Тёмный

Dagne Dan _Eyew_ዳኜ ዳን _እየው_New Ethiopian Music 2024 (Official Video) 

Dejena Records
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Dagne Dan_Eyew | _ እየው _ New Ethiopian Music 2024 (official Video)
check out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by subscribing #Dejena Records
unauthorized Use , Distribution and re upland of this Content is strictly Prohibited
Copyright 2024 Dejena Records

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 457   
@Habtam21
@Habtam21 4 месяца назад
እኛ አማራዎች ስናሳዝን እስካሁን ሽንጥሽ ዳሌሽ የሚል ቢሆን በመቶ ሺህ በታየ ነበር መተባበር የማንወድ እኛ አማራዎች አየሁ በጣም ያሣዝናል 😢😢
@hewan676
@hewan676 4 месяца назад
በጣም
@tegesttefera270
@tegesttefera270 4 месяца назад
እኮ
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
በጣም ማርያምን ለጅል ነገር ስንሮጥ እንዉላለን ከቁም ነገሩ ግን የለንበትም
@TigisttarqegnDemise
@TigisttarqegnDemise 3 месяца назад
እኔም በጣም ይግርመኛል
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 4 месяца назад
ዋዉ አማራዬ የኔ ልበ ሙሉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የወልቃይት አማሮች ከነዛ አረመኔ ሰወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@asterdefere9540
@asterdefere9540 4 месяца назад
❤❤👍💪💪💪ጎበዝ ጀግናን በቁሙ ነው ማወደስ ያለብን እኔ በበኩሌ እጅግ በጣም ነው የምወደው ይህን ሰው ኮረኔል ደመቀ ጀግና ሰው ነው
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 4 месяца назад
ተወዳጁ የባህል አቀንቃኝ አርቲስት ዳኘ ዳን በቅርብ ቀን አልበም እንድትመጣልን እንፈልጋለን።በሐገር ዉስጥም ሆነ ከሐገር ወጭ የሚኖሩ ብሔረሰብዎች ከአጨበጨቡላችዉ አርቲስቶች መሐከል አንዱ አርቲስት አንተ ነህ እና በርታልን።ከዚህ በፊት ከሰረሃቸዉ የህዝብን ቀልብ ከሳቡ ስራዎችህ ተደምጠዉ እና ተሰምተዉ የማይጠገቡ በርካታ ምልዕክት ያላቸዉ ግጥም እና ዜማ ስታደርሰን ቆይተሃል። ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህን ለኪነ-ጥበብ አፋቃሪያን በሙሉ አድሰሃል የሰራሃቸዉም ስራዎችም ከትዉልድ ትዉልድ የሚሸጋገሩ እና በኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ከፍ ያለ ምስጋናና አድናቆትን እንደሚሰጡህ እርግጠኛ ነኝ ዳኘ ዳን !!! ይህም አይበቃህም ገና ማዜም እንደምትፈልግ ስራህ ያሳዉቃል ደሞ የሐገርህን ባህል እና ወግ ለመለዉ አለም በዜማ እያሳወቅህ ነዉ በርታልን ።አርቲስት ዳኘ ዳን በሐገርህ እና በሃይማኖትህ ድርድር የማታዉቅ አርቲስት እንደሆንህ እየሰማን ነዉ!!! የሰዉ ፍጥሩ ለሆኑ በሙሉ ከብር የምትሰጥ!!!ጀግና አርቲስት ነህ በስራህም ታታሪ ከእሌት ቀን ደፍ-ቀና የምትል እና ሰዉ ሁሉ መርዳት የምትፈልግ ተወዳጅ አርቲስት እንደሆንህ ስራዎችህ እየመሰከሩ ይገኛሉ !!! በተለያዩ መድረኮች ላይ ወኔ የተላበሱ ስራዎችህን በማዜም በበርካቶች ልብ ዉስጥ ገብተሃል የስራ ባለደረባዎችህም መስክረዉልሃል።በተለይ በተለይ የተደበቁ ወጎዎች እና ባህሎችና ቱባ ማንነታችዉ በሙዚቃ አምረዉ እና ተዉበዉ በአንተ ድምጽ ሲዜሙ ደግሞ ምንኛ ዉበት አላቸዉ በርታ በርታ ወንድማችን እንወድሃለን 100%🙏🙏🙏
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 4 месяца назад
ደሞቸ አማራየ አላህ ጥላቶቻችንን ያጥፍልን. የኔ የዋህ ህዝብ ❤❤❤
@tegesttefera270
@tegesttefera270 4 месяца назад
አሜን
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 4 месяца назад
ማየት የምፈልገው ቦታ ቢኖር ሰሜን ጎንድር ወልቃይት ጠገዴን ነው ።ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 месяца назад
ወሎየነኝ ግን ሙቸ እምወዳት የናጅሬ ሀገር ጎንደር ውድድ
@hewan676
@hewan676 4 месяца назад
የትናችሁ አማራዊ አበረታቱት ቤቱን አሳድጉለት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 месяца назад
አለን ❤
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
እሽ ❤❤
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 4 месяца назад
አማራ ባልሆን ራሴን እጠላው ነበር ተመስጌን አማራ አረገህ ለፈጠርከኝ❤❤❤❤
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs 4 месяца назад
በወያኔ የተሰራባችሁ ግፍን አሰግዚአብሄር ከግፈኞች ነጻ አወጣችሁ ለሁሉ ጊዜ አለው ብሉዋል ሰለሞን ዘንድሮ እኛ አማሮች በጀግኖቻችን ነጻ እንወጣለን አሜን
@BataTilaye-is8eg
@BataTilaye-is8eg 5 месяцев назад
ዳኘ ሚባል ሰው ሁሉ በቃ ለሙዚቃ ነው የተፈጠራችሁ 🥰🥰🥰💪
@Amargotom-ko4cc
@Amargotom-ko4cc 5 месяцев назад
Awo welkayti sibal endih new nurln wendmachn ahun des alegn welkayt sew enji beri yelenem
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 месяца назад
@@Amargotom-ko4ccቀዳዳ ብሂር አለን አማሮች ነን ::
@chilotgetahun
@chilotgetahun 4 месяца назад
ዋው የኔ ወድም አኮራሀን የውልቃይት ወንድሞቺህ ኩራት ነህ ይመቺህ ደስ ይላል ከትልለት አንድሜ ❤️👍👍👍
@FantaFantach
@FantaFantach 4 месяца назад
አማራ ነት በክብር ወደነበረበት ከፍታዉ ይመለሳል 🇨🇬❤️
@YaredAbrha-wb3px
@YaredAbrha-wb3px 4 месяца назад
ዳኜ በጣም ምርጥ የ ወልቃይት ባህል ነው በርታልን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉 ።bonn chance 🎉🎉
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 5 месяцев назад
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤በርታ ወንድማችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤ውብ ሀገር አማራ❤ ሰው ሳር ቅጠል ምድር ሁሉ ማራኪ ሀገር💔❤
@TsehayYeAnagaw
@TsehayYeAnagaw 5 месяцев назад
ወልቃይት ጠገዴ ወርቅአለም ሀገሬ🇨🇬🙏
@wolkaittube16
@wolkaittube16 5 месяцев назад
ወንድሜዋ የሚገርም ስራ ነው በርታልኝ ክንዳለሜ ❤❤❤😘😘😘 ባህሌ ኩራቴ ❤❤😍😍
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር 5 месяцев назад
❤❤❤ቆጆ ወልቃይትን አሳልፍችሁ እዳሠጡ ደም ተከፍሎበታል
@fatumaali1668
@fatumaali1668 4 месяца назад
ጎንደር ባባጃሌው ሥወዳችሁ ከወሎ
@sintaywhu2408
@sintaywhu2408 4 месяца назад
ዋው በጣም ደሰ ይላል የተረሱ የልጅነት ዘፈኖቻችን ❤❤❤❤❤❤በረታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 5 месяцев назад
ድል ለ ነፍጠ ኛዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪
@bezawit-sc6nn
@bezawit-sc6nn 4 месяца назад
በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም የአበበ ሜትክ ❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 месяца назад
ወልቃይት ወርቃለም ወልቃይት ጠገዴ ወልቃይት ከሌለ የለም አማራነት ❤❤❤❤❤
@BataTilaye-is8eg
@BataTilaye-is8eg 5 месяцев назад
ልዩ ስራ ነው ወንድሜ በርተኛልን ወልቃይት ለፍቅር ነው እንጅ ለጠብ አይመችም!!
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 5 месяцев назад
የወልቃይቱ ጀግና በርታ❤❤❤ ከጎጃም
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 4 месяца назад
ዳኚዬ በርታልን ወንድማችን ❤❤
@TsehayYeAnagaw
@TsehayYeAnagaw 5 месяцев назад
ድል ለተገፋው አምሐራ ወገኔ🙏💪🇨🇬
@salamsalam5079
@salamsalam5079 4 месяца назад
በርታልን ወንድማችን❤
@hanademse6559
@hanademse6559 4 месяца назад
ዋውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤🕊💪
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 4 месяца назад
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 4 месяца назад
ዋው አቤት አማራዋች ስናምር እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድማይወሎ
@ዜድማይወሎ 5 месяцев назад
የኔ ደግናወች ስታምሩ አማራነት ያብብ😘😘🇨🇬🇨🇬😘❤💚💖💖
@FoshiyaMahamed
@FoshiyaMahamed 4 месяца назад
Bsemaw Bsemaw yemaltegbew Musica. Ante liyu neh yegna kurat. Tchlaleh aygeltsewum wendme mchit yibelh. Welkait-Gonder-Amhara-OneLove
@EMEBET-ft7de
@EMEBET-ft7de 5 месяцев назад
ዋውበጣምደስይላልወንድማችንበርታድልለፋኖወቻችን💚💛❤💚💛❤💖💖💖💖💖💖💖
@halimagreatmohammed5510
@halimagreatmohammed5510 5 месяцев назад
ወጥር ወልቃይት ነፀነት በክድህ❤❤❤❤
@AlmazfantuAlmilove
@AlmazfantuAlmilove 4 месяца назад
የኔ ወርቅ በርታልኝ❤❤❤❤
@beetyube
@beetyube 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን በርቱ አማራዎቸ ድል ለአማራ ህዝብ
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል። በርታ ወንድም!
@shewateklaygzat
@shewateklaygzat 5 месяцев назад
Welkayit Amhara 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 from shewa
@derejekassa2888
@derejekassa2888 4 месяца назад
ቀጥልበት ጎበዝ ነህ ዳኜ ወንድሜ
@GeseseTadese-h3k
@GeseseTadese-h3k 5 месяцев назад
የኔ ዋህቅ ቅን ነህ እመቤቴ መስመርህን ታስተካክልልህ ወድም ጅንኑ ደጅየ
@MetemaTube
@MetemaTube Месяц назад
የቴዎድሮስ ልጅ ስወድህ በምክንያት ነው ሙሉ አቅም አለህ ሱስ የሆነብኝ ሙዚቃ ማርያምን ። መተማ , ሼዲ, አከባቢ እንደጉድ እየተደመጠ ነው ጀግናችን ኑርልን🙏🙏🙏🙏 ዳኜ የሚባል ሰው ለሙዚቃ የተፈጠረ ነው የሚመስለኝ። ቀጣይ በምን እንጠብቅህ?
@-Bogy
@-Bogy 4 месяца назад
አማራዬ ሁሌም ከፍ በይ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 месяца назад
ግሩም ስራ ነው የጀግኖቹ ሀገር ወልቃይት ጠገዴ ለጠላት መድሀኒት የአባ ኮስትር ሀገር❤❤❤
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 5 месяцев назад
ዋው በጣም ለየት ያለ ምርጥ ስራ የአማራን ግዛቶች የሚያወሳ እና የአማራን አንድነት የሚያቀነቅን ምርጥ ስራ ነው ብቻ ቃል የለኝም በርታ ወንድማችን ድል ለተገፋው ለታላቁ ለአማራ ህዝብ
@segenetadmmaseaderajew4044
@segenetadmmaseaderajew4044 5 месяцев назад
እምቢይ በይ ለነፃትህ!!!
@kasaAbewa
@kasaAbewa 3 месяца назад
ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ !!ወንድሜ እንወድሀለን ግሩም ስራ ነው በእውነቱ ትችላለህ ነብሮ
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 4 месяца назад
ግሩም ዘፈን በርታ ወንድሜ
@MetemaTube
@MetemaTube 3 месяца назад
አንበሳችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 месяца назад
ዋውውው ምርጥ ሰራ ወልቃይት ብርሳሺ ቀኝ ትርሳኝ💚💛❤💪💪👑👑🔥🔥🔥
@sjjdSkh
@sjjdSkh 4 месяца назад
አምሀራ ፋኖ ይቅደም ፩ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖፋኖ ፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፩11111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ቱባ የወልቃይቴዎች ዘፈን ነው በርታ እንኳን ከወያኔ ሸፍጥና ሴራ ወጣቹ
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 4 месяца назад
አሁን አሁን የሚመጡ ዘፋኞች ግን ይለያሉ❤አማራዬ💚💛❤️👑💪
@abelademase8444
@abelademase8444 5 месяцев назад
በርታ ምርጥ ስራ ነው
@SemiraAhmed-on9ip
@SemiraAhmed-on9ip 5 месяцев назад
ወልቃይት ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@hawahawa6586
@hawahawa6586 5 месяцев назад
ጅግና አማራዬ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 4 месяца назад
Alitechalum Eko Ye amara enkuwochi❤❤❤❤❤
@Tsegenet-lo7tr
@Tsegenet-lo7tr 3 месяца назад
ወልቃይት፣አገሬ፣ነው፣በርታአልኝ፣ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውውውውውውውውውድድድድድድ
@yeshiwasatnafu8305
@yeshiwasatnafu8305 4 месяца назад
በርታልን ወንድም ኩራት👏👏👏
@fghhh8660
@fghhh8660 3 месяца назад
እራስን ጠብቅ ከዚህ በላይ እደምትሰራ ምን ጥርጥር የለኝም ግን እራስህን ጠብቅ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 месяца назад
ተከዜን ተሻግሮ መምጣት ያሰበ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ይምጣ!!!
@Danel-ot4gu
@Danel-ot4gu 5 месяцев назад
ዋውው እሄ ደሞ ይበልጥ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ወንድማችን በርታልን ❤️😍
@AyalAdnew
@AyalAdnew 4 месяца назад
ወልቃይት❤+❤ረያ❤+❤ደራ❤+❤መተከል=አማሐራ
@WelkaytTegede
@WelkaytTegede 5 месяцев назад
Welkayt tegede wedefit 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ good luck
@MetemaTube
@MetemaTube 3 месяца назад
ወልቃይት ❤❤❤❤❤❤ወልቃይት ❤❤❤ አማራ❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 месяца назад
ወይኔ.አለባበስህ.ሲያምር.አገሬ.ሰላምሽ.ይመለሥ.ጎንደርየ❤❤❤❤
@NguseyDesalegn
@NguseyDesalegn 5 месяцев назад
ደስ የሚል ባህላችንን ሙሉ ለሙሉ ያንፀባረቀ ሙዚቃ ነው ቀጥልበት ወንድማችን
@zufanalemaw4256
@zufanalemaw4256 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን የወልቃይት ትዝታ ያለኝ በጣም የሚያሳዝን ነው:: በልጅነቴ ብዙ ቤተሰብ ሰለሞቱብኝ ልቅሶ ብቻ ነው ትዝ የሚለኝ :: በርታ ብዙ ነገር እንደምትሰራ ተስፍ አለኝ እናመሰግናለን❤🙏🏽
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 месяца назад
አይዞን ❤
@DawitAbel-v3o
@DawitAbel-v3o 4 месяца назад
I truly wish you long life and good health my brother.❤️❤️❤️
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 4 месяца назад
🦁🦁🦁🦁🦁አምሀራዬ 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁የአናብስቶች አገር
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 4 месяца назад
ውድ ወንድማች በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ተዚህ በላይም ትችላለህ አማራ ደሜየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፔጁን ሼር እያደርግን አማራዊያን ለባንዳ ተምናሽቃብጥ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 месяца назад
ተከዜን ተሻግሮ የሚመጣ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ ይምጣ !!!
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኮነሬል ደመቀ ዘወዱ ጀግና አማራ ❤❤❤❤
@tegesttefera270
@tegesttefera270 4 месяца назад
እናት አለም ጎንደር ወንድም አለም የአበበ ምትክ በርታ የእኛ አንደኛ በርታ አማራዬ ሽር አደረጉት ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ ቤት አማራ ውድድድድ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 4 месяца назад
ይሄ ልጅ መበረታት አለበት
@SminehAsfaw-vj1dv
@SminehAsfaw-vj1dv 4 месяца назад
ዋውውውውው ድንቅ ስራ ነው ወንድማለም !
@kerya649
@kerya649 4 месяца назад
የኔ ጀግና በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ♥️♥️💪 በእናቴም በአባቴም አማራ ነኝ♥️♥️👏💚💛❤
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 месяца назад
❤❤ በርታ አማሮች ሼር ላይክ ስብክራይብ አድርጉ አበረታቱት ልጃችንን
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ 5 месяцев назад
ወልቃይት ወርቅ ህዝብ❤❤❤
@HayatNas
@HayatNas 5 месяцев назад
ድልለፋኖአማረዬ💚💛❤💪💪💪😘😘😘
@gingin6217
@gingin6217 2 месяца назад
የጎንደር ልጆች ወሰዱኝ ጎንደር አስጎብኙኝ ወልቃይት ጠገዴን🥺 💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад
ጎንደርን እኔም አላቃትም ግን በጣም ነው የምወዳት ማየትትም እፈልጋለሁ
@MimiSetegn
@MimiSetegn 4 месяца назад
በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዲህ ነው የጥጋብ ልጅ ባህልና ወጉን የማይረሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaSarat-z5l
@MaSarat-z5l 4 месяца назад
የትናችውአማራውችወድማችንእናበረታታውእንኳንምከናተተፈጠርኩየኔጎደርዬውድድየኔኩሩወንድምበርታልኝ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 5 месяцев назад
እማ ወልቃይት ጎንደር አማራ ❤❤❤👌 💚💛❤
@Mgmone614
@Mgmone614 3 месяца назад
🫶🏾🫶🏾🫶🏾 humera welkait!
@Mgmone614
@Mgmone614 3 месяца назад
🔥🔥🔥
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@yitaweseshetu8017
@yitaweseshetu8017 5 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@Emube1
@Emube1 5 месяцев назад
ደል ለተገፋው ህዝቤ ፋኖ የነፃነትጮራ
@Aderajew-mr5dl
@Aderajew-mr5dl 5 месяцев назад
❤በጣም አሪፍ ስራ ነወ👏👏👏👏👏👏ቀጥልበት ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 3 месяца назад
አማራነት..ዉበት.ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@NatnaelTesfahun-jm9vw
@NatnaelTesfahun-jm9vw 4 месяца назад
በርታልን 🙏💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊
@DejenAweke-mz4od
@DejenAweke-mz4od 4 месяца назад
አይዝቸ ዎንድሞቸ ዳኚየ አቹሉትም ስለ ም ለሃገራችን
@አይኒሚውዚክ
@አይኒሚውዚክ 5 месяцев назад
ዋዉ የኔ ጀግና ወድም ያምራል
@ayshehghanem1998
@ayshehghanem1998 4 месяца назад
አማራማለትመታደልነዉሁሉንየሠጠዉለኛነዉ
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 3 месяца назад
አማራነት..ዉበት..ነዉ❤❤❤❤❤
@YenehunAlene
@YenehunAlene 4 месяца назад
Wawawaw🎉betam yamral wendme ketlbet ye weze lj ❤❤❤❤
@geremewgualu
@geremewgualu 5 месяцев назад
ቆንጆ የባህል ስራ ነው ነው
@TekashBaheta
@TekashBaheta 4 месяца назад
❤❤❤ዘወልቃይት❤🎉🎉🎉
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 4 месяца назад
እህህህህህ አማራየ እኔ አፈር ልብላልክ ስንቱን ጉድ ቻልከው አንተ ባለ ሀገር አንተ ባለ ርስት ሆነህ ሳለ ዛሬ ክካዱህና ይቀብሩህ ጀመር የኦሮሞና የወያኔ ቡድን
Далее
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 1,1 млн
ሀይሉ ፈረጃ ቁጥር 2 አልበም
46:53
Просмотров 43 тыс.