ ልምድ እያገኘ ሲመጣ እጅግ በጣም የተዋጣለት ዘፋኝ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም በርታ በርታ በርታ
@dawitfeleke2314
@dawitfeleke2314 4 года назад
እባካችሁ ወንዶች ሁላችሁም የወንድ ሱሪ ልበሱ ታይት አትልበሱ እባካችሁ ዳሌ እይሳያችሁ አትምጡ እባካችሁ የወንድ ሱሪ ልበሱ በባላገሩ አይድልም በፋናም የምይያቸው ወንዶች ሱሪ እንዲለብሱ ንገሯቸው
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
አስቀያሚ አለባበስ ነው በውጭውም አለም እንዲአይነት መወጣጠር አፀያፊ ነው ቢያስተካክሉ መልካም ነበር አላማረባቸውውም
@ermias2859
@ermias2859 3 года назад
Ye gay sure eyelebesu yegeremalu
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
ABDI BIRU አስጠሊ ፍሽን ነው ወንዶቹ በሀገራችን ምንም አላማረባቸውም መወጣጠርኮ በውጭ አለም ጌጌጌ ነን የሚሉት ናቸው የሚለብሱት አረ ሼምነው
@user-hp4pi6go5k
@user-hp4pi6go5k 3 года назад
😂😂😂
@addisneka4034
@addisneka4034 3 года назад
አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ የቆምክለትን ዓላማ በትክክል ታውቀዋለህ። እናመሰግናለን።
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 3 года назад
በሶፊ ተዳኝተሕ ያለፍክ ሠው እዉነት ትችላለህ በቃ አድናቂሕ ነኝ በርታ ተወዳዳሪዎች ግን እንዴት ኦንደምትፈሩት ይገርማል እይታው በራሡ ሚደነቅ ነው
@tewodrosmolla7289
@tewodrosmolla7289 4 года назад
ጥሩ ነው አብርሽ በርታልኝ። ግን ዳኞች ተደማመጡ የአብርሽን አላማ የጋራ ብታረጉት መልካም ነው፨
@abrahamandargie2614
@abrahamandargie2614 3 года назад
Eshi bra
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
አብርሽ የተረጋጋ ዳኛ ብለነዋል
@marietedla9997
@marietedla9997 3 года назад
All of them are old school Ethiopians . They are showing father figures as a professional. God bless them.
@wawaet2000
@wawaet2000 3 года назад
አይናለም አስማማው እና ስሚዝ እስማኤል
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ለባላገሩቻናሎች በርቱልን
@wendwesen1
@wendwesen1 3 года назад
እጅግ እናመሰግናለን ይህ ፕሮግራም በመጀመሩ:: የዳኞቹ ብቃት ይገርማል:: ይሄን በትምህርት ብቻ የምታገኘው ብቃት አይደለምና ለእናንተም ለዳኞቹ ያለኝን አክብሮት ሳልገልፅ አላልፍም:: አረጋኸኝ ወራሽ እግዚዓብሄር ይጠብቅህ ድንቅ ሰው ነህ::
@barnabasteferi8027
@barnabasteferi8027 3 года назад
ባላገሩ የሁሌም አንደኛ ነው
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 4 года назад
You come up with best camera view and studio. thanks
@kehalimelak59
@kehalimelak59 3 года назад
Omg asmama and smith is an indicator for future super star
@meskeremshiferaw3595
@meskeremshiferaw3595 3 года назад
አይናለም he's the best omg what a voiceeeeeee🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@pityparty9622
@pityparty9622 3 года назад
I don't know why I keep watching this little dude he got an amazing voice
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 3 года назад
አብርሽዬ የምርጦች ምርጥ ሁላቹም የባላገሩ አዘጋጆች እንኳን አደረሳቹ
@tinahailu748
@tinahailu748 3 года назад
Ayenalem!!you're an absolute star 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 Keep it up with an outstanding voice 👏 🙌 👏 Stay blessed 🙌 🙏 🙌
@mogestaye2644
@mogestaye2644 3 года назад
በረከት በጣም ምርጥ አዚያሚ ነው የደምጹ ህብር ቀለም ልዩ ነው። መልካሙ ሁሉ እመኝልሀለሁ!
@enushsheger1502
@enushsheger1502 4 года назад
ባላገሩ??????እንኳን፡አደረሳችሁ፡ እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ።
@amilamil1889
@amilamil1889 3 года назад
ይቅር ይበለኝ ዘፈን እየደገፍኩ ግን ለድርጅቱ ድጋፍ ስል ላይክ አደርጋለሁ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 3 года назад
That’s very nice we helping each other’s 🙏💚💛❤️
@zeseife2021
@zeseife2021 4 года назад
ዋው ባላገሩ በጉጉት የሚጠበቅ ሾው ። ምርጥ ዳኞች ሚዛናዊ
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 года назад
አብርሽ ችሎታህ ደግነትህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
ኧረ ስሚዝ ሰቀልከው እኮ👏👏👏👏👏
@ambaartube2746
@ambaartube2746 3 года назад
ሰላም ምርጦችዬ ሁሉ ነገር አሸወይና ነው ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💚💛💛 💛💛❤️❤️❤️❤️
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 года назад
በአለባበስ አስተያየት እንስጥ ይሄ ውድድር ባህልንም ያካታልና ውጥርጥር ያለሱሬ የሚሉት ወንዶች ትንሽ ቢያስተካክሉ መልካም ነው እንላለን እንክዋንም በሰላም መጣችውልን አብርሽ በርቱልን በፕሎግራማችው ደስተኛነን በተለይ በስደት ሆነን በደንብ ንው እምንከታተላችው 💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 አይናለም ግሩም ድምፅ‼️
@Eminetn
@Eminetn 3 года назад
አይናለም ለዛሬው ይመጥናል 💚💚
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 4 года назад
Finote selam number 1 👌👂👏👏
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 года назад
አይናለም ፍነተ ሰላም እና ስሚዝ
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 года назад
Bravo ayenalm👍👍👍👍👍💯💯💯
@estifanosjemere8496
@estifanosjemere8496 3 года назад
I love abraham he is such a nice person!!! The other 2 are just typical habesha dads
@ethiobeauty8940
@ethiobeauty8940 3 года назад
ሶፊ ግን የሰው ሞራል ይጎዳል ብለክ አታስብም ደሞ አትቸኩል ለመፈረድ አትቸኩል
@chorra977
@chorra977 3 года назад
ምታስተዋውቂው ልጅ አሪፍ ነሽ!! መንዛዛት የሌለበት ቅልጥፍ ያለ። በሜካፕ ያተደራረተ አገርኛ ፣ ከዓይን ያውጣሽ!! 👍ዝ!
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
የባላገር አቅራቢዎች በርቱ ውድድ
@onelove3258
@onelove3258 3 года назад
ምን አይነት ፍጥረት ነህ አብርሽዬ ቃለት አጣውልክ ❤❤❤
@hanirabshi1341
@hanirabshi1341 3 года назад
እስሚዞ ይለያል 1ኛ ዋውውውውውውውው ምርጥ ብቃት
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 года назад
Balageru miretoch nachu happy to see u guies este feta aregun
@issaa1677
@issaa1677 3 года назад
the best comment ever on the show- sofi"bezi kejmerkew.......erasek lay new chana mefeteraw " to smith
@nothingnew.348
@nothingnew.348 4 года назад
Please show the previous film who began at first stage & makes success like Dawit for new Comer to get stronger & to have a dream. Because some contenders will not be patient until the end.
@manayeadela3162
@manayeadela3162 3 года назад
Ayinalem Asmamaw my best
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
❤❤🌻🌻🌻 ባላገሩ
@eyu6354
@eyu6354 3 года назад
አይናለም ከፍኖተ ሰላም የኔ 1ኛ 👌 ምርጥ ልጅ ነህ ጠንክር
@zolayemareyameleje5145
@zolayemareyameleje5145 3 года назад
ayenaleme no 1 betame metageze yalebet leje naw pls eredute!!
@ethiopiankids7366
@ethiopiankids7366 4 года назад
Aynalem is z best he will win
@landoforigins3172
@landoforigins3172 3 года назад
wow smith👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 года назад
አብርሺ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ለሰው ሞራል ስታስብ
@getentertainment11
@getentertainment11 4 года назад
ለሴት ተወዳዳሪዎች ስነ-ልቦና ብላችሁ አንድ ወይም ሁለት ሴት ዳኛ ብትጨምሩ ጥሩ ነዉ።
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 года назад
በችሎታ እንጅ በኮታ እድል መስጠት አይጠቅምም። እንደዛ እያሉ ነው ዝም ብሏው የሚወላገዱ ግማሾቹ ሚንስትሮች። እንደ ዌስተርን ሴቶች የሚያረገንን ነው የሚያሳጣን ከለመደብን affirmative action.
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 года назад
ምን አገናኘው
@davekingbelay1330
@davekingbelay1330 3 года назад
አይናለም በጣም ጥሩ ነው
@ermiyasbandanewe9752
@ermiyasbandanewe9752 3 года назад
It suppose to be an entertaining show not just a serious singers and judges
@aliaessa9106
@aliaessa9106 3 года назад
በርቱ የኔ ዉዶች አይናለምዬ
@alemayehuseyoum2641
@alemayehuseyoum2641 3 года назад
Perfect and i enjoy it thank you
@zagolintertianment7616
@zagolintertianment7616 3 года назад
Ebakachihu egna kilil lay yalen ye muzika adnakiwoch ena mewedader emnfelig endet enadrg bichal bichal wede kilil stmetu kdmiya hawasa bihon des yilenal
@addisalemshemsu1705
@addisalemshemsu1705 3 года назад
አዲስ በብዙ ውድድሮች መፈተኔ በብዙ ነበር እንድለወጥ አርጎኛል በብዙ ድክመቴ ከጎኔ ለነበራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ
@ysvf2071
@ysvf2071 3 года назад
ፈናለምሮቶች ዝም ቢላው፡አሰናባቱህ ካማቅዳስ አስር እጅ ትሻል፡ነበር በዝህ፡አገጠሚ ድምፅህ ቀጠን ያላ፡እና ለስላሳ ነው
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 года назад
በረከት አንደኛ ነህ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 года назад
Redu u r meritu nice Balageru thank you
@abe4073
@abe4073 4 года назад
አስተዋዋቂዋ አሪፍ ናት
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 3 года назад
እስሚዝ እና አይናለም 👏👏👏👏
@asmarech591
@asmarech591 3 года назад
አይናለምን እግዘት የፎነተ ሰላሙ ምረጥ ድምፀ አለው
@151360ful
@151360ful 3 года назад
እምር ብላችኋል ተወዳጆች አብርሽ፣ ሶፊና አረጋኸኝ እንኳን ደህና መጣችሁ!
@adisubitawe9207
@adisubitawe9207 3 года назад
Hhhhhh
@tgeb6431
@tgeb6431 3 месяца назад
The boy from Fnote selam deserved to win the whole competition.. with a little direction. What happened to him?
@nattyman1399
@nattyman1399 3 года назад
Ad music mehal atasgebu After before
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 4 года назад
WARM WARM WELCOME BALAGERU IDOL.
@onelove6356
@onelove6356 3 года назад
ውድድሩ መሳጭ ነው ያረካል😍
@mlovemy702
@mlovemy702 3 года назад
አንደኛ ነው
@Meheretu
@Meheretu 3 года назад
በጣም ጀግና
@user-lm1ve4de1d
@user-lm1ve4de1d 3 года назад
ዋው አይናለም
@Fano203
@Fano203 3 года назад
ድምፅ ይቀደዳል ይቃጠላል ኧረ ምን ጉድ ነው
@saronhailu2199
@saronhailu2199 3 года назад
😂😂😀😀
Далее