Тёмный

Derso Mels TV serial Drama - S01 Episode 7 ደርሶ መልስ - ክፍል ሰባት በፋና ቴሌቪዥን 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

A father, who woke up after dying for hours, firmly believes that he was given a second chance to bring peace and success to his family.
He gathered his family and called for change. However, no one has accepted his idea.
They believe that all changes could not happen miraculously within this short period of time between his death and reappearance.
The comment that they all have problems angered them. They were also received warning not to touch the family’s secret.
The father plunge the family into unpredicted danger while trying to push them to the path he wanted.
They faced off with a powerful organization that claims it will bring to justice those who improperly took someone’s property.
After that, there was no retreat, but moving only forward. The back history was devastated and no one is sure about the future.

Опубликовано:

 

23 мар 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@ethiolove1202
@ethiolove1202 6 лет назад
እውነት ይሄ ድራማ የሌለ መስጦኛል ከሁሉም ድራማ ይናፍቀኛል በርቱ 😘
@arayawoldu9452
@arayawoldu9452 6 лет назад
እየታዩ ካሉ ድራማዎች ይህ ድንቅ ድራማ ነው! እያንዳንዱ ተዋናይ በጥንቃቄ ታስቦበት የተመረጡ ናቸው። ሆነው ነው የሚተውኑት! ደራሲዋ ድንቅ ናት! እያንዳንዱ ደቂቃ ልብ እንዳንጠለጠለ ..ሰአቱ ሳይታወቅ ያልቃል። ሁሉቻሁም ምርጥ ናችሁ!
@user-lo4pj2pm4y
@user-lo4pj2pm4y 6 лет назад
ደርሶ መልስ በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ግን በሳምት ሁለተየ ቢሆን ጡሩ ነበር
@user-vt1tb3if6o
@user-vt1tb3if6o 6 лет назад
ዛሬ እኮ ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ነው እንካን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች።
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 лет назад
olic die zweite. አንካን አብሮ አደረሰን
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 лет назад
olic die zweite አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 лет назад
olic die zweite እምኳን አብሮ አደረሰን
@betilove3749
@betilove3749 6 лет назад
olic die zweite ማን ነው ቂርቆስ
@user-vt1tb3if6o
@user-vt1tb3if6o 6 лет назад
beti love ምን ለማለት ነው አንቺ መናፍቃን
@betilove3749
@betilove3749 6 лет назад
ወደነዋል መስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚስሩት አብሶ *እናትየው* በርቱ።
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 лет назад
ይህ ድራማ ተወዳጅ እየሆነ መጣ…ኣሌክስ ሁሌም ኣድናቅህ ነኝ፡ክሪስት ሀይሌ100%ዋው ብያሎ ፡፡ጀማሪ ኣትመስይም…
@fsumbekele2978
@fsumbekele2978 6 лет назад
ዋው በጣም ያምራል ግን የምፈራው ነገር አርቲስቶች መሃለይ በሌላ ሰው ሚተኩትን ነው እስቲ ይሄንን እንኳን አንደጀመራቹት ጨርሱት በርቱ
@enathagere7069
@enathagere7069 6 лет назад
ይሄ ራስ ምታት ነው ራስ መሳም የሚባለው ድርጅት አላማው የሰውን ህይወት መቅጠፍ ነው ምንድነው ብትፈልጊ ትሞሻለሽ ባትፈልጊም ትሞቻለሽ ማለት? ሀይ አንድ ሰው ስራውን ካልፈለገ መተው ውይንም ማቆም ይችላል ኧሯ ብቻ በጣም ያስፈራል ደሞ እኮ ሚያናደው ከግራነታችው ድርቅናቸው ትዕዛዝ ነው ምንምን ይላል የሰውን ህይወት እያስጨነቁ ሁፍፍፍፍፍ ውይ ቤዛ አዘንኩልሽ ምን ጉድ ውስጥ ነው የገባሽው ልጄ ዋይ
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
Enameseginalen arif naw bertu
@jxdjhdyddhdhhd9674
@jxdjhdyddhdhhd9674 6 лет назад
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 лет назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን😘😘😘
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 лет назад
Betaaaam desimil diramnew beritu 💚💚💚💛💛💛❤❤❤enamesigenalen
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 лет назад
ወይዘሮ አስቴር የፊትሽ ጥራት እንዴት ያምራል በተረፈ በርቱ ያምራል
@user-we4dp1mg9e
@user-we4dp1mg9e 6 лет назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ #ኒቆዲሞስ የዐብይ ፆም 7ኛ ሳምት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ወላዲተ አምላክ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን!! ደርሶ መልሶች በጣም አስተማሪ አዝናኝ ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ ድግሞ በሳምንት ሁለቴ ብታረጉት ጥሩ ነበር እናመስግናለን!!
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 6 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ eshi konjieettt
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 6 лет назад
Am Muslim but enkuan aderashesh
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 6 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ by the way mecha naw fasika???
@user-we4dp1mg9e
@user-we4dp1mg9e 6 лет назад
Abd H ሆሳዕና መጋቢት 23 ስቅለት መጋቢት 28 ትንሳኤ መጋቢት 30 ነው!!
@user-cr2jw5mf5d
@user-cr2jw5mf5d 6 лет назад
+Abd H ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-jx4bo7ir2h
@user-jx4bo7ir2h 6 лет назад
ውይ ይሄስ ድራማ አይደለም እውነታ ነው እንዴት ተመስጬ እንደማየው እኮ በናታችሁ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉት ቤዚየ ሳቅሽን ቀሙሽ አይደል ሚስኪን አይዞሽ የፊሽ ፍቅረኛ ደስ ስትል የነ ቤዛ እናት ደግሞ እፈራታለሁም እወዳታለሁም ብቻ በጥቅሉ የተመቸኝ የወደድኩት ድራማ ነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 лет назад
ፎዚ የጆን ሚስት በትክክል
@rahelmekonen3408
@rahelmekonen3408 6 лет назад
Thanks arif new
@mirafabebe588
@mirafabebe588 6 лет назад
Thanks mertoch
@aresemearesme5087
@aresemearesme5087 6 лет назад
Thanks
@eyerushone3682
@eyerushone3682 6 лет назад
ውይ ሰንሰለትን ስጠብቅ እናተ ከተፍ ጎበዞች እንኳን ደህና መጣችሁ
@meselechmekuria3952
@meselechmekuria3952 6 лет назад
wow i like it ♥♥♥♥
@workneshbogale6359
@workneshbogale6359 6 лет назад
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ እናመስግናልን
@user-ww4tj7us3l
@user-ww4tj7us3l 6 лет назад
ዋው በሰዓቱ ከች አላችሁ እናመሰግናለን
@user-yw6ii4kf8o
@user-yw6ii4kf8o 6 лет назад
ቤዛዬ ውድድ!!!!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው። ፊሽዬ ክፉ አይንካህ
@tgtk7942
@tgtk7942 6 лет назад
እናመሰግናለን
@user-nm5jv1sm9k
@user-nm5jv1sm9k 6 лет назад
በእውነት አርቲስቶቹው መደነቅ አለባቸው በወኔ ነው የሚሰሩት በጣም ጎበዞች በርቱ
@stower6378
@stower6378 6 лет назад
ስጠብቅ ነበር እንመሰግናለን
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 лет назад
እውነት ደስህ የሚል አስተማረ ድራማ ነው በርቱ
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 лет назад
እንኳን በሰላመጣቹሁ አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 лет назад
በጣም ቆንጆ ድራማ ነዉ በርቱ የአሌክስ አድናቂ ነኝ
@hima406
@hima406 6 лет назад
Thank you
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 6 лет назад
ዋውውው በርቱቱቱቱ ያምራል 😍😍😘😘😘😘😘
@bizuwolo9144
@bizuwolo9144 6 лет назад
እናመሰግናለን በርቱ
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 6 лет назад
ያበደ ድራማ ነው በዛላይ ያሀገራችን ምርጥ ምርጥ አክተሮች ተሳትፈውበታል በሩት ምርጦችዬ
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 6 лет назад
ተመችቶኛል
@yegeltube8294
@yegeltube8294 6 лет назад
ይሄ ድራማ መሳጭ አስተማራ ነው እምዴት እንደወደድኩት ደራሲው እና ዳሬክተሩ እንደዚሁም ረዋኒያኖቹ ሆነው ነው ካራክተሩን የሰሩት ዋውው
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 6 лет назад
አመሰግናለሁ ምርጥ ነው
@fikerfikir9016
@fikerfikir9016 6 лет назад
Enamesgenaln 😍😍😍😍😍
@user-uu4yv7hm3k
@user-uu4yv7hm3k 6 лет назад
ዋው ይመስጣል ደርሶ መልሶች ቀልጥሉበት በርቱ አለማየሁ ታደስ። አድናቂክ ነኝ
@user-tv7sw9wj2m
@user-tv7sw9wj2m 6 лет назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ በርቱ
@fathimafathima6522
@fathimafathima6522 6 лет назад
ዋው ነው ሰአት አክባሪነታችሁ ስራችሁ ውድድድ ነው የማረጋችሁ
@alemmy5053
@alemmy5053 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 лет назад
ደስስስ ይላል እዳታቋርጡት
@solianacanbel94
@solianacanbel94 6 лет назад
Enamesegenalen betam
@betelhemkebede4437
@betelhemkebede4437 6 лет назад
Shalom shalom tanks
@abelkebede4623
@abelkebede4623 6 лет назад
Teferi Alemu my best actor and radio talk show. Thank you for Tizeta the Arada
@tghabesha3934
@tghabesha3934 6 лет назад
Ehuffffffff am in love with this drama
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 6 лет назад
በጣም ደስስስ የሚል ድራማ ነው ቤዚ ቆንጆ ስወድሽ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 лет назад
ይሄ ድራማ ውስጤ ነው ጥሩ መልእክት አለው::በርቱልን በስዴት አለም ውስጥ ብንሆንም ግን በሀገራችን ድራማ ዘና እያልን የስዴትን ኑሮ እገፋለን::
@addishiwotadera3114
@addishiwotadera3114 6 лет назад
የእውነት ድራማው አሪፍ ነው ማለት ሰዎቹ ጎበዝ ተዋናዮች ናቸው ግን በጣም የተጋነነ የከረረ ነገር ይታያል በተለይ አሀድ የምትባለው ገፀባህሪ በጣም ተጋኖአል
@sentayehuchalew4950
@sentayehuchalew4950 6 лет назад
Welcome
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 6 лет назад
መጣችው እናመሰግናለን ቆንጆወች የብዙወቻችን ገበና ያሳያል
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 лет назад
Well come
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 лет назад
ዋዉ ምርጥ ድረማ
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 6 лет назад
ደስ ሲል
@danawittesfalem1514
@danawittesfalem1514 6 лет назад
ከዘመን በለጠብኝ 😍😍😍
@destashatura8323
@destashatura8323 6 лет назад
መጡ የኔ ምርጦች በርቱ
@selenaqueen695
@selenaqueen695 6 лет назад
#ሁሉም_ሠው_ሠውኛ_ባህሪ_አለው!! መልካምም መጥፎ ጎንም....... ነገር ግን ብዙ ጊዜ መልካም ጎኑን ከማየት ይልቅ ትንሿን ደካማ ጎናችንን በማየት ሰዎች በራሳቸው ግምት ውስጥ ያስገቡናል......ከሰው 100% ፍፁምነት የምንጠብቅ ከሆነ ስህተተኞች ነን ምክነያቱም ሰው ፍፁም አይደለም ሰው ነውና ይሳሳታል እንደሰውኛ ያጠፋል ወዘተ........ ከሰው ጋር ስትኖር ሁሉም ነገር እንዳሰብከው አይጓዝም ውለታህ እንደ ጉዳት ፣ ፍቅርህ እንደ ጥላቻ ፣ ቸርነትህ እንደ ስግብግብነት፣ አዛኝነትህ እንደ ጭካኔ ብቻ ብዙ ነገርህን ስትሰጥ ምን አድርገህ ተብለህ ባንዴ ዋጋ ታጣለህ በሌላም ትቀየራለህ። ይባስ ብሎ ያደረከው መልካም ነገር ሁሉ መጥፎ ነው ትባላለህ። ይሄኔ ከራስህ ውጭ ማንንም አትፈልግም!! ስለስራህም አፍህ ተናግሮ ማስረዳቱ ድካም ይሆንብህና ዝም ትላለህ!!
@tofikre77
@tofikre77 6 лет назад
selena Queen ደስ የሚል ኮሜንት
@hewetnegyesoladenakeselemo997
@hewetnegyesoladenakeselemo997 6 лет назад
selena Queen yena konjo yewesetan sematan new yetsafesew afa kuret yebeleles
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 лет назад
selena Queen ትክክል:::
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
ውይ ምርጦች ሸከተፍ አላችሁ በጣም ምርጥ ድራማ ከነጅምሩ አጎጊ ነው አሌክስ ቤዛ እንዲሁም ሌሎቻችሁ መስለው ሳይሆን ሆነው የሚተውኑት በተረፈ በሳምንት 2 ብታደርጉት በጣም ደስ ይላል ኮመንታተሮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ምሽት
@user-oj7tm2xd7m
@user-oj7tm2xd7m 6 лет назад
የእውነት በጣም ሀሪፍ ነው በርቱልኝ❤
@user-ox8ir5ke8c
@user-ox8ir5ke8c 6 лет назад
ወይኔ ይሄ ቅዳሜ የሚባል ቀን በቃ የኔ ቀን ሆኖት እርፍ አለው ዛሬ ደማ 25ተኛ ወጣሁ ኮመንቶች በቤዚ ሞት ይዣችኃለሁ ሽልማቴን ስጡኝ
@appkwt-yi2iw
@appkwt-yi2iw 6 лет назад
arife New
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 лет назад
ዋውው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 6 лет назад
የደርሶመልስ ቤተሰቦችእንኳንሰላመጣቹ ኢትዮፒያለዘላለምትኑር፡
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ አረ አሜኖችን ያያችሁ
@user-vf7eo1df4p
@user-vf7eo1df4p 6 лет назад
ወው.ምርጥደርምነው.ቀጥሉበት.
@rihanahashem456
@rihanahashem456 6 лет назад
Setabkachu kach alachu 👌👌
@aselethiopia3666
@aselethiopia3666 6 лет назад
ወይ ምን አይነት ድራማ ነው እናታቸው በጣም ደስ ትላለች ግን ለፍስሀ ከሞተ በጣም ሊደብረኝ ነው ማወቅ ይምለበትን ነገር ሳይቅ ከሞአ በጣም ልናደድ ነው አይ አደይ ስወድሽ እኮ የኔ ቀልቃላ
@caaltuufiraol.5603
@caaltuufiraol.5603 6 лет назад
Beza yene konjo betamenow miwedesh 😍😍
@Wubit234
@Wubit234 6 лет назад
Yesss #በሳምት ውስጥ አይቼ ደረስኩባቹ #ምርጥ ድራማ ነው መስለው ሳይሆን ሆነው ተገኝተው የሚሰሩ አርቲስቶች ናቸው አደራቹ እንደ #መዕበል ዋናቶኞች አጓጉታቹም እንዳታቋርጡት #ምርጥ ነው!!
@aklapp8928
@aklapp8928 6 лет назад
እዴት ከረማችሁ ደርሶ መልሶች በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም ያምራል እውነት ቃላት ያጥረኛል የመጨረሻ ነው። የተመቸኝ በርቱልን
@bezabeza7832
@bezabeza7832 6 лет назад
ዋው እንኳ ደህና መጣችሁ ምርጢች
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 лет назад
ዋው ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-rm3jf2jk1q
@user-rm3jf2jk1q 6 лет назад
ማህደር ግርማ from Adis Abeba ዊ እኔም በጣም ናፍቀውኝ ነበር ከወር ደመወዜ ይልቅ ደርሶ መልስ የሚከሰቱበት ሳምንት እርቆ ነው የታየኝ
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 лет назад
ሰኒሻ ፍቅር በጣም የኔ ቆንጆ ሳምንቱ እርቆብኝ ነበር ግን የማይደርስ የለም ከች አሉልን አሁንማ
@marti6263
@marti6263 6 лет назад
በጣም አሪፍ ድራማ
@kidstbekele4137
@kidstbekele4137 6 лет назад
በጣም አሪፍ የድራማ ነው የማስተማር በርቱሁ
@user-rm3jf2jk1q
@user-rm3jf2jk1q 6 лет назад
እልልል ደስ የሚል ምሽተ እነሱን በመጠበቅ በጉጉት ሞትን እኮ በጣም የምወደው ይሄ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 6 лет назад
I like the clasikal
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ውድድድ፥ንፍቅ ነው የማደርጋችሁ
@acdd9975
@acdd9975 6 лет назад
ዋዉ ናፍቃጁያ ነበር
@bezaadma2366
@bezaadma2366 6 лет назад
Wel come
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ ውድድድድድድድ ነው ማረጋቹህ
@alemalem1373
@alemalem1373 6 лет назад
ዋው
@lovelove1385
@lovelove1385 6 лет назад
ዋው በር ላይ ነበርኩ ግፌችሁ አላስገባኝም ወደ ውስጥ። ደርሶ መልሶች እናመስግናለን በጉግት ነው እየጠበቅናችሁ ከችአላችሁ በስአቱ
@tigamare9464
@tigamare9464 6 лет назад
Betam konjo diram new wedijewu alehu ketilubeti
@sadiamohammed5738
@sadiamohammed5738 6 лет назад
ስጠብቅ ከች አላቹ ይመቻቹ
@theresematta6414
@theresematta6414 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ማሮች
@hiwotnigusa1619
@hiwotnigusa1619 6 лет назад
betam desi yelale
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 лет назад
ፍንኳን በስላም መጣችሁ ውዶች ጥሩና አስተማሪነው ቀጥሉበት በመቀጠል ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሁሌም ስላማችሁ ይብዛልኝ
@tizatgizeww4937
@tizatgizeww4937 6 лет назад
Tanx
@maskaragetahou7418
@maskaragetahou7418 6 лет назад
wawww
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 4 года назад
በኔ ልብ ውስጥ አልሞተችም ሲል ወንድሜ ትስ አለኝ አወ የኔም ወንድም በሰው ሙቷል ግን በኔ ልብ ውስጥ አልሞተም ማሜዋ አላህ ይራህምክ
@sitayohabshi7029
@sitayohabshi7029 6 лет назад
ካጀማመሩ ጀምሮ በጣም ደስስስ የሚል እና አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@sablayal7021
@sablayal7021 6 лет назад
በጣም በጣም ደስ የሜል ድራማ አደኝአ ቀጥሉበት
@shimelistulu83
@shimelistulu83 6 лет назад
ይሄንን ተከታታይ ድራማ(ፊልም) በሳምንት አንድ ቅዳሜን ብቻ ጠብቆ ማየት ከባድ ነው(በጉጉት እንዳትገሉን ቀን ጨምሩበት ለማለት ነው)... ለኔ ከእስከዛሬው የሀገራችን የተከታታዮች ድራማ ቁንጮው ይመስለኛል!
@MmMm-gq6mj
@MmMm-gq6mj 6 лет назад
ፕኢ
@sinteeoromiyaalij4070
@sinteeoromiyaalij4070 6 лет назад
welcome❤
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 лет назад
well come
@mololeron6874
@mololeron6874 6 лет назад
ውይ ከነዚህ ቤተስቦች እራት ምሳ አይበላም
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 лет назад
ምኞትን ስጠብቅ ባቋራጭ እናተ መጣችሁልኝ የኔ ማሮች ደግሞ ስወዳችሁ በተለይ ቤዝዬ ስወድሽ እኮ
@susu4392
@susu4392 6 лет назад
አሌክሶ ስወድህ
@unnishunnish1181
@unnishunnish1181 6 лет назад
ጤና ይስጥልኝ እንኳን በስላምመጣችሁ
Далее
МОЯ НОВАЯ МАШИНА🤍КАК ВАМ?😍
01:01