Тёмный
No video :(

Best new Ethiopian Azmari Masinko አዝማሪ ማሲንቆ tizita music 2020 በትዝታ ጭልጥ አርጎ የሚወስድ 

Roha ሮሃ Tube
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 301 тыс.
50% 1

#አዝማሪ #ማሲንቆ #ethiopian_masinko
Roha Tube delivers up-to-the-minute information on the latest Ethiopian News, Movies, Musics and all entertainment headlines. Subscribe to our channel and be the first to know when we break the first news.
This youtube content is subject to change at anytime without notice and may not necessarily be up-to-date or accurate at the time you view it.
Arts Tv World , Zehabesha, Ethiomedia, Dire Tube, Abby Media, BBN Radio , ESAT, Hiber Radio, Zemen TV, Admas Radio, Arada Movies , ECADF, sodere tv, Official Teddy Afro

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ሁሌም አቅረብልን ዋውውው ድምፀህ ተባረክ😍😍😍😍🥰 ማሲንቆ ሰወድ ;; ግዜ መሀንዲሰ ነው ያፈረሳል ያነሳል አንዱ ሲሸበረቅ አንዱ አፈረ ይለበሳል '❤
@user-di9rd5uw5d
@user-di9rd5uw5d 4 года назад
ወይ ፈጣሪ ምናለ ይህን ስደት ፈጣሪ ቢያጠፋልን ባገራችን ተደስተን ብኖር ራዩማየ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ💓😢
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 года назад
እርካብ ተበጥሶ ፈረስ ቢጥለው ወርቆ አይነሳሞይ ቀን የጣለው ሰው👍👍👍👍👍❤
@mkmmkm8206
@mkmmkm8206 4 года назад
ሁሉም፣በጣም፣ነው፣የሚምረው፣እያለቀስኩነው፣ያዳመጥኩት፣አድናቂህነኝ
@habtamutasew3880
@habtamutasew3880 4 года назад
አዝማሪ ውስጤ ነው
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 4 года назад
ሆዴን ባሠው ነፍቆቱ ፀናብኝ ወይ ጉዴ ወልዶ መለየት ያላየ እንዳያየው ከሥራየ በላይ የልጆቸ ትዝታ ሊገለኝ ነው አምላኪሆይ ትግሥቱን ሥጠኝ
@fatumamuhammad9244
@fatumamuhammad9244 4 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም ወልጃለሁ ያቢ እናት ነኝ ሁላችንም እንደዚያው ነን
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 4 года назад
ይበጂሺ የኔ እህት አወ ሥደት ወልዶ መሠደድ ከባድ ነው ልጆቻችን በያሉበት እኛንም በያለናበት ሠላማችን ይብዛ
@fatumamuhammad9244
@fatumamuhammad9244 4 года назад
0591612734
@fatumamuhammad9244
@fatumamuhammad9244 4 года назад
ደውይልኝ እናውራ እኔም ሆደ ብሶተኛ ነኝ
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 4 года назад
ይሺ የኔ እህት እደውልልአለሁ ካርድ በሞለሁ ቀን አይዞሺ እህት ፌሥቡክ ሥሜ ጎልድ በሪሁን ይላል ሴብ አድርጌና እናውራ ይሺ እህቴ ይሺ
@user-on4fm8sq8n
@user-on4fm8sq8n 4 года назад
ኢትዮጵያን የሚገልፅ ባህል ቢኖር ይህ ነው ዋው
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 года назад
ዋው🇪🇹ኩራት ነውነ ሁልጊዜም ኩሩ Love u
@halimaseid9716
@halimaseid9716 2 года назад
😓😓😓😓😓አይይይይይሥደትየሥራህን
@ibrahimhussien1503
@ibrahimhussien1503 4 года назад
በጣም ይመስጣል
@ahmedendres7070
@ahmedendres7070 4 года назад
ወይኔ ትዝታ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@Hule758
@Hule758 4 года назад
ሰላም አዲስ አመት
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 3 года назад
ኧረ ናፍቆት አለብኝ ትዝታ
@danaagar6988
@danaagar6988 4 года назад
ደስ ሲል አንጀቴን በለህው ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@user-gc3tt8zw4s
@user-gc3tt8zw4s 4 года назад
አዝማሪ እወዳለሁ አቦ
@n3emanajwa976
@n3emanajwa976 4 года назад
ዉይይይይይይይይይይ አቦ ይመችህ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ትዝታይ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
😍 እረ ግዜው ሞቶል እረ ቀንኑ ሞቶል ምናላት እንጂ የማናት ልጅ ቀረቶል ትክክክክል ልልል ባሁኑ ዘበነ ገንዘብ ነው ፍቅር እረሱት
@amarawresk5039
@amarawresk5039 4 года назад
ትዝ አለኝ አገሬ ወልቃይት ጠገዴ ሄድኩኝ በትዝታ ገባሁኝ ባንዴ።
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
በጣም ይመሰጣል ሆሆሆሆሆ በርቱ ሰብስክራይ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ መልካም ሰንበት ይሆነለችሁ
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 4 года назад
*ማሲንቆ ና ዋሽንት እውስጤ ነው ሰውዬው ደሞ ድምፅ እና ግጥሙ እፍፍፍፍ ልብ ይነካል*
@HuaWei-pi7tz
@HuaWei-pi7tz 4 года назад
በትክክክል
@mkmmkm8206
@mkmmkm8206 4 года назад
ውይ፣በጣም፣ያምራል፣ስላ፣ሞት፣ስለ፣እናት፣የገጠመው፣ያስለቅሳል፣
@user-ki5bo4jh1g
@user-ki5bo4jh1g 4 года назад
አይይይይይይ
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 года назад
እዳበልስኪ ያገር ልጅ ማሲንቆ እወዳለሁ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 года назад
ዋዉ እንዴት ደሰ ይላል ሀገር ቤት
@yefekersew8185
@yefekersew8185 4 года назад
ሁሌም ማሲንቆ በሰማይ ደስስስ ይለኝል
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq Год назад
ወይኔ ስወደው
@MeronSeteye-se6fv
@MeronSeteye-se6fv 5 месяцев назад
Masinko music Ashagiro mayet
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 4 года назад
እንዲህ ያለ ዘመን የተጨማለቀ ልጁን አዋቂውን ባሳብ አደቀቀ ትክክል
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 4 года назад
አይጌዜዜዜዜ
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq Год назад
ስሙ ማነው እሄ አዝማሪ የምታቁ ንገሩኝ ስወዴው
@bekeleeshetu2806
@bekeleeshetu2806 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ
@adanegedamu8659
@adanegedamu8659 4 года назад
ጥሩ ባህላዊ ተጫዋች ምስጋናዬ ይድረስህ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ኮረናው ጠፍቶ መንገዶች ሲከፈቱ ሀገሬ ገብቸ የምወደውን የሚወደኝን ልጅ ላገባ ነው #ኮረናን ያጥፋልን አቦ
@saraalie476
@saraalie476 4 года назад
አሜን
@user-jl1ov1cp2u
@user-jl1ov1cp2u 4 года назад
አሜን ያሣካልሸ ውደ
@firdosseid2230
@firdosseid2230 4 года назад
አሚንንን ያረብ ማሚ እኔም እስከምገባ አጣድፎኛል
@seadaseada6426
@seadaseada6426 4 года назад
እኔምአሏህያጥፍልንእናከምንወደውጋርያገናኜን አቦ አሏህፈርጃያንጣ ስንትአመትሙሉ በናፍቆት ተቃጥለንእንዳንቀር ዱአእናድርግ
@user-lt7xi6qz7j
@user-lt7xi6qz7j 4 года назад
ያሳካልሽውደየሚወዱትንሰውአብሮመኖርመታደልነው
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 4 года назад
ሰርስሮ የሚገባ ጣህም ያለው ዘፈን ነው፡አቦ ኢትዮጵያን አምላኬ ጠብቃት ።
@said4648
@said4648 4 года назад
አይይይይይ ሰላምህ ይብዛ እረዥም እድሜ ወንድም አለም
@hiwettewelde6637
@hiwettewelde6637 4 года назад
ውይ አዝማሪ ስወድ አገሬትዝአለኝ
@abcDef-lb5eq
@abcDef-lb5eq Год назад
መገን ወርባቦ በስት ላይ ሁኔ ሳዳምጠው አለቅሳለሁ 😭😭😭😭
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 года назад
ምናለዉ ነዉጅ የማነዉ ልጅ ቀርቶል እረ ዉይይይይይይ አወይ የኛ ግዜ
@Elias12123
@Elias12123 4 года назад
አምስት ወንድማማች አምስቱም ሲያገኝ ነው አንዱ ያጣ እንደሆን ጎሾ ጫርልኝ ነው እስኪ እንዳ በልልኝ አቦ
@user-nc7ej4my7m
@user-nc7ej4my7m 4 года назад
ትዝ አለኝ ሀገሬ ሰላም ሁኝልኝ ኢትዬጲያ የተወለድኩብሽ ልጂነቴን ያሳላፍኩብሽ ከስደት ስመጣ እንትቀበይኝ ሰላም ሁኝልኝ እናቴ
@zynabzynab5060
@zynabzynab5060 4 года назад
አቦይመቻህ
@ethioarbicfood8891
@ethioarbicfood8891 4 года назад
ናፈቀኝ ያገሬ ትዝታ ዋሽት ! በጣም ደስ የሚል ነዉ
@Ar-hk2we
@Ar-hk2we 4 года назад
አይይይይ ሠደት እከመቸ ነው
@zahrayousef4882
@zahrayousef4882 4 года назад
ማሻአላ ጥሩ ድምጽ እና ሆድ የሚያባባ ግጥም ዜማ ነው በርታ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 года назад
Muzka Masalah aybalm
@guenettekebede9112
@guenettekebede9112 4 года назад
💚🥰❤ agre lezlaleme nuri lebe yenekale🐦
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 года назад
Giza mandes new yafrsal yansal
@abdubesttoploud8136
@abdubesttoploud8136 4 года назад
ስደት ኣይንህን ይጥፋ ቁመን ኣስቀረህን ምንይዠ ልግባ በማለት ሰው ኣገር ቀረን
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 4 года назад
አዝማሪ ነብሴ ነው።አርማጭሆ፣ሳንጃ ዳንሻ ፣ሁመራ፣ ትዝታዎቼ ናችሁ።
@FatmaFatma-ll5ts
@FatmaFatma-ll5ts 4 года назад
ከእናትላይትክክል
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 года назад
ማሲንቆ አሎድም ግን በርታ
@smeravwjsnsbjn5305
@smeravwjsnsbjn5305 4 года назад
አይይይይ ምን ልሁን አይ ስደት
@jebelefellana117
@jebelefellana117 4 года назад
I am proud with Amahara people
@NetsanetTadesse
@NetsanetTadesse 4 года назад
Bahlachinko yakoranal fes sil hegere hafekegn roha thanks hageren be netsa silasgobegnehegn🙏
@pattayathailandlife4942
@pattayathailandlife4942 4 года назад
I like it video nice well done
@EthiopiaEmama
@EthiopiaEmama 4 года назад
የአገሬ ጎጆቤች
@HayatHayat-js9ok
@HayatHayat-js9ok 4 года назад
እረ ናፊቆት አለብኝ
@enoor8371
@enoor8371 4 года назад
👍
@jantekeltubegondar-8331
@jantekeltubegondar-8331 2 года назад
አሪፍ አዝማሪ ነው
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 года назад
😭😭😭😭 Ayyyyyyyy
@abebekebede3969
@abebekebede3969 4 года назад
በጣም ወደድኩት
@amanuelmoges9076
@amanuelmoges9076 4 года назад
መስንቆና ክራር ለይተን ማወቅ ጥሩ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ነው
@fatumaali8829
@fatumaali8829 4 года назад
ዋውውውግጥሙ
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 4 года назад
GOOD SONGS CULTURAL MUSIC
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@user-qr1dh2xu9z
@user-qr1dh2xu9z 4 года назад
ያች ቀን
@user-gc3tt8zw4s
@user-gc3tt8zw4s 4 года назад
ወድቆ አይነሳም ወይ ቀንየጣለውሰው
@user-hb5tv4yg3d
@user-hb5tv4yg3d 4 года назад
እዉነት
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 года назад
Betame newe deserve yemelewe yaqere bete masenekwo bereta yMerale ayezwone
@WowWow-ov4ih
@WowWow-ov4ih 4 года назад
ረወይኔ//አገሬ
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 4 года назад
BRAVO MASINKO 👏👏👏👏👏🤩🤩🤩🤩🤩💫💫💫💫💫🙏🙏🙏👍🏼
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 года назад
ጥሎብኝ ማሲንቆ እወዳለው
@meseretchekole6436
@meseretchekole6436 2 года назад
Konjo gitim
@rahelloveTube
@rahelloveTube 4 года назад
Maseko ena washet nafekoten yababesebegnal bezu tezata alebegn 😍
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 года назад
ትክክል አይይይይ
@HayatHayat-js9ok
@HayatHayat-js9ok 4 года назад
እረ ትዝታ ቀስቀስ ውዴ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
ወይኔ ትዝታ እንድው ምን ብሆን ይሻልኛል
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
👌👌👌👌👌👌👌
@mefone1082
@mefone1082 4 года назад
አወወወወወ
@jamaljamal5719
@jamaljamal5719 4 года назад
ውይይ አይይይ ኧረ እንዴት ልሁን
@zhtube6478
@zhtube6478 4 года назад
ኧረ ኮረና በሀሳብ ሊገለን ነዉ ስለቤተሰቦቻችን
@user-su4rg7mq3z
@user-su4rg7mq3z 4 года назад
ትክክል ባሳብ አደቀቀ
@jameelasaiyd3469
@jameelasaiyd3469 4 года назад
ወይኔ እንድሪሶ
@MohammedAli-pi7nk
@MohammedAli-pi7nk 4 года назад
ውይ ሰድት የሰራህነ ይሰጠህ ትዝታ
@ggfg1834
@ggfg1834 4 года назад
አረ ሁውውውው አቦ መጣብኝ ተቀሰቀሰብኝ መጣብኝ አመሌ
@user-du4mt6ez1z
@user-du4mt6ez1z 4 года назад
😭😭😭
@nardosyoutube1428
@nardosyoutube1428 4 года назад
ሮሃ ገራሜ ስም ነው
@ONELOVEETHIO
@ONELOVEETHIO 4 года назад
አይከፈልበትም አንዴ ገባ ይበሉና የ RU-vid ቻናላችን በመጫን አንዴ SUBSCRIBE ያድርጉልን እናመሰግናለን
@fayizasisaygrandprime9344
@fayizasisaygrandprime9344 4 года назад
Ayyyy anjjetin bellahw batesboch naffkuyy ehhhh
@yaseenfalaj8987
@yaseenfalaj8987 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ማሴንቆ ነው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 года назад
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@zynabzynab5060
@zynabzynab5060 4 года назад
ትክክክ አብይመቻህ ወንድም ትክክክክክክክነው
@amanuelmoges9076
@amanuelmoges9076 4 года назад
ኮሮና እና ኢስያስ ኣንድ ላይ ብን ብሎ ቢጠፉ ሁሉ ስላም ይሆናል ::
@seidkutaber9944
@seidkutaber9944 4 года назад
ጄዝባ
@Ma-ee9td
@Ma-ee9td 4 года назад
ስብስክራይብ አርጉኝ
Далее
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 227 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 20 млн
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 15 млн
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
Просмотров 3,7 млн
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 227 тыс.