Тёмный

Betoch | “30 ዜሮ ዜሮ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 308 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 927 тыс.
Просмотров 600 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 года назад
የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ዛሬ እንዴት ነበርኩ እስኪ አስተያየታችሁን ስጡኝ
@hdhdbshshshs3585
@hdhdbshshshs3585 4 года назад
በዝዬ ቆይ ሊየውና እኘግርካለው
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
ተረጋጋ ገና አላየሁትም
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
መች አይተን ጨረስን ደሞ በዜ አይደለህም በሰው ስም አትነግዱ ብሽቆች
@sdr6358
@sdr6358 4 года назад
በዝዬ። ቆይ። ልየዉና። እሰጥሀለሁ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
ዛሬ አደኛነኝ እሽ በዜ ጥሩነበር
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 года назад
በርቱ በእውነት በዚህ ጊዜ ሳታቋርጡ ህዝብን ለማዝናናት በትጋት ስለ ምሰሩ ተባረኩ !
@melktgnw1269
@melktgnw1269 4 года назад
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከኮሮና ቫይረስ በስደትላይ ያለን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@seada3533
@seada3533 4 года назад
አሚን
@kalbauae6803
@kalbauae6803 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 года назад
Amen Amen Amen
@እናትያላህስጣታናት
አሚን
@حليمههيكل
@حليمههيكل 4 года назад
አሚንንን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ አሚን በሉ አቦ ይህ ኮሮና የሚባል ነገር ጠፍቶ በደስታ የምንቦርቅ ያድርገን ከሀገራችን ከአለም ዳር እስከዳር ውልቅ ይበል አሚን በስደትም ያለን ሀገር ለመግባት ያብቃን ሀገራችንም ሠላም ትሁንልን አሚን
@widdytakka767
@widdytakka767 4 года назад
አሜን
@ሊዲያየማሪያምልጅ
@ሊዲያየማሪያምልጅ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 года назад
አሚንንንንንንንን ያርብ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 4 года назад
አሚንንንንአላሁመአሚን
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
አሜን(፫)
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
ሻሼዬ የብር ትንሽ የለውም ግን እቅድሽ ቢያስቀኝም የስው ማንንት በጣም እዲገባኝ ነው ያረጋቹኝ ካለክ ሁሉም ይውድካል ከሌለክ ማንም አይውድክም ማለት ነው ከስው ልጅ ይልቅ የብር ፍቅር የበለጠበት አለም ላይ ነው ያለንው ከልብ አመስግናለሁ ቤቶችዬ እድማር ነው ያረጋቹኝ
@እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
ትክክክል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 года назад
ክክክክክክክ ዛሬ በሣቅ ገደላቹኝ ቤቶች ድራማ ዘመናቹ ይባረክ 😃😅😅😅😅 አይ ይቤ ስታቅበት ደሞ ያምርብሃል
@asmajimaa7097
@asmajimaa7097 4 года назад
Betochii yee baga nagan dhufatanii yeene wudooch ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 года назад
ኮሮና ጠፍቶ አገሬ ገብቼ እናቴን እቅፍፍፍ አድርጌ ሳምምምም ማድረግ ናፈቀኝ
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 года назад
እኔም ነኝ ወላሂ አሁንስ ያአላህ
@asdffasdff1354
@asdffasdff1354 4 года назад
እህህህህህህህ ኢሻአላህ ያረብ በያሉበት አላህይጠብቅልን ይጠብቀን ይሄንን በሽት አንሳቶ በሰላም ያገናኘን
@MdJakir-yk9zg
@MdJakir-yk9zg 4 года назад
አይዞሽ ሀብብት አኔሚ አንደ አኒች ነኝ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
እኔምም
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
እኔምወላሂ
@mihretkebamo5957
@mihretkebamo5957 4 года назад
የሻሼ ሻንጣ ያሳቀው ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ላይክ
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 года назад
😂😂😂😂
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад
ክክክክክክ
@ሜሪነኝየናቴምርኮኛ
😂😂😂
@mulu2978
@mulu2978 4 года назад
ክክክክክክክክክ 😁😁😁😁አይ ቤቶች ፈታ አደረጋችሁኝ ሻሼ ወይ ጉድ በጣም ጥሩ ትምህርት የሆነ ድራማ ነው እግዚአብሔር ኮረና ያጥፋልን በተለይ እኛ በስደት የምንኖረው እህት ወንድሞቻችን ሲል እራሳችሁን ጠብቆ በተለይ በሳኡዲ የምትኖሩ ወገኖቼ በሽታው እየጨመረ ነው እራሳችሁን ጠብቆ
@LoveYou-wr1tr
@LoveYou-wr1tr 4 года назад
H
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
እሺ እህቴ
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 года назад
ቤቶች እስካሁን ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ተከታታይ ድራማ
@ሁሉቻይጌታ
@ሁሉቻይጌታ 4 года назад
ማራት ኢትዮጵያ ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠርያ ስሜ ይብቃ ለሊቱ ይውጣላት ጸሀይ አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ ድንግል ሆይ ያስራር ሀገርሽ ምስጊኑ ኢትዮጵያ ከዚህ ከመጣው ወርሽኝ ጠቢቃት ልጅሽን ይቅርታው ያድለን ዘንድ ለምኝልን🙏🙏🙏
@ሀገሬክበሬነሽኩራቴሀገሬከ
ኣሜንኣሜን ኣሜን
@Mhe19
@Mhe19 4 года назад
አሜን
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ 4 года назад
ተዋህዶ ሀይማኖቴ እንደማመር
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 года назад
አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Amene
@princesss7977
@princesss7977 4 года назад
የስላሴ ወሰንበተ ክብርት ረድኤተ በረከታቸው ይደርብን ኣሜን
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 года назад
ዎው በጣም አሪፍ ድራማ ነው !! አስካዉን ያልማየቴ 😱💯🥰🥰🥰
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ
@ወለተስላሴ-ኀ4ለ 4 года назад
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍
@abareshadisi6762
@abareshadisi6762 3 года назад
Wow
@anaanna2218
@anaanna2218 Год назад
Ayi.gud
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭Yes
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 года назад
አይ ቤቶችየ አዝናኝ በሚመስል ትምህርት አዘል ድራማችሁ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ። እሁድን በሳቅ ነው ያስጀመራችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ👍😊
@amantube9784
@amantube9784 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
Subscribe enderarge
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 года назад
ዳዊት ደምረኝ
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 4 года назад
Amen Amen Amen
@እጅጋየሁብዙነህየማርያምል
ዋው እንኳን በሠላም መጣችሁልን👍👍👍👍👍
@emueykebede9423
@emueykebede9423 4 года назад
ደምሪኝ እናት
@lailalalaila6034
@lailalalaila6034 4 года назад
የዛሬው በጣም ደስ ይላል ከኮሮና አላህ ይጠብቀን በስደት ያለነውም ሁሉም
@mekebebeberhanu323
@mekebebeberhanu323 4 года назад
የሚገርም ፡ አስተማሪ ፡ ተከታታይ ፡ ድራማ ፡ ነው። በርቱ ፡ እናመሰግናለን
@ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
ነገ እኮ የአብርሃም ስላሴ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የአብርሃም አና የሳራን ቤት እየባረኩ ሰላሱች የእናንተም ቤት ይባርከው አሜን❤
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 4 года назад
Amen amen amen
@ramawtarrama8487
@ramawtarrama8487 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@sofitube6902
@sofitube6902 3 года назад
ቤቶችዬ ሁሉ ነገራቹ ስወደዉ ዘላለም ኑሪልኝ 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚን
@kiya5806
@kiya5806 4 года назад
well ቤቶች ውዶቼ በሰሞኑ ኢትዮጵያ እየገቡ ስላሉት እህቶቻችን እንደኔ ደስ ያለው አለ👏👏 ለቀሩትም በርትተን እንፀልይ እንዲሁም ድምፅ እንሁናቸው
@fghv7900
@fghv7900 4 года назад
ቤቶችየ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሰላም ይድርግልን
@ሀናነኝእራሴንናፋቂH
አመቤቴ የሀገራችንን ሠላም ታሠማን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
ሀና ነኝ እራሴን ናፋቂ H ሀኔየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 4 года назад
ቤቶች እስካሆን ተወዳዳሪ የሊለው ምርጥ ድራማ ውስጤ ናችሁ
@zufiwollotube786
@zufiwollotube786 4 года назад
አላህ ከኮሮና በሽታ ይጠብቃቹ ወጋግኖቼ 😍
@mimimim1164
@mimimim1164 4 года назад
ameenameen
@ፍቅርጠላሁ
@ፍቅርጠላሁ 4 года назад
አሚን ያረብ ሥሥቴ አንቺንም ከነቤተሠብሽ አላህ ይጠብቅሽ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ 4 года назад
zufi Daily Tiktok ሀበሻ እንዛመድ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 года назад
ሰላም. ለናተ ይሁን ውድ. የአገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዋውው ነው ቤቶች ታስቃላችሁ ኮረና. ጠፍቶ ሰላም ለሀገራችን በሰው. አገር ያለነው ለሀገራችን. ያብቃን አይ ሻሽየ.
@Mimimazi
@Mimimazi 4 года назад
ዛሬ ልቤ ደማ በህይወቴ የምወዳትን አክስቴን ዳግም ላትመለስ ትታን ኒደች የአባታችን ምትክ ነበርች እግዚአብሔር ሆሌም የማመስግነው የአባቴ ዘመዱች ለእናቴ ፍቅር ናቸው ;; ፍቅር ፀጋ ነወ ውድ አክስቴ አሁንም እወድሻለሁ🙏🙏🙏
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Mimi Mimi 😢😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@ወሎአምባሰልማርእሸት
ነፍስ ይማር
@hyahgza9678
@hyahgza9678 4 года назад
ነፍስ ይማር
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 4 года назад
😭😭😭ነፍስ ይማር
@murlisk2400
@murlisk2400 4 года назад
አይዞሽ ማር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
❤❤❤❤ ዛሬ ሥላሴ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የሐዋርያት ጾም ሁለተኛ ሳምንት ነው እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን ክክክክ ሻሼ ተመቸሽኝ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
እግዚአብሔር አምለክ አገራችን ሰለም ያድርግልን ይህን በሽታ ከአገራችን ያጥፍልን
@hayutitube
@hayutitube 4 года назад
ቤቶችየ እወዳችኋለሁኝ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷👈👍🌷
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 4 года назад
ኦዴሲያ ስዊዲሽ የኔ ማሪ
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
የኮሮና ጭንቀት የመዳም ጩኸት የቤተሰብ ናፍቆት ተጨምሮ ላብድላቹ ነው በስደት ሃገር 😭😭😭😭
@haleemamohd7231
@haleemamohd7231 4 года назад
አብሽር እህቴ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ😊
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
አይዞሽ ራስሽን አረጋጊ
@halamehalame7344
@halamehalame7344 4 года назад
አይዞንንን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
መቅዲ አባቴ ህይወቴ አባ ወድሃለሁ Aizosyh marrrr Enim 😢😢😭😭😭
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@halamehalame7344 subscribe enderarge konjo
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 года назад
ገና ከጅምሩ ያስቃል እናመሰግናለን ቤቶችዬ
@መስከረምየድንግልማርያምል
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ ወይ የሻሼ እቁብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dydgnvjc6859
@dydgnvjc6859 4 года назад
Kkkkkkkkkkkk ye shashe uqub
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 года назад
🇧🇯🇧🇯💞💞💞💞
@seadatube6426
@seadatube6426 4 года назад
የቤቶች ድራማ ውስጤ ናችሁ ለቁብ ሻንጣ ሻሸ ምርጥ ሰው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ቦታ ለመያዝ ነው ሰራ አለጨረሰሁም 😍 ፍትህ ቤሩት ላለን በፀሎት አሰቡን😭😭😭😭😭😭
@እነሏህማአሶብሪንሀገሬንሰ
አይዞን ፈጣሪ ይርዳችሁ ውዴ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@@እነሏህማአሶብሪንሀገሬንሰ አሜን ማሬ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
እግዚብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 года назад
አይዞን የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳቹ ሁሉም ለበጎ ነው ይሄ ቀን ያልፋል
@marianatube2728
@marianatube2728 4 года назад
Fater Dag dagun Yaseman Basidat Yalen Hulachininm Geta Kazi Ka Kifu bashita yitebiken betoch arif new baritu 🙏😍
@የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ
እንኳን ደህና መጣችሁ በመላው አለም የምትገኝ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ አትፍሩ
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 4 года назад
ሠለም ሠለም ቤቶች እንኻን ደህና መጠችሁ ኮሮናና ዘራኝናት ጠፍቶ አገራችን ፈጠሪ ሠለምን ያብዛልን አሜንንን።
@qwqw2105
@qwqw2105 4 года назад
የመዳም ጭቅጭቅ አዙሮ ሊደፋኝ ነዉ ስነ ልቦና ያስፈልገኛል እረ ማበዴ ነዉ እእእእእእእእእእእእ የሳኡዲ አዪር ምገድ ይከፈትና አመድ ዋጋ ካወጣ ካገሬ ገብቼ አመድ ሽጬ ልደር ጎመን በጤና
@liyaliya2883
@liyaliya2883 4 года назад
Ewunet new mare enem endanchi
@susufamilytube5629
@susufamilytube5629 4 года назад
ነይ ላስጠፋሽ እህት አይዞሽ
@abaynashararso593
@abaynashararso593 4 года назад
Ayzuachu bartu
@ሰላመይእኺድንግል
@ሰላመይእኺድንግል 4 года назад
ኣይዞሽ ማር ያልፋል ለሁሉም ነገር በትእግስት
@rahmabintmohamed8042
@rahmabintmohamed8042 4 года назад
አይዞዞሸማማየሁላችንምመሮናልብቻያልፋልታገሸ
@zinetmuhammed8836
@zinetmuhammed8836 4 года назад
ስታምሩ ብረቱ እያዝናናቹህነው በጣም በዛብደሞ በጣም ታዝናናለህ
@abdurazak7862
@abdurazak7862 4 года назад
ሀይ ዝነት ሰለምነው
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 4 года назад
በስደት ሀገር የምትኖሩ ያገሬ ልጆች አላህ ይልባቹሁን ያሳካላቹሁ🙏❤
@bbhhgghhh1435
@bbhhgghhh1435 4 года назад
👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻
@ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
አሜን አሜን አሜን
@hanahana6429
@hanahana6429 4 года назад
Amen.amen
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
አሜን
@aminataminat5822
@aminataminat5822 4 года назад
አሚንንንን
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
ቤቶችየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ የምታስተላልፉት ትምህርት በጣም ያምራል አንደኛ ናችሁ አይዟችሁ በርቱልኝ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የማርያም ልጅ።
@ktube2655
@ktube2655 4 года назад
ለዛሬ 1000 ላይክ እፍልጋለው😇
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
በቅንነት እንደመር
@ቱቲኣቢሀበሻዊት
@ቱቲኣቢሀበሻዊት 4 года назад
አንደኛኝ ኡፍ ኣምላክ ከኮረና ይሠውረን
@ፀደይየቦሌዋ
@ፀደይየቦሌዋ 4 года назад
ዛሬ ከኩዬት የገቡት ፈጣሪን ተንበርክከው አመሥግነዋል አቤቱ እኛንም በስደት ያለነውን ከዚህ ክፉ መከራ ጠብቀህ ለሀገር ምድር አብቃን ሰላም ለሀገራችን ስጥልን🙏
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
እሜንንን
@susiekoh3047
@susiekoh3047 4 года назад
አሜንንንን
@mimitube7660
@mimitube7660 4 года назад
ቤቶች ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ሻሼ በጣም ነው እምወድሽ ጎበዝ አክተር ነሽ ግን አንዳንዴ ብድግ ብለሽ እምጮሂው ጩህት ይሰቀጥጣል ድምጽሽን በመጡኑ ብታረጊው ጥሩ ነው የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ ሁሌም በጉጉት ነው እምንመለከታችሁ ይመቻችሁ ሻሼዋ ሰምተሻልልልል።
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад
በበዜ ስም የተከፈተውና በርስቴ ስም የተከፈተው ዬቶብ እኮ ኮመት እዳኮምት መሺቀዳደም ያዙ መቸም በዚህ ፍጥነት በኢትዬጵያ ኒቶርክ ባለቤቶቹ ናቸው ለማለት ይከብዳል ???? እስኪ እደኔ ያላመነ እጂ ያውጣ
@ብቸኛነኝ-ፀ3ኘ
@ብቸኛነኝ-ፀ3ኘ 4 года назад
እኮ ክክክ
@ሰውለምኔ
@ሰውለምኔ 4 года назад
ትክክል ነሽ እኔም ሲመልሱላቸው ያስቁኛል
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад
@@ሰውለምኔ ንገዳ እደያዙ አልገባቸውም ኮሜቶች
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
Ofical Nardoss አይደሉም ያው የ Ethiopia ህዝብ አሺቃባጪ ነን ለታዋቂ ለዛም ነው የስም ሌባ የበዛው
@emanahmed-tu9dy
@emanahmed-tu9dy 4 года назад
@@nununegnitube801 h
@የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ
የቤቶች ተከታዮች በሙሉ ተዝህተኮረና አላህይጠብቀን ቤተሠቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
hanan mohammed 1፩ ሀኒየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@የኦርቶዶክስተዋህዶተማሪነ
ዋውውውውውውው መስቀላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@ፀዳልየእዩኤል
@ፀዳልየእዩኤል 4 года назад
እኔ ግን ከቤቶች ድራማ. ዘና የማያደሮገኝ ና ዉይ ነገረ ስራዉ ሲያስቅ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የጨረስሁት ሻሽዬ የኔ እህት አይዞሽ አደንግጭ ቤቶች በጣም ነው የሚወዳችሁ በርቱልን ከመጣብ ወረርሽኝ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ። ነገ ፯ ቅድስት ስላሴ ሀገራችንን ከመጣብን መቅሰፍ ያድንልን🙏🙏🙏ሰናይ ሌሊት💟።
@tigalm7889
@tigalm7889 4 года назад
Amen
@የዲኬር
@የዲኬር 4 года назад
አሜን
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 года назад
አሜን አማን እማን
@ማርያምእናቴ-የ1አ
@ማርያምእናቴ-የ1አ 4 года назад
የ ቤቶች ድራማ በጣም ደስ የለ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ስላደረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሽ አለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነሽ ❤❤❤❤⛪ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪አየ በዚዬ እና አቢ ዝም ብዬ ሳያችሁ. 😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@gddgdd8767
@gddgdd8767 4 года назад
amilak enat alew ende
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 года назад
@@gddgdd8767 + awo alew . Dingel Mariyam Weladite Amelak tebalakch 💯✔️
@እሪችነኝየህልሜታማሚ
ቤቶች ውስጤ ናችሁሁሁሁ
@zd6124
@zd6124 4 года назад
ሻሻ ክክክክክ የኛም የስደት ኑሮ ልክ እደሻሸ ሻጣ ዜሮ ነው
@ነፍጠኛአማራነኝነፍጠኛአማ
Kkkkkkkkk
@foziyehabshalije8841
@foziyehabshalije8841 4 года назад
😜
@habibahabiba7554
@habibahabiba7554 4 года назад
Hahahaha
@emanmohammad3477
@emanmohammad3477 4 года назад
አሪፍነዉበርቱዉ።አላህበሠደትያለነዉይጠብቀን
@ህንፃጋልትግራይ
@ህንፃጋልትግራይ 4 года назад
ወኔ ዛሬ ብስቅ ልመት ንወ ሻሽየይ ዝውድሽ እኮ
@abdilazizhamiza2524
@abdilazizhamiza2524 4 года назад
ቤቶችዬ ሺ ዓመት ኑሩልን
@مريمعلي-ب9خ5ذ
@مريمعلي-ب9خ5ذ 4 года назад
ለሀገር ሰላም የምትመኙ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ የብሬክስ መኪና መግዛት ያስደሰታችሁ ላይክ 👍👍ቤቶች እንወዳችሁ አለን
@useruserr6099
@useruserr6099 4 года назад
ከከከከከከከከከከከከከክክክክክክክክክ እኔም መጀመሪያ ጉድ እንደ ሚሆን አዉቃለሁ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 года назад
ኮረና ኑሯችንን ሳያበላሽብን እግዚአብሔር ይድረስልን እውነት አሁንስ ፈራሁ
@ቲጅቲጅ-ኘ6ደ
@ቲጅቲጅ-ኘ6ደ 4 года назад
አትፍሪ እህቴ አይዞሽ
@asyakutber4911
@asyakutber4911 4 года назад
ዋው ዛሬ ደግም እንደት ያስቃል
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
እንዳው ማፊና ይቤ አራዳነታቸው ስወዳቸው ሲያወሩ ደስ ይሉኛል💘💓 ወይኔ ሻሼ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ😂 😂😂😂ወይኔ ለካ ሠው ሢኖረው የረሳው ሁሉ ያስታውሰዋል ይወደዋል መንገዱንም ታሠራዋለች ብሎ እርፍ የሻሸ አጎት😂😂😂😂
@zmzmzmzm2687
@zmzmzmzm2687 4 года назад
የሻሼ አጎት ተመቸኝ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ S.ሰብስክራይብ አርጊኚ
@fikirrimaz3629
@fikirrimaz3629 4 года назад
Bezun geze yega sewoche leraseshe senorshe ashakabache yebezaleshal le raseshe setache sew yetlashal betam yemeyastelag tebay ewwwfff😢😢
@Milliboy100
@Milliboy100 4 года назад
የቤቶች ወዳጄች ቤተሠብ ሁንኝ እስኪ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ICIENFup97M.html
@rozimaed461
@rozimaed461 4 года назад
@@Milliboy100 demrkhu demrgie bekeninet
@almaztchome2291
@almaztchome2291 4 года назад
ቤቶችየ ስወዳችሁ የኔ መፅናኛወች ናችሁ
@emebetbirhanu7598
@emebetbirhanu7598 4 года назад
እስቲ ላይክ አጋጩኝ ክክክክክ በለላ አማረኛ አምሮኛል ለማለት ነው ቤቶች ዌልካም💔💔💔
@sdr6358
@sdr6358 4 года назад
ቆይ። ልየዉና። ኮሚት። ላይክ። እገጫችሗለሁ
@sdr6358
@sdr6358 4 года назад
መሸም። አሜልና። ከዛሉ። ያሉበት። ደስ። እደሚል። ነዉ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@sdr6358 subscribe enderarge konjo
@senadesalegn600
@senadesalegn600 4 года назад
❤❤
@alemtegegn9610
@alemtegegn9610 3 года назад
ሻሼ በጣም ነው የምወድሸ
@fendishatube
@fendishatube 4 года назад
ጥያቄ አለኝ እከ የትሂዴ🤔🤔🤔🤔🤔
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Yeresu RU-vid iyesera new
@jemtube8208
@jemtube8208 4 года назад
ክክክ አይ ሻሼ ስወድሽኮ የኔ እንቁ እድሜና ጤጣይስጥሽ
@Fouzia-kw7hb
@Fouzia-kw7hb 4 года назад
እደበቶች።ድራማ።ደስየለኝ።የለም።ቅዳማእስከምመጣ።በጣምያስጨንቀኛል
@senit7498
@senit7498 4 года назад
I realy like it, It's so fuuny.
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
የእውነት እህት ማሞች ብትሆኑ በጠም የምር ነበር ስወደችሁ እነ መፊ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
ሉሉ ነኝ ስዳታኛዋ ሉሉ ነኝ ስዳታኛዋ ሉሊየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 4 года назад
_ሻሸና አቡ አቤት ስወድ አችሁ እናንተን ለማየት ነዉ የምገባዉ አብሶ ሲከፋኝ እናንተን ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ😂😂😂😂😂😂_
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 4 года назад
አቢ ትመቸኛለች
@fatemaha9728
@fatemaha9728 4 года назад
ክምር አሪፍ ነው ጠክሩ ውዶቻችን
@አህማድአደምግቻሎአአ
ኮሮነ:ጣፍቶ:ለሀገራችን:የብቃኑ:እናቴኑ:ና:አገሬኑ:ልጄኑ:አለህ:ሰለማቹ:ብዝት:የግልኑ።በታራፋ:ዘሩ:እዎደሀለው።
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 года назад
Amen😭
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 года назад
ሠብስክራይብ አርጊኝ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 4 года назад
እናመሰግናለን ቤቶች
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 года назад
ቤቶች እዬ ስወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ የቤቶች 😘😘 ተከታዮች በናታችሁ ሰብ አድርጉኝ😘😘 ቅንነት ለራስ ነው 😍😍 ሻሸዬ ስወድሽ የትርፌ ምትክ😅 ስወድሽ የኔ አስደሳች ሳይሽ ደስ ይለኛል በተለይ ሳቅሽ ውስጤ ነው 😍😍😍
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
በቅንነት እንደመር
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 года назад
@@mesiyehenok3928 እሽ አድርጌሽ አለሁ መልሽ
@ababaatsegaye4837
@ababaatsegaye4837 4 года назад
Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo
@ሀገሬክበሬነሽኩራቴሀገሬከ
በይሩቶች ኣላቹ በረቱሉኝ የቺቀን ታልፋለች
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
እሽ እውነት ነዉ
@ዚዙቲዪብየሀይቋ
@ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 года назад
ቤቶች እኩዋን ደና መጣችሁ ይህ ኮረና ጠፋ የሚል አድስ ዜና ያሰማን ኢትዪ ለዘላለም ትሳቅ በያላችሁበት ራሳችሁን ጠብቁ
@ZomaTube
@ZomaTube 4 года назад
ቤሩት እስኪ እንደ ኔ ቀን ያልፋል እያለ መዳምን በነፃ የሚያገለግል 😭😭😭😭
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 года назад
ማለት
@medinaabdu8
@medinaabdu8 4 года назад
አይዞን እህት ያልፋል
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 года назад
አይዞሽ ማር ሁሉም ለበጎ ነው ወደ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
አይዞኝ ክፍያሽን ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ😭💔👼
@abeba5164
@abeba5164 4 года назад
እኮን ደህና መጣችሁ። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን። እንባዋን ያብስልንን
@gghggg9745
@gghggg9745 4 года назад
የካሮና በሺታ ዛሬዉኑ ይጥፍ የሚል
@ሀናሀኒቾ
@ሀናሀኒቾ 4 года назад
እናመሰግናለ
@addisabab1226
@addisabab1226 4 года назад
የቤቶች አከባቢ ኮርና የለም እንደ
@rabiarabia8161
@rabiarabia8161 4 года назад
ቤቶችዩ ስወዳችሁ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ 4 года назад
ዱአምአድርጉልኝስምትወሬነው
@zenitzenit390
@zenitzenit390 4 года назад
Alah beselam ygelaglshi hebibetiy
@milon166
@milon166 4 года назад
ምንሆነሽ
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 года назад
Eysus ykdmlsh
@hawaiihawaii5588
@hawaiihawaii5588 4 года назад
አላህ በስላም ከሁለት ያርግሺ
@gvj716
@gvj716 4 года назад
አሚንንን
@እየሩስየሚካኤልልጂ
ቤቶችየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ማሮቸ
@danieltemamo6398
@danieltemamo6398 4 года назад
ወይኔ ወይኔ አጎተ ሞቴ እኳ 😼 የት ልግባ ሆዴ ባር ባር አለኝ
@sameerasameera4904
@sameerasameera4904 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍😂😂😂
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 года назад
Ayizooshi mamaye
@mhhjbyh9125
@mhhjbyh9125 4 года назад
አይዛሽ አላህ የጸናናሽ ከባድ ነው ሀዘን መሰማት በሰው ሀገር
@tgetholoveetholove208
@tgetholoveetholove208 4 года назад
Fetari yatsnashi ehite
@ሀዩነኝየአባቴናፋቂአባእወ
ደስ ይላል
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 года назад
የነብያቶች የሰሀቦችን ታሪክ ማወቅ መስማት የምትፈልጉ በሙሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@matlagashmmri7661
@matlagashmmri7661 4 года назад
ሀይ
@محمدمحمد-ن6ك6ك
@محمدمحمد-ن6ك6ك 4 года назад
ሀይ
@hawaaethiopia779
@hawaaethiopia779 4 года назад
አሰላሙ አለይኩም
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
አይሻሸ ክክክክ ጉድ ነውዛሬ ይህብር ጉድ ፈላ ክክክክ አይ ሰዉና ብር እዉነት እኮ ነው ኪኪኪኪኪ
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ 4 года назад
🤓ሻሽየ እረ እኔንም አስቢኝ የኔንም ሂወት ቀይሪልኝ🤓
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 года назад
በቅንነት እንደመር
@abhaasir7248
@abhaasir7248 4 года назад
ቤቶችየ ዋው
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
መልካምነት ለራስነው ፅጉሬቅልቅል እንደካሮት ነው እሚድገው ላላቹህ አሪፍቅባት አለ ፎቶየንበመጫን።እዩት ለውጡን ባጭርቀን ያሳያቹሀል እኔ ተጠቅሜው በጣምአሪፍነው
@dkewollo9590
@dkewollo9590 4 года назад
እሪው የሻሽዬ ዝላይ የኔን ይመስላል ደሞዝ ስቀበል እንደዚህ ነው እምዘለው በቁና አስባ በኩባያ ሰፈሩላት 😃😃
Далее
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 65 тыс.