Тёмный

Betoch - "ባለ ሥልጣን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 902 тыс.
Просмотров 731 тыс.
50% 1

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 252 "ባለ ሥልጣን" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252

Опубликовано:

 

12 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ የሰላም አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ያርግልን የእናቶች ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 😍😍😍
@hanamareyam6585
@hanamareyam6585 5 лет назад
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን አሜን አሜን
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
አሜን 🙏ውዴ አንችም ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት 😍🙏
@rahmetmhmd406
@rahmetmhmd406 5 лет назад
አሚን እህት
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 лет назад
አሚን... ማር 💞💞
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
Amen Amen mamaye yen konjo yimachish
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
አባቴ የኔ ልዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነክ ትናፍቀኛለህ አባቱን እንደኔ በናፍቆት እርርርር ያለ#ላይክ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
እኔኔኔኔኔኔኔኔ እይይይ ቃላት የለኝም የናፍቆቴ ብዛት
@emumesud1160
@emumesud1160 5 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tigistmekuriya5881
@tigistmekuriya5881 5 лет назад
ቤቶችዬ ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ 💖🖤🖤💖💖እስኪ እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ
@ZedZTube
@ZedZTube 5 лет назад
*አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሀበት አላህ ይጠብቃችሁ **#አገራችንን** አላህ ሰላሟን ይመልስልን **#አላህ** ከክፉ ነገር ሁሉ ነጃ ይበለን አሚን በሉ*
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
አሜን 🙏
@asas2835
@asas2835 5 лет назад
አሚን ያረብ
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 лет назад
አሚን
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
አሜንንን
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 лет назад
አሚን....ያረብ!!!
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 лет назад
የእናቴ የሰማዕቱ። ወዳጅ። የሆን። እንኳ። አደረሳችሁ አደረሳን ሀገራችን Ethiopian ልዑል። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አሜን ዛሬ ጨንቆኝል በፀሎታችሁ አስበኝ። ወገኖች
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 лет назад
አይዞሽ ማማዬ እመብርሃን ጭንከትሽን ታርቅልሽ ሀገራችንም ሠላም ያድርግልን
@user-iz7dq7wc6m
@user-iz7dq7wc6m 5 лет назад
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ sfyewhu
@asegedhailu312
@asegedhailu312 5 лет назад
አይዞሺ እማምላክ ታስብሺ እህቴ
@idrisfatouma6904
@idrisfatouma6904 5 лет назад
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ መዘጋጀቱን
@sjjbmm9577
@sjjbmm9577 5 лет назад
:
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 лет назад
የኔገዋ ቅድስት አርሴማ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ቤቶችዬ ውስጤ ናችው
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
Mekdes M አሜን አሜን አሜን
@yroemsfrow629
@yroemsfrow629 5 лет назад
አሜን፫
@user-zn3pk8ty2p
@user-zn3pk8ty2p 5 лет назад
አሜን
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 5 лет назад
Amen Amen Amen
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 лет назад
ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና ዶፍ ዝናብ አውርደህ ይሄን ሰደድ እሳት አጥፋልን 🙏🙏🙏በሀገራችን ላይም ሰላሙትን አውርድልን 🙏
@aduhabeshawit4238
@aduhabeshawit4238 5 лет назад
ዝናብ ዘንቦ እኮ እሳቱ ጠፋ እህቴ
@fkergetu9616
@fkergetu9616 5 лет назад
ትላንት ዝናብ ነበር የተባለው ውሸት ነው እዴ?
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 лет назад
@@fkergetu9616 አዎ ዉሻት ነው
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 лет назад
እንደ እግዚብሔር ፍቃድ ከነገ ጀምሮ የእስቲ ማጥፋ ስራ ይጀመራል ተብሎዋል
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 лет назад
እህቶቸ ዝናብ ዘንቦ አጠፈው የሚባለው ውሸት ነው እባካቹ ከማዊራታቹ በፊት አማራ ማስ ሚዲያ ላይ እየገባቹ እውነተኛ መረጃ ያዙ እባካቹ ይሄው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ከስው ሀይል ከቁጥጥር ውጭ ሁኗል አሳት አደገው ተባብሶ ቀጥሏል ብሎ እርዳታ ጠይቋል እባካቹ አስታውሉ ዝም ብላቹ አታውሩ ትኩረት እንዳያገኝም አታድርጉ በፈጠራቹ ይልቁኑስ አሁን ከውጭ እርዳታ የእሳት አደጋ መከላከያ ሂሊኮፍተር ኢትዮጵያ ገብቷል እያሉ ነው
@tube504
@tube504 5 лет назад
*የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ለአላህ ብየ ወዳችዋለዉ*
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 лет назад
እኛም እንወድሻል እሙየ
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 5 лет назад
😍💖
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 5 лет назад
አላህ ይውደድሽ እህት Love you too
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 лет назад
እኛም. ውድድድድድድድድድ እናደርግሻለን. ፍቅር. በአንችም. ላይ. የረበና ሰላም ይውረድልሽ.
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 5 лет назад
yejelilu eznet aeyiletachihu oll Muslim
@EthioGamezone
@EthioGamezone 5 лет назад
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣቹ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ ይብዛ መልካም ጊዜ ከቤቶች ጋር
@user-yd5hv3ez2f
@user-yd5hv3ez2f 5 лет назад
አሚን ላተም
@user-yd5hv3ez2f
@user-yd5hv3ez2f 5 лет назад
አሚን ያንተም
@user-td2fe5nk6d
@user-td2fe5nk6d 5 лет назад
አላህ.ያሽርሽ
@SamiraSamira-th5fe
@SamiraSamira-th5fe 5 лет назад
ማሻ አላህ
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 лет назад
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁልን ውድ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
@aynitube5448
@aynitube5448 5 лет назад
እንኳን አደረሰን የእናታችን አርሴማ ፀሎትና ልመና ከኛ አይለየን
@ajag9380
@ajag9380 5 лет назад
Amen amen
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 5 лет назад
Amennnnn weda
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 5 лет назад
ዋዉ ዛሬቀደምአቺሁአለሁ 26 ነኚ ላይክ ሥጡኚ ሁላቺሁንምአላህይጠብቃችሁ ዉድያገር ልጅች ሙሥልም ክራሥታኑ
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 лет назад
ዊል ካምቤቶችዬ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እመብርሀን ባላችሁበት ጠብቃችሁ ሀገራችነን እና ህዝቦቿን እግዚአብሄር ይባርክ🙏🙏
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 5 лет назад
Amennnnn Amennnnn Amennnnnn weda😘😘
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 5 лет назад
አሜን አሜን
@user-hj9oe9cj2t
@user-hj9oe9cj2t 5 лет назад
ዛሬ እናቴንስላገኘኊትደስብሎኛል ላይክግጩኝ በናታችሁ
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 лет назад
👍👍👍
@melkamhlinakemelkamshitoyb3285
Yena kanjo
@AsdAsd-mm9ee
@AsdAsd-mm9ee 5 лет назад
እንኳን ደሳለሽ እህት
@user-hj9oe9cj2t
@user-hj9oe9cj2t 5 лет назад
@@AsdAsd-mm9ee ♥♥
@syedmuhammad9172
@syedmuhammad9172 5 лет назад
abcd abcd እኳን ደስ አለሽ
@user-le7sq6gm4b
@user-le7sq6gm4b 5 лет назад
እኮን ለታላቁ ወር ሸህ ረሙዳን አደረሳችሁ ዉዶች ፁመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን አሚን በሉ በዛም ላይክ
@ayishalove9578
@ayishalove9578 5 лет назад
እንኲን አብሮ አደረስን ማር
@binthussen7016
@binthussen7016 5 лет назад
Amen Lehulachenem eheta
@ndu2290
@ndu2290 5 лет назад
አሚን ያረብ
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 5 лет назад
amiiiin
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 лет назад
አሚን አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን. ማማዬ
@sarawebleethiopia3810
@sarawebleethiopia3810 5 лет назад
ለሀገራችን ፍቅርና አዲነት ይብዛ እውነት አሜን በሉ ፍቅር ከለለም ምንም የለም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ይባርክ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 лет назад
ማነው እንዴኔ ስዴት ላይ ሆኖ እናቱ አባቱ ቤተሠብ ማግባትና መውለድ ሀገር መግባት የናፈቀው እናቱን የሚወድ👍😘😘😘😘እማዬ እወድሻለሁ ቤቶች እንኳን ዴና መጣችሁ
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 лет назад
እግዚአብሄር ይርዳን እኔ አለሁ በናፍቆት ያልተወለዱት ልጆቸም እየናፈቁኝ ነው አሁንስ እፍፍ
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 лет назад
እኔ አለሁልሽ. እህት. ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነው. አላህ. ይርዳን
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
እኔ በናፍቆት ግብግብ ብያለው ብቻ ባሉበት ሰላም ይሁኑልን እንጅ
@user-qd7er5po2o
@user-qd7er5po2o 5 лет назад
እኔ😭😭😭😭
@zahrahmohammed5188
@zahrahmohammed5188 5 лет назад
እናቴ ማሚ ሒወቴ ነሽ ለኔ እማዬ hiytr
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 5 лет назад
ዋዉዉዉዉ ዛሬ አረትን ነኝ እንኳን በሰላም መጠችሁ ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድድድ ማምዬ ሰውድሸ ♥
@user-kp8pt2ol8r
@user-kp8pt2ol8r 5 лет назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለችበት አለሀ ይጠብቀቹሁ ሀገረችንን አለሀ ሰለም የርግልን
@nasimaa4990
@nasimaa4990 5 лет назад
Amiiiiiiiiin yaa rabbi
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 лет назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ኧረ እካ ጠፋ ኦኦኦ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ቤቶቾ እንኳን በደና መጣችሁ #ማክብዬን(አሜንዬን) እንዳ እኔ የምወደው ማነው
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 лет назад
እኔ አለሁልሽ ማሬ እሷን ሳይ ልጄ ትዝ ትለኛለች
@rarecell8906
@rarecell8906 5 лет назад
👍👍👍😎
@emebettufa9264
@emebettufa9264 5 лет назад
Hahaha kkkkkkkkk Ato Besha debilu debilbiluu uuuuuuuuu
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
ማሻአላህ፣ዛሬ፣አንደኛ፣ነኝ፣ደሞም፣ጥርሴን፣አሞኛል፣እስቲ፣በላይክ፣አላህ፣ያሽርሽ፣በሉኝ፣እህቶቼ፣የአርብ፣ስራም፣ከአቅሜ፣በላይ፣ሆኖብኛል
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 лет назад
አላህ ያሽርሺ እህቴ
@elsagetachew953
@elsagetachew953 5 лет назад
Egziyabher yimarshi ayinzoshi
@jhhj2522
@jhhj2522 5 лет назад
እግዝያብሔር ይማርሽ አይዛሽ
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 лет назад
አላህ ያሽረሽ ማሬ አብሽሪ
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
@@Tube-pn3mi አሜን፣አላሁም፣አሜን፣እህቴ
@user-jv5ro5vl4i
@user-jv5ro5vl4i 5 лет назад
1ኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ እሰኪ ዉድየኢስላም ልጆች ሮመዳን ሙባረክ አለይና ወአለይኩም
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 5 лет назад
ተቀበል አልላህ አለይና ወአለይኩም እንኳን. በሰላም በአፊያ አደርሰን በኽይር ስራ ፁመን የምን ጨርሰው ያድርግልን ያርብ
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
አሌይናው፣አሌይክ
@user-le7sq6gm4b
@user-le7sq6gm4b 5 лет назад
ኮሜት ማበብ ዉስጤነዉ
@tagoyilma9671
@tagoyilma9671 5 лет назад
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ጠብቅልን አንተ ይቅር በለን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*የተዋህዶ ልጅ ዎች እንኳን አድርሳችሁ ፯ሳምንት አብይ ፆም ኒቆዲሞስ ለትንሳኤው ያድርስን አሜን ዊል !*
@user-df2ow1ss6l
@user-df2ow1ss6l 5 лет назад
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@merondubai7959
@merondubai7959 5 лет назад
amenn
@ajag9380
@ajag9380 5 лет назад
Enkon abro aderesen
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@senitsega1517
@senitsega1517 5 лет назад
አሜን
@user-nw8mp7hv9h
@user-nw8mp7hv9h 5 лет назад
ቤቶችዬ እናተ ትክክለኛዋን ሃገሬን በተስፍአ እያየሁ የምፅናናባችሁ የዘመኔ ምርጦች ናችሁ። ከቁጥር አያጉላችሁ!
@user-dk6bd6vl8q
@user-dk6bd6vl8q 5 лет назад
እንደኔ ስደት የሰለቸው 😓👍👈
@munna5498
@munna5498 5 лет назад
እኔ ቋቅ ብሎኛል
@sarasaraesuuyawikal14
@sarasaraesuuyawikal14 5 лет назад
Ayizosh ehte hulachinm nw yeslechen
@user-hl6hc1ck5t
@user-hl6hc1ck5t 5 лет назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሱ ጉዳይ አይነሳ
@pkhdk1791
@pkhdk1791 4 года назад
እኔ ነኝ የሰለቸኝ
@pkhdk1791
@pkhdk1791 4 года назад
በጣም ሰለቸሽ
@iloveyouethiopia7163
@iloveyouethiopia7163 5 лет назад
Ijolleen oromo qofti lik naaf godhaa😘
@faxeelovejimmaa5500
@faxeelovejimmaa5500 5 лет назад
Kkkkkkkkkk tolee nuti dhisi 😂😂😛😛😘😘
@ghazalestore1976
@ghazalestore1976 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk maalii isan kana hoo???
@ghazalestore1976
@ghazalestore1976 5 лет назад
⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘😍😍😍
@betiiyeemaremlejii9691
@betiiyeemaremlejii9691 5 лет назад
Kino siif godhare ra wan ofii
@user-vq5xe2pl8k
@user-vq5xe2pl8k 5 лет назад
ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ያገኛል ማቴ 10÷40 እንኳን ለአርሴምዬ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@dh8yududjdj308
@dh8yududjdj308 5 лет назад
ቤቶች እንደት እንደምወዳችሁ እኮ !!!ሰላማችሁ ይብዛ አቦ።ምን በሃዘን ብዋት እንኳን እናንተን ሳይ ሀዘኔ ጠፍቶ ፈገግታ እላበሳለሁ፣እረብና ሰላም በናንተ ላይ ይውረድ ።ውድድድድድ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
ጓደኛዬ ከጠፍ 2 ሳምት ሆነው የሰላም ያርግልሽ በሉኝ ጭንቅ ብሎኛል ።የቤቶ ድራማ ተከታታዎች
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 лет назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ሠላም ያድርገው
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 лет назад
አብሽሪ አላህ ሰላም ያድርገው. ድምፁንም. ያሰማሽ. ማር
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
አሜንንን ማሮች አመሰግናለሁ💖💖
@maseretmaseret2343
@maseretmaseret2343 4 года назад
Ah
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 лет назад
ረመዷን 20 ቀን ቀረው ደስታዬ ልክ የለውም
@AaaBbb-vs2hp
@AaaBbb-vs2hp 5 лет назад
እንኩዋን ደስ አለሽ ግን እየሱስ ና ድንግል ሙስሊም ናቸው ኣይይይይይ አለመታደል
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 лет назад
Aaa Bbb ማን ይሁን ያልታደለው ከከከከለ ታሪካቸውን አለዋወቅሽ ነው ጌታ እድርይ የጋበዘሽ ሁለቱም ሙስሊም ናቸው ክርስቲያን ናቸው የሚል መረጃ አለሽ አምጪ እኔ ግን ሙስሊም መሆናቸውን እኔንና እነሱን የፈጠረ የአለማቱ ጌታ አላህ በቁርአን ውስጥ ስለ ሁለቱም ታሪክ ፍርጥርጥ አድርጎ ነግሮናል አንቺስ መረጃሽ ምን ይሁን ያለሽበትን ቆም ብለሽ አስቢ መፅሃፋቹ ውስጥ ኢየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ያለበት ቦታ አሳየረኝ?
@AaaBbb-vs2hp
@AaaBbb-vs2hp 5 лет назад
@@user-qi8ei6un5l እሽ የኔ እህት በውስጥ መስመር ብናወራ ይበልጥ ደስ ይላል በዚህም ከፈለግሽ መርሃባ
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 лет назад
እኔ ምለው ምንድነው እከሌን የምትውዱ ላይክ። እከሌን የምትውዱ ላይክ የምትሉት። እረ አትጃጃሉ ☹☹😎
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 лет назад
በጣም ሰለቸን
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 лет назад
ከተጃጃሉ እኮ ቆዩ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
ያልተያዘ ግልግል ያቃል ማን አላቸው በሰው ሀገር ላይ እዚህ ላይ እንኳን ተንፈስ ይበሉ (እንበል)
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 лет назад
@@user-qz6vs3yb3o አዎ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 лет назад
ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለበረካው ለውዱ ለረመዷን ወር አሏህ አደረሳችሁ አደረሰን አሏህ ቀሪውን ወር ጨርሶ ፁመው ከሚጠቀሙትና በረካውን ከሚያፍሱ ምህረቱን ከሚለገስላቸው ያድርገን አሚንንንንንንንን
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 лет назад
አሚን አሚን
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-vn3jc9um5v
@user-vn3jc9um5v 5 лет назад
ከ 10 አመት በኋላ ቤተሰቦቸን ላይ ነው መልካም ነገር ተመኙልኝ ውዶቸ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ምርጦችየ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
As wr wb ውዴና የተከበራችሁ የኢስላል ልጆች እንኳን ለተከበረው ረመዳን አደረሳችሁ በስዴት ለ7ኛ ግዜ ረመዳን ላሳልፍነው መቸይሆን ከቤተሰብጋ ያረቢ
@saadahussein4041
@saadahussein4041 5 лет назад
Walekum Selam wrahmtulahi wbrkatu absheri eht insha Allah Allah seefekd abershi ke batesbichshe gar tetomyalshi sis
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
ኢሻአላህ እህት አላህ ያበሽርሽ 💝
@user-tf9tt3ug9e
@user-tf9tt3ug9e 5 лет назад
በስደት የለችሁት ስለምችሁ ይብዛ ክፉ አይከችሁ ጌታ ሰለሙን የብዛለችሁ ቤቶች በጣም ነው መዋደችሁ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 лет назад
አሜን፫
@neanegn3210
@neanegn3210 5 лет назад
ክክክክክክ በሸ ደብልልልል አይዞት😂 💙💙💙💙ቤቶችዬ👈እወዳችኋለሁ አረ እካ የት ጠፋ 🙆🙆🙆🙆🙆
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 лет назад
Wowww betochiyeee siwodachew 😍😍 Wud ye tewahdo lijoch inkuwaa le aby tsom 7gna samint nikidimos be selam Adersachew ❤❤❤
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 5 лет назад
Amen amen amen unkan abro aderesen
@wincell8994
@wincell8994 5 лет назад
ጓድኞቸ ቤቶች ጀመር ገባ ገባ በሎ ሰላማችው ይብዛ ያገሬ ልጆች
@aduhabeshawit4238
@aduhabeshawit4238 5 лет назад
ቤቶችየ እንዃን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር
@user-kp9yi2hp3y
@user-kp9yi2hp3y 5 лет назад
ቤቶችየ ስወዳሁ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር wi fi የለም ነበር እና ዛሬ ስላየኳችሁ ደስ ብሎኛን
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 лет назад
enkaun dena metachu wudoch ዛሬ መዳም ዬለችም ፍልስስ ብትን ዘና ብዬ ልያቹ መልካም ለሊት ይሁንላችው
@meseretzeleke5332
@meseretzeleke5332 5 лет назад
Yimecheshi ehite Desi yilali sewtulin erefit new legna
@alambenny413
@alambenny413 5 лет назад
ቤቶች እስኪ ላገራችን ሰላም እዲወርድላት ፀልዩላት
@user-rn6zh8df2q
@user-rn6zh8df2q 5 лет назад
ሰላም የሚወርድ አብይ የጅዋር ጠበቅ የለ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ነው ጀዋር እንደፈለገ አገርን እያተራመሰ አገር ሰላም አይሆንም ላፉ እንኳን ተጠንቀቅ ይበለው እስለሰላም የሚናገረውን እስክንድር ነጋን ከመናገር ለጥፋት የቆመውን ሰይጣን ይናገር
@alambenny413
@alambenny413 5 лет назад
ጅዋር የሚባል የሰው ሴጣን እግዚአብሄር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እሱ ቢሞት አገራችን ሰላም ይወርድ ነበር
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 5 лет назад
አንደኛ በሚለው እንኳን ደና መጣችሁ
@user-jl5hh3gu2q
@user-jl5hh3gu2q 5 лет назад
በሰሜን ተራራላይ በተነሣው የሠደደድ እሣት ለሀገራችንእና ለህብረተሠቡ በጣም አሥጊነበር እደውም ለዱር እንሠሣወች። የድግልጅ ምን ይሣነዋል ሣይሠማ የሚዘጋው ሣይሠማ የሚከፍተው ሠማይን ያለባላ ምድርን ያለካሥማ በቃሉ ያረጋው። በቸርነቱ ብዛት እሣቱ ሊጠፋ ችሏል። በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል።አሜንንንንንንንንን ምን ይፈልጋል ምሥጋና ብቻነው እናመሥግነው።
@samuwoleyewasam8941
@samuwoleyewasam8941 5 лет назад
ውድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በናታችሁ ጠይቄ አላቅም ላይክ ግጩኝ 😘😘😘ስወዳችሁ
@toybaahmed4225
@toybaahmed4225 5 лет назад
ገጨሁሽ
@toybaahmed4225
@toybaahmed4225 5 лет назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@munna5498
@munna5498 5 лет назад
ክክክክክክ ወይ ጉድ ግን ከምርሽ ነው ወላሂ በእነተቹ ስትይ አሰቅሽኝ የው ከጠቀማሽ ለይክ አድርጌሸላው
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 лет назад
Ye agare lijoch endet nechu selam biyalo😍😍😍😍
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 лет назад
ሠላም ለሁላችን እግዚአብሄር ይመስገን
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 лет назад
@@user-bq5cp3hh6w 😍😍😍
@zahrahmohammed5188
@zahrahmohammed5188 5 лет назад
today is not tomorrow today is not tomorrow bhiikjhh.bvnkutevb
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
ክክክክክክክ ወይ ባሻ ይሄ ነው የዘመኑ ሰው ቤቶችዬ በርቱ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ማለት ይሄ ነው
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 лет назад
😂ባሻ ሁሌ ነው የሚገለኝ
@hassanmohamd779
@hassanmohamd779 5 лет назад
ጎበዞች ባገራችን ጉዳይ ላይ እዬተወናችሁ ነው በርቱልን
@user-yd5hv3ez2f
@user-yd5hv3ez2f 5 лет назад
አላህ ሁላችንም በሰላም በረመዳናችን ያድርሰን አገራችንም ሰላም ያርግልን ያረቢ
@user-gf1de3hc9s
@user-gf1de3hc9s 5 лет назад
አሚንንንንን
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 лет назад
አሚን ያረብ
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 5 лет назад
አሚንንን ያራቢ
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
አሜንንንንን
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 лет назад
አሚንን ያረብ!!! ማር
@senitube5598
@senitube5598 5 лет назад
የእርስቲ አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩኝ
@ali-zq7ky
@ali-zq7ky 4 года назад
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bl4gm8qn4w
@user-bl4gm8qn4w 5 лет назад
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hjvd7602
@hjvd7602 5 лет назад
ቤቶች፡በጣምነው፡የምወዳችሁ፡፡፡መልካምስራ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 лет назад
ሰላም የአገር ልጆች ሰላማችሁ ይቦዛልኝ ባላችሁበት😘
@tube504
@tube504 5 лет назад
*እስኪ ማነዉ እንደኔ ቅዳሜ ቤቶችን እሁድ እንተዋወቃለን ፕሮግራምን በጉጉት የሚጠብቅ*
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 5 лет назад
እኔ ነኝ
@ZomaTube
@ZomaTube 5 лет назад
ውዴ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጣድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሓዊ ባል በሰላም አደረሳችሁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከምናየው እና ከምንሰማውነገር ይጠብቀን
@tfff7746
@tfff7746 5 лет назад
አሜን።
@brtuganbrtugan4814
@brtuganbrtugan4814 5 лет назад
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ኮሜት ማንበብ ውሠሸጤ ነው
@mekedienegnyabatienafakiec6662
እሁድ ቅዳሜ ስራ ሜበዛበት like gelto
@lamlamep6111
@lamlamep6111 5 лет назад
ውይ ግን እንከ የት ሂዶነው እንደእኔ የናፈቃችሁ በLikeእስኪ ውይይይይ በዛ መጥፋቱሳ ምን ሆነብን እከ ቤቶችየ
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 лет назад
እንኳን በሰላም አገናኘኝ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን
@genihabeshw3681
@genihabeshw3681 5 лет назад
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 👏👏👏😍😍😍❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@millionlucky3742
@millionlucky3742 5 лет назад
እከ የት ጠፋ? ብዙ ግዜው ነው አይቼው አላውቅም።
@tigstlove8211
@tigstlove8211 5 лет назад
አው እከ እና ሻ፣ ሸ ነቸው ድምቀቱ
@omueman9729
@omueman9729 5 лет назад
Yenam tyaka nwu yimlselen tyakiyachin
@hffbbn2662
@hffbbn2662 5 лет назад
ከጥበቃነት ወዴ ዴራሲነት ተሼጋግሮል የንቅዕ ዲራማ ዴራሲ ነው የማይጠገብ ዲራማ ነው የሚሰራው
@saadagamal9797
@saadagamal9797 5 лет назад
@@hffbbn2662 አምላክ ሆይ. አገር ጠብቀልን
@emumesud1160
@emumesud1160 5 лет назад
LOTTERY LUCKY የድራማው ድምቀት ነበር
@user-ic5nu1dn6e
@user-ic5nu1dn6e 5 лет назад
እደዛሬ ስቄ አላቅም ቤቶችዬ የዉስኪዉ ነገር ወይ ይብዬ ይዞ ላጥ ሳይቃጠል በቅጠል
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 года назад
ክክክክክ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Ikuan beselam metachewu le hagerachn selam be tselotachewu Ethiopian asibu 🙏
@tigest9744
@tigest9744 5 лет назад
ቤቶችየ የኔሱሶች ሥወዳቹህ የኔምርጦች ክክክክክክክ አረሻሸ አዛሉ ተሾመች ከድረ ነው
@user-kc5lm9wl2d
@user-kc5lm9wl2d 5 лет назад
1 ደኛ ነኝ ላይ ስጡኝ 😏እኔ አላልኩም በነገራችን ላይ ዲቪ ደርሶኛል ሰኞ ወደ 🇺🇸 ልገባ ነው በናታቹ ሰላም ግቢ በሉኝ 😘😍❤
@ayishalove9578
@ayishalove9578 5 лет назад
በስላም ግቢ ማር
@user-kc5lm9wl2d
@user-kc5lm9wl2d 5 лет назад
@@ayishalove9578 አመሰግናለሁ ማማቲዬ
@user-dt5ix9ku8u
@user-dt5ix9ku8u 5 лет назад
እቲ በቤቶች ይሆንባቸው አንደኛ ነኝ የምትሉት አንዴ ዞር በሉ እኛ ኮሜንት እን ፃፍ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ውይ ሻሽየ ስወድሽ እኮ ታማኝ እንደ ቤተሰብ ሁሉ ነገርሽ የዘሩ ልጆች ጋርድ ምናምን ክክክክክክክክክክክክ ይቤ ሌባ ይዘክ ሹልክ ይመችህ ኣራዳው።
@hashtagnoah6553
@hashtagnoah6553 5 лет назад
Congra for my self enem zare be asiroch wusti gabu
@user-gw4hb3uy4o
@user-gw4hb3uy4o 5 лет назад
እመብርሀን ትከተልሽ በሉኝ ትልቅ ጉዳይ አለብኝ
@hsjdjdjdhsjdjckd4256
@hsjdjdjdhsjdjckd4256 5 лет назад
Rosa Saman 777777
@senaytsenaytt1828
@senaytsenaytt1828 5 лет назад
🙋🏽‍♀️ሰላም ለናንተ ይሁን ቤቶች እከ ምን ነው ጠፋ?
@helenzayede2163
@helenzayede2163 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ቤቶችየ እከ በሰላም ነው የጠፋ
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 лет назад
ፈጣሪ ሀገራች ሰላም ያድርጋት🙏🙏🙏❤ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ 💖💖👍👍
@meronadane2921
@meronadane2921 5 лет назад
ዌል ቤቶችየ እስከ ላይክ ስጡኝ ዛሬ 😒😎😉
@adhg5572
@adhg5572 5 лет назад
Beoch
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁልኝ ምርጥ ያገሬ ልጆች አገር ቤት ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ደስ እንዲለኝ ቻናሌን እንድትጎበኙልኝ እየጋበዝኳቹ ላይክና ሰብስክራይብ እንድታረጉኝ እጠይቃችዋለው👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A5WqTIf9r50.html
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 лет назад
ሳያረጋግጡ ኅማለት ትርፍ ኪሳራ ነው። ትክክል ብለሻል።😉😉
@zadhussen3050
@zadhussen3050 5 лет назад
ቅመም የኔ ጣፋጭ ውይ ስወድሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ😘
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 5 лет назад
እያንዳንድሽ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ ኮርኩሙኝ. ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሞያየን እዩኝ እያላችሁ ግራ አታግቡን ሆሆይ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 лет назад
Selam selam endit amshachu wed Ye btoche drama teketatayoche
@birtukanhm7161
@birtukanhm7161 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ልክነው አቅምን ማወቅ ተገቢነው
@user-sr9ne8uy3i
@user-sr9ne8uy3i 5 лет назад
እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን የሳምንት ሰው ይበለን
@reenatube6617
@reenatube6617 5 лет назад
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ ሙስሊሞች ነሽዳ ወዳዶች Subscribe Me❤
@abumansoorgentstailor183
@abumansoorgentstailor183 5 лет назад
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 лет назад
ነሽዳ ውስጤ ነው እህት
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 лет назад
አሪፍ
@anisaaethiopia8603
@anisaaethiopia8603 4 года назад
Nashiida wuste new
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
ረሞዳን ደረሰ እኔ ስራውን ካሁኑ ፈርቻለው በዛላይ ሙቀት እየገባነው አይዞሽ በሉኝ እስኪ
@mirara7545
@mirara7545 5 лет назад
እኔም፣ፈርቻለው፣ብቻ፣አላህ፣አቅም፣ይስጠን፣የሙቀቱ፣ነገር፣አይወራ፣ማር
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 лет назад
እኔም ነኝ አይዞን አንድ ውር ነው
@sayedowal4441
@sayedowal4441 5 лет назад
አብሽሩ የጀሀነም እሳት እኮ የበለጥ ሀር ነው ሰለዚህ ጠንክሩ
@sayedowal4441
@sayedowal4441 5 лет назад
ዱአ አድርጉ
@reeszrewss3451
@reeszrewss3451 5 лет назад
ስላም ለቤቱች በሳቅ ላሞት ነው በጣም ድስ ይላል
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ❤💚💛
@hht8295
@hht8295 5 лет назад
አቤት ኮሜቶች ምናለ አዳድ ግዜ ወረፋ ብለቁ አይታችሁም ኮሜት ስጡ ምን ማለት ነዉ ለኮሜት መሮጥ
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ሲጀሠር ኮመት የሚሰጡት ሁሉም ስለራሱ ህይወት ነው ቢያዩም ባያዩም ችግር የለውም ማለቴ ነው ማር እኔ እለቅልሻለሁ
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 5 лет назад
ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 5 лет назад
ዋው ልጂቷ ጐበዝ ተዋናይ ነች በርቺ ልክ የውነት ነው ያስመሰለችው በተረፈ ሁላችሁንም ውድድ በርቱልን
@user-lx2oj5md5t
@user-lx2oj5md5t 5 лет назад
ቤቶችየ፣እካንበስላምመጣችሁ፣ባገርውስጥም, ካገርውጭምያላችሁወገኖቸአላህይጠብቃችሁ,አገራችንንምሰላምያዲርግልን
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
Tebareku
@AJ-co7ky
@AJ-co7ky 5 лет назад
This one is best Good Zaru
@fafifafina9262
@fafifafina9262 5 лет назад
Well betoch zara eski ande nagi like gichugi ba betoch yishchuhlow yne wudochi
@Temimtube
@Temimtube 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ
@user-ch8tq5tb2g
@user-ch8tq5tb2g 5 лет назад
kkkk ባሻ ደብሉሉ😂😂 ሠላም ለሀገሬ ልጆች ቤቶችዬ ነብሴ ናቹ😘 የብሄራዊ ፓርክ እሳት አደጋው ነገር ምርጥ ዜና ያሠማንን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ዝናቡን ላወረደልን አምላካችን ተመሥገን መልካም እለተ ሰንበት💚💛💝
@Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ
Ewunkan dehna metachu yene susoch endew sewodachu endane betochin yemiwod like gichugn😍💯✔
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 лет назад
አስተያየትልሰጥነበርግን ሁሉምየግልታሪኩንነውእሚያወራው ለማንኛውም ቤቶችለዘላለምኑሩ
@meharibrothershenokmeharik3073
Wowwww zare 1 degna negn like👍👌 me guys 😉😜haha 😂😂😂
@bentbaba4317
@bentbaba4317 5 лет назад
ማሻ አላህ እህት አላህ ይከተልሽ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሽ
Далее
#EBC ቤቶች ድራማ ክፍል-141 "ይሉኝታ"
26:02
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
Просмотров 900 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 35
31:49
Просмотров 340 тыс.