Тёмный

bermel georgis የዳኑ ሙስሊምና ፕሮተስታንቶች ይመሰክራሉ ደለጎ ኪዳነምህረት።  

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
fb - www.facebook.c...

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
መሄዱን ማን ጠልቶ ግማሾቻችን ወረቀት የለነም ግማሾችን አጅሬው ይገረግረና ጥሪው ከመንፈስ ቁዱስ ይሁንልን መኖር እንዴት እንዳስጠላኝ መኖር አስጠልቶኛል ይመሻል ይነጋል ሰላም የለኝም ገንዘቤ በረከት የለኝ አገሬ ከወጣሁ ድፍን 13 አመት ሆነኝ ምን ይዝ ልግባ ለደጁ ያብቃን ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 3 месяца назад
ሰመዓቱ ይፍታልሽ ቋጠሮሽን 🤲
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
እህቴ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ሰማዕቱ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሻል በተረፈ ከቻልሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እንድንጫዎት በውስጥ መስመር አዋሪኝ ።
@HabtamuKelemi
@HabtamuKelemi 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ፀልይ ለመምጣት ቁረጭ ይሳካል
@haimont9075
@haimont9075 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ሰማእቱ ይድረስልሽ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 месяца назад
Ewunetan new aymola yilali beza lay beka tolo aysakam eko ene erasu betam new yemimegn
@haimont9075
@haimont9075 3 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን
@Mango-y2u
@Mango-y2u 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wsasews4395
@wsasews4395 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህ ነንና
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 3 месяца назад
እልልልልልልልልል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ግጥም እግዚአብሔር ይጨምርልህ እውቀቱን በረከቱ ይድረሰን ለኛም ቅዱስ ጌወርጊስ ፈረሰኛው❤❤❤
@AbdiLegeso
@AbdiLegeso 3 месяца назад
ወድማቺን አጥትን የሚያለመልም ነፋስን የሚያድስ ግጥምነው ፈጣሪ እግዚያብሄሪ ይመስገን ክብሪ ለናትና ልጁ ይሁን ላተየደረሰ አምላክ በስደት ያለነውሁሉ እሱ በምረቱ ይጉብኘን ወለተ ብረሀ ብላቾ አስብኚ
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ 3 месяца назад
ብወነት ለወድማቺን ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን እፁብ ድቅ ግጥምና ምስክርነት ነው❤❤❤❤ ሰማአቱ እኛ ሰደተኞቺንም ለደጂ ያብቃን አሜን 🤲😥
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 2 месяца назад
Qale hiwet yesmealna hawna Fetari Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Elllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll
@yop2523
@yop2523 3 месяца назад
ሙስሊም ሆኖ ኢየሱስ አምላክ ያድናል ብሎ መሄድ አለበት።አለበለዚያ አላህ ያድናል ብሎ ቢሄድ አይድንም ።አላህ ሚባል ነገር እኛ ክርስቲያኖች አናውቀውም።ኢየሱስም አያውቀውም።ጥንቃቄ እናድርግ ስንሄድ።
@ሀይማኖትእምነትነው
@ሀይማኖትእምነትነው 3 месяца назад
ደሞ ጉድ ልታመጡብን ነዉ ፀበሉ ዉስጥ ንሰሀ ያልገባ ቄዳር ሳይጠመቅ ኣርቶዶክስ አይገባም እንኩዋን ስላም ፔንጤ አምኖ ንሰሀ ከገባ ብቻ ነዉ ሚችለዉ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 3 месяца назад
ንስሐና ቄደር ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ ነዉ ሌሎቹ ግን እንደዝሁ መጠመቅ ይችላሉ አይከለከሉም ምክንያቱም በእነርሱ ሐይማኖት ንሰሐ እና ቄደር ስለሌለ አይከለከሉም
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
የማያምኑ ሄደው ተጠምቀው ትክክለኛ አምላክ መሆኑን አዉቀው ክርስቲያን ይሆናሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በዙፋኑ ያዩታል ሲኦልንም ያዩታል ያዉቃሉ የኔ ጓደኛ የስላሴን አንድነት ጥያቄ ነበራት ጴንጤ ለመሆን አስባ ግን እዛ መልስ ተሰጣት
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 месяца назад
እንዲያው ፈጣሪ አምላክ ከኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ውጭ የሆኑት ሁሉ አምጥቶ ተጠምቀው የሰማዓቱን ገቢረ ታምራት አይተው ወደ እውነት በሚመለሱ ቁዳሳን ፃድቃን ሰማዓታት ላይ የሚቀልዱ ሁሉ እውነቱን በተረዱ ነው የምለው
@birukamare2626
@birukamare2626 2 месяца назад
ጆንየ ሰማእቱ ቅድስ ጊወሪጊስ ከአንደበትህ ለደቂቃ የማትለያት ኪዳነምህረት አብዝታ ፀጋውን ታብዛልህ በጣም ትልቅ መሰጠት ነው በጣም ነው ደስ የለኝ
@Atifra1532
@Atifra1532 3 месяца назад
ረቂቅና ድንቅ የፈጠረን እግዛብሄር ነው መመስገንም መወደስም ካለበት እግዚአብሄር ነው
@NigistLema
@NigistLema 3 месяца назад
ዘሜኔን ተሰቃይቻለሁ እኔ አቅም የለኝምና ባለሁበት ፈውሰኝ አለያም የሆነ ተዓምር አድርግና 😢😢ጥራኝ
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 3 месяца назад
እባካችሁ ይሄን ግጥም በመዝሙር ቀደም😢ይሩት ወንድሜ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያስማልኝ ተባረኩ
@AsterGebayo
@AsterGebayo 3 месяца назад
ወንድሜ እናመሰግናለንስለግጥሙ በምናቤ እዚያነበርኩ❤❤❤❤❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 3 месяца назад
ወንድሞች ጉዞ ካለ ንገሩኝ🙏
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ህዝብ ሲድን ደስ ይላል። የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ለሚቃወሙት ማስተዋልን ይስጥልን።
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 3 месяца назад
እናቴ ድንግል ማሪያም ደጅሽ ለመርገጥ አብቂኝ
@wsasews4395
@wsasews4395 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህ ነንና
@HareguEmam
@HareguEmam 3 месяца назад
Wendime lante yederesew semaetu legnam yidres
@HabtamuKelemi
@HabtamuKelemi 3 месяца назад
አሜን በፆለታችሁ አስቡኝ ገብረ ዮሃንስ ነኝ ከሶማሌ
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
እመብርሃን ቋጠሮህን ትፍታልህ ሰማዕቱም ይድረስልህ ወንድሜ ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 месяца назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ ሆይ እንደፍቃድህ ይሁን
@astertesfay8003
@astertesfay8003 3 месяца назад
Qalhiwet yasemalen ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Almaz-z7t
@Almaz-z7t 3 месяца назад
Salamachu bezet yebalelachu wandemoch Lanta yadarasw lagam yedarse AMEN AMEN AMEN Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤egzabhire. Ymsgne ewnte enme mgota nwe
@tazebechmekonen1059
@tazebechmekonen1059 3 месяца назад
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ትችላለህ በቃ ሰው ኣርገኝ ሌላ ምንም ኣልልምና ሰው ኣርገኝ
@janetmascake6727
@janetmascake6727 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሰማእቱ በረከቱ ይደርብን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ሙሱሊሞች አሉ ፔንጤዎችም ብዙ የዳኑ አሉ ትላላችሁ ፍቃደኛ ከሆኑ ይምጡና ይመስክሩ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 месяца назад
@@janetmascake6727 መጀመርያ ተመልከት በቅርብ እለቅልህ አለው አንተ የማታምን ሰው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 месяца назад
እንግዲህ ግሪኮች ጠበብን ይሻሉ ያይሁድ ሰዎችም ምልክትን ይሻሉ የሚለው በናተዘንድ አለ ካላያችሁ አታምኑምና
@janetmascake6727
@janetmascake6727 3 месяца назад
@@endaleabayenew አለማመን አይደም እንድንማማርበት ነው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 месяца назад
@@janetmascake6727 እንደዚህ ከሆነ ሰሞኑን አለየምንለቃት ልጅ በወረፋ
@BebeYondimu
@BebeYondimu 3 месяца назад
Amen kelhiwotn yesamaln 👏👏👏
@elk5824
@elk5824 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ظلالصميلي
@ظلالصميلي 3 месяца назад
❤ኣሜን ኣሜን❤ ኣሜን ❤👏👏👏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏
@FggfGjgf
@FggfGjgf 2 месяца назад
አልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤አሜንመአሜንአሜንንንንን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Belaynesh-x5e
@Belaynesh-x5e 3 месяца назад
Lanite yederesesh lanemi tederes
@Ayinad
@Ayinad 3 месяца назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን
@elsefeleke6027
@elsefeleke6027 3 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ ለቤትህ አብቃኝ ጤናየን የማገኝበትን መንገድ አዘጋጅተህ ለቤትህ አብቃኝ ምህረትህን የማገኝ አድርገኝ
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 2 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢አሜን፫
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 2 месяца назад
Teamr gtimi !❤❤❤
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናታችን ኪዳ ምህረት ለደጃቸዉ ያብቁን❤❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 3 месяца назад
እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስ ገዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬምእረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@semretdemoze6668
@semretdemoze6668 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 3 месяца назад
❤❤❤❤
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 3 месяца назад
Marne weet msgana edmena tena ystlgni
@yeshigetachew2669
@yeshigetachew2669 3 месяца назад
Amen amen amen
@WaddiRayya
@WaddiRayya 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤𝚊𝚖𝚎𝚗
@BebeYondimu
@BebeYondimu 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 3 месяца назад
amen yihun yidrglin besteltachu asbug ወለተ ሰማእት
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እኛንም በምህረቱ ጎብኚቶን እድናመሰግን ያረገን አሜን
@S.Bazezew
@S.Bazezew 3 месяца назад
💚💛❤Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏💚💛❤
@Copri23
@Copri23 3 месяца назад
የቅዱስ ግዮርግስ አምላክ ይባርክህ።ለእኔም ይለመነኝ
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 3 месяца назад
አባቴ ሰማዓቱ ማረኝና ለደጅህ ከነመላ ቤተሰቦቼ አብቃኝ
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 3 месяца назад
Amen Amen Amen Eyanme Labathe Abkane 🙏💕💕💕💕
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 3 месяца назад
🙏🙏🙏አሜን ሰማያቱ አስበኝ አሜን
@asefashgebremariam9712
@asefashgebremariam9712 3 месяца назад
Egzabiher ybarkh Tamrenaw Semaet Giorgish Enyan maren kebeteseboch Amen EllllllllllEllllllll) Ellllllll
@TitisStyle
@TitisStyle 3 месяца назад
Madanyalme yebarkhe wandemachein 🙏🏽🙏🏽
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@NibrasDelivery-e2b
@NibrasDelivery-e2b 2 месяца назад
አሁን ጉዞ አሌ እንዴ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 2 месяца назад
የለም
@almazalmaz6270
@almazalmaz6270 3 месяца назад
Amen waaqayyoo sagalee bara jireenyi siif ha dhageeysu ebifamaa
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ ወንድሞቼ።
@Znu-j8d
@Znu-j8d 3 месяца назад
❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 3 месяца назад
ኣኣቤት መታደል ታድለህ ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 3 месяца назад
𝐀𝐦𝐞𝐧 𝐀𝐦𝐞𝐧 𝐀𝐦𝐞𝐧 🥰🤲🤲🤲🤲 𝐄𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥𝐞𝐥
@almazalmaz6270
@almazalmaz6270 3 месяца назад
Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🤲
@Embete-
@Embete- 3 месяца назад
ወንድሜ ዮሀንስ ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
አሜን ኪዳነ ምህረት እናታችን ሰማዕቱ ወዳጃችን ይድረሱላችሁ ።
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@Copri23
@Copri23 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 3 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر 3 месяца назад
Amen amen amen❤❤❤🙏
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 3 месяца назад
Amen amenamen ❤❤❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 месяца назад
እሺ መቼ ነው የሚጀመረው እባካችሁ ንገሩን ከውጭ ሀገር ስለሆነ የምንመጣው እንደተጀመረ ለመምጣት ለመዘጋጀት እንዲመች ባካችሁ ንገሩኝ ምናልባት ጥቅምት መጀመሪያ? ንገሩኝ በፈጣሪ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 месяца назад
መመዝገብ ይቻላል ቀድሞ እናሳውቃለን
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 3 месяца назад
እኔም ልሄድ ትኬት ቆርጫለው August 1 ነው ምነሳው ቅዱስጊዬርጊስን አምኜ እስከዛ እንደሚጀመር አሜኜ ቆርጫለው አምነዋለው ደጁ እንደሚያደርሰኝ
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
ወገኖቸ ጉዞ በማንኛውም ጊዜ አለ እኔ ተፈውሸ የመጣሁት በተናጠል ነው ። እናም በቴሌግራም ሀሳብ በመለዋወጥ የወቅቱንም ሁኔታ ወይንም ምቹውን ጊዜ በግል መነጋገር ይቻላል በተረፈ በጸሎት መጠየቅም መልካም ነው ።
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
አይዟችሁ ኪዳነምህረት አማላጃችን ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ረዳታችን ያግዟችኋል ። ቀድማችሁ ግን ፈቃደ እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ከምንም በላይ ጠቃሚ ነውና በጸሎት በርቱ ። በአገር ውስጥ በውጭ በየትም ያላችሁ በአጋንት እስራት የተጨነቃችሁ ሰላም እና ፍቅር በረከት ያጣችሁ ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃችሁ ። መዳንን ለሚሹ ግራ ለገባቸው በደልን ሳትቆጥር ከነ ኃጢያታቸው ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃቸው!!!
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 месяца назад
በተረፈ ወንድማችን ደ/ን ሐይለማርያም በጎ አመለካከት ያለው ቀና ሰው ስለሆነ ስቡሀ ሚድያ እያላችሁ አናግሩት የጊዜውን ሁኔታ ከአገሬው ሰው ጋር እየተነጋገረ ይነግራችኋል ።
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 21 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 36 млн
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 432 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 268 тыс.
የማክሰኞ አርጋኖን - Arganon Tuesday
39:43
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 21 млн