Тёмный

bermel Georgis በመጨረሻው ዘመን ይፈልቃል የተባለው ፀበል ብዙ ታምር እየሰራ ነው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 18 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
1000499896477 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግድ ባንክ
0914817114 ቄስ ተስፋዬ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ
ለበለጠ ስለቦታው ሰላምና ፀጥታ እና ወረዳውንና ቤተክህነቱን ለማገዝ ቤተክርስቲያኑን ለመርዳት መረጃ የቋራ ወረዳ ቤተክህነት ዋና ፀሀፊ ቄስ ጥበቡ አሻግሬ ብለው 0918557709 ይደዉሉ
/ @elshadayorthodoxmedia

Опубликовано:

 

12 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቄኑ ናፍቀን ስግዳት ያለን ሁላችን እግዚአብሔር ለዝህ ቦታ ያድርሰን 😢አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ርዳን 😢
@geni581
@geni581 Год назад
አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
አሜን🙏
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Год назад
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ መቼም እንደምገባ አላውቅም ብቻ አንተ የውስጤን ታውቃለህና እስከቤተሰቤ ደጂህ እስከምመጣ ባለንበት አድነን ጠብቀን አደራህን አባቴ 😭😭😭
@mesilove9815
@mesilove9815 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😘😍
@sane878
@sane878 Год назад
🙏💔🥰😭⛪️🇪🇹🙏
@sane878
@sane878 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Год назад
አቤቱ ጌታዬ ለደጅህ አብቃኝ የንስሀ እድሜ ስጠኝ ወጥቼ እዳልቀር አረ አባቴ😢😢😢😢😢
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Год назад
ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየትና ለመባረክ ፈጣሪ ይርዳን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
አሜን🙏
@marta-mk5we
@marta-mk5we Год назад
ታምረኛው ቅዱሥ ገወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ በሠላም ከዚህ ከአህዛብ ሀገር በሠላም የሀገሬን ምድር እንድረግጥ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አደረሀን ለንሠሀ ሞት አብቃኝ በሀጢያት አዘቀት ውሥጥ ነው ያለሁት 😭😭
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 Год назад
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃን
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
ሰማአቱ የሊዲያው ንጉስ ለደጅህ አብቃን አሜን 🙏💒💝🌺
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አቤቱ አመላኬ ሰለሠማእቱ ቅል ክዳ በለህ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሰማእቱ ገዮርጊስ ለደጅህ አብቃንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Год назад
ሠማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን::
@TGMTG
@TGMTG Год назад
አባቴ አቅም ስጠኝና ለደጅህ ያብቃኝ
@user-lk4wq3sw1v
@user-lk4wq3sw1v Год назад
አቢቱለደጅህአብቃን😢
@saradesign9507
@saradesign9507 Год назад
አቤት ፈጣሪ እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ
@gatalemshife4845
@gatalemshife4845 Год назад
አባቴ ቅዱሰጌወርጊሰአተለሀገራአብቅተህ ብችልእራሴባልችልለሚያዉቅሠዉሰለትክንአገራችን ሰላምአርግልን
@geni581
@geni581 Год назад
ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው በቅርቡ ግን የትግራይ ልጅ ስለ ሆንኩ ልክ አዲስ አበባ እንደ ገባው ቀጥታ ወደዛ መሄድ ነው ፍላጎቴ ትግራይ ሳልገባ 😢 ያሳካልሽ ብላቹ በፀለታቹ አስቡኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የውስጤ ታቃለህ እና ስደቴ አሳጥረህ ወደ ስፍራህ አብቃኝ ሀጥያቴን ሳትመለከት አድነኝ🙏
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i Год назад
ያሳካልሽ እህቴ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 Год назад
ያድርስሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@geni581
@geni581 Год назад
አሜን እህቶቼ ክበሩልኝ🙏
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
ክረምትኮ መሄድ አይቻልም እያለ ነው
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Год назад
እገዚአብሔር ይመስገን እኛ ሀጢያተኞችን እንደዚ የሚጎበኘን አምላክ ይክበር ይመስገን ፡፡ማርተኞችሀን መተተኞችሀን የሜያጠፋ ያድርግልን፡፡
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢
@YfghGyji-ei9uf
@YfghGyji-ei9uf 7 месяцев назад
አሜን.አሜን.አሜን.
@rahelejigu3365
@rahelejigu3365 Год назад
ጌታ ሆይ ይሄን ቦታ ሳታስረግጠኝ እንዳትገለኝ አደራህን
@bezawit1148
@bezawit1148 Год назад
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ
@muluyifru9196
@muluyifru9196 Год назад
የዚህን ፀበል ጉዳይ እግዚአብሔር መልስ ይስጥበትእንቆቅልሹን እሱ ይፍታው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
ማለት
@Vjsgs-uh8ux
@Vjsgs-uh8ux Год назад
አቤቱ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ🤲🤲🤲😥
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለጠራክ የማታሳፍር ያለሁበትን ርቀት ኣንተ ታቀዋለክ መች እመጣለው እኔ ኣላቀውም ኣባቴ ኣንተ ግን ቀኑን ኣሳጥረክ ባክህ ልለምንክ ከነመናፍቅ የሆኑ ቤተሰቦቼ ሰብስበክ ለደጅክ ኣብቃን
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn Год назад
ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ጠብቀኝ ለደጅህም አብቃኝ
@marymary1006
@marymary1006 Год назад
ይህን ቅዱስ ስፋራ ለማየት ፈጣሪ ይርዳን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን እናንተንም ቅዱስ ጌወርጊስ ይጠብቃችሁ በፀሎት አስቡኝ ለደጂ ያብቃኝ ያለሁት እሰው ሀገር ነውና እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድን ብላችሁ ለቅዱስ ጌወርጊስ ንገሩልኝ አደራ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
ቕዱስ ሰማእት ጊዬርጊስ እግዚአብሔር ራሱ የመስርከረለት
@liyagirma7086
@liyagirma7086 Год назад
ስመእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጂህ ኣብቃኅኛ አደራህን አባቴ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አባቴ ለደጂህያብቃኝ
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Год назад
ደጅህም ኣርግጠኝ ኣባቴ ጊዮርጊስ
@user-vn6kv9qe2n
@user-vn6kv9qe2n 8 месяцев назад
Ameen
@danimagna1144
@danimagna1144 Год назад
እናቴ አደራ ሰታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እርዳኝ ፀሎቴን ልማናዬን ሰምተህ ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ እኛንም በስደት ያለውን ልጆችህን አልሞላ ያለውን የህይወት. ጎዶሎ ሞልተህ በሰላም በጤና ለደጅህ አብቃን አባቴ እርዳን ❤❤❤
@user-cq7rk5op9f
@user-cq7rk5op9f Год назад
Amen Amen Amen abatachn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Год назад
Igziabher yestln basolotachu asbuna ❤❤❤
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df Год назад
እግዚብሔርይመሰገን
@gebretekle5610
@gebretekle5610 Год назад
Betselot asbun 🙏🙏🙏
@yengusabeta9047
@yengusabeta9047 Год назад
ሠማእቱ ለደጅሕ አብቃኚ🙏🙏🙏🙏
@orit_officll2919
@orit_officll2919 Год назад
❤❤❤
@nigatemelakumelise-fj1er
@nigatemelakumelise-fj1er Год назад
semahetu abate ebakeh asebegne fewesegne.
@embetmetku4453
@embetmetku4453 Год назад
ለሰማእቱ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ በረከት ለመሳተፍ አካውቱን ማለት እሚያውቅ ካለ ለሸር አድረጉልኝ ።
@SissisayDisye-zc7ui
@SissisayDisye-zc7ui Год назад
❤❤❤❤
@user-vn6kv9qe2n
@user-vn6kv9qe2n 8 месяцев назад
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Год назад
ሠማእቱ ለደጅሕ አብቃኚ
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Год назад
Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g Год назад
🙏🙏🙏
@salme4126
@salme4126 Год назад
ፈጣሪዬ ሆይ ለደጅ አበቃኝ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
እግዚአብሔር ሰላም ይስጣቹ
@user-sq7hp3wi3y
@user-sq7hp3wi3y Год назад
Sematu kedus georges ebakeh lenem ledegeh abekage
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 11 месяцев назад
Betselot asbugn Aba , georgis abte lebeth ledejeh abkagn
@astekastek1000
@astekastek1000 5 месяцев назад
ለደጅ ያብቃን ብቻ ከስደት መልስ ቸኩያለሁ ከስደት መልሶኝ እስካየዉ ድረስ መቼ ይሆኝ መረግጠዉ ቦታዉ አቤቶ ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ
@user-vn6kv9qe2n
@user-vn6kv9qe2n 8 месяцев назад
5:59
@user-hm6zi3gx8f
@user-hm6zi3gx8f Год назад
Egzabher yemesegn arif gezo neberen
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Год назад
Ebakachu ye beremele keduse gyorgise ena ye addis ye enatachen kedeste kydane meherete ay banke accauntun kuter tsafulene enamesegenalen
@SemayneshAndargie-ef4ti
@SemayneshAndargie-ef4ti Год назад
Hi
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r Год назад
Basalotachu asbuge walat mekel aiskanabatsabe
@victor-gech21
@victor-gech21 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።ሂዱ ዳኑ ,,በግል ሂዱ።።የሰው ልጅ የሚድንበት ዕፁብ ድንቅ ቦታ።።።
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Год назад
ወድማችን አካውት አስቀምጥል
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Год назад
ወንድሜ በክረምት ጉዞ ካለ ብለን ነበር እንዳልከው መንገዱ አስቸጋሪ ነው፡፡ሌላው ደግሞ ገዳም ነው ወይስ ቤተ ክርስቲያን ነው;
@richemitke6557
@richemitke6557 Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ እኔንም ቤተሰቤንም እደጅህ እንድንመጣ እንድንጠመቅ እንድን ዘንድ አንተ እርዳን አሜን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
ይቻላል ከጎንደር ከአዘዞመናሀርያ ቋራ ደለጉ በለሀ በሻዉራዉ መንገድ ተሳፈርና ከደለጉ በባጃጅ ወደበረሚል መሄድ ትችላለህ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እንዳጠቃላይ ክረምት ላይ ውሀው አያስኬድም ጉዞ የለም ካላችሁ ሌላ አማራጭ የለም መሄድ ስለምፈልግ ነው እምታውቁት እባካችሁ ንገሩኝ ሌላ መንገድ ካለው
@betyabey1303
@betyabey1303 Год назад
Emberhane.lgageryi.beselame.betagbayi.saluel.salder.nwe.yimhdue.yisajalche.beluyi😢
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 Год назад
Simeatu esiratan feteh ledejik abikagn
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እረ ክረምት ለምንመጣ ጉዞውን አዘጋጅልን በናትህ አመቻችልን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Год назад
mengedu aschegari new eyale new min yishalal?
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@niwonaderu8722 መሻገሪያዉ አንድ ቦታ ብቻ ከሆነ በሆነ ነገር ያሻግሩን
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 11 месяцев назад
Enat nahu yewdft twelden astmarweh setoh yeh yal teftro yemhnuten sgur mtkem ylbahwm Web Rgo Jesus Christus andu yulu geta yegzhber ftronal hyael yegzhber nw yememka bevor begzhber yemka Bebel yegzhber sem ykebe gebrelm Lena ausgedacht legzhber Segen blal Land lulum geta yegzhber behj amlak lesu msged beha nw
@leyutube414
@leyutube414 Год назад
አልማዝ የምትባል አንድ ልጅ ያላት እስኪ ፈልጉልኝ ላግዛት ስለምፈልግ እባካቹህ ለረጅም ግዜ እዛው የቆየች ናት ምንም አይነት ገቢ የላትም
@user-ln9pl9cs8b
@user-ln9pl9cs8b Год назад
አባካቹ እዉነተኛ ወደ ጎርግሰ ጠበል የሚያመላልሱ እዉነኛ የአቶቢሰ ሹፈሮቾ ከአድሰ አበ አድርሶ የሚመልሱን: ታማኝ ናቸዉ የምትላቸዉ ሰልክ ቁጥራቸዉን ብትሰጡን: መንገዱ ሰላም መሆኑን ንገሩን በተለይ ከአድሰ አበባ ለምንመጣዉ።
@betibeti5793
@betibeti5793 Год назад
Kdus giwergis sematu ledejih abkagn
@haileeyesusabate3217
@haileeyesusabate3217 Год назад
Hayalw semaytw kidws gyewrgis kibir lante ywhon
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Год назад
የሰማአቱቅዱስጊወርጊስለደጁያብቃንአሜንአሜንአሜንአምላኬሆይፍቃድህይሁን
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i Год назад
በእግር መሄድ ይቻላል?
@medigetachew9631
@medigetachew9631 Год назад
ጸበሉን አ.አ ማግኘት ይቻላል ወይ?
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
መልሱልኝ እባካቹሁ ከጎንደር ተነስቶ የሚሂድ መኪና የለም እንዴ እባካቹሁ መልሱልኝ በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ከነ ቤተሰቦች
@efremhabtemariam1980
@efremhabtemariam1980 Год назад
ከጎንደርም ከባህርዳርም መሄድ ይቻላል
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Год назад
Ale mehad yichalale
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
እሽ አመሰግናለሁ ግን ከጎንደር ተነስቶ የሚሂድ ካለ በማህበር የጉዞውን ክፍል አዘጋጂ ስልክ ብታስቀምጡልኝ. ሚቻል ከሆነ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@efremhabtemariam1980 ውሀው አለ አሉኝኮ እንዴት ነው
@TGMTG
@TGMTG Год назад
ለጅምሩ ቤተ ክርስቲያን ለምን ብር ለበረከቱ አንሰጥም ግን ???????
@fikreamne-rw9nc
@fikreamne-rw9nc Год назад
ሐምሌ ላይጉዞ ይኖርሀል ወይ እባክህ አሳውቀኝ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Год назад
የለም ሰኔ 26 የመጨረሻ ደውሉ ለመረጃ 0941161616
@AbayWeday
@AbayWeday Год назад
ጠይቄ ነበር የለም ።የመጨረሻ ጉዞ ሰኔ 10አለ መሰል ደውይና ጠይቂ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@elshadayorthodoxmedia በእናትህ ሀምሌና ነሀሴን አመቻቹልን ሰው ሀገር ያለነው ብዙን ግዜ ያኔ ነበር ያሰብነው ለማንም አሳውቀን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
​@@user-wj1ln5qg8tእኔም እንደዚህ ነው ያሰብነው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@elshadayorthodoxmedia እኔ እምልህ ወንድሜ በባህርዳር በኩልም በሚወስደው መንገድ ውሀ አለው ? እባክህ ንገረኝ
@adanechtamene427
@adanechtamene427 Год назад
Tel number askemtelen wendmachen
@kinfeyemareyam
@kinfeyemareyam Год назад
አሁንም አለ እንዴ መንገዱ ሰላም ነው
@Soliyna21
@Soliyna21 Год назад
አዎ በሰኔ10 ጉዞ አላቸው
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
​@@Soliyna21እሺ❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Год назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነ መላው ዘመዶቼ አደራህን አባቴ፡፡
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zu5rl9hj4j
@user-zu5rl9hj4j Год назад
አሜን አሜን አሜን
Далее