Тёмный

Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313 

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ
Подписаться 899 тыс.
Просмотров 1,4 млн
50% 1

Betoch | "የተሳከረ ነገር!!"ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል313 | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

24 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-hr9it5jm6w
@user-hr9it5jm6w 3 года назад
እናት እኮ ከምንም ነገር ትበልጣለች 💔 ጥፋቱ ሳይሆን ልጅነቱን ታሰባለች ❤❤
@pcpc5242
@pcpc5242 3 года назад
mesi
@user-hr9it5jm6w
@user-hr9it5jm6w 3 года назад
@@pcpc5242 woy
@pcpc5242
@pcpc5242 3 года назад
@@user-hr9it5jm6w fikir nw mesi
@pcpc5242
@pcpc5242 3 года назад
how come a woman don get pissed on as much when spermex in opposed to spet on , which one is more insult to her? to spet on or to spermed on ? idk.
@bettysheger976
@bettysheger976 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4ZxF5L7kGBU.html
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 3 года назад
አንዲህ ድንገት ከኖሩበት ቤት መፈናቀል ያማል ፍትህ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን ልታአሳዩን የፈለጋችውት ገብቶናአልእና እናመሰግናአለን
@KKk-rr3tw
@KKk-rr3tw 3 года назад
ሠላም አመሻችሁ
@hawinelovetube4980
@hawinelovetube4980 3 года назад
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@erbvv9762
@erbvv9762 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-cm6id6jr5l
@user-cm6id6jr5l 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን ምልጃው አይለየን በክፈ ረደኤቱ ይከልለን
@user-nf7jt7vi9l
@user-nf7jt7vi9l 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@saraendris1956
@saraendris1956 3 года назад
ወይኔ መጨረሻው ላይ ስታዛዝኑ የዚህ ክፍል ቀጣይ መኖር አለበት
@tigistbabore518
@tigistbabore518 Год назад
ደስላል
@tigestbogale9553
@tigestbogale9553 3 года назад
መጨረሻዉ አስለቀሰኝ እናት ሁለም ለልጇ ታስባለች ጥፋቱን አታይም እናት ለዘላለም ኑራ❤❤❤
@alfeyakhalil8283
@alfeyakhalil8283 3 года назад
😭😭😭
@user-kv1qi4yr5s
@user-kv1qi4yr5s 3 года назад
👍😭😭😭😭
@medimedo5191
@medimedo5191 3 года назад
ኢትዮጵያ ማለት እናት ነች። ሰላም ባሉበት ንብረታቸው ድንገት በራሳቸው ዜጋ(ይበቃል) ወደመ ጎዳና ወይም የሰው ፊት ሊያዩ።
@bettysheger976
@bettysheger976 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4ZxF5L7kGBU.html
@natanemanteneh73
@natanemanteneh73 2 года назад
10057 sLoiana
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 3 года назад
ዘሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@fytuvggh3612
@fytuvggh3612 3 года назад
inkuwan des alesh konjo
@asteraster3101
@asteraster3101 3 года назад
@@fytuvggh3612 yne mar
@hgeiu1867
@hgeiu1867 3 года назад
እንኳን ደስ አለሽ
@bayisedereba9724
@bayisedereba9724 3 года назад
Eukewan Dase Halesh😘
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 3 года назад
እንደማመር
@nsjasbah7263
@nsjasbah7263 3 года назад
ሰለሀገራችን ሰላም ሰለአባይግድብ ሙሌት በጣም ደስስ ብሎናል ከዝህ በላይ ይርዳን ጌታ
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 3 года назад
ማማዬ፣ደምሪኝ
@zainabdade3615
@zainabdade3615 2 года назад
😘😘😘👍
@mesietube8261
@mesietube8261 3 года назад
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ።!!! ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን። በስደት ለምንኖርም ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።
@meseretyefiru6629
@meseretyefiru6629 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮን አደረሠን
@eeoj4141
@eeoj4141 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 года назад
ኪዳነ ምህረት እናቴ እንደመር
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 года назад
@@eeoj4141 እንደመር
@eeoj4141
@eeoj4141 3 года назад
@@mesiyehenok3928 እሽ እናት
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
እናት ሁሌም አዛኝና ከዉስጧ ፍቅሯ የማይቀንስ እናት ናት እናቶቻችን ነፊ ዓማተ ኑሩልን እኛንም ለእናትነት ያብቃን ቤቶች በጣም አስተማር ነዉ እናመሰግናለን አይለያችሁ💚💛❤💪💜
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 3 года назад
በጣም እናት
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 года назад
ቤቶችዬ ስወደቹሁ እኮ😍😍😍👍
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 3 года назад
ፍትሕ ለወጎኖቻችን በየመን በሳኡዲ እየተሳቀዩ ላሉ በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 года назад
እግዚአብሔር ይድረስላቸሁእፍፍፍፍፍ
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 3 года назад
ማማዬ፣ደምሪኝ
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 3 года назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@shaiksadiqali6675
@shaiksadiqali6675 3 года назад
እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
አዎፍትህ
@astertube5406
@astertube5406 3 года назад
ሃገራችን ያሉ ዘርኞች የኛ ሃይማኖት ይኑር የሌላው ይጥፋ የሜሉ ጭራቆች መድሃንያለም ያጥፋልን
@habtombahta676
@habtombahta676 3 года назад
ሃይማኖት አለ እንዴ በኢትዪ ? የተዋህዶ ፓርቲ የቬንጤ ፓርቲ 😃!😃😃😃
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 3 года назад
አይ የናት መከራዋ🤦‍♀️ አባት...ልጁ ጥሩ ነገር ሲሰራ: ልጄ አኮራኝ ልጁ ሲያጠፋ: #ይህ_ጉደኛ_ልጂሽ🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ ልክ የሷ ብቻ ልጂ እንደሆነ ሁሉ😂😂😂
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 3 года назад
Baga nagiyani dhuftani betochi koo heduni isin jaldha😍😍😍😍 Yaa rabbi biyya kenya nagiya nufi godhi
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
♦️ማፊ ችግርን ችግር ይገጥመዋልዴ ክክክክክክ😂😂 አይቤቶች ድራማኮ ምርጥ ናችሁ 👍👍👍👍👍
@user-tw6dh6mh8s
@user-tw6dh6mh8s 3 года назад
ዋው ስወደችሁ አቤት እናት ልጁዋ ብያጣፋም መጠየቋን አላቆመችም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ተመኘሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 3 года назад
ቤቶቺኮ ጥሩ የቤተሰብ ኖሮ አስተማሪነው ሁሉ ሊከተለው ይገባል።
@mekedesalemayew481
@mekedesalemayew481 3 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ, 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 3 года назад
ፋቅርየሆነቤተሠብ"አይላብዮቤቶችየ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 3 года назад
የጌታየ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃህ ኢትዮጵያን አስባት
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 года назад
ኢትዮ ኦርቶዶክስ ናት እንደመር
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
አሜን
@alainuae2339
@alainuae2339 3 года назад
አሜን
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 3 года назад
አሜን
@user-hh7wu7zd6o
@user-hh7wu7zd6o 3 года назад
አሜን
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
መልአከ ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ዘረኛንና ኮረናን ከሀገራችን ብሎም ከአለማችን የውድምልን በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ገብርኤል ያልታሠበ የማያልቅ ብስራት ያብስራቹ
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 года назад
ነጌ ሀምሌ 19 የአመቱ ገብርኤል ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የልባቹን መሻት ፈፅሞ በታላቅ ደስታ ያብስራቹ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ወደ ቤቴ ብቅ በሉ
@norapranss8215
@norapranss8215 3 года назад
አሜን
@alwajeehalwajeeh7297
@alwajeehalwajeeh7297 3 года назад
አሜን
@zeinakhalil5870
@zeinakhalil5870 3 года назад
አሜን አሜን
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sarayamata4578
@sarayamata4578 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአገረ ሰላም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ዉይ የሰዉ ልጅ በደቂቃዎች ልዩነት ተስፋ አስቆራጭ ነገር እንደሚገጥመዉ አስተዉያለዉ
@lailalalaila6034
@lailalalaila6034 3 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ ለኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልህ
@fatuma1126
@fatuma1126 3 года назад
ቤቶችየ በጣም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
እትዮጵያ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
ወይ ሻሼ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂
@firokebede6239
@firokebede6239 3 года назад
😀😀😀
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 3 года назад
ክክክክክ
@firokebede6239
@firokebede6239 3 года назад
@@jemilamohammed6596 hahahahakkkkkk 😂😂
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 3 года назад
ወይ ሸሼ😂😂😂❤
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 3 года назад
ሠላም ዉድ የቤቶች ተከታታዮች እንዴት ሠነበታችሁ ነገኮ ቅዱስ ገብርኤል እና እየሉጣ ቂርቆስ አመታዉይ በአልነዉ እንኳን አደረሳችሁ
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@pcpc5242
@pcpc5242 3 года назад
nefs
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 3 года назад
አሜን
@bettysheger976
@bettysheger976 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4ZxF5L7kGBU.html
@genetmitiku659
@genetmitiku659 3 года назад
በጣም አዝናኝ ድራማ ነው እንኳን በሰላም መጣችሁ 😘😘😘😂😂😂😂😁😁😁🌷🌷🌷
@addisidea5041
@addisidea5041 3 года назад
ሰላም አንዴት ነው? ናሆም አባላለሁ። በቅንነት በኢንተርኔት ገንዘብ አንዴት አንደሚሰራ በነፃ የቱብ ላይ አስተምራለሁ። ቤተሰብ እንሁን? 👉👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NerxJXo99uY.html
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 3 года назад
ማማዬ፣ደምሪኝ
@asgedemesghna9820
@asgedemesghna9820 3 года назад
Betoch mertoch really I am very satisfied thank you
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 3 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@samrive6899
@samrive6899 3 года назад
ቤቶች የኢትዮጵያ ንጉሶች 😃🇪🇹✔
@Ekru_41
@Ekru_41 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PT1Yr3kcxkk.html
@mikisaid8791
@mikisaid8791 3 года назад
Good 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️✌️✌️✌️
@dawisawii9282
@dawisawii9282 3 года назад
Ezigeber hegerchen qexebiqilen Ethiopia ager 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇸
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 3 года назад
ቤቶች የምርጦች ምርጥ እንኳን ደህና መጣች ስወዳቹ ከ❤ ነው ይመቻቹ
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 3 года назад
ቤቶች በጣም ደስ ትላለችሁ ❤❤❤❤❤❤ 😁😁😁😁😃😃😃😃😃😃😃 ክክክክ
@wondiyradegetachew5293
@wondiyradegetachew5293 3 года назад
ቤቶችዬ welcome
@ok-th9jj
@ok-th9jj 3 года назад
አይይ ይበቃል ሁሌ ጥፋት ብቻ ነው እዴ አንዳድ ጊዜ እኳን ጥሩ ነገር አድርግ እዴ ወጣቶች ምን ይማሩ???
@prophetysshitilamechi2449
@prophetysshitilamechi2449 3 года назад
Zim bel
@zenagech447
@zenagech447 3 года назад
@@prophetysshitilamechi2449 zembam ewnatwan naw
@bettysheger976
@bettysheger976 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4ZxF5L7kGBU.html
@forgotemail594
@forgotemail594 3 года назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጋሽ ጥላሁን 🙏💐😘😘😘😘👍💕
@hasandhjdjd3317
@hasandhjdjd3317 3 года назад
Wooow እምዎዳችሁ ደስ ይላል ድራማ 💘💘🤣
@fayeekiya2094
@fayeekiya2094 3 года назад
ቤቶች ቤታችን 💘💘💘💘
@user-ex2mm2fo4q
@user-ex2mm2fo4q 3 года назад
እናት እኮ ልዩ ናት።❤️ አዛልዬ👌😘
@helenznabecell2361
@helenznabecell2361 3 года назад
waw enkun beselam metachihu egziyabeher hagerachinn selam yadergln❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 года назад
አዛሉ ሳቂሽ ይናፍቃል የኔ ፍልቅለቅ
@user-sz5ns9hh3e
@user-sz5ns9hh3e 3 года назад
ዋውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ❤❤❤
@Ekru_41
@Ekru_41 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PT1Yr3kcxkk.html
@AliAli-de9df
@AliAli-de9df 3 года назад
ሰለም ለገሪችን
@ADONAY_DIVORA143
@ADONAY_DIVORA143 3 года назад
ማህተባቹ ስወድላቹ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደኔ ማህተብ የሌለው ሰው የሚያስጠላው ካለ ይግጨኝ🤘
@selamawitzeratsion2561
@selamawitzeratsion2561 3 года назад
Very good I love you guy's 😍😘😍😘👍👏🙏🙏🙏🙏 GOD BLESS YOU ALL
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 3 года назад
ምርጥ አስተማሪ ኢትዮጵያዊነቱን የጠበቀ ድራማ💚💛❤
@user-ez3yh4li2x
@user-ez3yh4li2x 3 года назад
ቤቶች መጣቹሁልን❤❤❤❤
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 3 года назад
እንኳን በደና መጣችሁ
@marymhusen9746
@marymhusen9746 3 года назад
አዬ ቤቶችዬ ዘላለም ኑሩልን መልእቱ እያሥተማረ ያዝናናል ዋውውው
@birqemulata525
@birqemulata525 3 года назад
Wowowo so good i love you all of you
@makiyaahmed4670
@makiyaahmed4670 3 года назад
አሚንበሉ እህት ወዲሞቸ አገራቺንን ሰላም ያረግለን ኮሮናን ያጥፋልን አሚንንንን
@AliAli-de9df
@AliAli-de9df 3 года назад
አምንንንን
@goldcell1776
@goldcell1776 3 года назад
እኔምለው።ፈቅራቸሁ።ደሰሰሰሰሰሰ።ትላለቸሁ።አዛልየ።ሴልሸ።ዘረየ።ሰትባባሎ።ደሰሰሰሰሰሰትላላቸሁ።ሰለማቸሁ።ይብዛ።ባለቸሁበት👋👋👋👋❤😍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Great episode! 💚💛❤👍👍👍
@alemanega3155
@alemanega3155 3 года назад
ዋዉ ልክ ነዉ ሀገራችንንም እንዲህ እንደይበቃል ውስጥ ሁነው ነው የሚያፈረሷት
@sumeyabenittlslam7561
@sumeyabenittlslam7561 3 года назад
አላህዬ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛላት ወገኖቼ አባያችን ግድብነት መጀመሩ ከልባችን ደስስስ ብሎናል መቸም አባይ ብለን ማመስገን ያለብን ሰዎች አሉ በተለይ ሙሀመድ አል አሩሲና ኡውታዝ ጀማል ናቸው መቸም ያንን ሁሉ ጉድ የግብፅ ስድብዛና ዛቻ አልፈው የሚረሳቸው ያለ አይመስለኝም እና እንኳን ደስ አለን ለሀገራችንን ሰላምና መረጋጋት በእምነት ስም በሚስኪን ወገኖች ስም እየገቡ ሀገርን የሚበጠብጡትን አላህ ያሳልን በተለይ ዘመድኩን ተብየው የሰው ሰይጣን ለህግ ይቅረብ ከነ ተከታይዎቹ በእምነት ስም አክራሪ አሸባሪ እያለ ሊያጋድለን ነው ወገኖቼ እንቃ እኛ ለዘነናት ተከባብረን ነው የኖርነው ዛሬ ላይ አዛኝ ቅቤ ጠባሾች ሊያጋድሉን አይገባም እንቢ ማለት አለብን
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 3 года назад
sumeya endmr
@sintenega319
@sintenega319 3 года назад
አፈ ደግ ልበ ጩቤ እዳቺ ያሉት ፈሪ ሰይጣኖች ናችው የሰውል ልጅ እደ እንሰሳ ስጋ እየጠበሱ የበሏላቸው አንቺን ብሉ ለሀገር አሳቢ አቺን ያሳሰብሽ ቀፍለሽ እስከምትኸጅ ጨረሰው የበሏችዋል ብለሽ ነው አይዞሽ አያልቁም እናተ ሰው ከመብላት የሰው ደም ከመጠጣት ስለማትመለሱ አይዞሽ ይቆዩሻል ትበያለሽ
@sumeyabenittlslam7561
@sumeyabenittlslam7561 3 года назад
@@sintenega319 ምነው አንዷ አውሬ እዚህ ነኝ አልሽ ሀሀሀሀሀ አይዞሽ አንች ምንም አታመጭም የኔ ሚስኪን አልልሽም በይ ከዚህ አለም ውጭና እዛው ከሚያርዱት ቤተሰቦችሽ ጋር ይጅ ዳይ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
welcome ቤቶችዬ 😍 እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች 😍😍 ሰላም ፍቅር ለአገራችንና ለህዝባችን 🙏🙏🙏
@bayisedereba9724
@bayisedereba9724 3 года назад
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🤲🤲🤲💒💒🇪🇹🇪🇹🕊🕊 salme Le Agarachen Ethiopaia
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 года назад
Waw asetemri new egzabire amelke Ethiopia yetebke💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mirarizal3169
@mirarizal3169 3 года назад
ሰወድችሁ እውነት ቀጠሉበት ❤👌🇧🇯🇧🇯😘
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 года назад
ነገ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችው ዘረኝነትና ኮሮናን ከምድረገፅ ያጥፋልን
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 года назад
Wawwwwwwwwwwwweee wedoch
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 года назад
baga nagan dhuftaniii oduu fb dawachuraa dirama kesanii yeroo dhibaa dawachuu naaf wayaa betocheee unkan bee danee matachuuuu♥♥🌷🌹🌹 igzaber etophiyaa yitebik🇪🇹
@fasekaalam2965
@fasekaalam2965 3 года назад
አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@meriamyusuf7728
@meriamyusuf7728 3 года назад
እደው ሻሼ በሳቅ ገደልሽኝ እመየ አለች ክክክክ
@user-lz3lj8kq3p
@user-lz3lj8kq3p 3 года назад
ማሮች መጣችሁ ሥወዳችሁ ❤❤❤❤
@PostitveSupporter
@PostitveSupporter 3 года назад
እኔን ከፋኝ ብልስ ሀገሬን መች ከፋው ወገኔን መች ከፋው ፍቅር አበቀለ ጥላቻም አይገፋው 2X በአብይ ጾም መያዣው ቢሾም ከመንበሩ 2X ሰው ክፉ እንዳይሰራ እንዳይረክስ ሀገሩ 3X ሲሆን አይደለም ወይ ንጉስ እንዳገልጋይ 2X ሀገር የምትሞቀው የነጻነት ጸሀይ 3X የሞሪንጋን ቅጠል የተከልኩት በጄ የሽፈራው ቅጠል የተከልኩት በጄ ጤናዬን ከነሳኝ ልንቀለው ከደጄ 3X ለቆረጡት ስጋ ላፈሰሱት ጠጅ 2X ከፋዩ አንተ ነህ በርትተህ ስራ እነጂ 2X ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል ዝም ስል ያመኛል 2X ለማለማ ሲሉ አረሙን መስሎኛል 2X ለካስ ጤናዳም ነው መዳኒት ሁኖኛል 3X በፍቅር ተጋግዘው ካልደገፉት በቀር 2X ትንሽ ጎጆ አይቆምም እንኳን ትለቅ ሀገር 3X አምናም ጾመን ነበር ካቻምናም እንደዛው 2X ዘንድሮስ ፈሰግን የምንፈታው በዛ 3X ጳጳስ ቄስ አልጠፋ በሀገር በቤቱ 2X ስብሀት እያሉ ምነው የማይፈቱ 3X ዋ ምነው መቻል ምን ይከፋል ሆድ ከሀገር ይሰፋል 2X አብይ አብይ ብዬ ያው ጾሙን ነው ብዬ 2X ሰውማ ብያለው ኧረ እናንተ ሆዬ 3X ሲነዳን ኖሮ ስንቱ እንከፍ ጋሬጣ 2X ይገዛኛል ያልኩት አባት ሆኖኝ መጣ 2X ወንድም ሆኖኝ መጣ እንዴት አደሯል አባ ያ ፈለገ ጣና 2X ግዴን ያመጣልኝ አርጎ ባለ ዝና 2X መሪ ማለት አብሮ ሲባክን ነው እንጂ ሲኳትን ነው እንጂ እንደ አይን እንደ ጆሮ እንደ እግር እንደ እጅ 3X አይከፋፈልም ሀገር እንደ ቅርጫ አንከፋፈልም በመደብ በቅርጫ መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ 2X ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል ዝም ስል ያመኛል 4X
@abynshyoutube1361
@abynshyoutube1361 3 года назад
WELCOME FAMILIES THANKS SO MACH 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💗
@user-mw3px2pz8e
@user-mw3px2pz8e 3 года назад
ዛሬ አደኛ ነኝ😋የነገው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉው ነገር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🙏 ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን😢😢😢
@norapranss8215
@norapranss8215 3 года назад
አሜን
@user-mw3px2pz8e
@user-mw3px2pz8e 3 года назад
@REMUKA Tube እረ ምን አስለቀሰሽ አደርግሻለሁ አይከፈልበት
@wointube1801
@wointube1801 3 года назад
እንካን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ መላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 3 года назад
አሜን አሜን
@bayisedereba9724
@bayisedereba9724 3 года назад
Amen Amen Amen Eukewan Abero Adarasen 🙏🏼🙏🏼
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
አሜን አሜን
@seadatube6426
@seadatube6426 3 года назад
ክክክክክ አቤት ቤቶች ሁለየ ዘና ታርጉናላችሁ ና ጫማውን አገቱ ላይ ሰቅሎ😁😁😁😁
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 года назад
Yene weboche betam des mil new Arife temeretim new. Love you y’all🙏🙏🙏 Be hagerachin derider ayenuranim Egizeber hegarachinina hizebochun Selam yederigelin Liyunatachin webatachen new Fiker yashenfal egizeber ethiopia 🇪🇹 Yeberikelin...... selam yebezalechu Yehagere lijoche beyelachubat!!!
@asds8008
@asds8008 3 года назад
እኳን ደና መጣችሁ ሳምንቱ እዴት ነበር እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 3 года назад
አሰላም አለይኩም አህለን ቤቶች ሰለምለሀገራችን ፍቅር ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ob2mh4yx8m
@user-ob2mh4yx8m 3 года назад
በጣም ነው የምትመቹኝ ወላሂ አዲስ እስከሚለቀቅ እቸኩላለሁ
@user-jy6fh2qx3r
@user-jy6fh2qx3r 3 года назад
ቤቶች እወዳቸዋለሁ ማሮቸ😍😍😍
@user-yk3gr4bw7w
@user-yk3gr4bw7w 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹው
@addisidea5041
@addisidea5041 3 года назад
ሰላም አንዴት ነው? ናሆም አባላለሁ። በቅንነት በኢንተርኔት ገንዘብ አንዴት አንደሚሰራ በነፃ የቱብ ላይ አስተምራለሁ። ቤተሰብ እንሁን? 👉👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NerxJXo99uY.html
@samerytube9478
@samerytube9478 3 года назад
@@addisidea5041 subscribe enderarge konjo
@burike4061
@burike4061 3 года назад
@@samerytube9478 Come
@oromtitoromiya9073
@oromtitoromiya9073 3 года назад
Woww❤❤
@makiyatahirtahir6007
@makiyatahirtahir6007 3 года назад
Oromit ko
@susuman6504
@susuman6504 3 года назад
Arif sra new bertuln teketatay diraman enate bcha drut👍
@tominfotech
@tominfotech 3 года назад
ቤቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 welcome
@medinaarega2482
@medinaarega2482 3 года назад
ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን አላህ ምህረቱን ይለግሰን ያረብ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 3 года назад
አሚን
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 3 года назад
አሚን
@mesietube8261
@mesietube8261 3 года назад
አይ የይበቃል ጉድ ጭራሽ ጎዳና ላይ አውቶ ይጣላችሁ🙄 ገራሚ ኩሊ እኮ ነው😆😆🙈
@reenatube6617
@reenatube6617 3 года назад
እኮ እንዴት እንዳሳዘኑኝ እንዳሳቁኝ ብታዪ😂😂😂
@kibneshkumbi9579
@kibneshkumbi9579 3 года назад
😂😂😂😂minalibat ades bet gezito seripirize liyaregachew yihonal 😂😂😂😂🙈
@user-li9eq1fd9r
@user-li9eq1fd9r 2 года назад
ተመችወድህ ጋሺ ዘሩ ብሉ አለ ደስይላል
@mekameka4005
@mekameka4005 3 года назад
ቤቶች የ ውስጤ ናችሁ እናመሰግናለን
@user-sh5cp5kb4r
@user-sh5cp5kb4r 3 года назад
ድራማው ከተለቀቀ 11 ደቂቃ ኮመንት waw እያሉ ነው እኔ ምለው ቀረጻው ላይ ነበራችሁ እንዴ መቼ አያችሁት እረ ጎበዝ ተያይዘን ጠሸሽን 🙄
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 3 года назад
ሀሀሀ
@kiya9068
@kiya9068 3 года назад
Kkkkkkkkk meselegn
@yd9760
@yd9760 3 года назад
😂😂😂😂😂❤
@user-hn7it6fr9p
@user-hn7it6fr9p 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@magifikr1324
@magifikr1324 3 года назад
ወይ ይቤ አየር ባየር ተበላህ ቤቱን ለማንኛውም ቀረፃ በአዲስ ቤት ሊጀመር ነው በርቱ ትልቅ ቤተሰብ 👌👌👌
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 года назад
ashu New Yewesedew
@ayuti4499
@ayuti4499 3 года назад
Hulachum des tilalachu😘😘😍😍😍❤️❤️💘💘💘💘💘💪
@nannatilove1480
@nannatilove1480 3 года назад
Betochiyee betam yewodachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 3 года назад
ሠላም 1ኛ ነኝ
@Aa-wf8ch
@Aa-wf8ch 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-lq4qb5hd5z
@user-lq4qb5hd5z 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤
@tibebazanaw5161
@tibebazanaw5161 Год назад
በጣም እንወድሀለን
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 3 года назад
ስወዳችሁ ቤቶች 🇪🇹🇪🇹😍😍👌👌👌
@zuzu628
@zuzu628 3 года назад
የተከበራችሁ ሙሰሊም ወንድምና እህቶቼ የዙል ሂጃ አሰርቱ ቀናቶች ውሰጥ የሚባል ተክቢራ መሰማት ወይም አቡራቹ ተክቢራ ለማለት ከፈለጋችዉ በቻናሌ ውሰጥ ገቡታቹ ማግኘት ትችላላችሁ
@zakhiyajamal4428
@zakhiyajamal4428 3 года назад
እሻአለህ ኢስማኤል
@selambogale6833
@selambogale6833 3 года назад
ኩል ሰና ኢነተ ጠይብ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እድለኘኮ ነህ !
@zuzu628
@zuzu628 3 года назад
@@selambogale6833 ኢንቲ ጣይባ
@ethiopia9260
@ethiopia9260 3 года назад
@@zuzu628 ወንድም አለም አላህ ይጨምርልህ
@ethiopia9260
@ethiopia9260 3 года назад
@@zuzu628 ግን ይውቱብ ልትጀምር ነዉ እንዴ?
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
እኔየሚግርመኘ ዲሰላይከ የምትደርጉትነቺሁ ነዉ ላይከ እነ ዲሰላይከ አተለዩም ካልተመቻቸሁ አለማየተ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 года назад
Welcome Betochey selamachu ybeza
@heranbasic8180
@heranbasic8180 Год назад
በጣም ያምራል
@user-px7oj4hz3y
@user-px7oj4hz3y 3 года назад
አህለን የቤቶች አድናቂ እንደት ናችሁ አንደኛ ለመሆን ገና አላየሁም ላላክ ስወዳችሁ
@abeebaabera6594
@abeebaabera6594 3 года назад
ትክክልበወሪሣይሆንበተግባር ማሣየይትእጅ
@abebabeshetu531
@abebabeshetu531 3 года назад
Basheye hulem temecgalehe ante kelelehe etegalehu😌😴
@hiwotethiopia9839
@hiwotethiopia9839 3 года назад
Selam fikir la Ethiopia yhuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
Далее
ምርጥ  ቀልድ(3)
14:26
Просмотров 34
играем в прятки!
00:30
Просмотров 61 тыс.
ምርጥ ቀልድ(1)
13:04
Просмотров 48
играем в прятки!
00:30
Просмотров 61 тыс.