Тёмный

#chiken 

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 150
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 месяца назад
እንኩዋን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ላይክ ፣ሰብስክራይብ ፣ስለምታደርጉኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
እንኩዋን ድህና መጣሽ እጅግ በጣም ልዩ የዶሮ በመኮሮን በልዩ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 месяца назад
Wow netsye betam yemitafit konjo yehone lijochi befikir yemiwedut mirt misa new yeserashiw egish ybarek wudee ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነፅዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ልዩ ጤናማ የሆነ የምግብ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ዶሮ አትክት ይወዳል እኔ ሁሌም ምግቦችሽን ወዳቸዋለሁ በአትክልት በፕሮትን የበለፅጉ ናቸዉ በዚያ ላይ ፍጥነትሽ ዶሮ ለብቻ አትክልት ለብቻ ጥብስ አርገሽ በልዩ ዘዴ በሞኮረኔ አሳምረሽ ሰርራሽ እራትም ምሳም መሆን የሚችል ልዩ የምግብ አሰራር ነዉ ያጋራሽን በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ 👍👈👌❤🙏ሸሩ መንገድ ላይ ነዉ ሸር 👍🙏❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 месяца назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የምሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዶሮውን በነጭ ሽንኩርትና በቅመም ጥብስ አድርገሽ ሽንኩርት ቃሪያ በቅቤ ለብ ለብ አድርገሽ በወተት በዚህ መልኩ የተዘጋጀ መከሮኒ ከሁሉም አይነት የተመጣጠነ ተወዳጅ ምግብ ነው እናመሰግናለን ነፂ እህቴ የተባረከ ይሁን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፅዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የመኮረኒ በዶሮ ስጋ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የዶሮ ስጋውን በቅቤ እና በነጭ ሽንኩርት መጠቀምሽ ጣሙን ደሞ ልዬ ያደርገዋል ሽንኩርቱ ባሮ ፓፒሪካ የተለያዬ ግባቶች ተጠቅመሽ ልዬ የሆነ አሰራር ነው ወድጄዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 месяца назад
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው በጣም ምርጥ ምሣነው የሠራሺ ሞኮሮኒ በአትክልት እና በዶሮ ሥድር በወተት በክሬም በጣም ልዩ ጣህም ነው የሚሠጠው ወተቱ እደ ክሬም ሆነልሽ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 месяца назад
ሰላም ነጺዬ ! በ5ኣም ቆንጆ የሚጣፍጥ ቺክን አልፈርዶ ነው የሰራሽው። እቤት ሲሰራ የበለጠ ይጣፍጣል ። ፈጣን ምሳ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን።
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 2 месяца назад
ሰላም ነፅዬ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ ምርጥ የመኮረኒ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ ልጆች የሚወዱት ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@kelemtube
@kelemtube 2 месяца назад
ሰላም ጤናይስጥልኝ የኔ ውድ እህት የኔ ባለሙያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf 2 месяца назад
ዋውውውውው በጣም ቆንጅ መግብ ሰራ 👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 месяца назад
ነፂዬ እንኮን በደህና መጣሽ ዋው በጥም ምርጥ የችክን አልቭሬዶ ሰርተሻል በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርርር🙏👍👍❤️❤️❤️❤️
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ነፂ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ምሳ ነው ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን ተበልቶ የማይጠገብ ነው እጅሽ ይባረክ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 2 месяца назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የብዙ ሰው ምርጫ የሆነ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን የምግብ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ
@jonimercy
@jonimercy 2 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ዶሮ በመኮሮኒ ነው የሰራሽው የዶሮ ስጋውን በቅድሚያ በነጭ ሽንኩርት ጠብስሽ ቁሌቱን ማጣፈጫ ግብአቶችን ተጠቅመሽ አቁላልተሽ ሁሉን አንድ ላይ ቀላቅለሽ በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👍
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 месяца назад
ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እናት! በጣም ቆንጆ ለልጅ ለአዋቂ ሊሆን የሚችል መኮረኒ ነው የሰራሽዉ። በቂቤ መጥበስሽ ደግሞ የበለጠ ለጤና ተመራጭ ያደርገዋል ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ባሮ ሽንኩርት ሁለት አይነት ቃሪያ ወተት የዶሮ ስጋዋን በቅመም በጨዉ አድርገሽ በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏
@hanytwin
@hanytwin 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ነፂ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ chicken Alfredoአሰራር ነው የጨመርሽው ቅመም ምርጥ ጣእም ይሰጠዋል ስታቀርቢው ከለሩ ሁሉም በጣም ያስጎመጃል በርቺ ነፂዬ❤❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 2 месяца назад
ነፂዩ እንዴት ነሸ ሞርጥ ሞኮሮኒ ለየት ያለ አሰራር ሁሌ በሰጋ ከሚሆን ዶሮዉ ሰለተጠበሰ ደሞ ምርጥ ነዉ ዋዉ እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን😘😘🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ነፂዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ለልጂ ለአዊቂይ የሚሆን የመኮሮኒንአሰራረ የተጠቀምሻቼው ግባአቶች ይበልጥ እንዲጣፊጥ ያደርሀዋል በጣም የተመቼኝ አሰራረ ነው እሞክርው አለሁ እናመሰግናለን ነፂዬ❤❤ amazing
@hanawerku
@hanawerku 2 месяца назад
👍👍👍ዋውውው ነፂየየ
@medihntube
@medihntube 2 месяца назад
Waooo Netsiye grazie mille per aver condiviso con noi
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 2 месяца назад
Thanks❤
Далее
#Ethiopian#food#@netsiskitchen
7:37
Просмотров 181
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 341 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 177 тыс.
Unique Dish of Azerbaijani Cuisine - Shakh Pilaf
28:10
Просмотров 836 тыс.
Hyderabadi Chicken Biryani ~ By momzkitchen
7:08
Просмотров 4,1 млн
#ethiopian#food#tofu#kale
9:04
Просмотров 294