Тёмный

bermel Georgis ኪዳነምህረት በትምህርቴ የተሰራብኝን መተት ፈታችልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር  

ዶርቃ ሚዲያ
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@ሰላም-ፀ3ቈ
@ሰላም-ፀ3ቈ День назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የተቋጠረውን ቋጦሮየን ፍታልኝ 😢
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 дня назад
እመብርሀን ትባርክሽ በጣም እግዛብሄር ካንቼ ጋር ነው በጣም ጣፋጭ አንደበት ፈጣሪ አድሎሻል በርቼ ልጄ እናትሽም ጠንካራ እምነት አላት ቡርቱ እግዚአብሔርን ያመነ ኪሳራ የለውም በትምህርትሽ ጠንክሪ አንች በቅርብ ግዜ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የናትሽን እምነትና ጥንካሬ ካንችም ጋር አይለይሽ ኪዳነ ምህረት አትለይሽ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 дня назад
እዉነት ነዉ ❤❤❤❤
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 4 дня назад
በስምአብ ልጅቷ እንደአዋቂ ነዉ ውስጧ እመብርሃን የወደፊት ሕይወትሽን ታስተካክልልሽ የኔናት አይዞሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 дня назад
ማለት እደ አዋቂ ነዉ እ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 дня назад
አሜን ታሳምርላት 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 4 дня назад
ልጅቷ እንደ እድሜዋ አይደለችም አዋቂነኝ የሚል እንኳን እንደሷ አያስቡም ልበ ሙሉሴት ተባረኪ ቅደስት ኪዳነምህረት እናቴ ትባርክሽ❤❤❤
@vidapositiva9684
@vidapositiva9684 4 дня назад
የልጅ አስተዋይ ነሽ በርቺ ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ያስታውቃል እመብርሐን አሁንም ትጠብቃችሁ።
@tigist2192
@tigist2192 3 дня назад
የናተ እድል ለኛም ይድረሰን ለደጁ ያብቃን❤
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 4 дня назад
የኔ ልጅ እድግ በይ ሰማዕቱ ምኞትሽን ይሙላልሽ አንቺ ሣትሆኚ የታደለችው እናትሽ ናት በርቺ
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 4 дня назад
ቄዲስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢🙏🙏
@emu477
@emu477 4 дня назад
እንኳን ደህና መጣቹ እኔም አልዬ ቋጠሮዬ ተፈቶ መጥቼ እንደምመሰክር በአምላኬ አምናለው በጉዞዋቹ አብራቹ እንደምሄድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ
@ZemenYibrah
@ZemenYibrah 4 дня назад
እግዚአብሔር መጨረሽን ያስምርልሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ አውነት ሰማእቱ ለናንተ የደረሰን ለኛም ይድረሰን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 дня назад
አቤት እንዴት ያለ መባረክ ነው የልጅ አዋቂ ነሽ፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@elroitube27
@elroitube27 4 дня назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ እናትዋ ታድላ እንዲህ አይነት ልጅ ስላለሽ እግዚአብሔር አመስግኝው እናንተን የረዳ ሰማዕቱ እኛንም በምልጃው ይርዳን በገንዘብ ላገዛችኋቸው ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛችሁ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 4 дня назад
ሰማቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ ከታሰርንበት እስራት አተ ፍታን አሚን❤❤❤❤
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر 4 дня назад
ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ የምሰአኖ ነገር የለም ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን ከስደት ያለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alemgosa774
@alemgosa774 День назад
አኔ ቃል ያጥረኛል የሰመአቱን የኪዳነምህረትን ሰራ ያላዬ አይገባውም ክብር ለእመብርሐንና ለሰመአቱ ገወርጊስ ድጋሚ ለደጂህ አብቃኝ
@سينكا
@سينكا 3 дня назад
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝና አሳርፈኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 дня назад
ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለተክለ አብርሀም ይድረስልት አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 дня назад
ለዚህ ቤተሰብ የረዳችሁ ሁሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬሪጊስ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ ።በቤታችሁ በረከት ይግባ ❤
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff День назад
እግዛብሄር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ngsti277
@ngsti277 4 дня назад
እንዴት መታደል ነው ጭዋ የሆነች ልጅ እመቤቴ ባርካ ደግፋ ታሳድግሽ የኔ ልዩ ልጅ በጣም ኮራሁብሽ ቆንጅየ እናትሽም ርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልሽ እግዝኣብሔር ፀጋው ያብዛልሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ❤❤❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 4 дня назад
የሰውን መዳን አጥብቆ እንዲህ መፈለግ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ ያሰጣል እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ
@ZemenYibrah
@ZemenYibrah 4 дня назад
እባክህ ሰማእቱ ኣባቴ ስደቴን ኣሳጥረህ ለደጅህ ኣብቃኝ በናፍቆት እጠብቃለው😢
@sosysosy225
@sosysosy225 20 часов назад
የተባረክሽ ልጅ ነሽ አሁንም ድንግል እናቴ በብዙ ትባርክሽ ሰማዕቱ ይጠብቃችሁ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
እናቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነምህረት ፍቃድሽ ከሆነ እኔንም ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከታሰረንበት ከአጋንንት እስራት ፍችን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፈተሽልን ድነን ለመመስከር አብቂን የመዳናችንን ቀን አቅርቢልን እናቴ ወላዲተ አምላክ እማምልክ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቀሽ አማልጅን ፊትሽን መልሽልን ተለመኚን ይቅርበይን❤❤❤
@CoolMIME885
@CoolMIME885 4 дня назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ።እኔም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።በብዙ መልኩ ሊ ምረን ሊ ያስተምርን ይ ፍልጋል።እኛ ግን አንማርም፡ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነፍከኝ በድጋሜ ጥራኝ❤❤❤❤❤❤
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 дня назад
❤❤❤ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የዛሪው ፈተናሽ ነገ እርፍ የምትይበት ነው እመብርሃን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤በርቼልን ነገ የኢትዮጵይ ትንሳዬ በእናንተ ልባሞች ነው❤❤❤
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 4 дня назад
አችስ ልዩነሽ እመብርሀን ጥለ ከለላ ትሁንሽ እርግጠኛ ነኝ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ እናትሽ በእናትነቷ ግዴታ ብትወጣም አንቺ ደግሞ በህጻን አቅም የትልቅ ሰው ግዴታ ነው የተወጣሹ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ😢❤🙏🙏🙏💐❤️
@TateqTateq
@TateqTateq 3 дня назад
አልምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን ።
@addisalemayehu2902
@addisalemayehu2902 3 дня назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መሰረትሽን ያጽናልሽ። ድንቅ ልጅ ነሽ እናትሽንም እህቶችሽንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ።
@MichaelADR91
@MichaelADR91 3 дня назад
❤ እግዚአብሔር ብሩህ አእምሮሽን ይጠብቅልሽ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ምቶጅውን ትምህርትሽን ይግለፅልሽ ቅዱስ ዑራኤል
@helentesfay8776
@helentesfay8776 День назад
ተባረኪ የልጅ አዎቂ መጨረሻሽን ያሳምረው የኔ ውብ ልጅ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 4 дня назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ትንሿ እህቴ በአእምሮሽ በጣም በስለሻል የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በዚሁ ያስቀጥልሽ እምትፈልጊው ቦታ ሳይሆን መድኃኔዓለም እሚያስፈልግሽ ቦታ ህይወት ይስጥሽ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡኝ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 дня назад
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ምህረት ይላክልንን 🙏🙏🙏💖
@mulufetene6844
@mulufetene6844 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስአላችሁ ለናተየደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ እናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኛም ይድረሱልን እኔም ለአገረ በቅቸ ለመመስከር ያብቃሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ ወንድማችን አላየ ላባቶች ስጥልኝ ለምስክር እንድበቃ በፀሎት እንዲያስቡኝ❤❤❤❤
@kassa1894
@kassa1894 3 дня назад
በእዉነት ነዉ በእዉነት መጣም ድንቅ እግዚአብሔር ስራ
@danatefera7313
@danatefera7313 3 дня назад
❤አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን።
@Nahomnahi1221
@Nahomnahi1221 4 дня назад
ክብር ለሰማይተ ኢየሱስ የኢትዮጵያ ገበዝ...አላዬ አምላክ ያበርታችሁ ናፈቃችሁኝ ደጁም!!!
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@fannygebre8061
@fannygebre8061 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@KaykaPaula
@KaykaPaula 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን
@selammezmur6944
@selammezmur6944 3 дня назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@MekdiAbate-r6w
@MekdiAbate-r6w День назад
ከስደት እደተመለስኩ ምኞቴነው እዛ ቅዱስ ቦታ መሄድ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ🙏🙏🙏
@kassa1894
@kassa1894 3 дня назад
ጎበዚ የኔ ማርርር እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሽ ❤❤❤
@kassa1894
@kassa1894 3 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB День назад
እሄው በየ ቀኑ እየተመኘሁ የተሳካላቸውን ሳይ ደስ እያለኘ ፈጣሪንም እያመሰገንኩ ቀኔን እየጠበኩ እስኪ ሰጠኘ
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 дня назад
እውንት ይች ልጅ የ14 አመት ልጅ ናት?እመብርሀን አንደበትሽን ትምህርትሽን ትባርክልሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ወደፊት ከፍ ያለ ደረጃ ትደርሻለሽ አላዬ እግዚአብሔር ንሮህን ይይባርክልህ ትልቅ መንፈሳዊ ስራ ነው እየስራህ ያለህው በርታ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hmhstar8470
@hmhstar8470 4 дня назад
She’s soooo mature for her age 🥰 may God be with you in every step you take 🙏❤️🥰
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 4 дня назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ ስትመጣ አስበኝ🙏🙏🙏
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 дня назад
የልጅቱ ብስለት ; ስነስርአት ; ማስተዋል በ14 አመት ይገርማል እግዛብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤🙏
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
አሜን
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 4 дня назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo 4 дня назад
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ የተመሰገነ ይሁን ❤
@BebeYondimu
@BebeYondimu 4 дня назад
አሜን እግዚሔቤር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 День назад
❤🎉❤🎉እልልል እልልል ተመስገን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 дня назад
ጠካራ እናት በርቱ እግዚአብሔር ይቅደም አሜን አሜን አሜን
@blaneabye6441
@blaneabye6441 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 дня назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 дня назад
ስለሁሉምነገር እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 дня назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽በርታ ወንድሜ ቅዱስ ጏርጊስ ዘወትር ካጠገብህ አይለይህ::
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 4 дня назад
እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህ ❤❤❤❤እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ
@benybine9285
@benybine9285 4 дня назад
አላየ ዘርይውጣልኽ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እሱ ያዉቃል አይዞኝ
@edenfikir4867
@edenfikir4867 4 дня назад
እግዚአብሔር። ይመስገን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 День назад
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ
Amlake Qidusan Liul Egziabher Kibir Misgana Yidiresew,Amen!
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 4 дня назад
Egziabeher lejochishine yisadegeleshi ❤❤❤❤❤
@GenetJ-q2j
@GenetJ-q2j 3 дня назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል ጎበዝና ጠንካራ ልጅነሽ ያሰብሽበት ያድርስሽ በርቺ ጠንክሪ❤
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ egziabher umesgen
@galanigalani9011
@galanigalani9011 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲❤️❤️❤️👏👏👏👏🥰🥰🥰
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 3 дня назад
በጣም ይገርማል ትንሽ ምስሉን አየውና በኤርፍን ልብስ እየተኮስኩ ላዳምጥ ብየ እያዳመጥኩ ልጂቶአ በጣም ቅመም ናት እንዴት ደስ እንደምትል የኔናት ምተኩሰውን አቆርጨ ምስሉን እያየው ላዳምጥ ብየ ቁጭ አልኩኝ ፈጣሪ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ የምትገርም ልጂነሽ
@tsehaybahru
@tsehaybahru 4 дня назад
ዶርቃ ሚድያ እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ ለሁ የምትድርሱ ያድርጋችው በጣም ልቤ የተነካው
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 4 дня назад
እኔም መዳን እወዳለሁ ቅድሰ ጎርጊስ በፊት ከቡዙ ነገር እንዳወጣህኝ አሁንም በፈረስ ጭራ ወስደህ ፈውሰኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ልጆቼንም ነው
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mamathelon7092
@mamathelon7092 4 дня назад
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አሳብ አሳክተህሏኝ ለደጅህ አብቃኝ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 дня назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@benybine9285
@benybine9285 4 дня назад
ሥለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመሥገን።
@werkenishwerkenish1186
@werkenishwerkenish1186 4 дня назад
ግዚአብሄርይመስገን
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 3 дня назад
ሰማእቱ እኔንማ ልዴጅ የጠራኝ❤❤❤
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 4 дня назад
Esey tebareki kedest yenenat anchim lebereket ketesetesh ber lay yebereket sera serashebet lejun ediden mekeneyat honesh mechereshachun yasamerelachu lejocheshen dekebo yasadegelesh
@astekastek1000
@astekastek1000 4 дня назад
ገጠመኝ ስሙ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ዘ ሚካኤል አባዩሀንስ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የይቱብ ቻናል እዩ ይበልጥ መንፈሳዊ እንድትሆኑ እመቤቴ ትጎብኛቹ
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 4 дня назад
Ameen
@BekiMenge
@BekiMenge 4 дня назад
EllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllAmilake kidus giworgis ymesigen achin yerda enenim kidus giworgis ydagn Amen
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 4 дня назад
አላየ ኸርተው ውሰዱኚ እባካቺሁ
@HelenM-w8l
@HelenM-w8l 4 дня назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 des yemetelu beteseboch Egezabeher yetebekachu
@AdanechAyele-b2u
@AdanechAyele-b2u 4 дня назад
Yen abati❤❤😢
@Nahomnahi1221
@Nahomnahi1221 4 дня назад
W/ro Kidist kiberi...dink new Semaytu enanten yazegaje.......Aleye misgana yigebachiwal lenantem
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 4 дня назад
በእግዚአብሔር ቤት ማደግ ውጤቱን ከአንች አይቻለሁ በስመአብ የቃል አጠቃቀምሽ ንግግርሽ የአስራ አራት አመት አይመስልም ያንችን ጥንካሬ የእናትሽንም ጥንካሬ ለኛ ለሰነፎቹ ይደርብን
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh День назад
Egziabher ymesgen edel eu tewhdo mukan
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 4 дня назад
welkam❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 4 дня назад
እንደስሟ ቅድስት ናት ደግነት መልሶ ይከፍላል ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ
@GebreTsadik-d8z
@GebreTsadik-d8z 4 дня назад
ስለሰማዕቱ ለቀጣዩ ጉዞው እንደዚች ልጅ እንድሄድና እድፈወስ አግዙኝ ውድ ምዕመናን ?
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 4 дня назад
ለናንተ የደረሰ ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን ሰማእቱ
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 4 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZerthunAsefa
@ZerthunAsefa 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meskereMeskerem
@meskereMeskerem 3 дня назад
እህት ወድሞቼ ደምሩኝ በግዮርግስ ስም❤❤❤❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayayaya1455
@yayayaya1455 4 дня назад
Yesemaetu bermal kidus giorgis amlak hoy Bealm lay yaluten hezbocheh endidenubet yhen bermel kidus giorgisn fewash tsebel selsetehn besemaetu sem temesgenlen
@abdullahd630
@abdullahd630 2 дня назад
💕💕💕🙏🙏🙏💙👏👏
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 4 дня назад
Semaetu ledejh abkagni tebtbo Yeyazegnin alakegni ena😢😢
Далее