Тёмный

Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200 

Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Подписаться 900 тыс.
Просмотров 2,9 млн
50% 1

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 200 | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200

Опубликовано:

 

15 дек 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@imoushmola8289
@imoushmola8289 6 лет назад
ወዋ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችው እንኳንም ለዚህ ቀን አደረሳችሁ የውነት በኢትዮጵያውያ 200 መቶ የደረስ ፊልምም ይውን ድራማ የለም አሁንም ቀጥሎበት ፈጣሪ ይርዳችው
@user-ey9bh8sw4y
@user-ey9bh8sw4y 6 лет назад
እድሜ ይጠን እጂ ክፍል 2000 አብረን እናያለን በርቱ በጣም ደስይላል
@hewihewi2828
@hewihewi2828 4 года назад
የወሎልጂፍቅርነው አዲያ I
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 4 года назад
ዘሩ እኮ ምርጥየቁጠባ አስተማሪ ነው በሀሳቤ የተስማማችሁ ላይክ አርጉ ይመቻችሁ
@user-yu1tq3vs4s
@user-yu1tq3vs4s 6 лет назад
እኔ ስደት ከወጣው 5አመት አለፈኝ እኩል ነን ቤቶችዬ በርቱልን አገሬ ልገባ2ወር ይቀረኛ መድአኒሀለም ፍቃዱ ከሆነ
@bibabibakhoury7283
@bibabibakhoury7283 6 лет назад
በሰላምግቢ
@zemzemselemon7925
@zemzemselemon7925 6 лет назад
Hhh
@gdjdhdudj3826
@gdjdhdudj3826 5 лет назад
ت
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በለው ዛሬ ደሞ በአድስ መልክ ብቅ አላችሁልን አዛልየ እኮ ጥሩ የናት ተምሳሌት ናት እስኪ እናቱን እሚወድ Lik
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 лет назад
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል "100 like እናትን የመሰለ ከየት ይገኛል
@etineshEtiensh
@etineshEtiensh 6 лет назад
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል ከኢትዮጵያ ድራማ ገመና ቤቶች ያሥደሠተኝ
@aliiahmad8654
@aliiahmad8654 6 лет назад
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል
@pasco6822
@pasco6822 6 лет назад
የሚወዱትን ሰው እንደት መርሳት ይቻላል
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 6 лет назад
መክሊት የመኖሬ ተስፋ ተነቸሽኝ ውዴ በጣም ከየትም አይገኝ ብቻ እናቴን ታስታውሰኛለች
@marthamartha6187
@marthamartha6187 6 лет назад
ዋው ቤቶቺ እኳን ደና መጣቹ መልካም ህለተ ስበት ይሁንላቹ
@tenad7309
@tenad7309 6 лет назад
አብዬ እርገጤ ንግግርዎት በጣም ደስ ይላል:: እረጅም እድሜ ይስጥዎት::
@user-fb3oz1iq5h
@user-fb3oz1iq5h 6 лет назад
ስዎዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ክክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 лет назад
እንደምን አመሻቹሁ እህት ወንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ በተለይ ልክ እንዳ እኔ በስደት የለችሁ ለእናንተ ልዩ ፍቅር ና ክብር አለኝ #ቤቶች እንኳን ለክፍል 200 በስላም በጤና አደራስችሁ በእውነት ከልብ እናመስግናለን ተባርኩ ♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌷🙏🌷👈
@user-gr9wz4me6y
@user-gr9wz4me6y 6 лет назад
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ alen
@abdusamir4523
@abdusamir4523 3 года назад
👎
@jmalaldenhabshe2281
@jmalaldenhabshe2281 3 года назад
nice
@toybabinteslam9030
@toybabinteslam9030 6 лет назад
የዛሬው ደግሞ ቁም ነገር አዘል አዝናኝ ፈታ የሚያደርግ ነው በዚሁ ቀጥሉ ቤቶችየ የእውነት ቤተሰብ በሆኑ ታስብላላችሁ እናም ለመጀመሪያ ጊዜ እከ ልብሱን ቀይሮ የይበቃል ልጅና ሚስት ስላየን ደስ ብሎናል ከልብ እናመስግናል
@user-ee4zc1sm1z
@user-ee4zc1sm1z 7 месяцев назад
Dss🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😢
@user-hj6tg6pn1t
@user-hj6tg6pn1t 6 лет назад
ቤቶች ምርጦች ናችሁ በእውነት ድራማች አስቂኝ እና አዝናኝ የሆነ ድራማ ነው የምታቀርኩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክው
@masilove411
@masilove411 Год назад
מממנהההנ הנהההז נבסבסבבבבבבבבבבבבבבבבסבכ
@jtdydfnhd3939
@jtdydfnhd3939 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስስስ የሚልነው በርቱልን ቤቶች ድራማ ይመቻችሁ
@user-zu7en5lg4n
@user-zu7en5lg4n 6 лет назад
አደኛ አው እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
@user-kd8sb1hr2j
@user-kd8sb1hr2j 6 лет назад
እንኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችዬ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 лет назад
እናመሠግናለን ቤቶች የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነዉ ኑሩልን
@loveislifetube906
@loveislifetube906 6 лет назад
ደስይላል በርቱ በጣም አስተማሪነው
@anuanu6779
@anuanu6779 6 лет назад
አገሬ ለገባ ነው በላይክ ቻው በሎኝ ውዳቹሀልሁ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 лет назад
Anu Anu በሠላም ግቢ
@user-be2ot1wq6r
@user-be2ot1wq6r 6 лет назад
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 лет назад
Anu Anu እግዚያብሄር ይከተልሽ መልካም ጉዞ
@mlakjypote2915
@mlakjypote2915 6 лет назад
በሰላም ግቢ
@mehaubaasifir4607
@mehaubaasifir4607 6 лет назад
መልካም ጉዞ
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ለ 200 ክፍል አደረሳችሁ እናመሰግናለን
@betikonjo543
@betikonjo543 6 лет назад
ቤቶችዬ ስወዳችሁ በርቱ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ግን በሳቅ ሞትኩ። ሀሀሀሀሀሀ ♥♥♥
@SolomonVA
@SolomonVA 6 лет назад
ይመቻል ምችት ይበላችሁ! እንኳን ለክፍል 200 አበቃችሁ !በጣም አዝናኝና አስተማሪ ሥራዎችን ነው የምትሰሩት በርቱ ቀጥሉበት።
@serkalemweldemariam5937
@serkalemweldemariam5937 2 года назад
Dertfvyve14y two rsrzgfyf
@mohamedmifta257
@mohamedmifta257 2 года назад
@@serkalemweldemariam5937 what
@melimelatyedingillij9897
@melimelatyedingillij9897 6 лет назад
ይመቻችው በርቱልን
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 лет назад
እኛም ከልብ እናመሰግናለን እያዝናና የሚሥተምር ነው ዛሬ ደግሞ ባድሥ መልኩ ብቅቅቅቅ አላችሁ ይቤም ሚሥቷንና ልጁን አሳየን ከዚህም በላይ እደምሰሩ ተሥፋ አለን
@myheartisonlyforyou6021
@myheartisonlyforyou6021 6 лет назад
Wowww ቤቶች ዛሬ በ አዱስ መልክኩ ከች አላችዉ በጣም ደስ ይላል የ ይቤ ልጅ እና ሚስት well
@abenetbeyene3398
@abenetbeyene3398 6 лет назад
Congratulation to your 200 episodes
@Ali-jy9xy
@Ali-jy9xy 6 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችእየ ወጉደ ረሰኝ አስራ ሰባተኛ ሆንኩኝ
@sarakiya1715
@sarakiya1715 6 лет назад
ይመቻቹ 200 ገና እንቀጥላለን እድሜ ይስጠን
@K-fashion65
@K-fashion65 2 года назад
i love this video and congrates for 200 episode selam yehon
@user-hp2cr8yh8r
@user-hp2cr8yh8r 6 лет назад
ዋው ማስታወቂያውም ደስ ይላል ዛሬስ ለየት ያለነው ያምራል
@medinaali5770
@medinaali5770 6 лет назад
እንደኔ በሥደትያላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሠላምና ፍቅር ይሥጥልን
@fhaksjuu6119
@fhaksjuu6119 6 лет назад
Medina Ali አሚን
@ethiopiamusicmusic6123
@ethiopiamusicmusic6123 6 лет назад
Medina Ali አሜን የኔናት
@meraabrar679
@meraabrar679 6 лет назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@samiramohammed4426
@samiramohammed4426 6 лет назад
Ameen
@fhdhhjfhdg8716
@fhdhhjfhdg8716 6 лет назад
አሜን
@s.a.w5986
@s.a.w5986 6 лет назад
የይበቃል ልጅ የተመቸቻችሁ ላይክ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ ላይክክክክክክ
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 6 лет назад
ምርጦችና ዉዶች ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎች እናደርስዎታለን ru-vid.com
@erahima7174
@erahima7174 6 лет назад
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ mashaaelabes
@fatemahahmed5045
@fatemahahmed5045 5 лет назад
ወዋ
@tigistgermaabegaz5596
@tigistgermaabegaz5596 5 лет назад
የረሱልነታሬከ
@nooorhg925
@nooorhg925 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችችች ሠላማችሁ ይብዛ
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 лет назад
ዋውው እደት ደስ ይላል እዳታቆርጡት
@emmanuelarayatedlla1970
@emmanuelarayatedlla1970 6 лет назад
ዋውውውውው እንቓዕ ብሰላም መጻእኩም ፍቱዋት የሕዋት ። ቀጽልዎ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎኹም ። እንቃዕ ከኣ ናብ ኽልተሚእቲ ኽፋል ኣብቀዓኩም ። ሰሰናዩ ይምነየልኩም ፨
@hamarhamar2832
@hamarhamar2832 6 лет назад
Emmanuel Araya Tedllaክክክክክክክክ
@user-hl7tu8mf9h
@user-hl7tu8mf9h 6 лет назад
♥♥♥♥♥ውየል ብለነል እነ ማሮች
@mechaco7925
@mechaco7925 6 лет назад
እኛም እንወዳችኻለን ሠላማችሁ ይብዛልኝ!!!💓💓💓
@user-lp9if7uo8h
@user-lp9if7uo8h 6 лет назад
ደስ ይላል በርቱ ምርጦቼ
@user-yv6cy6ud9x
@user-yv6cy6ud9x 6 лет назад
Well ቤቶች የሃገር ልጆች እንዴት ናቹልኝ
@missjolfa4495
@missjolfa4495 5 лет назад
Op mmmmmbcxz on
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 5 лет назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶች
@user-ww4mn4bn5k
@user-ww4mn4bn5k 3 года назад
🥂🍹🍸🍷🧨🎈🧧🍮🍾🍰🎂🍡🍝🍠🥗🍚🍛🍜🍳🍕🍽👩‍🚀👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱💆‍♀️💃🧖‍♀️🛀🛌👭👫🤳✍💅👄💋❣💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿👙💄💍💐🌹⚘🥦🥬🍅🥝🍉🍌🍍🍓🍆🍟🍔🥞🥙🥗🌮🥪🍳🍕🧀🌭🍚🍛🍜🍠🍝🥫🍧🍦🎂🍰🍮🥛🍾🍷🍸🍹🔪🥂🎫🎟🎈🧨🧧
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 6 лет назад
Wwwwww Unkan Beselam Metachu Wid betoch drama betam betam yemiral enamsginalen 💗🙋💚💖💓💞
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 6 лет назад
ቤቶች እንኳን ለክፍል200 አደረሳችሁ ከዚህ ቡሀላም ብዙእጠብቃለን እንወዳችሁአለን በርቱ እናንተ የእውነትም ቤተሰብናችሁ ማለት ይቻላል!!!!!!
@rabiyamohmmed5221
@rabiyamohmmed5221 Год назад
ከጀኸጀኸጸጀጰጀፈጀ
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 лет назад
Enkon dena matachu betochiyee Wddddddddddd🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 лет назад
ቤቶች መቼም ባይቋረጥ አሪፍ ነው ♥♥♥♥ አይ ይቤ ከፈለጣ ያውጣህ
@sanaidi2835
@sanaidi2835 6 лет назад
ጊዜ ለኩሉ TEe
@3atoos
@3atoos 6 лет назад
ቤቶችዬ በጣም ታምራላቹ እናመሰግናለን
@kjk1819
@kjk1819 6 лет назад
የይቤ ሚስት ቆንጆ ናት እውነት ቢሆን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ እዳታቋረጡ በጣም እንወዳችሇል
@liyuzewdu8898
@liyuzewdu8898 2 года назад
ቀጥሉበት
@habtamuadisa5922
@habtamuadisa5922 6 лет назад
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 6 лет назад
ቤቶች እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ የቤተሰብ ድራማ ነው 200 መድረሱ በጣም ይገርማል ሳይሰለቸን በናፍቆትና በደስታ እምንከታተለው ልዩ ድራማ በመሆኑ ተሻሽሎ ሊቀጥል ይገባዋል ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
@wondwosenabebe8861
@wondwosenabebe8861 Год назад
C6
@es-iq3hn
@es-iq3hn 6 лет назад
ቤቶችዬ ውድድድድ እናመሰግናለን
@metamenlerasnowmetamenlera6270
ዋውውውው በታም ደሥ ይላል 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@eyuufikiryegondarlij2703
@eyuufikiryegondarlij2703 6 лет назад
እኳን ደና መጣችሁ ክክክክክክክክ ዛሬ በጣም ደስ ስትሉ
@abdullashamroukh6925
@abdullashamroukh6925 3 года назад
Wwwwwww ko
@tinsayeethopya5253
@tinsayeethopya5253 6 лет назад
ቤትገቶች ፍቅር ናቹ በርቱ ውብ ናቹ ትምርት ሰጪ ናቹ
@mob1097
@mob1097 6 лет назад
ገናሁን ላይነው ወይ ያስቃል እደ ጎበዝ ማታ ተኝቸ ነበር
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 лет назад
በጣም ደሥ ይላል ይበቃል ልጂህን ወድጀልሀለው
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 6 лет назад
ቤቶች ሁሌም ኑሩልን
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 лет назад
ቆይ ግን እኔምለው ኮሜተሮች በጣም ትገርማላችሁ ምድረ በጥራቃ ሁላ like ግጩኝ 1ኛ ነኝ 2ኛ ነኝ ምናምን እያላችሁ ከምቀባጥሩ ይልቅ ለሞን ለነሱ አስታያየት አትሰጡም ለኛም ክብር ነው ። ለቤቶች ድራማም ሞራል ነው ። ቤቶችየ ሰላማችሁ ይብዛ 💯😍😍😍😍😍✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
@honeysweet1914
@honeysweet1914 6 лет назад
Selamshin yebzaw ewnatshen
@mariamsharjah
@mariamsharjah 6 лет назад
እዉነት.ማር
@user-hz1zu8od7k
@user-hz1zu8od7k 6 лет назад
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም ንገሪልኝ እህልቤዉልቅእኮአለ በጥራቃሁላ
@asepupung2041
@asepupung2041 6 лет назад
Awo betam zim belaw selasew yaweralu enji
@sylvafranciss2773
@sylvafranciss2773 6 лет назад
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልም
@user-dn9wq9fk1d
@user-dn9wq9fk1d 6 лет назад
እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ የአገራችንን ባህልና ወግ ሳይለቅ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው ቀጣዩም እንደተለመደው ጨዋነት የተሞላበት ይሆናል ብየ እገምታለሁ።
@selambewket5649
@selambewket5649 6 лет назад
Thanks mertoch wedddddddd....200 meto giza
@TtTt-gg8ih
@TtTt-gg8ih 6 лет назад
ክክክክክክክ ያቤ በስቅ ገደለኝ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 лет назад
ለማስረገዝ ያለንን ድፍረት ለማሣደግ ሊኖረን አይገባም😃 እውነት ብለካል ዳኜ ውሥጤ😘
@gemechugirma2943
@gemechugirma2943 2 года назад
Good
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 6 лет назад
ቤቶችዬ ቤታችሁና ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይባረክክክክክ
@DF-xd2vx
@DF-xd2vx 6 лет назад
ቤቶች እኳን ለክፍል ሁለትብመቶ በሰላም አደረሳችሁ
@tomasmehegoseyyy659
@tomasmehegoseyyy659 6 лет назад
We love you guys😗😗
@zainabhessan9761
@zainabhessan9761 6 лет назад
የዛሬው ደግሞ በጣም ነው በሳቅ የጨረሳችሁኝ ውይ 200ደረሳችሁ ቤቶች በጣም ነው የምወራችሁ የኔ ልዮወች መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ለምታዘጋጂት ለቀጣዩ በተስፋ እንጠብቃለን
@user-ht3zz8iu1j
@user-ht3zz8iu1j 6 лет назад
ቤቶችየ ሁሌም እንወዳቹሃለን
@ababeyame8902
@ababeyame8902 Год назад
ቤቶቹ በጣም እወዳቹቸኋለሁ አምሮቦቹኋል
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 лет назад
ዋውውውውው ዉብ ሆንችሁ ከች
@cedirahemd6138
@cedirahemd6138 3 года назад
ሳክስ
@user-yd3bw8us7n
@user-yd3bw8us7n 6 лет назад
ሰላም እና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ኑሩልን 😍በድጋሜ በ 201 እንደምትመጡ እርግጠኛ ነኝ 😍
@mhmsou4636
@mhmsou4636 6 лет назад
እንኳን አደረሳቹ/ደስ አላቹ፡በርቱ።
@user-jx3hy5uv3q
@user-jx3hy5uv3q 5 лет назад
ወይኔ በሳቅ ልምት ነው ይመቻችሁ ቤቶች ፍቅር
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 6 лет назад
እናንተን እኮ ከቤተሰብ ኣትተናነሱም እወዳቸዋለሁ የስደት ኣዝናኞቼ ናችሁ💕💕💕💕💕💕💕
@dn3418
@dn3418 6 лет назад
እይወላሂዉነትሽነዉእህት
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 6 лет назад
ሁን ያለው ይሆናል ኩን ፊየ ኩን በጣም እንጂ ማር
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 лет назад
ሁን ያለው ይሆናል ኩን ፊየ ኩን 6
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 лет назад
Dora nawaf 5
@user-lt3cj2dh6u
@user-lt3cj2dh6u 5 лет назад
ባለኝ ሳመሰግን ይጨምርልኛል ኣልሀምዱሊላህ ባ
@serkalmyoutube235
@serkalmyoutube235 4 года назад
ክክክክጎርፍ ጠጣ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 лет назад
ዋው የኔ ምርጦች በደና ተመለሡ እወዳችኃለሁ በጣም
@ksa-xv1iz
@ksa-xv1iz 6 лет назад
ዋውውው እንካን ደህና መጡ
@kokilove1066
@kokilove1066 6 лет назад
እንኳን በደና መጣቹ ምርጦች
@naniababa5925
@naniababa5925 6 лет назад
ዋው ቤቶቺ እንኳን ለዚህ አበቃቹሁ ቀጥሉበት ያምራል
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 лет назад
ዋውውውው ይቤ ሚስትና ልጂህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶችየ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
abi habesha እኔም ደስ ብሎኛል ሜስቱ ስታምር
@anyanymashaallahsubahanall4115
እረ በፈጣሪ እዳታቋርጡት በጣም የምንጓጓለት የቤተሰብ ድራማ ነው ብዙ ትምህርት ወስደንበታል በርቱ
@lubabalubaba4361
@lubabalubaba4361 6 лет назад
ዋዉ፡ ስታምር፡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 лет назад
ወርቆቼ ያገሬ ልጆች አንድ ሀሳብ አስቤአለሁ የምወዳችሁ እስኪ ያሳካልሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ዉድ እህቶቼ😘😘😘
@ethiopiamusicmusic6123
@ethiopiamusicmusic6123 6 лет назад
አደይ አበባ አሜን ያሳካልሽ
@rahmahussain6877
@rahmahussain6877 6 лет назад
አደይ አበባ ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔ እህት
@user-dn9xi6up4n
@user-dn9xi6up4n 6 лет назад
አደይ አበባ ያሰብሽውን ያሳክልሽ እግዚአብሔር አምላክ
@mechaco7925
@mechaco7925 6 лет назад
አደይ አበባ ያሠብሽው ያለምሽው ይሣካል ሽ!!
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 лет назад
አሜን፫ እህቶቼ ለኔም ብቻ ሳይሆን ለናንተም ያሰባችሁት ያለማችሁት ይሳካላችሁ
@medinaali5770
@medinaali5770 6 лет назад
እንኳንደህናመጣችሁ ቤቶች
@AilAil-yn8bj
@AilAil-yn8bj 6 лет назад
ዋውው ደስይላል በርቱ
@hayatkasahun3203
@hayatkasahun3203 6 лет назад
Wwwwwwooo betam des yelal bertuu beziw ketilu.........😘😘😘😘😘😘
@michealtesfit7523
@michealtesfit7523 6 лет назад
I am from Eritrea but i Love u ethiopea drama Thank you ###Betoch
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 6 лет назад
😂😂😂😂እክ 200ክፍል ሙሉ ተኛብን ብርቱ እናመስገናለን
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 года назад
እና መስግናለን በእውነት ዘሩዬ
@zinashselemon7502
@zinashselemon7502 6 лет назад
waw Enkuwan desssssi alchu berichi ♥♥
@jamiljamila8392
@jamiljamila8392 6 лет назад
ስወዳቹ ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ።♥♥♥
@user-ji8ds3uq3g
@user-ji8ds3uq3g 6 лет назад
ቤቶችየ ምርጦቼ ይብየ #እንኳን ደስ አለክ ልጄ ሚስቴ ስትል ዛሬ #ማማየ ብለህ ሸከተፍ ሸከተፍ እያልክ ከተፍ አልክ በ5 አመት ዛሬ የቤቶች የመጨረሻ ነው like ግጩን
@hangedalmansoori2047
@hangedalmansoori2047 6 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን . ተኛዋ
@sshh593
@sshh593 6 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ الو
@kemalibrahin797
@kemalibrahin797 5 лет назад
ረሂማ እናቷንና ልጇን
@user-gk4tv7no6p
@user-gk4tv7no6p 6 лет назад
ዛሬ ይቤ ልጅቷን እና ሚስቱን ስላስተዋወቃችሁን እናመሠግናለን ቤቶች ስወዳችሁ በርቱልን ማሮቸ እንቅዳችኃለን
@user-nb7bx6zq2j
@user-nb7bx6zq2j 6 лет назад
ቤቶች ውስጤ ነው ።
@user-pr9np4yg6y
@user-pr9np4yg6y 6 лет назад
ዋው ማርያምን ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ስሞትላችው
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 лет назад
ይልመድብሽ ቆንጆ
@user-pr9np4yg6y
@user-pr9np4yg6y 6 лет назад
Sara Ayenew Sara እሺ
@kkkhhk450
@kkkhhk450 5 лет назад
ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም ብሽቅ
@wizlina9977
@wizlina9977 6 лет назад
ዌል እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ጋይስ ገባ ገባ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላቸው ውድድድ ነው የማረጋቹ
@user-ht5dy2xq1x
@user-ht5dy2xq1x 6 лет назад
በርቱ እናመሰግናቸዋለን
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 6 лет назад
ቤቶች ሁሌም ውስጤ ናቸው እነሱ ባይኖሩ በስደት ምን ይውጠኝ ነበር ደስ ስትሉ
@masilove411
@masilove411 Год назад
ממממהניננננננננננננ נ נ
@user-be6zv9jm2f
@user-be6zv9jm2f 6 лет назад
ልጅቷ ንግግሮ ደስ ሲል ይበቃል ምታምር ልጅ አመጣህልን እናመሰግናለን
@xsrtgdhj9641
@xsrtgdhj9641 6 лет назад
mafiy konjo waddddddddd ❤❤❤❤
@user-gs9bb7ib6h
@user-gs9bb7ib6h 6 лет назад
የአገሬ ልጆች ሠላም ብያቿለሁ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይመቻች
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 лет назад
ዋው ዛሬስ በማማየ ክክክክክክ ይቤ ይመችክ
@zdtube2303
@zdtube2303 6 лет назад
ሠላም የአገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ በመቀጠል የቤቶች ድራማ ጥሩ ነዉ የይቤ ሚሥትና ልጅ ይመጥኑታል ቆንጆ ናቸዉ ነገር ግን እሡ ቅንዝንዝ እሷ ቅልብልብ ትዳሩ እንደት ሊሆን ነዉ ልጁቷ ከነሡ የወጣች አትመሥልም ረጋ ያለች ጣፋጭ ናት ዋዉ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 6 лет назад
ቤቶች እንኮን ለ5 አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ !!! ጥሎብኝ ስወዳችሁ !! ምችት ይበላችሁ አቦ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 месяцев назад
ኮመንትሽ 5አመት ሆነው😂😂😂😂
@ma-ms8sq
@ma-ms8sq 6 лет назад
ቤቶች እንኳን ለ200 ክፍል ደረሳችሁ 5አመት ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@fantahunsefefe2504
@fantahunsefefe2504 Год назад
uh
@rosiyrosiiy7925
@rosiyrosiiy7925 6 лет назад
በርቱ እንዳይቋረጥ እባካችሁን ብቶች በርቱ
Далее
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202
26:03
ДЖОНИ КИНУЛ ОСКАРА НА БАБКИ 🤑
01:00
የለሊት ፀሎት
26:27
Просмотров 3,5 тыс.
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201
31:27
ДЖОНИ КИНУЛ ОСКАРА НА БАБКИ 🤑
01:00