Тёмный

bermel Georgis 22 ጊዜ በርሜል ገብቻለው ብዙ ለውጥ አግቻለው ማህበረ ኤልሻዳይን አመሰግናለው ስለደረሳቹልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
/ @elshadayorthodoxmedia

Опубликовано:

 

22 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
እናንተብሩካን 100ፍሬ ያፈራችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንርዳቸው የምትሉ1000000ላይክ ይገባችኋል💖💝💔💜💛
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
የኔ እናት ልጅሽን እግዜአብሔር ይፈውስልሽ ስማአታቱ ይፈውስልሽ 🙏
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
እልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ነው አባቶቻችንን ድል ያቀዳጀ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Год назад
አዙይዞን እናታችን እምነት ይኑራችሁ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆትን አድኖላችሁ ለምስክር ያብቃችሁ
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 Год назад
ሁላችንንም እንደቸርነቱ ለደጁ ያብቃን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Год назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የኛም ፈዎሰን ለደጅህን አበቃን 😢
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
አሜን ለደጁያብቃን
@avg4628
@avg4628 Год назад
ኣይዛችው እናታችን❤❤
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Год назад
እባካችሁ ኤልሻዳዮች ደርሶመልስ ብለው እየቆረጡ እዛ አድርሰው የመመለሻ ሳይሰጡዋቸው እዛ ትተዋቸው የሚመለሱትን እግዚአብሔር አይምራቸውም መመለሻ ላጡት ትብብር አርጋችሁ መመለስ የሚፈልጉትን ተባብራችሁ ለቤታቸው እንዲበቁ አድርጉ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
እሺ
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Год назад
ምልስ ነው 4000 ነው@@elshadayorthodoxmedia ደርሶ መ
@betielyonas7818
@betielyonas7818 Год назад
እግዝአብሄር አምላክ ልጅስ ይማርልሽ🙏 🙏🙏ቁዱስ ጊዮርጊስ በማልድነቱ ልጂሽ ይማርልሽ 🙏🙏🙏
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Год назад
እግዚአብሄር ቀን አለው ፅኑ
@falconhotel1298
@falconhotel1298 Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 дней назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሸ ሰማዕቱ ይፈውሰልሸ
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
መታደል ነው ክርስቶስ መሀሪ ነው ንስሀ ከገባንለት🙏
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ ኤልሻዳይ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Egziabher chreso yimarlwot 🙏🙏🙏
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Год назад
አናቴ አዞት እግዚአብሔር ቀን አለው ግን እናቴ እኔ የምለው ብኖር ሙሉን ስራ ለሰማእቱ ስጡት ማለቴ መዳኒትም ፀበልም በአንድ አትውሰዱ ምክንየቱም ስትድን ሙሉ በምሉ በእዝአብሔር ድነት እዲሆን ለግዜው መዳኒት ታቁም እና የዛኔ ስራው ይጀምራል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በቤት ውስጥም ትስገን ትፀልይ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
ድንጋይ መሐይም። እግዚአብሔር እንደ አንቺ ጨካኝ አይደለም። ጸበሏን እየተጠመቀች መድሐኒቷን እየወሰደች በመጨረሻ ውጤቷን ከሰማዕቱ መጠበቅ ነው ያለባት።
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
​@@mershaabebayehu3095ስድቡ ለምን አስፈለገ?? በስነስርዓት መመለስ አትችልም? እሷ የተናገረችው የራሷን እምነት ነው መቀበል አለመቀበል የናንተ ምርጫ ነው።
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Год назад
@@mershaabebayehu3095 በሥላሴ ስም አቺ ጋር የለው የተሳዳቢ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔ እያሱስ ክርስቶስ ጨካኝ ነው እላልኩም እምነታች ሙሉ በሙሉ በፈጣሪ ይሁን ነው የልኩት ካጠፋሁ ይቅርታ
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
​@@user-kh1jx6gc7sትክክል ነሽ ምንም አልተሳሳትሽም እምነት ያድናል ስገዱ ፀልዪ ማለት ደግሞ ከአንድ ክርስቲያን የሚጠበቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@muluworkmulu7689
@muluworkmulu7689 Год назад
እህቴ ልክ ብለዋል ፀበል ከሄድን መድሀኒት አያስፈልገንም በመድሀኒቱም መዳን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እግዚአብሔር ቤት መጥቶ በሙሉ እምነት እንፈወሳለን ፀበልና መድኀኒት ግን አአይመከርም አንዱን መያዝ አለብን እናቴ ፀበሉን ብቻ ይጠቀሙ ልጅዎት ትድናለች
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 2 месяца назад
Elllllllllllllllllllllllllllleeelllllllllllllllllleeeeellll semato enaynm kene baytesbochyy kalenbete yezare mefes atewe fetan 👏👏👏👏👆☝☝👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤enatenm edemayna teayna yesetachihu👏👏👏
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ብርቱካን
@sunnights6561
@sunnights6561 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይብዛላችሁ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲አባት ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባት አንተ አሰብኝ አደራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 5 месяцев назад
Hulachum yesetachum yetebaberachihutim yazegajehutim kidanemiheret timulalachu
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
አይዟችሁ እግዚአብሔር ቀን አለዉ መልስ አለዉ ጽኑ ሁሉለቦጎነዉ
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Год назад
እውነት ነው አምላኬ ጨርሶ ይማርሽ የእግዝአብሔር ስራ ረቂቅ ነው ልጅትዋ በበለጠ እንድትበረታ ለሌላው እንድትተርፍ ነው የኔ እናት አይዞን ይበርቱ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ጨርሱ ይማርሽ የኔ ማር❤
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy Год назад
❤❤❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
አይዞሽ እህቴ ዋናው ዕምነት ነው ደጁን ረግጣለች ድናልሻለች አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስን አመስግኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
Egziyhberh yemesegen
@Smaielabrha
@Smaielabrha Год назад
endet new ke adis abeba yemine hedow
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርውት❤🎉
@achashmanejigu9709
@achashmanejigu9709 Год назад
Egziabhare lijishin yimarlish
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 Год назад
Adarash ebakachu nigerugn
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
ቦታዉ ስትሄዱ ንስሀ ገብታቹ ግቡ ጥቃቅን ሀጥያት እንኳን ሳይቀር ነዉ መናዘዝ ያለብን እኮ
@seblet148
@seblet148 Год назад
ኤልሻዳዬች እባካቹህ አድራሻችሁን እዚህ ላይ ብታስቀምጡልን?
@Eftah13
@Eftah13 Год назад
Ebakachu enem efelg alew
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0941161616 0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 Год назад
አይዞን በመቁጠርያ እየቀጠቀጡ የዛር መንፍስ ስራህን አቁም ለቅዱስ ጊዮርግስ አሳልፌ ሰጥጨሃለሁ ይበሉት ያቆማል
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Год назад
ብዙ ሰው በዚህ ጉዳይ ቅሪታ እያቀረበ ያለው እና ቢስተካከል ጥሩ ነው ወገኖች የሚመለከተው አካል ቢያስተካክሉ ልብ ይስጠን
@user-sf2rg6mw7e
@user-sf2rg6mw7e 4 месяца назад
እልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
ሰው እንዳይድን የ እግዚአብሔር ማዳን እንዳይገለፅ ዳቢሎስ ብዙ ውሸት ይዋሻል ለመዳን የሚፈልግ ይደርሳል🙏
@bayougebrehana4764
@bayougebrehana4764 2 месяца назад
እናቴ የእርሶን ሁኔታ በወቅቱ አላውቅም ግን ልጅቷ እዛው በርሜል ጉዮርጊስ ተፈውሳ ነበር ለምን ቢባል ከዘጠኝ እስከ አስር ሰአት ሳትባ ቆይታለች ብለዋል ስለዚህ ሌሎች ምስክርነት ስሰማ እዛው መድሐኒታቸውን እየተዉ ነው እየተጸበሉ ቆይተው ከሰማአቱ መልስ ሰምተው ነው የሚመጡት እዛ ባላቸው ልምምድ ምግባቸውን ቆይተው እየበሉ መድሐኒታቸውን ግን ትተው ነው መእምነት ከበሽታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔር የፈወሳቸው እርሶም በእምነት ልጄ ምን ትሆንብኝ ይሆን ሳይሎ ለእግዚአብሔር ሐላፊነቱን ሰተው እንደገና ጠበል ይውሰዷት ከዛ ትፈወሳለች እኔ የማምነው ይሄን ነው የጠበሉ ሐይል በእኛ በሀጢያተኞች አይገለጥም ሣትፈወስ መጣች ብለው ያሉዋት የእርሶ ልጅ ብቻ ነች ስለዚህ ቁልፉ ያለው እርሶ ጋ ነው እምነት መእግዚአብሔር ላይ ይጣሉ ፡፡እኔም የካቲት 23 የኤልሻዳይ ተጓዥ ነኝ የእግዚሀብሄርን ድንቅ ስራ አይቻለሁ የሰማዓቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ መርገጥ እራሱ ታላቅ በረከት ነው ፡፡
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
እናታችን በቤቶ ፁሎት ቤት ሰርታቹ ፀልዩ ስገዱ ይሄ የዛር መንፈስ ነዉ በሽታ ሚሆን እሱ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተሉ
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Год назад
Fetune redier semaetu kidus giorgis egnanem ledejeh abkan
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Год назад
አድራሻ ብትሠጡን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0941161616 0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
@sebletsegaye901
@sebletsegaye901 Год назад
ቀጣይ ጉዞ መቼ ነው?
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0941161616 0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
@segenetmogesadafer6736
@segenetmogesadafer6736 Год назад
እባካችሁ ስልክ ቁጥር
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0941161616 0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
@falconhotel1298
@falconhotel1298 Год назад
አካውንት ላኩልኝ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0941161616 0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
@yaredalemu5081
@yaredalemu5081 8 месяцев назад
22 ግዜ ያለችው እናት ልጇን እምነት ቢኖራት ከበሽታዋ ታላቅቃት ነበር የሄዱ ሁሉ ከስኳር እንደዳኑ አውቃለሁ ምናልባት እንደሷ እምነት ካልጎደላቸው ፣ምኑን ያስተምራል ብለህ አቀረብካት፣ እንደዳነች ማመን አልፈለገችም፣ ከዚያ ይልቅ የናንተን ስራ ሰበከች፣እናንተ መታበይ ትፈልጋላችሁ እንዴ?ከዚህይልቅ የእግዚአብሄር ስራ የማይሸፈንበትን ብታቀርቡ ነው ተገቢ የሚሆነው።
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
አይባልም እህቴ ለበጎ ነዉ ምክንያት አለዉ አትፍረዱ እባካቹ
Далее