Тёмный

bermel Georgis ሰማዕቱ በቦታው መስተካከል ያለበትን ነገር በፀበልተኞች ላይ አድሮ ተናገረ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Развлечения

Опубликовано:

 

13 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@TGMTG
@TGMTG 10 месяцев назад
በስደት ያለንውን ይህን ቅዱስ ስፍራ ሳንረግጥ😢 እንዳንሞት😢 ሰመአቱ በምልጃው አይለየን ❤ፈረሰኛው የክርስቶስ ወታደር❤
@almnatgete7566
@almnatgete7566 10 месяцев назад
amen amen amenn❤❤❤
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በንፁ ልብ ፀልዩ
@TGMTG
@TGMTG 10 месяцев назад
@@user-dt8eh2zb8p በንፁህ ልብ ማለት እንዴት ነው ??? እህት ስለማላቀው ነው
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 10 месяцев назад
@@TGMTG ክፋት ና ቅም ሳይኖር በንፁ ልብ እንፀልይ ማለት ነዉ
@TGMTG
@TGMTG 10 месяцев назад
@@user-dt8eh2zb8p በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ።
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 10 месяцев назад
እመቤቴ ታማልጻለች አዎ ታማልጻለች በጣም ተማፀኛት በእለተ ቀና ልጃን ወጃጃን አማልጻኝ አሳይተኛለች እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚ ታምሩ በርሜል ጎርጊስ ያብቃን ለንስሀና ለስጋ ለጸሙም ያብቃን አሜን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mariamariza1420
@mariamariza1420 10 месяцев назад
Amen🙏🙏🙏
@RedietRedu-yh9kr
@RedietRedu-yh9kr 10 месяцев назад
amen
@senaitgessese4925
@senaitgessese4925 9 месяцев назад
​❤❤❤❤00 btmgbap
@user-mi3gs5of2n
@user-mi3gs5of2n 9 месяцев назад
​@@fikademamo6373፧😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅
@helenregassa6597
@helenregassa6597 10 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅህን እንድረግጥ እባክህን ፍቀድልኝ
@user-tb6cd3zv2x
@user-tb6cd3zv2x 8 месяцев назад
Amen
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 месяцев назад
እኛም ከያለንበት አለም ጫፍ ተጉዘን አባታችን ደጅ ለመሳለም ያብቃን አሜን !
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 месяцев назад
አሜን 🤲❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 месяцев назад
አሜንአሜን😢😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@melatgemechu5660
@melatgemechu5660 10 месяцев назад
Amen 🙏
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 10 месяцев назад
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን።
@michaelteshome809
@michaelteshome809 10 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@user-gn4lc8tl9c
@user-gn4lc8tl9c 2 месяца назад
እባካችሁ ወገኖቼ ይህንን የተቀደሠ ስፍራ እንድረግጥ አምላከ ጊዮርጊስን ለምኑልኝ
@helinaayele7773
@helinaayele7773 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነዉ... እድለኛ ነሽ... እኛንም ለመዳን ያብቃን 🙌
@michaelamentie6854
@michaelamentie6854 10 месяцев назад
እህታችን ሚልካ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእዉነት በቤቱ ያኑርሽ ልጆችሽንም ቤተሰቦችሸንም ይባርክሽ እናእናመሰግናለን በእዉነት አሜን
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 10 месяцев назад
የኔናት እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ አንደበትሽ ደስ ይላል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽💚💛❤️
@meseretmesfinmessi1283
@meseretmesfinmessi1283 10 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል 🙏
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i 10 месяцев назад
ሰማእቱ ሆይ ለደጀህ ኣብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@user-fq8vj8bt1g
@user-fq8vj8bt1g 9 месяцев назад
እመብርሃን የጌታች እናት ናት አወ ታማልዳለይ ❤❤❤❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 10 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ደጅህን አሳየኝ በህይወት እያለሁ ለፅድቅ የሚያበቃኝን ከኔ የሚጠበቀውን ነገር እንዳደርግ እርዳኝ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 10 месяцев назад
አሁንም አቅም በፈቀደ መጠን ዝግጅት ያስፈልጋል፡ እንኳን የእግዚአብሔር ደጅ ማንኛውም ሕዝብ የሚጠቀምበት ስፍራ መጽዳትና ልዩ ልዩ የአገልግሎት ቦታዎችንም መለየት አስፈላጊ ነውና ለወደፊቱ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ፡ የሰማዕቱ አማላጅነትና ጥበቃው አይለየን ፡ ተባረኩ፡፡
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 10 месяцев назад
አባቴ ጊዮርጊስ ደጅህ ሳረግጥ እዳልሞት 😢😢😢ከድለኞች መሀል አርገኝ አሜን 🥺🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 9 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ በሰደት ያለን ልጆችህን ከያለንበት ጥራን❤❤❤❤
@elbitesfish966
@elbitesfish966 9 месяцев назад
የሄንን video ሳይ የተሰማ ሰላም እራሱ❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን 😊😊😊
@user-cp4xf3lk8t
@user-cp4xf3lk8t 10 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የልዳው ፅሀይ የቤሩቱ ኮከብ አንተጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እህቶቻችን ና ወንድሞች በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 10 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን🙏 በአለም የተበተነውን ልጆቹን ይሰብስበን🙏💐💚💛❤ ከይቅርታ ጋር ግዴታ መጸዳጃ ቤቶች መሰራት አለበት ይህ የሁሉም ምህመን ግዴታ ነው ። ይህ እንዲሆን መረዳዳት ያስፈልጋል።
@tebassetube633
@tebassetube633 Месяц назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ
@kidistdemese3645
@kidistdemese3645 9 месяцев назад
አሜን ምስጋና ለመድሃኒአለም ክርስቶስ ለአዛኝቷ እመቤቴ ለድንግል ማሪያም ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን ህእቴ ታድለሽ ፍፃሜሽንም እማምላክ ታስምርልሽ እኛንም በምልጃዋ ትርዳን የፃድቃኔዋ እመቤቴ።
@EyobGirma-el8uy
@EyobGirma-el8uy 11 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን😢😢❤❤❤❤
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 7 месяцев назад
ሠማእቱቅዱስገወርጊስ፣እኛስደተኛልጆችህን፣ለደጀህአብቃን😢😢😢ማረንበቸርነትህ😢😢😢
@themane9894
@themane9894 6 месяцев назад
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን እመቤታችን ድንቅ ናት ጥሩ በረከት አገኘሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ላንቺ የደረሠች እናቴ ማርያም ለኔም ትድረስልኝ❤❤❤
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 9 месяцев назад
ቃልወትን ያሰማልን እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዜአቤሔር ይመስገን ለዘላለም አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 месяцев назад
ጌታ ሆይ እኛንም ለቅዱስ ስፍራህ አብቃን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dimvidpro
@dimvidpro 10 месяцев назад
ደስ የሚል ፐሮግራም ነው ሁለታችሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።
@selambiniam7427
@selambiniam7427 6 месяцев назад
Silikachewen kawekew.binegregn
@tw4926
@tw4926 10 месяцев назад
እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለንስሐ ያብቃን ለደጁ ያብቃን
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፍቀድልን.. ..አቤቱ ማረን
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 10 месяцев назад
ስደትን የምታዊቂ እመቡዙሃን አደራሽን እኛን ስደተኞችሽን እና ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን.. ..አማልጅን! !!
@eyerusyacob
@eyerusyacob 10 месяцев назад
ሁለቱንም እህቶች ሲናገሩ ሰምቻለው እግዚአብሔር ቀድሶ ነው የመለሳቸው እግዚአብሔር ፍፃሜያቸውን ያሳምር እንዴት ደስ እንደሚሉ አንደበታቸው❤
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 10 месяцев назад
ሰማእቱ ሆይ ለደጅህ ኣብቃን አሜን
@HabitamTadese
@HabitamTadese 3 месяца назад
እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጊዮርጊስ አሜን
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 9 месяцев назад
ሰማዕቱ ከደጅ አበቃኝ😢😢😢
@hermelahaila
@hermelahaila 10 месяцев назад
እህቴ መልካም መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ላአንቺ የገለፀውን ለእኔም ይግለፅልኝ 🙏
@yeshiworkjegine6770
@yeshiworkjegine6770 10 месяцев назад
የኔ እናት ታድለሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@fikademamo6373
@fikademamo6373 10 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 10 месяцев назад
ኤሄ ቅዱስ ሲፊራ ሳልደረስ በስደት እንዲልቀር ፀልዩልን
@user-sx1oq4nn8e
@user-sx1oq4nn8e 10 месяцев назад
አይዞሽ እናት በርቺ❤
@user-no4sj7fg1d
@user-no4sj7fg1d 10 месяцев назад
ሰመአቱ ለደጁ ያብቃን
@Lofi-Code777
@Lofi-Code777 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@shottellfit
@shottellfit 10 месяцев назад
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን....ብዙ አስተማሪ ምስክርነት ነው፥፣
@Fiyameta-12
@Fiyameta-12 10 месяцев назад
አንቺን ያየ አምላክ አኛንም ይየን 🙏🙏
@eriamfkadu434
@eriamfkadu434 9 месяцев назад
እግዚኣብሔር የተመስገነ ይሁን ስለ ሁሉ ነገር ስለ ምስክርነትሽ በጣም ደስ ይላል ጠና ና ፀጋ ይስጥሽ ኣሜን❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-yo8rp2ge7q
@user-yo8rp2ge7q 9 месяцев назад
milka ጎበዝ ነሽ... እመ አምላክ ቀሪውን ዘመን ትባርክልሽ
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 7 месяцев назад
እህታችን ሚልካ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@tigistb4317
@tigistb4317 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@milkatekle228
@milkatekle228 3 месяца назад
Betam edlenia nesh milkaye moksi eniem semaetu bebotaw endregt fkadu yhunlin amen✝️
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላችይደረሰዉ ስማያቱ ጊዮርጊስ ለኛም ይደረስልን አሜንአሜንአሜን አገራችን ሰላም ፍቅር ያድርገለን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
@zcell7886
@zcell7886 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይምስግን ወላዲት አምላክ ክብር ለሶይሆ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@nebiudaniel
@nebiudaniel 9 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አውቃለው በደለኛ ነኝ ግን አምላኬ ማሀሪ ነህና ማረኝ
@yisihakgashaw3689
@yisihakgashaw3689 7 месяцев назад
የኔናት እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ አንደበትሽ ደስ ይላል
@getbee6361
@getbee6361 10 месяцев назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 10 месяцев назад
የሚገረመው እሄን ሁላ አላወቅም ነበረ በእውነት በራሴ ነው ያዘንኩት ግን በተሰጠን እድል በአጋባብ ተመላልሰን ለመዳን ጥረት አለማድረጋችን ያሳዝናል በየቤተክርስቲያኑ በተለያዩ ነገሮች ጥፋት ስናጠፋ አምላካችን ያለጠፋ ምንኛ ቸርነቱ ወሰን መጠን እሄ ነው ተብሎ መገለጽ እንደማንችልነው የገባኝ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
@Eyob797
@Eyob797 10 месяцев назад
ደጉን አምላክ እግዚአብሔርን በየቀኑ አመስግኚው ከመቅሰፍት የጠበቀሽን።
@user-ng6rw2lx8z
@user-ng6rw2lx8z 9 месяцев назад
Bereketachihu YIDERBIN Kalehiwotin yasemalen
@SolomonTesfaye-ds2vn
@SolomonTesfaye-ds2vn Месяц назад
አገልጋዮች ተባረኵ
@user-gb1kh8qv4w
@user-gb1kh8qv4w 5 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ የዉስጤን አተ ታቃለህእና የልቤን መሻት ፈፅመህ ለደጅህ ታበቃኝ ዘድ እማፀንህ አለሁ😢😢😢😢
@mimiymaryamlig3510
@mimiymaryamlig3510 26 дней назад
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@Israel9563
@Israel9563 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢ለደጁ ያብቃን
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 10 месяцев назад
ቃልህዮት ያሰማልን.. ...እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 10 месяцев назад
እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገነ ለዚህ አብቅቶ በበለጠ ወገኖችን እንድተረጂ የረዳሽ በረቺ ወንዳምችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 ሰማእቱ ከስደት🎉❤ መልስ ለደጅህ አብቃን🎉❤
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 10 месяцев назад
በድጋሜ እነሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@danboy2425
@danboy2425 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 9 месяцев назад
ቅዱስ ጊወርጊስ ለዱጁ ያብቃን😢😢❤❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 10 месяцев назад
አቤት አምላኬ በጣም የታደልሽ እግዚአብሔር የወደደሽ ነሽ። ከታሪክሽ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። ምንም ሳትደብቂ ከልብሽ እውነት ተናግረሽ ስለ ፅድቅ እና ኩነኔ ንሰሀ ስለመግባት ስለመፈታት ስለነገርሽን ተባረኪ
@abelayenachew-1873
@abelayenachew-1873 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ታድለሻል አንቺ ያየሽውን ተአምር እግዛብሄር አምላክ ለኛም ያሳየን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ሆኖ ቦታውን እንድንረግጥ ፀበሉን እንድንፀበል የእርሱ ፈቃድ ዪሁን እባክሽ ቦታው ላይ ሄጄ ተአምሩን እንዳይ ፍቅረ ስላሴ ብለሽ ፀልዪልኝ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 8 месяцев назад
Egziabher Yemesgen 🙌🙏🙏🙏❤️
@BettyBekele-vh4rm
@BettyBekele-vh4rm 9 месяцев назад
አሜን አሜን ሰማእቱ አባቴ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ
@tegestelala711
@tegestelala711 7 месяцев назад
እመቤታችን :በደንብ :ታማልዳለች:አሁንም :እመቤቴ ማርያም :ከልጅሽ :ከወዳጅሽ :አማልጅን::
@derejedere3879
@derejedere3879 10 месяцев назад
You are amazingly listenable, the reason is the grace of God upon you. Thank you so much my sister.
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 8 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉 Eneminm Ladajuu yaa biqanyii
@elaybright8884
@elaybright8884 10 месяцев назад
እንዴትስ ነው እሰከ አሁን ድረስ የተሟላ ሽንት ቤቶችና መታጠቢያ ቦታዎች ደረጃውን የጠበቀ የህዝብ ህክምና ቦታ ሳይኖራቸው ጠበል ቦታዎች መጀመር የለበትም ሁሉም ነገር ቁጥጥርና ክትትል ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ወሬ መደርደር አያስፈልግም እግዚአብሔር የሚመለከዉ ከእዉቀት ጋር ነው በድንቁርና እግዚአብሔር አይመለከም ።።
@tsehayalehegn4795
@tsehayalehegn4795 7 месяцев назад
ፀበል ቦታ ሳይስተካከል ሰዉ ግልብጥ ብሎ ስለሚሄድ የንፅህና ጉዳይ በጣም ሊታሰብበት ይገባል ፈጣሪ መሀሪ ስለሆነ ህዝቡን ምሮታል
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃል ህይወት የስመዐልና አሜን አሜን አሜን
@user-ng6rw2lx8z
@user-ng6rw2lx8z 9 месяцев назад
AMLAKE Endechernetih Yihn KIDUS Sifra asregtegn
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢ሰማአቱ
@yeabsrabireda3421
@yeabsrabireda3421 10 месяцев назад
አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እጽብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርቱልን:: እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እመአምላክ አትለይሽ በርቺ
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld 10 месяцев назад
አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ ስማኝኝኝኝኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ላይ መጥቼ ነበር ግን ተአምርን ለመየት ነበር አሁን ግን ከገባሁበት ለአንደና ለመጨረሻ ለመፍታት ጥራኝ ቅዱስ ጊዮሮጊስ ሆይ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 10 месяцев назад
Tebarekee des yilal Egziabher yemiwedewin yiketal yadinalim!!!
@user-df4jw8bc7n
@user-df4jw8bc7n 6 месяцев назад
ሰማዕቷቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 9 месяцев назад
አባቴ ለደጅህ ለምህረት አብቃኝ
@user-ym9lv9tt9h
@user-ym9lv9tt9h 10 месяцев назад
Amen yabikan
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 9 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Enyami Lee Daju Yaa Biqani
@gelawdiwoschanal3253
@gelawdiwoschanal3253 10 месяцев назад
እህታችን እመብርሐን ታበርታሽ ድንቅ ነገር ተደርጎልሻል ።
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 10 месяцев назад
Betam temeseche new yesemahate
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 10 месяцев назад
Amen amen amen amen
@TiruworkGebeyehu-ip8qu
@TiruworkGebeyehu-ip8qu 7 месяцев назад
ለደጁ ያብቃን
@Zemenwerqiyu1020
@Zemenwerqiyu1020 9 месяцев назад
yamral betam
@goitomtuccu9958
@goitomtuccu9958 10 месяцев назад
አምላክ ለዚህ በረክት ያድለን
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 10 месяцев назад
ኣሰይይይይ እልልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን፡እህታችን በጣም ጀግና የክርስቶስ ሊጅ ነች ።እስከ መጨረሻ የሚታገስ ነው የምዲን እና ፡የማዳን ቀንሽ እንድታዪ ጽናቱ የሰጥሽ ቸሩ መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን፡ለኛ ደም እግዚኣብሄር እንዲረዳን መጸሎቲሽ ኣስቢን።የጽናቲሽ ብክኒያት የእግዚኣብሄር ብህረት ይእመብርሃን ተራዳኢነት የቅዱሳን ጸሎት መሆኑ ሲትመሰክሪ እንዴት ደስ እንዳለኝ።እግዚኣብሄር ኣብዚቶ ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 10 месяцев назад
AmenQeduesh Gergiev mertun yelakelen
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 месяцев назад
እመዋ😢😢😢😢😢😢ድንግል ማርያም
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f 6 месяцев назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ለመሄድ ያብቃኝ😢❤❤❤
Далее
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
Просмотров 3,6 млн
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 651 тыс.