Тёмный

bermel Georgis ስለት ረስቼ ሰማዕቱ በቁጣ ፊቱ ቆሜ ፈራው ከፀበሉ ስወጣ የት እንዳለው አላቅም ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር 

ዶርቃ ሚዲያ
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Опубликовано:

 

25 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@user-vk7vf1bu4c
@user-vk7vf1bu4c 7 месяцев назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሳይገባኝ ለደጅህ ስላበቃህኝ አመሰግንሃለሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃችሁ
@YordiAlemu
@YordiAlemu 7 месяцев назад
አሜን ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ከስደት ስመለስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏
@loveElla721
@loveElla721 7 месяцев назад
አሜን
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@danimagna1144
@danimagna1144 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@saraabata4886
@saraabata4886 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 7 месяцев назад
ወየውልሽ ነብሴ ጉድሽ ሰመአቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ስለ እናትክ ብለክ ስለ ድንግል ማርያም ማረኝ ይቅር በለኝ ሀፅያቴ ብዙ ነው😢😢
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h 7 месяцев назад
ሁላቹም ለዝህ ታአምረኛ ፀበል በረከቱ ለመካፈል ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ያብቃቸሁ
@saraabata4886
@saraabata4886 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@aynimoke9859
@aynimoke9859 6 месяцев назад
አሜን በእውት በጉጉት ነው የምጠብቀው❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 4 месяца назад
amin3👏👏👏😭😭😭💒
@mahelit
@mahelit 2 месяца назад
አሜን፫
@hailemichaelgebresenbet2803
@hailemichaelgebresenbet2803 26 дней назад
amen amen amen
@MuluworkAdmasu
@MuluworkAdmasu 2 месяца назад
ሃጢያቴ ቢበዛም አስታራቂ እናት አለችኝ እና እሷን ይዜ አምላክ ፊት እንድቀርብ አምላኬ ሆይ ፍቃድህ ይሁን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 месяцев назад
እፍ አሁንስ ቀናሁ ሰማዕቱ መች ይሁን ለደጅክ ምበቃው አምላከ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን አባቴ😢😢😢
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 7 месяцев назад
ሰው ቢሰማ ትወገር የሚያስብል ብዙ ሀፂአት አለብኝ ግን ጌታየ ይምረኛል ምህረቱ ብዙ ስለሆነ ይቅር ይለኛል አምናለሁ ከኔ በደል የሱ ቸርነት እጅጉን ይበልጣልና በርቱ ወንድምቸ ብዙ ተምረናል ከናንተ ወንድማችን አላየ ማይክ ቀይር ይነፋነፋል ትንሿን ተጠቀሙ ቀጥሉበት እኛንም ጎብኝቶናል ሰማአቱ ፍፃአሜውን እሱ ያሳምርልን
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 6 месяцев назад
Enam lesaw benger meyateyafe hateyate alebgn esu bechratu yedabsh belugn
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 6 месяцев назад
@@enanutadesse2115 አይዞሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
@martaambel281
@martaambel281 7 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😭😭😭😭😭
@brkti2123
@brkti2123 7 месяцев назад
ደሙማይ ወኃሊብ እምነክሳዱ ፈልፈለ ሶበ ተከለለ ሶበ ተከለለ ጊዮርጊስ ✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨🍀✨
@sosenakasia
@sosenakasia Месяц назад
ሁለት ፃድቅ በፆሎት አስብኝ ቅዱስ ገውርጊስ ለደጅህ አብቃን
@genitube.g9425
@genitube.g9425 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ።በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ይማረን ፣ኢትዮጵያንም ይማርልን ስለሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብሎ🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@Rakb553
@Rakb553 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥺🥺🥺
@user-ug2do9xu6t
@user-ug2do9xu6t 7 месяцев назад
እረ ሰዎች ድምፁ ይረብሻል አላዬ በኤልሻዳይ ነው የማቅህ በሱ ቻናላቹ የምትጠቀሙትን ጥቁሯን ነገር ተጠቀሙ ለድምፅ በርሜል ስትሄዱ በ22 አላቹ አደል መቼም በዚ ድምፅ ቀርፃቹ እንዳመጡ በጉጉት እንጠብቃለን በርቱ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
እሺ ይስተካከላል
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 7 месяцев назад
አው አስተካክሉ እህቴም ትሂዳለች ለምስክር ያብቃት
@AgeredechMamo
@AgeredechMamo 7 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ ተወርቶ የሚያልቅ አይደለም ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን
@saraabata4886
@saraabata4886 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 4 месяца назад
ምን ያደርጋል ጥቅም የለውም ክርስቶስን የማያሳይ ትምህርት ህይወት የለውም
@henock2127
@henock2127 2 месяца назад
ለደጁ ያብቃን, አሜን አሜን አሜን
@user-et6ec8xu8i
@user-et6ec8xu8i 2 месяца назад
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏😢
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን⛪️🤲🤲🤲🙏
@helenregassa6597
@helenregassa6597 7 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝና እኔም ለምስክርነት ልብቃ
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በጣም እናመሰግናለን እኛም የሰመዓቱን ተራዳይነት ስምተን ደስም ብሎናል እራችንንም እንድናይ እረድቶናል በርቱልን ❤❤❤
@osmankamal4663
@osmankamal4663 4 месяца назад
ስማአቱ ቅድስ ጊውርጊስ እናተንም የአርዳ እኛንም በስው ሀገር ያአለንውን ለደጁው ያአብቃብ❤❤❤ ውድምቺን በእውነት በጣም ጎበዝ ልጂ ንህ ፍጣሪ ጨምሮ ጨማአምሮ ይባርክህ ቃለ ሂውት ያአስማልን❤❤❤
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 6 месяцев назад
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃን🙏🙏🙏❤
@mahelit
@mahelit 2 месяца назад
አስቡኝ በፀሎት ወለተ እየሱስ😢 ብዙ ነገሮቸ ጨለማ ናቸዉ ሰማእቱ ለደጁ ሳያበቃኝ በስደት አዳልቀር
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 7 месяцев назад
ወየዉዉልኚ ለኔ ዋልሽ ነፍሴ ጌታሆይ ማርኚ
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 4 месяца назад
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም በስደት ላለነው ይድረስልን እደው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ከስደት ገብቼ ወደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እስኪህድ ድረስ አመተ ሥላሤ ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ 😢😢😢😢😢
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 7 месяцев назад
ሹፌር ዲያቆን ? መአረጉ የሚበልጥ ይመስለኝል ስትጠራው ዲያቆን ሹፌር መሆን አለበት ይመስለኝል?
@EmebetTeshome-qn7bm
@EmebetTeshome-qn7bm 7 месяцев назад
ሀገሬ በሠላም ልግባና ቃሌነው በርሚል ሒጀ ለመፀበል
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 7 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የመሰገን
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 3 месяца назад
ፈጣር ሆይ እኔ አጣተኛዋን አደራህን ማረኝ ይቅር በለኝ አምላክ ሆይ 🙏🙏🙏🙏
@ElsaaGetee-zk7vj
@ElsaaGetee-zk7vj 6 месяцев назад
ክብር ለአምላከ ጊዮርጊስ በእውነቱ እኛ ነን ያልታደልን ማስተዋል የጎደለን እንጂ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ልብ ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ፡፡
@lidia5976
@lidia5976 3 месяца назад
Amen
@user-ic6sx5ed9v
@user-ic6sx5ed9v 6 месяцев назад
❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-py9sy2ck1h
@user-py9sy2ck1h 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 😢😢😢
@user-uc1hu5sq6o
@user-uc1hu5sq6o 4 месяца назад
አሜን ለቦታው አብቃኝ
@talajems8696
@talajems8696 2 месяца назад
እባክህ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አበቃኝ😢
@user-ry8tv2wc8q
@user-ry8tv2wc8q 6 месяцев назад
አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me 4 месяца назад
Amen amen❤❤❤ samatuu baremee gogisii hidanii baxalotachuu.asiibunyii wademoche.askalaa Maryam bilachuu❤❤❤🎉🎉
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 6 месяцев назад
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 5 месяцев назад
በርሜርቅዱስጊወርጊስለኛምይድርስልንአሜንአሜንአሜን
@ChristoBerlin
@ChristoBerlin 20 дней назад
አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ
@user-bx8mo6bm5c
@user-bx8mo6bm5c 4 месяца назад
ሰማዕቱ ለደጅ አብቃን
@user-uy6dc6fi9r
@user-uy6dc6fi9r 6 месяцев назад
amen amen amen❤️💚💛🤲🤲🤲😢
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 7 месяцев назад
Egziabiher ymesgen
@user-cu8jj5ez6f
@user-cu8jj5ez6f 6 месяцев назад
በርታ ወንድማችን
@Alem123-of2sx
@Alem123-of2sx 6 месяцев назад
Betam des ylal
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 6 месяцев назад
ተጀምሮል እንደ ጉዞው !!
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 7 месяцев назад
ወድማችን አላየ እንቁየተዋህዶልጅ ነህተርታልን ወድማችን እንወድሀለንበምታደርገውእንቅስቃሴ ክብርልኝ እኔምበሚድያህ ለቀርቤ ለመመስከር አንድቀንእድሉ እንደሚገጥመኝ አልጠራጠርም
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ስልካችሁን ላኩልኝ
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 7 месяцев назад
አምላኬ መድሐኒቴ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@EyodabPhotographer
@EyodabPhotographer 7 месяцев назад
አዎ ልክ ናቹ ድምፁ በደንብ አይሰማም ባለገመዱን ነው የተጠቀሙት አይነት አለው የውጪው ነው አሪፍ ግን ውጪ ላይ studio ውስጥም ምርጥ ሮድ ማይክ ነው መያዣውን ፈልገውት ይሆናል ግን እሱ በሞደፊክ በንጨት ወይም ወፕላስቲክ ይሰራል ሮድ መያዣዋ ዋናው Dubai ስላለ ባላቹ ነገር መስራት ትችላላቹ
@user-rm8eu9vi6p
@user-rm8eu9vi6p 6 месяцев назад
Egzabher hoy 😢😢😢 ledeju abkagn ebakh
@user-kw1xk9zr2l
@user-kw1xk9zr2l 7 месяцев назад
እረ በኤርፎንማ አይሰማም ጭራሽ አንድ ጆሮ ነው የሚሰማ ምርጥ ፕሮግራም ነበር በዚ ማይክማ ማንንም ኢንተርቪው እንዳታረግ ሲያወራ ሰው ነፃ ሆኖ ማውራት አለበት እጁን ሲያንቀሳቅስ ድምፁ ይቀንሳል በመሀል ከፍ አርግ እያልከው ደሞ ሀሳብ ይሰርቃል ማይክ ማይክ ቀይር ምርጥ ቻናል ነው በተረፈ ዶርቃ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ይስተካከላል
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢እኛንምለዚህቀንይብቃን
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 месяцев назад
ሰመአቱ ቅዱስጊወርጊስ ከስደት መልስ እስከቤተሰቦቼ ለደጁህ አብቃኝ አላየ ወድሜ እንቁ የተዋህዶልጅ ድምፅ ጥራት የለዉም ትንሻን ጡቁራን ማይክ ተጠቀም
@user-lu7bs9wh3b
@user-lu7bs9wh3b 6 месяцев назад
Endaw ebakehe enanm ezeche yetbareka bota betewsedegn
@mahelit
@mahelit 2 месяца назад
ወንድማችን ከሰሜን ወሎ ከወልደያ ከተማ እንደት ነዉ የምናገኛችሁ ከናተጋ ለ መጒዝ አ አ መምጣት አለብን ማለትነዉ በየሀገሩ ብታዉጣጡ ጡሩ ነበር።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 месяцев назад
መቼ ነው ለደጂህ የምታበቃኚ ስማእታቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ከነልጆቼ። ለደጂህ እድታበቃኚ አምላኬን አየተማጸንኩ ነው።
@lovelet0124
@lovelet0124 4 месяца назад
ከጎንደር ስንት ሰአት ይፈጃል?
@user-bx8mo6bm5c
@user-bx8mo6bm5c 4 месяца назад
የድያቆን ስልክ ብታስቀምጥልን
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 6 месяцев назад
I was forgetting to subscribe this channel❤ እየሰበሰከረባችሁ።
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 6 месяцев назад
እንዴት ብዬ ልፀልይ መፀለይ አልቻልኩም መሠለኝ እኔን አይሰማኝም የደረሰብኝ ፈተና አልቻልኩትም
@batibatibati3199
@batibatibati3199 6 месяцев назад
❤❤❤😢😢😢
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 7 месяцев назад
ባርተልን ወንድማች😢😢😢😢😢
@henokfseha8164
@henokfseha8164 7 месяцев назад
18:39 min semteh new berutulun yemtul dumxi astekakili new yemubalew
@user-zm7de2pv9c
@user-zm7de2pv9c 6 месяцев назад
መቸነው ጎዞ እሚጀምርው
@user-iy2cc8fe9d
@user-iy2cc8fe9d 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ ግን የዛሬው ድምፅ በደንብ አይሰማም
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
ይቅርታ ይስተካከላል
@Meseretmengiste
@Meseretmengiste 2 месяца назад
የትአገርነው ያለውገዳሚ
@user-vy7ki2qc2q
@user-vy7ki2qc2q 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ምናለ ገንዘብ ቢኖረኝና ቤሄድ ደስ ይለኝ ነበር
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 4 месяца назад
ስሙን ማረጉን ኣገልግሎቱን ሙያውን ኣላዬ ገለፅክልን እኮ ማን ትባላለህ እራስህን ኣስተዋውቅ ማለት ምን ማለት ነው ?
@yordanosberhane9645
@yordanosberhane9645 6 месяцев назад
Yekrta Dimts aysemam
@user-el1sl4gy6z
@user-el1sl4gy6z 2 месяца назад
mahed efaligalew gin ahun guzow aleway ebakachihu nigarugn
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve 2 месяца назад
Welet silase ngni semaetu enideteragni teliyuligni
@GetasewAlemayehu-gz8si
@GetasewAlemayehu-gz8si 7 месяцев назад
ኧረ ድምፅ የለም አይሠማም
@-ly8jj
@-ly8jj 7 месяцев назад
ድምጹ ስለማይሰማ ከቻላችሁ በድጋሜ አስተካክላችሁ ብታቀርቡልን?
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 6 месяцев назад
ወንድሜ እፕደምንአሉ?እባኮትን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሄድ እፈልጋለሁ።እንዴት ነው የሚኬደው?
@yenealemgenene
@yenealemgenene 6 месяцев назад
ትራንስፓርት ስንት ነዉ ከ አዳማ 😢
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 5 месяцев назад
እረ እኔ ምን ይሻለኛል እሮብ እና አርብእፆማለሁ እል ና ወረተኛ እሆናለሁ ጅብ ያረገኛል በጠዋት ነው የሚርበኝ ቡናም የምጠጣው ምን ትምክሩኛላቹ አፌ ላይ ፕላስተር ላርግ
@mahelit
@mahelit 2 месяца назад
እህቴ ቡና ከባድነዉ ከእንቅልፍ ስትነሽ ገና የአምልኮት ስግደት ሰግደሽ ዉጭ ቀስ እያልሽ ቡና ስትተይ ፆሙን ጀምሪ
@user-nn8ye3nh2i
@user-nn8ye3nh2i 7 месяцев назад
ድምፅ አይሰማም
@MeazaGetachew-xr8kz
@MeazaGetachew-xr8kz Месяц назад
giorgis ledegeh abkang
@user-ge1mn5kg2v
@user-ge1mn5kg2v 7 месяцев назад
ምን አይነት ማይክ ነው ተመስጬ እየሰማው ድምፁ አይሰማም ሮድ የሚባል ማይክ አለ እሱን ተጠቀሙ ለሌላ ጊዜ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
እሺ አለን አጋጣሚ ደህናመስሎን ነበር ይስተካከላል ለዛሬ ይቅርታ
@TiguTigu-yf5bb
@TiguTigu-yf5bb 7 месяцев назад
Ka addisababa tickets sent new be blen
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt 6 месяцев назад
​@@elshadayorthodoxmedia ahun gen yechalal
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 месяцев назад
ውይ ግድ የሰው ልጅ ከተረት ውጤት መቼ ይሆን የሞተለትንየሚያመልከው ወንጌል ኢየሱስ አጋንንት ቢወጣ በኢየሱስ ስም የዘላሉም ህይወት በኢየሱስ ከዚህ ውጭ ያለው ተረት ነው
@BirukTadesee-qz6wr
@BirukTadesee-qz6wr 6 месяцев назад
እዚ ቦታ ይዞኝ ሚሄድ ሰው ልጣ 🥺
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve 2 месяца назад
yemiterabeti KENI nafikognal
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 7 месяцев назад
በሰማእቱ ስራ ለምንድነው ክፈሉ ብላቹ ምጠይቁን ይንን አቁሙ በዩቱብ ምታገኙት አይበቃም ወንድማዊ ምክር ነው
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 7 месяцев назад
ምንድነዉ ክፈሉን ያልናችሁ
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 7 месяцев назад
super tanks
@danielamde3719
@danielamde3719 6 месяцев назад
ተረተ
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 6 месяцев назад
ሠይጣን
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 6 месяцев назад
ተረትተረት ብላቹ ጀምሩ እባካቹ ወጉን አትርሱ እኛም የላም በረት እንበላቹ!!!
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 6 месяцев назад
ድምፅ አይሰማም
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 месяцев назад
ውይ ግድ የሰው ልጅ ከተረት ውጤት መቼ ይሆን የሞተለትንየሚያመልከው ወንጌል ኢየሱስ አጋንንት ቢወጣ በኢየሱስ ስም የዘላሉም ህይወት በኢየሱስ ከዚህ ውጭ ያለው ተረት ነው
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 4 месяца назад
ተረት ከሆነ ምን ትሠራላቹ ንቅል ብላቹ ውጡ። በሰው ቤት ምን ትሠራላቹ ።
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 4 месяца назад
@@user-zc5sj6sx2g እኛማወጣን ጌታን ተቀብለንየዘላለም ህይወት አግኝተን አርፈናል ግን ላላረፋት እውነትን እንመሰክራለን
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 месяцев назад
ውይ ግድ የሰው ልጅ ከተረት ውጤት መቼ ይሆን የሞተለትንየሚያመልከው ወንጌል ኢየሱስ አጋንንት ቢወጣ በኢየሱስ ስም የዘላሉም ህይወት በኢየሱስ ከዚህ ውጭ ያለው ተረት ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
የመናፍቅ መንፈስ እመቤቴ ትገፀጠዉ ወደ ተዋህዶ ተመለሺ ትንቢት እየተፈፀማቹ ነዉ እዉነት ነወ ሚወራዉ ተረት አይደለም
Далее