Тёмный
No video :(

Birtukan Dubale - Ersagn Hasab | ብርቱካን ዱባለ - እርሳኝ ሀሳብ 

Wube Bereha - ውቤ በረሐ
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 319 тыс.
50% 1

ይህ የብርቱካን ዱባለ ተወዳጅ ዜማ በ1982 ያወጣችውና የበኩር የሆነው ‹‹እርሳኝ ሀሳብ›› አልበሟ አካል ነው፡፡

Опубликовано:

 

16 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@mulugetawoldemichael3356
@mulugetawoldemichael3356 Год назад
እባካችሁ የዚህን ሙዚቃ የዜማና ግጥም ደራሲ፤ እንዲሁም ሕይወት የሰጠውን ባንድ ጭምር አመስግኑልኝ! የቡርትዬ እንደተጠበቀ ሆኖ።
@hailetsehaytsehay8212
@hailetsehaytsehay8212 2 года назад
ይህ ዘፈን ሲወጣ ልጅ ነበርኩን አሁን ሳዳምጠው የልጅነት ትዝታዬን አስታወሰኝ ዘመን የማይረሳው,,,,,,,,,,,,,
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
እውነት ነው እኔም እንደዛ ሑኛለሑ በትዝታ በለቅሶ ❤❤❤ፍቅር የሖነ ዘፈን እኮ ነው
@solomeworku4497
@solomeworku4497 3 года назад
ዘፈን ዱሮ ቀረ I like it vary much.
@user-em3vp3kf2q
@user-em3vp3kf2q 3 года назад
የ ልጃገረድ እድሜዬ ትዝታ ሁሌም ጆሮወቼ ላይ ይሰሙኛል እውነትም ያ ው ለየለት😘😘😘😘
@firdyawkalnigussie1740
@firdyawkalnigussie1740 3 года назад
Deep comment!
@co1ful
@co1ful 2 года назад
ብዙ ትዝታ ዉስጥ ይከታል።ድንቅ የትዝታ ዘፈን።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
እውነት ያሳለፍነውን ብርቅና ድንቅ ለዛ ና ፍቅር ያለው ግዜ እንዴት አይናፈቅ❤❤❤
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 года назад
እህህህህህህ ናፉቆት እንዴት ነው ሚረሳኝ እኔ ልረሳው ብልም አልረሳኝ አለ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቼኝ ዜማነው
@zelalemabdisa3835
@zelalemabdisa3835 Год назад
The year is 2015 and it's still one of the best slow amharic music. Her vocal is mesmerising.
@kennaak1557
@kennaak1557 2 года назад
One of the BEST slow songs of our time .
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 2 года назад
የደግ ጊዜ ትዝታዬ መቼም ማረሳው ሁሌም ሀሳብ የማይረስኝ
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 2 года назад
እኔ ከመወለድ በፊት የተዘፈነ ዘፈን ነው 1987ነው የተወልድኩት ዘፈኑ ስሜት አለው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ደስ የሚል ድምፅ እርጐየዎች አሑንም ከልጅሽ ጋር እንጠብቃለን በጣም በጣም የማይገኝ ድምፅ ደስ የሚል ቤተስብ ብርቱካንየ ደግመን እንጠብቅሻለን ከልጅሽ ጋር የሺየ እንኳን የምትመለስ አይመስልም አንዳንዴ እንኳን እናያት ነበር አሑን እራቀች ካካባቢው ❤❤❤ የደብረ ታቦር ትዝታ
@user-em3vp3kf2q
@user-em3vp3kf2q Год назад
እንደገና ትኩስ ትዝታ❤
@reachtube543
@reachtube543 2 года назад
የፈጣሪ ያለህ...አሁንም ተጓዝኩኝ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
የኔ ምርጥ 😘😘😘💞🌹🌹🌹 🙏
@getachewelsabeth1522
@getachewelsabeth1522 Год назад
2015 ላይም እያዳመጥኩት ነው♥♥♥
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Месяц назад
አሁን 2016 ዓመትነን ይሄሙዚቃ እና እኔ በእድሜ እኩልነን ❤❤❤
@TamruBochera
@TamruBochera 3 месяца назад
ይህን ዘፈን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 года назад
ወይ ጊዜ 🧑‍🎤ዘፈን ድሮ ቀረ በድሮወች ይገርማል ድምፃቸው ራሱ
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 года назад
ትዝታ ይዞን ሄደ
@dagimbewketu7757
@dagimbewketu7757 3 месяца назад
በልጂነቴ ከአባቴ ጋር ነበር ማዳምጠው ዛሬ ላይ ሳዳምጠው ውዱን አባቴን አስታወሰኝ😢
@lilibelay8821
@lilibelay8821 28 дней назад
አድናቂሺ ነኝ ብርቱየ🌷❤🙋🙋🙋🙋👏👏👏👏👏💃💃💃💃
@yonasgebrekirstos7746
@yonasgebrekirstos7746 2 года назад
wow .it reminds me my childhood
@fissehamulugeta1221
@fissehamulugeta1221 3 года назад
wow ምርጥ ትዝታ
@osmandefaru3974
@osmandefaru3974 Год назад
ይሄን ሙዚቃ ሳዳምጠው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለሁ የነበረችኝ ጓደኛ ያስታውሰኛል አይ ጊዜ እንደቀልድ ሠባት አመት ሞላን ከተመረቅን ብርቱካን እናመሠግናል
@getahunassegid7481
@getahunassegid7481 2 года назад
.................. ever special ........... wow.............
@wesnomenesat2339
@wesnomenesat2339 2 года назад
የዘመን ቅዱስን አልፌ የዘመን እርኩስ ላይ እዴት ተገኘው ሰውነቴ ጥሎኝ አይ ሰውነት
@sitotaw9570
@sitotaw9570 2 года назад
😃😃
@sopya911
@sopya911 5 месяцев назад
ለ5 ዓመት ስጠብቃት የነበረችው ፊቅሬ ዛሬ የተሞሸረችበት የሰርጎን ቀረፃ ጎደኛየ ላከልኝ ብዙ ትዝታ አሳልፈናል ዛሬ እርሜን ነገሩኝ ከዚ በሖላስ እንዴት ሊሆን ነው ; በቀላሉ ምረሳት አይመስለኝም .
@kidestteferra5720
@kidestteferra5720 Год назад
Classis . Thanks a lot ❤
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
ወይይይ ትዝታ. ምን አለ.
@solomontadesse3965
@solomontadesse3965 2 года назад
She is best Golden generations
@meronsimeneh
@meronsimeneh 2 года назад
የነቤቢ / ሰናይት ቤት/ ኦርማ ጋራዥ ብርቱካን አስታውስሻለሁ። የማልረሳው የምወደው ዘፈን ❤
@samisamozin
@samisamozin Год назад
Sovinar gara
@epyemimo5214
@epyemimo5214 2 года назад
ስወደው ይሄንዘፈን
@MelakuEjigu
@MelakuEjigu 4 месяца назад
Our childhood memory
@user-un1do9rd3l
@user-un1do9rd3l 10 месяцев назад
i remember this music when i was elementary school so good times
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 года назад
ስንቱን አመት ወደ ሃላ መለሽኝ ስንቱን አሰብኩኝ ?አይ ግዜ
@benadmuketar8091
@benadmuketar8091 3 года назад
Waaaaaaaaw i Love these song tezeta
@user-dd2yp2mu5b
@user-dd2yp2mu5b 8 месяцев назад
እድሜ እና ጤናይስጣቸው
@hawihailu1934
@hawihailu1934 2 года назад
Ersag hasab😍😍😍
@etessema
@etessema 3 года назад
አቤት አቤት አቤት
@yayabetel1286
@yayabetel1286 Год назад
እናቴና ጓደኞቿን ያስታውሰኛል ሳሪስ ቀበሌ 55
@tarebelaynhe4089
@tarebelaynhe4089 3 года назад
good music ohhhh 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@dawitmulugeta5053
@dawitmulugeta5053 2 года назад
Classic! 💚💛❤️
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 года назад
ዘፈንንማ እናንተ ዘፈናችሁዋት ።
@abunebilriyadhnebil5653
@abunebilriyadhnebil5653 3 года назад
እርሳኝ ብለው እምቢ አቃተኝ
@abunebilriyadhnebil5653
@abunebilriyadhnebil5653 3 года назад
እርሳኝ
@yohannesadmasu499
@yohannesadmasu499 3 года назад
ያዉ ለየለት ለየልኛ
@mekonnenminilik9268
@mekonnenminilik9268 3 года назад
I 💕 it song
@begnatube9402
@begnatube9402 Год назад
Yedro neger endene yemiwod like ena subscribe yadrgi esti ...channel lay yedro musicoch alu
@desalegntedla154
@desalegntedla154 3 года назад
Smart sound ❤️👍❤️❤️👍💕
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 2 года назад
oooooooh
@KedirHussen-cv9ne
@KedirHussen-cv9ne Год назад
ድሬዳዋን አስታውሳለው ከመልካ ጀብዱ አዲስ አበባ ኮንትሮባንድ እነ ግድ ነበር። ወይ ጊዜ
@filemonmekonen7777
@filemonmekonen7777 2 года назад
እኔ ኡፍፍፍፍ
@biresetegn8021
@biresetegn8021 2 года назад
classic
@yonicooltube5155
@yonicooltube5155 3 года назад
Enquan lresaw yebase hasabe “”””””
@user-sn7we8fq8s
@user-sn7we8fq8s 6 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 Год назад
long liv
@eastafricaadvert
@eastafricaadvert 2 года назад
❤❤😥
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Год назад
Wow des yilal
@hawihailu1934
@hawihailu1934 2 года назад
😍😍😍😍
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 8 месяцев назад
በፍፁም አይርሳሺም .,..ምንአለበት የሰው ልጅ ሪስቶር ቢደርግ!
@nfngatubxbx6523
@nfngatubxbx6523 3 года назад
Uffffffff beka benate zer eko limote naw
@respectplease2767
@respectplease2767 Год назад
አረ ተውን በትዝታ ተበላን
@ermiasshimelis2470
@ermiasshimelis2470 2 года назад
Yawu leyeletttt
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 3 года назад
Weyne//////////////
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 3 года назад
Weyne enate wedanchi wedezagnaw alem mimetabet ken nafekegne
@flower525af4
@flower525af4 3 года назад
Wey tizita..yizogn hilim..
@wedighebremeskel13
@wedighebremeskel13 3 года назад
Abeykeydu dmxki???
@wubayehutadesse8391
@wubayehutadesse8391 2 года назад
ውይይት ምን ይሻለኛል ሁሌ ናፍቆት
@elzigetachew3930
@elzigetachew3930 Год назад
ሙዚቃን እናንተ ሞዝቋት
Далее
Asefu Debalke
8:12
Просмотров 1,1 млн
የጥላሁን ገሰሰ። የጠላሽ ይጠላ
8:49
Alegne Guday
6:24
Просмотров 362 тыс.
Lemenor
10:20
Просмотров 26 тыс.