Тёмный

Dan Admasu - Layle Kulu - ዳን አድማሱ - ላይለ ኩሉ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 160 тыс.
50% 1

Dan Admasu - Layle Kulu - ዳን አድማሱ - ላይለ ኩሉ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Dan Admasu.........Layle Kulu: Best Ethiopian Amharic music video 2022: Don't miss it!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Danadmasu #Laylekulu #amharicmusic #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopia #ethiopianfilm #ethiopianfashion #nahomfavorites #amharicsong #ዳንአድማሱ #ዳን_አድማሱ #ላይለ_ኩሉ #habeshamusic #habeshatiktok #አዲስ_ሙዚቃ #habeshadance #አማርኛ_ዘፈን #ethiopianclassicalmusic #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomcinema #oromomusic #tigrignamusic #eritreanmusic #ebs #ebsnews #kanatv #kanaknews #etv #etvnews #mereja #ethio360 #ethio360media #ናሆምሬከርድስ
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 263   
@buraburee
@buraburee Год назад
አማርኛ ቋንቋ ጎበዝ ነኝ ብዬ አስባለሁ ፣ የዳን አድማሱ ግጥም ዉስጥ ግን በጣት የሚቆጠሩ ጊዜያት ብቻ የሰማኋቸዉን ቃላት እና አባባሎች እሰማለኹ! በጣም ጥልቅ የሆነ የቋንቋ እና አጠቃላይ የዓለም አረዳድ ያለዉ ሰዉ ነዉ። አንዱ ዘፈን ብቻ በሃሳብ እና የሚገርሙ መገለጫዎች የታጨቀ ነዉ። የአዕምሮ ህዋሶቻችንን ተጠቅመን የምናዳምጠዉ 'ሁሌ አዲስ' የሆነ ሙዚቃ ስለሰጠኸን ከልብ እናመሰግናለን ፣ ዉድ ዳን አድማሱ!
@ephremyohannes7485
@ephremyohannes7485 Год назад
በጣም ዉብ ስራ
@Znation27
@Znation27 Год назад
በጣም አሪፍ ዳን ፅድት ያለ ክሊፕ።ወጣቱ ጆሮ ኖሮት ያንተን ዘፈን ቢሰማ የት በደረሰ።keep it up
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Год назад
ይህንን ሙዚቃ ሰምቶ ይሆን የቤተመንግስቱ ሰው?... ምርጥ ትርጉም ያለው ስራ ነው ዳን አድማሱ
@dawitedawite2653
@dawitedawite2653 Год назад
እኔ ጎንደሬ ነኝ የአዲስ አበባ ልጂ አይደለሁም የንጉሱ የስንተኛ ልጂ ነኝ ነው ያልክ ወይአንተ የቁሞቀር አስተሳሰብ ታስባለህ በወጣትነት እድሜህ
@fikadukassa1057
@fikadukassa1057 Год назад
Dan Admasu, one of the most underrated true Ethiopianist singers. Thank you.
@abelmoges6200
@abelmoges6200 Год назад
Exactly my point
@engdasewfenkle2082
@engdasewfenkle2082 Год назад
ግን አልሰራበትም
@aynalemfente8112
@aynalemfente8112 Год назад
​@@engdasewfenkle2082
@aynalemfente8112
@aynalemfente8112 Год назад
​@@engdasewfenkle2082 .
@eyob2338
@eyob2338 Год назад
ዳን አድማሱ ከብዙ አመታት ውስጥ አንዴ ሊገኙና ዘመን ሊከስታቸው ከሚችሉ ሰዎች መካክል ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም፡ You are the best singer in the world
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 Год назад
ምንግዜም ምርጫዬ የዳን አድማሱ ዘፈኖች ምርጥ ኢትዮጵያዊ የቴዲ ተተኪ💃 ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ ስላልሰጠህ አዝናለሁ
@Mahi_music17
@Mahi_music17 Год назад
#ጀግናው 💚💛❤️ "አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ" "መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ"
@gebresilassietekeba7962
@gebresilassietekeba7962 5 месяцев назад
Why this guy is underrated? 😔
@technology1879
@technology1879 Год назад
You’re sooo underrated Dan amazing work 🔥
@tamratasmerom3864
@tamratasmerom3864 Год назад
ዳን አድማሱ ያልተዘመረለት ምርጥ ብቃት ያለዉ ድምፃዊ ዋዉ!!!!!!
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Год назад
ዳኒዬ ከዓመታት በኋላ ውስጥን ሰርስሮ በሚገባው ድምፅህ፤በስለታማ ብዕርህ የፃፍከው ግጥም መልዕክቱ ሰው ለሆኑ ሰዎች ብቻ የሚገለጥ እንጂ የበግ ለምድ ለለበሱ ተኩላዎችና የዱር እንስሳት ፈፅሞ ይከብዳል።እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ሁሌም ይሄን ህዝብ ከሚጠበቅብህ በላይ በሙያህ አገልግለሐል፤ ፍቅር እንደሚሻለን ሰብከኸናል።ግን ይሄ ህዝብ መቼም አያልፍለት እግዚአብሔር በንፍር ውሀ የሚያገነትረው በእቶን እሳት መጋየት ያለበት አረመኔ ህዝብ ነው።ኢትዮጵያ በጎች ዘለዓለም🔪🔪እየተራረዳችሁ የሰው ስጋ የምትበሉ እርኩሳኖች🤮🤮🤮 ዳኒ እግዚአብሔር ካለ(ግን የለም)ይጠብቅህ ከብቶቹ በሰው አስተርጉመውም ቢሆን አይተኙም ለዚህማ ማን ብሏቸው። የግጥም እና ዜማ ደራሲ (ያው አንተው ነህ) ጀግናዬ👌
@abelseyoum1855
@abelseyoum1855 Год назад
አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ መምህሬ አያሰኝም ጥምጣም እና ጭራ👌👌❤❤
@eyobwondu
@eyobwondu Год назад
ይህ የአንድ የበጣም አድናቂህ አስተያየት ነው ዳን። ምናልባት ዝም ብዬ ወደ ትችት ስለገባሁ ይቅርታ ። ትችቴ ቪድዮ ላይ ብቻ ያጠነጥናል። በጣም ስራዎችህን እንደሚያደንቅ ሰው perfect እንድትሆንልኝ ከመመኘት የተሰጠ ትችት ነው። Please do find a good director of video. ቢያንስ የጋሞ አባቶች በሳር ፀብ ሲያበርዱ የሚያሳይ ቪድዮ ማስገባት ይቻል ነበር። የእርስ በእርስ ፀባችንንም አሳይቶ መልዕክቱን ምሉዕ ማድረግ ይቻል ነበር። የእውነት ይህንን ምርጥ ግጥም እና ዜማ ያለበትን ስራ የሚመጥን ቪድዮ ተሰርቷል ብዬ ማመን ይከብደኛል። ዳን ዳይሬክተር በደንብ ያስፈልግሃል። ጥሩ ቪድዮህ "ተከዜ ላይ" የሚለው ነው ሌላው የዳሬክቲንግ ችግር በደንብ ይታይበታል፣ ከፍቶሽ እንዳላይን ጨምሮ። የእውነት ስራህን እና ልፋትህን የሚመጥን ቪድዮ ለመስራት እነ አቡሽ ዘለቀ የሚሄዱበትን የዳይሬክቲንግ እና የቀረፃ መንገድ መከተል አለብህ። ግጥምህ እኮ የሚያክለው የለም።
@natnaelbaybegn2631
@natnaelbaybegn2631 Год назад
ሰምታ ባትመለስ ከመንገዷ ስታ የታለች ደማስቆ እጇን በጇ በልታ።❤
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 Год назад
ልብ ላለውና ልብም ላለው ቁልጭ ያለች እውነት! ብራቮ የሰፈሬ ልጅ!!
@abemelekdaniel8913
@abemelekdaniel8913 Год назад
tedy afro kebsel behula =
@melakbiazin8094
@melakbiazin8094 Год назад
ዳን አድማሱ ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ጥልቅ መልክት ያላቸው ስራወች በመስራት ለኔ እርሱ ነው ግጥሙ አምስት ሲንግል ይወጣዋል
@abelseyoum1855
@abelseyoum1855 Год назад
ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ ምነው አልሰማ አለ ለገመ ያ ምጣድ👌👌👌
@redietgebeyew
@redietgebeyew 6 месяцев назад
ያልተነገረልህ ነገር ግን ስራህ ሁሉ ገራሚ ነው❤
@blackman4581
@blackman4581 Год назад
ተተኪው ቴዲ አፍሮ በእውነት አንደኛ ነህ እኮ ለዚህ ነው እኮ የምወድህ ። የሙዚቃን ጥበብን ልክ ጠብቀህ እና አክብረህ ስለምትዘፍን አከብርሀለሁ። አሉ እንጂ ምድረ ወዘተ የሆኑ ዘፈንን አስገድደው የደፈሩብን እነ ያሬድ ነጉ፣ ሳንቾ፣ ቡዜ ማን እና እነ ምናምን ።
@mintesnotdemeke6870
@mintesnotdemeke6870 Год назад
ይስጥህ ብቃ ሌላ ምን ይባላል……..አንተ የዝምኑ አደኛ ነህ…….. ዘፍን እና ግጥም የማይገባው ሁሉ… አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ------- በበግ ፀጉር ገላ በለምድ የሚያብለው ተኩላው አይደለም ወይ ወትሮስ የሚያስተው…..
@zekariaszewdu
@zekariaszewdu Год назад
ያንተም የኔም ባልነው እንዴት በ እማ ጓዳ በረቱስ ይታመስ በቀበሮ እንግዳ ዳንዬ ክሊፑን ትንሽ አቆየህብን ግን እኔ ሁሌ ስሰማው ነው የቆየውት አንተ ግጥሞችህ ከ ቴዲ አፍሮ አይተናነሱም በርታልኝ ወንድሜ❤❤
@hdentertainmentethiopia4794
በበግ ፀጉር ገላ በለምድ የሚያብለው ተኩላው አይደለም ወይ ወትሮስ የሚያስተው 💚💛❤️
@mahlak6192
@mahlak6192 Год назад
ሃገሬ ኢትዮጵያ አንቺን በክፉ ያነሳ ለዘላለም ይፈር🙏 proud ethiopia🟢🟡🔴
@josi.ye27
@josi.ye27 Год назад
💞ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞 💚💛❤️
@dele_cruise
@dele_cruise Год назад
ዳን አድማሱ ምርትጥ ስራ ነው ግ ን Video ቆየ ያኒ audio ሲወጣ መለቀቅ ነበረበት እላለሁ አልበመ ደሞ እንጠብቃለን በርታ 💪🙏
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Год назад
"ዋሾ ቅቤ አንጓች አዝኖ ቢመስል ማግዶ ሊሞቅ ነው የሚያቀጣጥል!"
@user-cz5wr3cc6i89
@user-cz5wr3cc6i89 Год назад
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ከስንት አመት አንዴ ከምታገኛቸው ሙዚቃዎች አንዱ ዳን ትክክለኛው የዳን ነገድ አንዱ አንተ ነህ ። በዚህ ዘመን ተውት ሌላው ግጥሙ ስሙት ከሱ በኃላ የዘፈን ግጥም ፀሀፊዎች ነን ባይነን ሁሉ****ኑርልን
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Год назад
"መርከቧን ወጀብ ምን ቢያንገላታት አይቀር ማረፏ ወጥታ ከአራራት!"
@henokdenku
@henokdenku 8 месяцев назад
በግጥምም በድምፅም ቴዲን የሚመስል ምርጥ ልጅ !!! በርታ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
ከባድ ቅኔ ያለው ግጥም ነው የገባው ማነው? ሳንፈልግ በግድ ፖለቲከኞች ሊለያዩን ቢሞክሩም እኛ አንለያይም
@ela.4k
@ela.4k Год назад
የሚገርመው ትላንት ወዲያ የት ጠፋ እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ዳዬ ክሊፑግን አቆየህብንኮ ጊዜ ለኩሉ በሚለዉ እንረዳሀለን ያበደ ስራነዉ🥰🥰🥰
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 2 месяца назад
We need Dan Admasu to drop an album this year.
@Merejatimes24
@Merejatimes24 Год назад
የሚገርም ሙዚቃ ነው። አርቲስቶች ስለሃገር ድምፅ የምትሆኑበት ወቅት ነው
@sisayendashaw477
@sisayendashaw477 Год назад
zefenochu betam dess yemilu ena tarik azel nachew berta denk lej neh
@michaeltamrat7380
@michaeltamrat7380 Год назад
Mayeselech demets
@leominilik9266
@leominilik9266 Год назад
ሰምታ ባትመለስ ከመንገዷ ስታ የታለች ደማስቆ እጇን በእጇ በልታ 💚💛❤️
@eyouelmeshesha7557
@eyouelmeshesha7557 Год назад
በቃ ጥበብ ማረፍያዋን ስታገኝ እንዲህ የተከሸነና ያማረ ስራ እንሰማለን ምን እንደምል አላቅም የምር ትችላለህ ጀግና የጥበብ ሰው ከዚ በላይ ጨምሮ ጥበብን ያድልህ !!!!!
@mikiyashayliye9843
@mikiyashayliye9843 Год назад
Dan admasu its a matter of time u will be crowned as the heir of tedy afro legacy...true legend thank you...only 124k view for this genius song is an insult...but many of us heared u.
@azahelpetros8200
@azahelpetros8200 Год назад
ጀግና ነህ አቦ: አንባቢ ገጣሚ የዜማ ደራሲ። እንዳንተ አይነቱን ያቆይልን: አዋሬ ጆ ፀጉር ቤት 😉
@Ethiopia_4me
@Ethiopia_4me Год назад
ሁለት ቢደመሩ ነጠላ የማይሆኑ ልቅሶዎች በHope ተለቀውብን ተናድጀ ነበር የመጣሁት ዳንየ ካስከኝ ምርጥ ወቅታዊ ስራ ነው
@solomonkidane3264
@solomonkidane3264 Год назад
ላይለ ኩሉ . (Dan Admasu) . በይ ቀና በይ ቀና በይ ቀና በይ ቀና ያ ዓመተ ምህረትሽ ቀን ይመጣል እና x2 ደመናውም ያልፋል አይቆይ እንደፀና አንቺን ላይለ ኩሉ አለም ይላል ገና . የአዝማች ግብሩን ወንጠፍት ማ ቢጠነስሰው ምን ቢያበጀው እጅ እንዲህ ሰዉን ሁላ የሚያበጣብጠው የጠመቁት ጠጅ ያጋደለ መስሎት ዋልታሽ ያዘመመ ያለን ገደል አፋፍ ጉዲቷን በልቡ ማተብ ካንገት ሆኖ ስንቱን አየን ወናፍ . በፍቅር ብለን ድል የሚነሳ ሳንወድር ጓንዴ አልቤን ላነሳ ዋሾ ቅቤ አንጓች አዝኖ ቢመስል ማግዶ ሊሞቅ ነው የሚያቀጣጥል . ያንተም የኔም ባልነው እንዴት በእማ ጓዳ በረቱስ ይታመስ በቀበሮ እንግዳ የነሐሱ እባብ አይደል በግፍ ቢንጠለጠል መድሃኒት ካልሆነን ምን ያረጋል መስቀል ምክር አይሰምርምና በቄሳር ጉባኤ ቀን እሚያሻግረው የአንድነት ሱባኤ ሰምታ ባትመለስ ከምንገዷ ስታ የታለች ደማስቆ እጇን በእጇ በልታ . ጃሌ ጃሌ ጃሌ አይዞን አካሌ ጃሌ ጃሌ ጃሌ አይዞሽ አካሌ . በበግ ፀጉር ገላ ለምድ የሚያብለው ተኩላው አይደለም ወይ ወትሮስ የሚያስተው እወራረዳለሁ ቃል ለምድር ለሠማይ ቢገኝ ከሃገሬ ሰው ከኢትዮጵያ ልጅ አባይ . ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ የለ አባይ ወላዋይ የለም አባይ x4 . በይ ቀና በይ ቀና በይ ቀና በይ ቀና ያ ዓመተ ምህረትሽ ቀን ይመጣል እና x2 ደመናውም ያልፋል አይቆይ እንደፀና አንቺን ላይለ ኩሉ አለም ይላል ገና . ሸዋ ኢሊባቡር አርሲ አፋር ወሎ ሐረር ከፋ ትግራይ ጎጃም ጎንደር ባሌ ዓደም ሐዋ አይደል ወይ ሁሉስ ደሙ ቢታይ ብሻገር ኤርትራስ ንጉስ አርማህን ብዬ ጎጆዬን ባቀና አይነሳኝም ፍቅሩን ያ ባህረ ነጋሽ አካሌ ነውና . ወሸቦ ብዬ ሳልፎክር ጃሌ ደስታሽን ሳላይ አይሽርም ቁስሌ መርከቧን ወጀብ ምን ቢያንገላታት አይቀር ማረፏ ወጥታ ከአራራት . አደይ አዳዬ እማ ደብተራ ኦሪቷ ሀዘን ገብቷት ዛሬ ላልቶ መቀነቷ አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ መምሬ አያስብልም ጥምጣምና ጭራ ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ ፍሙ ቢንቀለቀል ምን ቢያነደው ንዳድ ምነው አልሰማ አለ ለገመ ያ ምጣድ ጋሞ ጨማ አዋቲ ተው ባይ ቢገኝባት ፍቅር በረታው ልብ ሳር አብርዷል እሳት . ጃሌ ጃሌ ጃሌ አይዞን አካሌ ጃሌ ጃሌ ጃሌ አይዞህ አካሌ . በበግ ፀጉር ገላ ለምድ የሚያብለው ተኩላው አይደለም ወይ ወትሮስ የሚያስተው እወራረዳለሁ ቃል ለምድር ለሠማይ ቢገኝ ከሃገሬ ሰው ከኢትዮጵያ ልጅ አባይ . ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ ቃል አባይ ወላዋይ የለ አባይ ወላዋይ የለም አባይ x4
@abrahamminbale7725
@abrahamminbale7725 Год назад
Dan telyalke abata berta
@ethiowork
@ethiowork Год назад
ዳን ይህን ድንቅ ስራ በግላጭ ተቀሳቃሽ ምስል ይዘህ በትክክለኛው ጊዜ ከተፍ ስላልክ ደስ ብሎኛል። ኢትዮጵያዬ ከዓመተ ምህረት ቀን ይመጣል ገና....ቀና በዪ!! ወገኔ በል ቀና!
@bruktsfaye108
@bruktsfaye108 Год назад
abey ahemed yesmaw amhara ena tigray bedeneb yesmut
@leyuentertainment1682
@leyuentertainment1682 Год назад
ይህ ልጅ የሚሰራቸው ሙዚቃዎች በጥበብ የተሞሉ ናቸው ... best music !!! "በይ ቀና በይ ቀና የአመተ ምህረትሽ ቀን ይመጣልና : ደመናውም ያልፋል አይቆይ እንደፀና አንቺን ላይነኩሉ አበም ይላል ገና "
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Год назад
"አንቺን 'ላዕለ ኩሉ' ዓለም ይላል ገና!"
@EthioClassical
@EthioClassical Год назад
ድንቅ ሙዚቃ ። ድንቅ መልክት። ድንቅ ድምፅ። ይህን የመሰለ ግጥምና ዜማ በዚህ እድሜ፣ ዋው ይገርማል። በርታ 💚💛❤️
@betremussiegetinet
@betremussiegetinet Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ ግን ይገርመኛል! አሁን ይሄ ዜማ እስካሁን እንዴት አልተወራለትም? ዳን ትችላለህ!!!
@adbarmedia
@adbarmedia Год назад
Dan Admassu, the most underrated singer here has come up with another great art.
@Ethiogunners9522
@Ethiogunners9522 Год назад
Dan you clearlly explain the current ethiopia by your decent music ,,,good job i only can say ,,,i know you are special and unique with your color'''''thank you>
@Nigatie
@Nigatie 6 месяцев назад
እኔ ዘፈናቸውን አዳምጬው ግጥማቸው ምንም ከማይገቡኝ ዘፍኞች ሁለተኛው ይሄ ልጅ ነው አንደኛውን ያው ታውቁታላቹህ ብየ ነው...
@besufkadyaregal1247
@besufkadyaregal1247 Год назад
አለም ላይ በቢሊዬን አድናቂ ቢኖርህ ከእነሱ አንዱ እኔ ነኝ አለም ላይ አንድ አድናቂ ብቻ ቢኖርህ እሱም እኔ ነኝ አለም ላይ ምንም አድናቂ ከሌለህ እኔ ሙቻለሁ ማለት ነው፨ በጣም ነው የምትመቸኝ!!!
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 8 месяцев назад
የሙዚቃ ምቱ የኪቦርድ ብቻ መሆኑ በተለይ ( ከበሮው) ደካማ መሆኑ ጉልበቱን ቀንሶታል ‼️ የጎንደር ሙዚቃ ምት ከበሮ ከሳክስፎን ጋር ሲገጥም ....🔥🌅🔥
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Год назад
ፍቅር በረታው ልብ ሳር አብርዷል እሳት!" #ጋሞ
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 Год назад
💯በጣም አሪፍ ዳን💚💛❤ ለኢትዮጵያዬ ዓመተ የምህረት ቀን ይመጣል ገና ቀና በዪ!! 🙏
@mihretterefe1591
@mihretterefe1591 Год назад
በጣም እሚገርም ሚስጥር ያለው ድንቅ ሙዚቃ
@nathnaeltilahun
@nathnaeltilahun 5 месяцев назад
አሁን አንተን በሰማንበት ጆሮአችን እነ....ቅራቅምቦ ሳንፈልግ ስጮሁብን ይዉላሉ 🤭🤭
@wubantedemissie3868
@wubantedemissie3868 Год назад
ለኢትዮጵያዊነት ገና በመጀመሪያው አልበምህ ዋጋ ከፍለሀል (ያኔ በሰዎቹ እየተለቀመ ሲታፈን ) አንተ ግን እጅ አልሰጠህም ከኢትዮጵያዊነትህም አልወረድክም !!!! የዘመኔ ጀግና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sinteteshome6104
@sinteteshome6104 Год назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
ዋዉ ከስት ግዜ በሃላ በአዲስ ዜማ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ስራ👍
@fissehayeweldu6258
@fissehayeweldu6258 Год назад
ኤርትራን ዘፈኑ ላይ መቀላቀል ምን ኣመጣው።።። ራስዋ የቻለች ኣገርን። ከ ኢትዮጵያ ክልሎችና ብሄሮች ዝርዝር ኣስገብቶ መዝፈን ኣላስፈላጊ ነው። በ4:48-ደቂቃ ላይ ኣድምጡት
@emitawhaile7413
@emitawhaile7413 3 месяца назад
dan tileyaleh
@kgreact
@kgreact Год назад
The best music ever am your real fan dan!!😁
@Technology2123
@Technology2123 Год назад
ድንቅ ሙዚቃ በይ ቀና በይ ቀና (2) የአመተ ምህረትሽ ቀን ይመጣልና : ደመናውም ያልፋል አይቆይ እንደፀና አንቺን ላይነኩሉ አበም ይላል ገና ሰምታ ባትመለስ ከመንገዷ ስታ የታለች ደማስቆ እጇን በእጇ በልታ . . . አስኬማውን ደፍቶ መንጋውን ካልመራ መምህሬ አያሰኝም ጥምጣም እና ጭራ::
@asebanias5840
@asebanias5840 Год назад
ቴዲን ትተካለህ ብዬ አስባለው በዘፈኖችህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ጥልቅ ናቸው አንተ ጋር ያየሁት gap እራስህን sale አለማድረግህ ብቻ ነው ስንቱ ትንሽ ሰርቶ ኢትዮጵያዊ ጀስቲን ነኝ በሚልበት ሀገር ዝም አትበል
@DjJazzethio
@DjJazzethio Год назад
ሚገርም አቅም እንዳለህ እንዲሁ ያስታውቃል!! ጎበዝ በርታ ⭐️🥇💯🤜🤛
@Messay2012
@Messay2012 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ የዘፈን ጆሮ ይገርመኛል እኮ ማንም ወጠጤ በሚሊየን ሲታይ የዳን ቪው እንዲ መሆኑ ግርምት ነው😢😢
@ayalewworku7357
@ayalewworku7357 4 месяца назад
ስላላዳመጥንህ አላወቅንህም ስላላወቅንህ አላደነቅንህም; አትፍረድብን ቅኔውን አክብደህብን ነው ግን አንድ ቀን ሊገባን ይችላል።
@derejawwerku6663
@derejawwerku6663 Год назад
ቂጥ ያለበት ቢሆን በሚልዮን ይታያል dan the most underrated musician
@media-nc3yn
@media-nc3yn Год назад
ቀላል.. ቀላባይ እና ወላዋይ ብቻ!!!
@amanueleyasu7777
@amanueleyasu7777 Год назад
ቃላባዩ አብይ አህመድ በውሸት ኢትዮጵያ እያለ ገደለን ዝቅ አደረገን አያቶቻችን በሰሯት ሀገር አንገታችን አስደፍን
@Eyob797
@Eyob797 5 месяцев назад
ዳን ስለ ሐገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ስለ ትልቋ ሀገር ኢትዮጵያ ያለህ ዓመለካከት ልዩ ነው።
@emuyealemu8124
@emuyealemu8124 Год назад
የኢትዮጵያ ህበረተሰብ ግን ይሄን ድንቅ ዘፈን underrate በማድረግ ምን ተጠቀምክ?
@tube5680
@tube5680 Год назад
እኔ ለምን ብዙ እይታ እንዳልታየ ገርሞኛል ! የምር ወደፊት በዚው ከቀጠልክ በሙዚቃ ትልቅ ተስፋ አለኽ ተስፋ ካልቆረጥክ ጊዜህ ይመጣል ዳን!
@henockak1
@henockak1 Год назад
KEBAD Getami
@2saliba
@2saliba 5 месяцев назад
እንዴት ይሄን የመሰለ ዘፈን 10milon view አይገባም
@abushtemesgen858
@abushtemesgen858 Год назад
Bezi seralaye yetesatefi bemule zemenachu yebareke et weletachu atresam 11111111 newwww
@ቢታኒያየናቷልጅ
እናት አለሜ ሀገሬ የሰማይ አምላክ ሰላምሽን ያብዛው የሻከረ ሆዳችንን እሱ ቂሙን አውጥቶ ፍቅሩን ያላብሰን ኢትዮጲያ ትቅደም✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Год назад
ምርጥ ስራ ዳኒ ያልታየ ምርጥ ሙዚቀኛ ከሰው ፈጣሪ ያየው ይበልጣል በርታ
@ytmusic4713
@ytmusic4713 Год назад
i wish 2015 to be the last year of suffering for ethiopia
@JazzyGinger1
@JazzyGinger1 Год назад
🥀🥀🌹May I share an Old Testament Verse with you from Daniel 7:14 "And there was given him dominion, and glory, and a Kingdom, that all people, nations, and languages, should SERVE Him; his dominion is an Everlasting dominion, which shall not pass away, and his kingdom shall not pass away, and His Kingdom that which shall not be destroyed." God the Father loves you so much that He sent Holy Sinless Jesus (His Holy Son) to earth to be born of a virgin.Then, to grow up and die on a cross for our sins. He was in the tomb for 3 days, then Father God raised Holy and Sinless Jesus Christ (Y'shua) to Life! He appeared to people and went back to Heaven. We must receive Sinless Jesus sincerely to be God's child(John 1:12).After we get saved by grace through faith in Christ, if we truly love the Lord Jesus Christ, then we will obey Jesus(John 14:15). Mark 1:15 "And saying, the time is fulfilled, and the kingdom of God is at hand: Repent ye, and believe the gospel." Jesus said in John 14:15 "If you love Me, keep My commandments. "There's a real hell. It says in Revelation 21:8 "But for the cowardly, & unbelieving, and abominable, and murderers, & immoral persons sorcerers & idolaters & all liars, their part will be in the lake that burns with fire & brimstone..." Please sincerely receive Holy Jesus and put your true faith and trust in Him today and please repent. Will you have a Real encounter with Holy Lord Jesus (Y'shua is His Hebrew Name) and stay in a Genuine relationship with Him daily please?
@yaredaderaw4075
@yaredaderaw4075 Год назад
ብዙ ተስፋ ከማረግባቸው ሙዚቀኞች አንዱ አንተ ነህ ግን በጣም ጠፍተሃል። why??
@birabiromedia9237
@birabiromedia9237 Год назад
4 Kilo serawe hulem lebu ga yal sew like ....
@indefekadihyihunlgn2595
@indefekadihyihunlgn2595 Год назад
ግን ፎቶው ላይ አይታችሁት ከሆነ የ666 ምልክት ይመስላል ወንድሜ አስወግደው
@senaitzewdiewerkie
@senaitzewdiewerkie Год назад
😂😂😂 እንዲ! እንባዬ መንታ ሆኖ ፈሰሰ እምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ አለንልሽ💚💛❤️
@mtube7348
@mtube7348 Год назад
አሪፍ
@Negarit21
@Negarit21 Год назад
The most great and underrated artist.....keep going bro💪💪💪💪💪💪
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm Год назад
የነ ጊልዶ ትውልድ መች እንዲህ ያለ ቁምነገር ይወድና ብለህ ነው 10ሚ ቪው እሚገባው ዘፍን ነው
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Год назад
አንተ ሰው!
@mudhibmudhib8617
@mudhibmudhib8617 10 месяцев назад
የሚገርም ስራ እኛ እንባአላለን ዘና ብሎ ሚቀመጠው ሌላ ንቃ ወንድሜ
@derejesime6230
@derejesime6230 Год назад
Amazing content and video, but it couldn't be viral due to its familiar ZEMA!! You are not lucky brother!!
@amanuelazanaw7885
@amanuelazanaw7885 Год назад
Andegna sera new danacen 👏👏👏👏 ጃሌ ጃሌ ጀሌ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Год назад
ደና አድማስ ያንት ግጥም የዘፈን መልዕክት ሁሌም ይገርመመኛ ዝም ያል አርትስት አንተን አየው ብቃትህ ይገማል እኔ እባየ ይመጣል ዘፈንህን ሰሰማ
@kush-ethiopia4185
@kush-ethiopia4185 Год назад
WOW
@abugidaaddis6103
@abugidaaddis6103 Год назад
I'm from Eritrea🇪🇷❤️🇪🇹but Dan admasu miserachewu sirawoch betam new mimechu malete value yalachew sirawoch nachewu
@anteante1873
@anteante1873 Год назад
ይህን ዘፈን ለትግራይ እና ለአማራ አክቲቪስት ጋብዙልኝ
@chaliegetnet1676
@chaliegetnet1676 11 месяцев назад
yezihn lij Qrs yehone music lemn bzu sew endalayew ygermegnal abo tchilaleh yene anbessa
@hailemichale5734
@hailemichale5734 Год назад
dan bale bizu teseto gena kante bizu etebikalehu jegna neh betam !!!!!!
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,3 млн
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 196 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн
Zebenay
5:18
Просмотров 281 тыс.
Minkeregne
6:34
Просмотров 14 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29