Тёмный

bermel Georgis ቤተሰቤ ባዕድ አምልኮ ያመልካሉ ፀበል ውስጥ እኔ ስገባ ታስረው አሳየኝ ስማፀናት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Развлечения

Опубликовано:

 

8 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@shewatsehay1
@shewatsehay1 6 месяцев назад
ወይ አለማወቅ ነው የምን በርሜሉ አጠገብ እኔ ጸበሉ ተልኮልኝ ጸበሉ ከምን በሽታ እማረኝ ብታውቁ እንደዛ አትሉም እግሬን ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ ሲነገር ቀላል ነው ሲኖርበት ነው የሚታወቀው ሆስፒታል ሄጀ እንደምታውቁት የመድሀኒት ጋጋ ታነው ግን ጸበሉን ተሻሽቼ ተቀባንቼ ግን እንዴት እንደለበለብኝ በምን ቋንቋ ላስረዳችሁ ሁለት እግሬ ሊቆረጥ ነው የደረሰው ይቅርበለኝ አጥፍቼ ህግህን ስቼ እንዳይሆን ብዬ ከዛ የመቤታችን ጸበለ በላዩላይ ተቃባብቼ እመብረሀን እርጂኝ ብዬ እንቅልፍ ሸለብ አደረገኝ ይገርማቸል ምን እንደሰራውሁ አላውቅም እስከዛሬ ጥያቄ ውስጤ አለ ስነሳ ምንም ነገር የለም እረስቼዋለሁ እንደሚያመኝ ይህው ተፈውሽ ጠላቴም በኖ ጠፋ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 6 месяцев назад
ወንድሜ ከቻልክ ደውልልኝ 0943121212
@martaetopian6896
@martaetopian6896 6 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብኤር በቅዱሳኑ አድሮ እንኳንም ፈወሰክ በርታ ለአንተ የደረሰ የድንግል ማርያመም ልጅ ለኛም ይድረስልን ለሰማአሰቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад
የእዉነት እንኳን ደስ አለክ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 месяцев назад
Temesegen🙏 Lanch yederes semaetu legnam kenebetesebochachin yedereselin betselot asebign enat !
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 3 месяца назад
ቅዱስ ጊዎርጊስ ፈቃድህ ይሁንልኝና ለደጅህ አብቃኝ
@shiwegenasfaw7193
@shiwegenasfaw7193 2 месяца назад
በጣም ጥሩ አገላለጥ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ህንን ያመጣልን የቤተክርስቴያናችንን ስርዓት ይጠበቃል እግዚአብሔር ይመገን
@Alemitumolla
@Alemitumolla 28 дней назад
ሰማቱ አምላከ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 20 дней назад
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን ያንተን ቋጠሮ የፈታ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኒንም ቋጠሮ ይፍታልኝ 😢😢
@Abadi-ov7yh
@Abadi-ov7yh 5 месяцев назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ በእናትኝ
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 месяцев назад
ስለሁ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@nekabeb1333
@nekabeb1333 6 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ
@user-cg8ml5ir1h
@user-cg8ml5ir1h 6 месяцев назад
ወይኔ እኔንም ከነቤተሠቤ ማርኝ እባክህን ሰማእቱ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅ ያብቃን 💚💛❤🙏
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 6 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለእግዚአብህሔር ይሁን
@Alemitumolla
@Alemitumolla 28 дней назад
እባካችሁ ለመሄድ አልተመቻቸልኝምና ፀበሉን አምጡልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አስቡኝ
@wasawasa3617
@wasawasa3617 6 месяцев назад
ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም በፅዋህ ፀበል ትባርከናለህ ታቀናለህ ከነድክመታችን እኔ ለደጅህ አብቃኝና ራሴን እድፈትሽ አብቃኝ አስተምረኝ ማረኝ ጥራኝ ሳይገባኝ በምልጃህ እርዳኝ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አላዬ ሁሌም አስተማሪና መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው የምታስተላልፍልን በርታ!
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 месяцев назад
ሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን።
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 5 месяцев назад
ወንድሜ በረከትህን ጊዮርጊስ ያሳድርብኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 месяцев назад
አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምሰጋና ይድረሰህ ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 месяцев назад
ለደጅህ አብቀኝ የልዳዉ ሰማሀት አሜን አሜን አሜን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ለእናንተ የደረሰ ስማእቱ ቅ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@happyhappy-con
@happyhappy-con 6 месяцев назад
እረ በፈጣሪ እባካችሁን አባቴን ውሰዱልኝ ሰው የለኝም ወስዶ የሚያስጠምቀው
@birukamare2626
@birukamare2626 6 месяцев назад
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ
@user-id8bz6dn6t
@user-id8bz6dn6t 5 месяцев назад
እኔም እናትና አባቶቼን ለመላክ አሳብ አለኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳኝ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 месяцев назад
የኛ ቤት እራሱ ብአድ አምላኪ ናቸው ዘር ማዘሬ እናቴ ደሞ እናት እና አባቷ ልጅ እየወለዱ ይሞቱባቸው ነበር ከዛ እናቴን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ክርስትና ተሰጠች በበሽታ ሁለየ ትታመማለች ግን ክፉ ዳቢሎስ ነፍሷን መውሰድ አልቻለም ሁላችንም ግን በህይወታችን ቡክን ነን በተለይ እኔን ተጫወተብኝ ሰማአቱ ግን አያቴ እያልኩት አለሁ በርከታችሁ ይደርብን
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 месяцев назад
እሰኪ ከቻልህ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተከታተል..
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 месяцев назад
@@user-pf7qj4jn6n እየተከታተልኩ እኔ የቻልኩትን አደረኩ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ባይገባኝም ንስሀ ገባሁ ለቅዱስ ቁርባንም በቃሁ ግን ቤተሰብ እቢ አሉኝ እግዚአብሔር ባለ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል መምህርየ የኛ አስተማሪ ይኑርልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 месяцев назад
@@user-pf7qj4jn6n ሰላም ለእናተ ይሁን እኔ የመምህርን ትምህርት እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያደግንበትን ብአድ አምልኮ እድንጠላው እና እድንቃወመው አድርጎናል ቤተሰብ ግን እሺ አይሉም የገጠር ልጆች ነን ተው ስንላቸው ትተናል ይላሉ ንስሀ እና ቁረቡ ስንላቸው እሺ አይሉም እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን ሁሉም ነገር ይሆናል እኛ ማለት ያለብን ስለት መሳል ለእግዚአብሔር መስጠት ነው የኛ አምላክ ደሞ መልስ አለው
@naqawanawaea
@naqawanawaea 6 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ጓጓሁኝ ለመፀበል ሰማዕቱ አባቴ አተ ጠብቀነ ለደጅህ አብቃኝ😢😢
@shiwegenasfaw7193
@shiwegenasfaw7193 2 месяца назад
ቅዱስ ጊዬርጊስ ለቦታው አብቅይን!!
@user-ty6ld4cb6v
@user-ty6ld4cb6v 5 месяцев назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 💕🙏💒🙏💕💒🙏💕
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልልልልልል
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ከደጅህ አድርሰኝ እስከቤተሰቦቼ እባክህ እረዳኝ አባቴ
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 5 месяцев назад
ኦ እግዚኣብሔር ደግነትህ እንዴት ድንቅ ነህ ኣቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ባረን እቅርም በለን እንደዚሁ እኛም ለደጁ ኣብቅቶን ለምስክርነት ያብቃን 😢
@BilenFre
@BilenFre 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊😊😊😊 amen amen amen
@abebaworku162
@abebaworku162 6 месяцев назад
ለመሄድ ባስብም አልቻልኩም በኢኮኖሚ ምክንያት የኔ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቸ ነገር ያስጨንቀኛል እህቴ አዲስአበባ 10 አመት ቆይታ ታማ በሰንሰለት ታስራ ነጠር ገብታ 8 አመት ሞላት ድንጋይ ላይ ነዉ የምትዉለዉ ስንት የሚያስለቅሱ ነገሮች አሉ ብቻ ፀልዩልን ወ/ተክለሃይማኖት ከነቤተሰቦቿ ብላቸዉ ሁል ጊዜ እከታተላለሁ የሄዱ ሰዎች በጣም ነዉ የምቀናዉ በጣም እድለኛ ናቸዉ
@melatmengistu3753
@melatmengistu3753 6 месяцев назад
እህቴ ስልክሽን ፃፊልኝ
@gebruabreha1741
@gebruabreha1741 Месяц назад
Berktu yderben
@maryamawit406
@maryamawit406 5 месяцев назад
አቤቱ ቸር ጌታ ሆይ የታሰረችውን በ ክፉ አመል እና ሰካር ውስጥ አውጣልኝ እህቴን ጤነኛ ሆና ማየት ናፈቀኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ ለ ደጅህ አብቅተህ ይሄን እንደፈለገ እሚጫወትባትን ክፉ መንፈስ አንሳላት😢😢😢
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለባታው ያብቃን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@semenawit8438
@semenawit8438 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 6 месяцев назад
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቼ ማረኝ ይቅር በለኝ ለደጅህ አብቃኝ እህቴን ፈውስልኝ😢
@yejuadmasu5752
@yejuadmasu5752 6 месяцев назад
ፀበሉ ያላችው በሠማዕቱ ተባበሩኝ
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 месяцев назад
ፀበል ጨርሻለሁ እምነት ከፈለግህ እሰጥሃለሁ...
@rahelgirmay995
@rahelgirmay995 6 месяцев назад
Tadleh
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 месяцев назад
ሰማዕቱሆይ እኔንምለምስክርነት አብቃኝ ወድማችን አላየ በእውነት ታላቅሰው ነህና እግዜህበር ጸጋውን ያብዛልህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 месяцев назад
Yigermal enquan kidus Giorgis marehe! Amen ahunim yimaren Ethiopian yimarat!!!Amen!!!
@fantualemu1747
@fantualemu1747 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን
@user-sj7mo1sh4q
@user-sj7mo1sh4q 6 месяцев назад
Amen amen amneni❤
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 6 месяцев назад
Bereketachew yideribin
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 месяцев назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የኔ ነፍስ እጣ ፋታስ የት ይሆን
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@fannygebre8061
@fannygebre8061 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 6 месяцев назад
🙏💒🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 6 месяцев назад
ሰማዕቱ ምስጋና ይድረሰው አሁንም ፈውሰን አድነን አአክመን
@mesi5527
@mesi5527 4 месяца назад
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛቤት ይድረስልን
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 6 месяцев назад
እኔንም ለደጁ ያብቃኝ😢
@Alemitumolla
@Alemitumolla 28 дней назад
እባካችሁ ለመሄድ አልተመቻቸልኝምና ፀበሉን አምጡልኝ
@user-oe4wy6ek5k
@user-oe4wy6ek5k 6 месяцев назад
Sematewu fikdelg ena lezhi abkag
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 6 месяцев назад
እባካችሁ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዣችኀለሁ ፀበሉን ላኩልኝ ሀዋሣ ነው የምኖረው፡፡ ከእናንተ ጋር ለመሔድ ብፈልግም አልተሣካልኝም፡፡ ወንድም አላዩ አባክህን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asmiratu
@Asmiratu 6 месяцев назад
,ኤልሻዳይ በርሚል ለመሄድ በባህርዳር እና በጎደር ያለመገድ ሰላም መሆኑን አሳውቀኝ
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 6 месяцев назад
ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር በፕሌን ነው የምትሄጂው ከዛ ከጎንደር እዛው ጠይቀሽ በመኪና በርሜል ጎርጊስ ትሄጃለሽ ይሄንን ነው የሰማሁት
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад
አዉ እህቴ የሁላችንም የቤተሰብ ችግር ሆኖል ግን በርች እናም አንች በደብ ሚድያዉን ተከታትይ እና እንሱን ማሳመን አለብሽ
@Asmiratu
@Asmiratu 6 месяцев назад
@@SalimSalim-nc1mp በጣም ከባድ ነው ቤተሰባችን እዳለየታመመነው እኔ ከቤተሰብ ስሂድ ያስለቅሰኛል ያመኛል አድቀን እዳደርኩኝ በቃ እመለሳለሁ ሁሉም ልጅ ከርታታ ነው እንስሳት በጣም ነው ሚሞትብን እህል ከውድማ ግማሹ ነው ሚገባው ፀበል ለመውጣት በቃ አይችሉም የኛቤት ችግር ተፈቶ ባየሁት
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 6 месяцев назад
Segatura kdus gorghis enenm betesebochen ftan dgih asregtegni😭😭😭🙏
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 6 месяцев назад
ሳልሄድ በእምነቱ ያረገልኝ የኔ ቅዱስ ሰማዕት እምነቱን ልቀበል ስሄድ ስጋዬ የመላቀቅ ከልቤ ላይ ስጋዬ ሲመነጨቅ ይታወቀኛል ከዛ እምነቱን ስበላው ያረገኝን ተውት ለደጁ ቢያበቃኝ ምን ልሆን ይሆን
@Bethelhem999
@Bethelhem999 5 месяцев назад
እባክህ ወንድሜ ፀበሉን ወይ እምነቱን ትንሽ ብትሰጠኝ እግሬን ወገቤን ታማሚ ነኝ እባክህ
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 6 месяцев назад
Wed temelkacuc ere lewendemucacen enasebelacew betam betedegagami tenagerewal awo selam new belew tenagerewal ere fiduwen bedenb adametu egeg sibezam Mare yemerale wendemucacen egezibher tegewen yabezalachu
@user-gt3by4me7h
@user-gt3by4me7h 6 месяцев назад
አላየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የልጁ ስልክ ወይ ኢሜል ካለህ ተባበረኝ ላገኘው ስለፈለኩ።
@KsKaa-yn5jh
@KsKaa-yn5jh 6 месяцев назад
ሰሚኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጁ ያብቃኝ እባኪ ወንድምየ ስልክ ቁጥር ስልክ ጻፊልኝ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 6 месяцев назад
ለደጅህ ረብቃኝ ሰማእቱ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 6 месяцев назад
😢😢😢😢
@hayelombaro46
@hayelombaro46 5 месяцев назад
Semeatu lenam kenebeteseba ledegh abkagn degh eskregt dres bemhreth gobgnegn
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 6 месяцев назад
Egzabher yitebkiegne
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኤልሻዳይ ሚዲያ
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 6 месяцев назад
Ibakachu silk asqemixulin😢😢😢😢
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 5 месяцев назад
Sematu kedus geyorges abta enam batsbochen ledgi abkan yalnbeten ati tawklehi welti heyot welti medhen gebri maryam welti maryam batsbochi balbata maren yekdus geyorges amelak yedgel mareyam leg medhnyalem
@tsehayetehoma9904
@tsehayetehoma9904 6 месяцев назад
ሌላ መቼ ነው ጉዞ ያለው እቦካቹ
@klbneshshlto
@klbneshshlto 5 месяцев назад
አሁን ጉዞ መቼ ነዉ ያለው ወንድሜ የሰማዕቱ ፈቃድ ከሆን
@helentesfaye8779
@helentesfaye8779 5 месяцев назад
እባክ ወንድሜ እምነቱ ካለ ብትሰጠኝ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад
ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃህ አስበን
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 месяцев назад
ግን ጥያቄ አለኚ ወንዲሜ ግደታ ምዝገባ ያስፈልገዋል ወይስ ማንኛውም ሰው በተመቸበት መህዲ ይችላል
@user-cc4kc2uk4u
@user-cc4kc2uk4u 6 месяцев назад
ግዴታ አደለም ግን በሃገሪቱ ያለው ችግር ምክንያት መንገዱ ሰላም ስላልሆነ ከአድስ አበባ ወደ ጎንደር በፕሌን ከዛ ከጎንደር ወደ በርሚል ጊወሪጊስ በመክና ይከዳል እና ለዛ ነው
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 6 месяцев назад
በተመቸዉ ስአት መሄድይችላል
@Asmiratu
@Asmiratu 6 месяцев назад
,መልስልኝ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 6 месяцев назад
የመጨረሻውን የሠሩትን ፕሮግራም እዬው እዛ ላይ ታገኝዋለሽ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад
ያቀርቡትን ወደሗላ መለስ ብለሽ እይዉ ሰላም እደሆነ አቅርበዉልናል
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 6 месяцев назад
እኛንም ሠማእቱ ይጥራን በሠማሁት ምስክርነት ብቻ በመንፈሣዊ ቅናት አረርኩኝ እስኪ የሄዳችሁት ተሣሉልኝ በሠማእቱ ይሁንባቹ ?😭😭😭😭
@Asmiratu
@Asmiratu 6 месяцев назад
,ቤተሰብ ሂዱ ብያቸው ነው መገዱን ስለፈሩነው ለዛነው የጠየኩህ መነሻቸው እንፍራንዝ ነው
@romann493
@romann493 6 месяцев назад
አላዬ ኢትዮጵያን ስትጠራ ለምን ኢትዮብያ ትላለህ ?
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 11 млн
Они нас подслушивают😁
0:52
Просмотров 4 млн