Тёмный
Netsi’s Kitchen
Netsi’s Kitchen
Netsi’s Kitchen
Подписаться
Netsi’s kitchen is where I will be showcasing different traditional foods, mainly from Ethiopia but also in addition to other types of dishes and life lessons
#oats#recipe#ethiopia#food
6:55
Месяц назад
#Chiken#kebab#recipe
5:05
Месяц назад
#Ethiopian#food#very#testy
1:10
Месяц назад
#chiken#alfreredo#pasta
11:06
Месяц назад
#Ethiopian#africancuisine#food#mashed#potato
10:26
2 месяца назад
#helthy#food
10:45
2 месяца назад
#Ethiopian#food
7:02
3 месяца назад
#Ethiopian#food#Cooking#Comdian#eshetu
9:12
3 месяца назад
#ethiopia#food#Enat#ethiopia##cooking
9:51
3 месяца назад
#Ethiopian#food#cooking
12:49
4 месяца назад
#Ethiopian#food#Netsi's Kitchen
7:33
4 месяца назад
#Ethiopian#food #beets#kitfo
8:40
4 месяца назад
#Ethiopian#Engera#Enat#Ethiopian#food
12:30
4 месяца назад
#ethiopian#food#testy#easy
7:52
4 месяца назад
#Ethiopian#food#testy#easy#fast
14:12
4 месяца назад
Комментарии
@metefeleke9600
@metefeleke9600 4 часа назад
Wude demreshalew meleshelegne❤❤❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 18 часов назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ! ዋው ነፂዬ የፆም ዥሟመዧት እንዴት ያምራል ። ጎመኑን ያዘጋጀሽበት መንገድ ልዩ ነው። ቶፉውም የሚያምር አይብ ነው የሚመስለው። ለየት ያለ አሰራር ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።የሰሩ እዮች ይባረኩ❤
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j День назад
👌👌👌👌👌👌👌👌🍧🌺
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 2 дня назад
❤❤❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 2 дня назад
ዋው ነፅዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ ምርጥ የጎመን በትፉ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 2 дня назад
Selame Lanechi yehune Netsiye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyasegomeje le Tena yemis mama hulame mebelate yemichel selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 2 дня назад
ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሽ ነፂዩ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ለፆም ልዬ አማራጭ ግሩም ነዉ በጣም ❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 дня назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የጎመን አሰራር ነውነው ከቶፉ ጋር ቀላቅለሽ ምርጥ የሆነ አሰራር ነው አቀራረብሽ ሁላ ጤናማ ናቸው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@lucytube1379
@lucytube1379 3 дня назад
ነጺ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ በቶፉ አርገሽ ጎመንን ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤
@zinatube
@zinatube 3 дня назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የውነት አስጎመጀሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ጥሩ አማራጭ ነው በተለይ ለጾም ወቅት አቀራረብሽም በጣባ አርገሽ በጣም ለመብላት ሀፒታይትን ይከፍታል ❤❤
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 3 дня назад
ነፂዬ የኔ ባለሞያ በጣም የወደድኩት የጎመን አሰራር ነው ወቅቱን የጠበቀ ኧረ እኔም ጎመን እወዳለሁ ጤናማ የሆነ አዘገጃጀት እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ውድ እህት እናመሰግናለን
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 дня назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ ለፆም አማራጭ የሚሆን ለየት ባለ መንገድ ጎመን በቶፎ ጤናማ የሆነ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የፆም ጎመን በአይብ ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 дня назад
ነፂዬ እንኮን ደህና መጣሽልን ዋው ምርጥ የምግብ አሰራር ነው ቶፉ እጅግ ጤናማ ነው ከጎመን ጋር ደግሞ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏 አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ላይክ ሽርርርርር🙏👍❤️❤️❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 дня назад
የኔ ብርታት አመሰግናለሁ።
@fifegeru723
@fifegeru723 3 дня назад
Wow looks yame❤😂
@hanytwin
@hanytwin 3 дня назад
እንኳን ደና መጣሽ ነፂዬ ጠፍተሻል ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ልቀቂ ቪዲዮ የዛሬው ልዩ ነው በጣም ነው የሚያምረው ጎመን በቶፋ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከሚጥሚጣ ጋር ልዩ ነው አሜን በሰላም ብጤና ያድርሰን አትጥፊ ነፂዬ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 3 дня назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቶፎ በጎመን አሰራር ነው ምርጥ የፆም አማራጭ ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ ምርጥ ዘዴ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 3 дня назад
Thanks ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 дня назад
You're welcome 😊
@seblekitchen
@seblekitchen 3 дня назад
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ነፅዬ ዋው ለየት ያለ ለፆም አማራጪ የሚሆን የቶፉ በጎመን አሰራር ነው ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 дня назад
ነፅዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለኦያ እጅግ በጣም ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ ነዉ እኔማ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከቤትሽ ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ ዉዴ ልዩ ክትፎ ዋዉ አሰራሩም ለየት ያለ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌👏❤🙏እኛም እናመሰግናለን ዉዴ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 дня назад
እኳን ሠላም መጣሽ ነፅዬ ሥላየውሽ ደሥ ብሎኛል ጠፍተሽ ሥለነበር ምርጥ አርገሽነው የሠራሺው ቶፋ እኔ አላቀውም እደገለሽው ግን በሽብራ ዱቄቴ የሚሠራ ከሆነ በጣም ቆጆነው ምርጥ የጎመን ክትፎነው የሠራሺው የጎመኑ እጨት ጎም ቶፋ ተጠቅመሽ የጠበሽበት መገድ ደሥ ይላል የተፈጨ ነጭ ሽኩርት ኮረሪማ ጨው ሚጥሚጣ ተጠቅመሽ ምርጥ የጎመን ክትፎ የሠራሺው እጅሽ ይባረክ❤❤❤አሜን ፈጣሪ ለደብረ ታቦርም ለኪዳነምህረትም በሠላም ያድርሠን ❤❤❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 3 дня назад
❤ነፂዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ባለሞያ የማትሰስች በአንድ ጊዜ ሁለት አይነት አሳየሽኝ በተፈጨው ስጋ ላይ ዘይት አደረግሽ የተያያዘውን ስጋውን ፈአፍታታሽው ሽንኩርትሽን አበሰልሽ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንቼት ሳይ ስሙን እንጅ ምንቼት ምን እንደሆነ ከምን እንደሚሰራ አላቅም ነበር ሽንኩርትሽ ላይ ዘይት በርበሬ ጨምረሽ አሸሽ ስጋሽን አጥበሽ ጨመርሽ ዋው ባጠቃላል የሚገርም ቀይ ወጥ እና ምንቼት ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌ግን ቪዲዮ ስትቀርጭ ካሜራሽን ራቅ አድርገሽ ቅረጭልን በደንብ እንድታይ ካሜራው በጣም ቀረበ በርችልኝ በሌላ አድስ ስራ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤
@lucytube1379
@lucytube1379 4 дня назад
እንኳን ደና መጣሽ ነጺዬ ቆንጆ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@hanytwin
@hanytwin 4 дня назад
እንኳን ደና መጣሽ ነፂዬ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቆንጆ ምሳ ነው ነፂ ጥቅል ጎመን ቆስጣ ኮሮት ቦሮ ሽንኩርት ቃርያ ቲማቲም ዝኩኒ ቆንጆ አድርገሽ አጥበሽ ከታትፈሽ ሲያምር ገና ሳይሰራ ከለሩ ሽንኩሩቱን ጠብሰሽ በቅደም ተከተል ጠባብሰሽ ልክ ነው ነፂ ቪዲዮ እስከመጨረሻ ካላየን ውጤቱን አናውቅም በመጨረሻ ጨው መጥነሽ ቆንጆ የሆነ ለጤና ተስማሚ የሆነ ምሳ ነው እጅሽ ይባረክ ነፂዬ በርቺ❤❤❤
@felanatube
@felanatube 5 дней назад
👌👍great job
@lucytube1379
@lucytube1379 5 дней назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ባለሽበት ነጺያ ዋው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 5 дней назад
ሰላም ነፂዬ በጣም ቆንጆ የፎሶልያና የካሮት ጥብስ እጅሽይባረክ የኔ ባለሞያ
@zinatube
@zinatube 5 дней назад
ነጺዬ እንኴን ደና መጣሽ ክሪስፒ የሆነ የድንች ጥብስ ነው በጣም ያምራል ከለሩ ጎበዝ በርቺ
@seblekitchen
@seblekitchen 5 дней назад
😢ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ነፅዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ👌👌👌🙏🙏
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 6 дней назад
ነፅዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ ምርጥ ምሳ ቅልል ያለ አሰራር የሚጣፍጥ ልጆች የሚወዱት ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 6 дней назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለየት ባለ መንገድ የተሰራ የምጣድ ሽሮ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልን የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 7 дней назад
Thanks ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 дней назад
Wow netsye enkan selam metash wudee betam yemitafit konjo yehone mirt misa kill yale mirt aserar egish ybarek wudee ❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 7 дней назад
ሰላም ነፂዬ በፆም ወቅት ተወዳጅ የሆነውን ከሽንብራ ዱቄት የሚሰራውን የቡጥጫ አሰራር ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ መልኩም በጣም ያምራል እንቁላል ነው የሚመስለው የተባረከ ይሁን
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 7 дней назад
ሰላም ነፂዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቡጥጫ ተወዳጅ የሆነ ባህላዊ ምግባችን ነው አንቺም በቆንጆ ሁኔታ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እንቁላል ፍርፍር ነው የሚመስለው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 7 дней назад
ዋው👍👍👍❤️❤️❤️
@meronwg9509
@meronwg9509 8 дней назад
እንካን ደና መጣሽልን ነፂዬ ባለሞያበጣም ቆንጆ የምንቸት አስራር ነው ያሳየሽን የስሩት እጆች ይባረኩ👏💕💕
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 9 дней назад
ሰላም ሰላም ነፂዬ ብዬ ብባለሞያ የሚገርም ችክንንያለች ውጥ አስራረሽ ግሩም ነዉ እንደሁሌው እጅግ ይባርክ በጣም ቆንጆ እናመስግናለን ❤❤❤
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 10 дней назад
ፂዬ ❤❤❤❤❤❤የኔ እናት
@hanytwin
@hanytwin 11 дней назад
እንኳን ደና መጣሽ ነፂዬ ዋው በጣም ምርጥ ለፆም የሚሆን ምግብ ነው ሱፉ በደንብ አጥበሽ አብስለሽ የቃርያ ስንግ እንደዚህ ሲሰራ አላውቅም በዱቄት በጣም ልዩ ነው ዱቄቱን ቅመም ጨምረሽ አቡክተሽ ቃርያውን እና ካሮት ጠቅልለሽ ጠብሰሽው ዋው በጣም ያስጎመጆል ይሄንማእሞክረዋለው ሱፉ ሲበስል ፈጭተሽ አጥልለሽ ሲያምር ከለሩ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ነፂ❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 12 дней назад
❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 13 дней назад
👌👌👌👌