Тёмный

Dereje Bizuwork - Yawna Yitayalena | ያውና ይታያልና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3,1 млн
Просмотров 920 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Dereje Bizuwork | ደረጄ ብዙወርቅ - Yawna Yitayalena | ያውና ይታያልና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 483   
@enat-i5f
@enat-i5f 4 года назад
ሸዋ የጀግና አገረ ሰወዳችሁ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
ለካ ቤተ አማራዎች
@firehiwotmulat
@firehiwotmulat 4 года назад
Egnam wididededed
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 года назад
Thank u so much
@Emperors_12
@Emperors_12 7 месяцев назад
ዝምተኛው ሸዋ የኔ ፍቅር ህዝብ❤🦅
@tshayemeaza4879
@tshayemeaza4879 2 года назад
እግዚአብሔርን አጥብቄ የምለምነው የአያቶቼን አገር ለማየት እዲያበቃኝ ነው:: I love this song so much.
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 7 месяцев назад
እዚህም እንደዛ ነው❤
@yonatansisay5213
@yonatansisay5213 2 месяца назад
እረ እናሳያለን
@yonatansisay5213
@yonatansisay5213 2 месяца назад
ጭፈራው በዛ ተራራው ላይ ሆኖ ያውና እያለ ቢያሳይ
@teztaaseiyfu
@teztaaseiyfu 5 дней назад
እኔም ያማቤን ሀገር ቡልጋ ሸዋን እመኛለው ማየት
@thamban1932
@thamban1932 3 месяца назад
የሽዋ ልጅ አንድ ጓደኛ ነበረኝ እና ይህንን ሙዝቃ በጣም ነበር የምወደው እኔም እሱ ብሺርጣ ስያዝ ስናፍቀኝ ይህንን ሙዝቃ አዳምጠዋሎሆ ጓደኛየ በሰላም ላገርህ ያብቃህ ጓደኛየ
@AmarechBelete
@AmarechBelete Год назад
ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚለው የገኑ ጊወርጊስ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የጊናገር የሸዋ
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj
@Jsixlmeyxilanzyisnaizj 4 года назад
የአሳግርት ቡልጋ ልጅ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ለዛውም ከጊና አገር 😍😍
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
እኔም ሸዋሮቢት ነኝ
@hiluyeshewalij319
@hiluyeshewalij319 4 года назад
እኔም
@tewahdokbrednglenate6898
@tewahdokbrednglenate6898 4 года назад
Enem asagrt negn
@ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ
@ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ 4 года назад
.እኔም የጊናዋ በመሆኔ ኮራሁ
@hiluyeshewalij319
@hiluyeshewalij319 4 года назад
@@ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ des sil
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 2 года назад
ጥርት ያለ የሸዋ ቡልጋ ባህል 👌🥰🥰
@-esmael2998
@-esmael2998 4 года назад
ይህንን ስራ የሰራነው በሸዋ ቡልጋ ውስጥ ነበር። ከአምስት ቀን በላይ በቡልጋ ተቀምጠን እያንዳንዱ ቦታ እየተዘዋወርን ስለነበር እንደት የሚያስገርሙ መልከዓ ምድሮችን አየሁ መሰላችሁ። አቤት ተፈጥሮ! ከእዚህ ባለፈ ከደሬ ጋር መስራት በጣም ያስደስት ነበር። ወራትን ቢቆዩ አይሰለችም። እጅግ ግሩም ቆይታ ነበረን። ደሬ በእውነት ምስጋና የሚገባህ ሰው ነህ። የስራ ሰው።
@tewahdokbrednglenate6898
@tewahdokbrednglenate6898 4 года назад
Ketsawn wendme negrogn sleneber begugut neber yemtsebkew ylmedbachhu betsam konjo sra new egziyabher blo artist Deren aggnche bamesegnew bewededku🙏
@shawaregshawareg9706
@shawaregshawareg9706 4 года назад
በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው አመራሮችና አክቲቪሥቶች የረሱትን ሸዋን እያሥተዋወቃችሁ ነው በርቱ ደግሞ የተማርኩበትን ሜጢን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ክበሩልኝ ።
@Ras_shewa
@Ras_shewa 4 года назад
እስምሽ ኩሩ የመሬ ልጅ በርታልን ወንድሜ
@TsegazeabBekele
@TsegazeabBekele 4 года назад
አይ ቡልጋ የጥንት አያቶቼ አገር፡ ዘርሽ ብዙ ነው፡ ድሮም የማርያም ልጆች እንደመሆናችን እንዴት ልንጠፉ።
@jesusislordamen6461
@jesusislordamen6461 4 года назад
የቡልጋ ጌሾ የቡልጋ በሬ የምንጃር ጤፍ ኧረ ስነቱ የሸዋ ነገር
@ሰላማዊትየደሴዋ
@ሰላማዊትየደሴዋ 4 года назад
ይታያልእና እስይ ምንጃር የማኛ ሀገር ምችት ይበላችሁ💚💛❤️
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
በሀበሻነቱ የሚኮራ😍👍 ኢትዮጵያዊ👌❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@makdesmakdes3834
@makdesmakdes3834 3 года назад
ዋው
@fasikatg6243
@fasikatg6243 3 года назад
ኢትዮጵያ ብቻውን ያኮራል
@GetahunHailu-ok7ci
@GetahunHailu-ok7ci 8 месяцев назад
​@fasikatg6243 ሀሀ
@etabebabekele3844
@etabebabekele3844 4 года назад
ደሬ በርታ የሸዋ ባህል ገና ያብባል 💚💛❤😍
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 года назад
ዋው ይሄን ሙዚቃ ለማማ ዝናሽ አሠሙልኝ የትውልድ ሀገሯን ስላወዳደሰው ተመችገቼኝ
@babychane2482
@babychane2482 Год назад
የባለቤቴ ሀገር አሳክርት ነው በጣም ይመቸኛል ዘፈኑ ምርጥዬ ነው ጎበዝ 🙏🙏🙏🙏
@yirgalemmatebe8867
@yirgalemmatebe8867 4 года назад
ወገን እኔ መጡ መጡ ሺዋወች ገባገባ በሉ ጌራራና መንዝ ማህል ሜዳ አቤት ስወዳችሁ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
አልን አልን
@najathasan2502
@najathasan2502 4 года назад
እረ አለን አለን
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 4 года назад
አለን አለን ገባገባ በለሉ ውዶቼ
@emukiya7490
@emukiya7490 4 года назад
Ye agare lijochi alachu ene shewa Oromo negi
@emukiya7490
@emukiya7490 4 года назад
Subscribe aderigugn wude ye agare lijoch
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 3 года назад
ኢትዮጵያዊ አማራ በመሆኔ ውስጤ ውስጥ ለየት ያለ እንቁ ይታየኛል
@abrshmix
@abrshmix Год назад
Ethiopiyawi nw mibalew leksks
@EmebatEndeg
@EmebatEndeg 3 месяца назад
ሸዋ ወይም ጎንደሬ ሁኖ ብወለድ ምንኛ ደስ ባለኝ
@alembeletesona7040
@alembeletesona7040 8 месяцев назад
በአርፍ ሁኔታ አገሬን ገለፅክልኝ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Год назад
ሸዋዎች ውሥጤናችሁ ሥወዳችሁም ወደርየለኝም ከወሎ
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Месяц назад
ደረጀ፣ እጅግ ኮራሁብህ። ዘፈኖችህን ለብዙ ቤተሰቦቼና ላገሬ (አሣግርት) ሰዎች ልኬላቸው እጅግ ወደውታል። አያቴ በጃንሆይ ጊዜ የአሣግርት ወረዳ ገዢ ነበሩ። እኔን ያሳደጉኝም እሳቸው ናቸው።
@wollo4264
@wollo4264 4 года назад
ሸዋ ፍቅር ውድድድድ አንድ አማራ ነን😍😍😍😍😍😍😍
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
እኛም ውድድድ
@betaneya5772
@betaneya5772 4 года назад
ሸው የ አፄዎች ሀገር 💚💛❤❤
@Bilu2127
@Bilu2127 4 месяца назад
ሸዋ 💚💛❤ቡልጋ ምንጃሮች አማራነት በጣም ነዉ የምዎዳቹ💚💛❤ ክበሩልኝ 💛❤ሁሌ ምንጃር💚💛❤ እንሂድ ማኛ ነዉ ይለያል💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NaitaledOnlineMedia
@NaitaledOnlineMedia 4 года назад
One Love From Pokot gentleman in Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🧡💎🎩👑
@soli7289
@soli7289 4 года назад
One love🇪🇹🇰🇪
@tewahdokbrednglenate6898
@tewahdokbrednglenate6898 4 года назад
Thanks bro
@bareeduujimma9624
@bareeduujimma9624 4 года назад
As ante 🇰🇪🇪🇹
@ehetedp4600
@ehetedp4600 4 года назад
@@soli7289 llkSœoozikkllllll
@samitru3351
@samitru3351 4 месяца назад
Tnxs we love East Africa ! Kunapa
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
ሸዋ ሸዋ ሸዋ ሸዋ የሸዋ አበባ ያብባል ገና አማራ መሆን መታደል ነው ስንል ያለምክንያት አይደለም ሸዋን ብታዩት የራሱን ባህል ይዞ አንድነት ይሰብካል ወሎንም እዩት የፍቅር ሀገር ጎጃም እና ጎንደር የአማራው የጎን አጥንት ባጠዋላይ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው አማራ ማለት ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ማለት አማራ ነው
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 года назад
So nice, thank you.
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 10 месяцев назад
አገሬ ሰሜን ሸዋ የነፍጠኛ አገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልዘብር ገብሬኤል ለአገሬ ያብቃኝ አገሬ ሸዋ እደህል እራበኝ እዋሀ ጠማኝ
@tsionteshome-s2b
@tsionteshome-s2b Год назад
እኔ አዲስ አበባ ነዉ የደኩት ግን ይሄ ዘፈን በጣም ነዉ የተመቸኝ
@welloDK
@welloDK Год назад
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሸዋን ከወሎ በላይ በጣምምምም ነው የምወደው ! በጣም ትመቹኛላችሁ ! ሸዋዎች ኮራሁባችሁ!!!
@SlehulumnegerEgziabherymesgen
@SlehulumnegerEgziabherymesgen 7 месяцев назад
Yene konjo Enamesegnalen ❤❤🎉🎉
@lediamarlediamat7270
@lediamarlediamat7270 Год назад
ዋው ሀገሬ ሥነሣ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ጊናአገር የቆንጆች ሀገር በጣም ብዙ ታሪክ ያለባት ሀገር ናት የጊና ልጂ በመሆኒ ኮራሁ
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 года назад
ዋው እምየ ሸዋ
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 года назад
ይፉት የአባቴ ሀገር ፣ ቡልጋ የእናቴ ሀገር: በሰርግ እና በቤተዘመድ ድግስ ላይ እናቴ በዚህ ዜማ ስትጨፍር ትዝ ይለኛል ያኔ በልጅነት። የሰሜን ሸዋ የአማርኛ ባህላዊ ጭፈራ እንደ ዱሮው ብዙም የማይሰማው የማይሰማው ለምን ይሆን?
@Ethio_Coding
@Ethio_Coding 12 дней назад
ሸዋ የጀግና አገር በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ዘፈን
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 года назад
6:40 ላይ ያለው ጭፈራን ነበር እናቴ የምታስነካው። በጣም ነው የሚያምረው። በዚሁ ቀጥሉበት። ቆንጆ ባህላችንን አስተዋውቁ።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 7 месяцев назад
❤❤❤❤ ስወድህ ባላውቀውም የአያቶቼ ሀገር😢
@almanal1229
@almanal1229 2 года назад
የኔ ሰሜን ሸዋ ❤️❤️
@fayroz7658
@fayroz7658 Год назад
ቡልጋ ሸንኮራ ምንጃር ሸዋ በጥቅሉ ደሞቼ ስወዳችሁ ❤ 😘አይ ስደት 😢 ናፍቆት አሰቃየኝ
@amhara483
@amhara483 4 года назад
Proud Shewa Amhara ❤️
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 года назад
Yes I'm Shoa- Hareghe. So Proud of my Shoan familay.
@nunu7353
@nunu7353 3 года назад
Period. Proud menze heree 💓
@agergizatassamere5634
@agergizatassamere5634 Год назад
@@tomygemorawa4056}
@nethelala8676
@nethelala8676 9 месяцев назад
​@@tomygemorawa4056😮😢😢vs bjfdc f,
@SeniteTwork-fh1ct
@SeniteTwork-fh1ct 11 месяцев назад
ዉድ የትዉልድ ሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiyemaryamLij
@MekdiyemaryamLij 12 дней назад
❤❤❤❤
@weynshetwegderes7498
@weynshetwegderes7498 2 года назад
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ተወልጀ ያደኩበት ሀገር የተማርኩበት ጊናገር ትምህርትቤት አሳግርት ወረዳ ደሪ ክበርልኝ
@zerabako-hs7ix
@zerabako-hs7ix Год назад
ሸዋ ምርጥ!! ዋው
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ 4 года назад
ደሬ ምርጥስዉ ኢትዮጵያዊ ባህልህንና እምነትክን አክባሪ ማንነትክን በብልጭልጭ የማትሸፍን ሁሉም ስራክ እውነተኛ ማንነት ያለው አገሬ ሰላም ይብዛልሽ 💚💛❤😍
@MegaCale-yr9ow
@MegaCale-yr9ow Месяц назад
ጥሩ ሙዚቃ ነው
@አሰቱዩቱብ
@አሰቱዩቱብ 4 года назад
የአማራ ልጅ መሆን መታደል ነው በጣም አረፍነው ስራ ነው
@eskinder1000
@eskinder1000 4 года назад
ድምፅ 5️⃣🌟ዜማ ግጥም ሙዚቃው ቅንብር # 1 ይመቻችሁ ምርጥ ስራ ነው
@tawebetchethopia4011
@tawebetchethopia4011 3 года назад
ለማማ ዝናሽ አሰሙልኝ የአገራችን ሙዚቃ ከነባህሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ደረጀ
@workieafework8722
@workieafework8722 2 года назад
ewushye emama zinash siwodachew ko benatachiw ye hagerachew lijoch tenkebakabuachew ewodachiwualew from gojjam
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
እማማ ፡ዝናሽ ቆፍጣናዋ፡ጅሩዬ👌👌👌👌👌👌👋👋👋👋👌
@daribeasnake3463
@daribeasnake3463 Год назад
Kibarilin deriyee it's sooo amezing voice ilove menjer good joph
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
ዋውውውውውውውው ሸዋዎች የኔ ምርጦች አማራነት ይለምልም💚💛❤
@መአዛ-ቀ8ቘ
@መአዛ-ቀ8ቘ Год назад
የኔ ሸዋ💚💛❤💪👈
@fasikatg6243
@fasikatg6243 3 года назад
እዉነት ኢትዮጵያዊ መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የትዉልድ ሰፈር ሸዋ እወድሻለሁ
@edenketema1687
@edenketema1687 Год назад
ዋው የምንጃር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
ባህላውይ ነገር ወሰጤ ነው የሌለ መችት ነው ያለኝ ይመችህ አቦ👌👍👌😍
@poiqqq8071
@poiqqq8071 4 года назад
ዋዉ
@poiqqq8071
@poiqqq8071 4 года назад
አረበናትሽ እደታባሽ ታምራለሽ
@poiqqq8071
@poiqqq8071 4 года назад
እኔም እደዛዉነኝ
@tadesseabera6023
@tadesseabera6023 4 года назад
እግዛብሄር ይጠበቅህ መልካም ሰራ ነህ ደሬ
@መሲ.የማሪያም.ልጂ
@መሲ.የማሪያም.ልጂ 2 года назад
ሽዋ
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 года назад
😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹የሙሴ ደጋሽ 🙏🙏🙏
@kelatimeasho8757
@kelatimeasho8757 4 года назад
Very good Amharic music, I like it so much.
@tawebetchethopia4011
@tawebetchethopia4011 3 года назад
አገሬ ሸዋ ቡልጋ ውይይይይይይይይይ 👌
@GhGg-m1v
@GhGg-m1v 2 месяца назад
ሀበሻዊነቴን ወደድኩት ድምፁ ሢያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endihnewgibtan2112
@endihnewgibtan2112 2 года назад
እፍፍ ልሞትበት ነው! እንዴት ልጥገበው ኣቦ
@Ras_shewa
@Ras_shewa 4 года назад
ደሬ ከምር ከምር በጣም አደንቅሀለሁ ሸዋ ያጣችውን የጎደለባት አንድ ትልቅ ነገር ነበር እሱም ባህል ማስተዋወቅ ነው እናም ይህንን ባህል በማስተዋወቅህ ልትኮራ ይገባሀል ። ሰው ማለት የሚገኝ ሰው በጠፋ ለት ነውና ምን እንደምልህ አላቅም በርታ በርታ ገና ብዙ ይቀረናል ። እስማኤልም በርታ የእንሳሮው ነኝ //አለሙ ሸዋ አለሙ//
@zdtube5432
@zdtube5432 Год назад
ሸዋ የኔዋ 😍😍😍
@asterzekargea3762
@asterzekargea3762 9 месяцев назад
ከዚህ ሐገር ግንድ ስለወጣሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@شبريالشبري-ع6ي
@شبريالشبري-ع6ي 4 года назад
ደርዬ ምርጤ
@djnajytech5958
@djnajytech5958 4 года назад
𝚒𝚊𝚖 𝚏𝚛𝚘𝚖 𝚜𝚘𝚖𝚊𝚕𝚒𝚕𝚊𝚗𝚍 𝚒𝚕𝚘𝚟𝚎 𝚎𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊𝚗 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌🥰💞💚💚
@gihjd6030
@gihjd6030 4 года назад
የኔ ምርጥ ሰው ይመችህ ኢትዮጵያዊ
@wayel6515
@wayel6515 4 года назад
From Somalia🇸🇴👌
@saddaa2797
@saddaa2797 Год назад
በጣም ደስ የሚል ባህላችንን የሜሳይ ጥሩ ስራ ነው በርታ
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 5 месяцев назад
የእውነት እግዚአብሔር አማራን ፈጠረ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💚💛❤
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 4 года назад
Shewa Amhara, my lovely people!!!
@yesewneger950
@yesewneger950 10 месяцев назад
የሸዋ ልጅ ነኝ ያውም የጀግኖቹ ❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 9 месяцев назад
አየ አየ አገሬ ሰሜንሸዋ ሸዋ ሸዋአገሬ ሸዋ ፍቅር ሸዋ አገሬ ሁሉ መጥቶ እሚደሰትብ ሽ ሸዋ ሸዋ ምን ብይ ልሰይመሽ ሸዋ ፋቅር እጃእኔ ምን እደምልሽ ቃል የለኝም እናት ሸዋ ብልሽ ይመጥንሻል ሸዋ የኔ ብርቅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtewoldDesalegn
@HabtewoldDesalegn Месяц назад
እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን ሸዋን ሞቼ ነዉ የምወደዉ 🔥🔥💪💪💪💚💛❤
@AskaleZebene
@AskaleZebene 8 месяцев назад
እናት ሀገሬ
@hassankundi5118
@hassankundi5118 4 года назад
Esayee shewaa yetntwe ketema😘😘😘
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
ምርጥ ዘፈን❤❤❤❤❤
@awekefesehaasfaw4454
@awekefesehaasfaw4454 4 года назад
Wow shewawoch yetalachuያውና ያውና ይታያልና አሳግርት በረኸት ምንጃሮች ደረጀ ብዙወርቅ/ዞቤው/💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@addisd5661
@addisd5661 3 года назад
I am proud to be a part of this beautiful culture of ethiopia. Just being born ethiopian is a blessing!!!
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 10 месяцев назад
I Love Yue Amara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@africatube2022
@africatube2022 10 месяцев назад
me toooooo
@samrifkr3785
@samrifkr3785 4 года назад
ቃልየለኝም ዋው ብያለሁ ሁሉነገር በጣምያምራል ውድድድ
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 3 года назад
አንተ የጀግና ልጅ ጀግናም ነህ።
@ብዙነሽሸፈራ
@ብዙነሽሸፈራ 7 месяцев назад
ያውና ይታየልና❤❤❤❤
@KebenKebe
@KebenKebe 3 месяца назад
ነይ ነይ ድቡለዬ የቡልጋ ልይ ማሬ❤❤❤😘
@johnzeleke2301
@johnzeleke2301 Год назад
ምንጃር የአያቶቼ ሀገር
@hiwotgetu1348
@hiwotgetu1348 3 года назад
Proud shewa Amhara 🥰🥰🥰
@TeferiAbreham-pt2ol
@TeferiAbreham-pt2ol 5 месяцев назад
ቀጣም ድስ የምል ሙዝቃ ነዉ broy barita form oroniyaa
@teztaaseiyfu
@teztaaseiyfu 5 дней назад
ሸዋ ዘብሄረ ቡልጋ ነኝ❤❤❤❤❤
@abebegete3182
@abebegete3182 4 года назад
wawww dere betam betam yamerali ketelibet gobez
@jemaneshbirhanu9902
@jemaneshbirhanu9902 Год назад
በርታልን 💚💛❤💪አማራዬ ሸዋ
@majetmedia6073
@majetmedia6073 Год назад
SHEWAREGED GEDLE yebanda medhanit , dagmawit ettege Tayittu .. slanesahat des blognal ...kibrlign bro
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ምንጃር❤️_ አማራ❤️ _ኢትዮጵያ💚💛❤️
@LizzettS
@LizzettS 7 месяцев назад
የመንዝ ወርቅ ልጅ ኃይለማርያም ማሞ ❤The picture shows his son S Dereje
@እናቴሂወቴ-ለ9መ
@እናቴሂወቴ-ለ9መ 2 года назад
የሀገሬ ልጅ 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@behailubekele3326
@behailubekele3326 Год назад
Waw emye shewa menjar yefat menz tegult the same calther
@muridamuri689
@muridamuri689 4 года назад
ያምራል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
@Worknish
@Worknish 7 месяцев назад
ዉይይይ ሥወደዉ❤❤❤❤❤
@derekewach-re6ot
@derekewach-re6ot Год назад
Deriye Kante gar bemesirate hulem kurat yisemagnal🥰🥰🥰😍😍
@AbiyTilahun-cy2nm
@AbiyTilahun-cy2nm 4 месяца назад
ዘመዶቼ❤
@ykt4447
@ykt4447 Год назад
ውይ አገሬ ሸዋ
@sablasalamon2194
@sablasalamon2194 4 года назад
የኔ ምርጥ ነህ አደኛዬ😍😍
@dktube21
@dktube21 2 года назад
ድንቅ ባህል ነው እሺ ወድጀዋለሁ!!!!
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 4 года назад
ምርጥ ስራ
Далее
Dereje Bezu "Minjaregna"
7:20
Просмотров 224 тыс.