Тёмный

Derso Mels TV series Drama ደርሶ መልስ 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 ноя 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ሜቴክስ ነው እዴ ስፓሰራችሁ እነሱ ሲያደፍጡ የእናተ ድራመ ዝም ላጨርሱ አጀምሩ ምክንያታም ሁሉ ለነገሩ ተውት የምናየው አያሳጣን ምርጥ ተከታታይ ሜቴክሱን እያየን ነው።።
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
መጀመር እንጅ መጨረስ የማትችሉ ቱ😏
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 5 лет назад
ዋዉ ዛሬ ሁሉታኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች 👍😍😍
@halimakadiro4310
@halimakadiro4310 5 лет назад
Well Come!! Bafikir now yemiwodach
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 лет назад
ከይር
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 5 лет назад
ይገርማል ቀጡር አንድ ነኝ
@massysalm9420
@massysalm9420 5 лет назад
የት ጠፍቹ
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 лет назад
የምን ማጓጓትነው
@abebawondu4485
@abebawondu4485 5 лет назад
Men mehonachu new
@sumikonjo9839
@sumikonjo9839 5 лет назад
Andegha negh alekisen emetewedu like
@hussainhussain484
@hussainhussain484 5 лет назад
er likekuln
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
ምንድነው ማቆራርጥ ኤጭ
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 5 лет назад
ምነው መጥፋት አበዛቹ ሜቴክ ነበር እዴ ስፖንሰራቹ😀😀
@user-uf5dw9cn3e
@user-uf5dw9cn3e 5 лет назад
መጣችሁ ምርጦች
@user-vv6vc8wi6b
@user-vv6vc8wi6b 5 лет назад
ሳምንተ የትነበራችሁ
@gurgurtatube6128
@gurgurtatube6128 5 лет назад
Halo
@asterabera2697
@asterabera2697 5 лет назад
Mendenewu degemu letakueretutu balwena
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Wey tedefche neber
@helenassefa9750
@helenassefa9750 5 лет назад
Enekone dehina metachu Melekame Ken 😍 1 nege 😱
@delaytselam6909
@delaytselam6909 5 лет назад
Birr statu new yemtlekubin meches.
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 лет назад
ግን ለምን ነው የማትጨረሱት ዋይ
@memeyemame1447
@memeyemame1447 5 лет назад
kentu mejemer enji mecheres matichilu
@Belove438
@Belove438 5 лет назад
በጉጉት መጣችው ስል በ ሬክላም ላሽ ትላላችሁ እዴ😲😲
@user-kh2sm6sn8b
@user-kh2sm6sn8b 5 лет назад
ሶፎንያስን ቶሎ አምጡልኝ የሱ ፓርት ነው ፈታ የሚያረገኝ!
@marti6263
@marti6263 5 лет назад
ኧረ ልቀቁልን
@user-ks4kp5kl6x
@user-ks4kp5kl6x 5 лет назад
አረ 27ኛ ክፍል አውርድልኝ በጉጉት እየጠበቅን ነው ።
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
ቱ የት ነው የጥፍችሁት
@kibamultimedia2819
@kibamultimedia2819 5 лет назад
ውድ የደርሶ መልስ ተመልካቾች፣ ድራማውን ሳታቋርጡ ስለምትከታተሉት እናመሰግናለን፡፡ ከጥቂት ሳምንታት እረፍት በኋላ በምእራፍ ሶስት እንደመለሳለን እስከዛው የደርሶመልስ ዩትዩብ ፔጅን subscribe በማድረግ እንዲሁም የደርሶመልስ ፌስቡክ ገፃችንን ይሄንን ሊንክ ተከትላችሁ Like በማድረግ አብራችሁን ሁኑ፣ አዳዲስ ዝግጅቶች ተከታተሉ ፣ አስተያየት ስጡን፡፡facebook.com/Derso-Mels-%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B6-%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B5-%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%89%B3%E1%89%B3%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%89%B4%E1%88%8C%E1%89%AA%E1%8B%A5%E1%8A%95-%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%9B-1000314776740777/ እናመሰግናለን ኪባ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
@younus9477
@younus9477 4 года назад
እኔሰገራገባኝለቅቂትሳምታትብለው ወራትንአሳለፉ
@user-ce1sg3zq2m
@user-ce1sg3zq2m 5 лет назад
Mejemer enji mechers atawekum lmn akomachihut
@zelagerma4040
@zelagerma4040 5 лет назад
ቲሽ፡የኢትዮጵያ ደራማ፡እንደዉ ምነው ባይጀምሩት፡
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 5 лет назад
ዌል ደርሶ መልሶች
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 5 лет назад
ዛሬ ድራማው ሁሉ በግዜ መጣ እሳ ቀን ተሳሳታቺሁ እንደንዴ
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 5 лет назад
ክክክክ
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 5 лет назад
ምኑም አልገባኝም ምድነው
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 лет назад
እረ በየት መጣችሁ እረስተናችሁሃን አትጥፉ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
mejmer enj mecherse atwukum endiae
@selamawitbadi7472
@selamawitbadi7472 5 лет назад
እነ ዘፈቀደ ድስ ሲላቹ እና ሲያስፈልጋቹ ነው የምታቀርቡልን ለተመልካቾቻቹ ከብር ቢኖራቹ ጥሩ ነበር
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ኤጭ ለተመልካች ትንሽ ክብር ይኑራቹ
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 5 лет назад
ኧረ ቆይ እናተ በፈለጋቹሁበት ኑቶሉ ትላት ከሚስ አደለ ወላፈኖችን ሥጠብቅ ነበር ግን የሉም ለምን ነው ????
@sisusisu8964
@sisusisu8964 5 лет назад
Menaw tefhu beslam nw begegut eko nw metabkahu
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 лет назад
አረ ኑ
@cell5840
@cell5840 5 лет назад
አረ
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 лет назад
እረ አፍጥኑት
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
እናተ ክብረቢሶች
@lovjj2373
@lovjj2373 5 лет назад
uuuuuuuufffffffff Ahunis deramaw hulu 1ayinet honew koy min honachuk new zibiriqi aregachut
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
ባትጀምሩት ይሻል ነበር
@Queen-jg5lo
@Queen-jg5lo 5 лет назад
እውነት እንድንከታተላችሁ ከፈለጋችሁ በቃላችው ተገኞ …😡
@fritademse3395
@fritademse3395 5 лет назад
እናንተ ላይ ለመድረስ እቅልፌን ማጣቴ ነው የሚያናድደኝ እሺ የተለመደ ነው ነኢትዮጵያ ድራማ አለመጨረሰ.....ተ
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 лет назад
ወይ እናንተ ቡዳ ሳይበላቹ አይቀርም የመጀመሪያ ምዕራፍ አሪፍ ነበራችሁ አሁን ግን ዐዐዐ
@user-jv8oi7yw7y
@user-jv8oi7yw7y 5 лет назад
እስኪ likeግጩኝ በመዳም wifiያዣቻኋለሁ
@yohannesay8640
@yohannesay8640 5 лет назад
ለምን አቁረጣችሁት በዚህ ሳምንት :: ጥሩ ድራማ የናንተ ነው የሌሎቹ ወሬ ብቻ ነው
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 лет назад
ስታስጠሉ አዝጎች
@seadaabaterejemedmeleabate5743
Mindnew ene degmo sef malet endatresu new
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 лет назад
አፈር ብሉ ሁላቹም ተመልካች የማያከብር ሰአቱን ቀኑን የማትጠብቅ ያናድደኛል
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 лет назад
አቃጣይ ሁላ የታለ ሥታሥጠሉ ጅምሮች
@user-jo3lh8pg1x
@user-jo3lh8pg1x 5 лет назад
በጭባጮች
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 5 лет назад
ውድ ኣረብ ሃገር ያለቹ እህትና ወንድሞቼ የስንቱን ቤትና የስንቱ ዩቱዩብ ድመቀት እንደሆናቹ ሁሉ እስኪ የኔንም ዩቱዩብ ስእሉን በመጫን Subscribe በማድረግ ኣድምቁልኝ የኔ ኣንበሶች እንደማታሳፍሩኝ 100%እርግጠኛ ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
Жидкие носки)))
00:19
Просмотров 502 тыс.
BU KUN | THIS DAY
00:28
Просмотров 3,8 млн
ደርሶ መልስ ክፍል 3 (DERSO MELS PART THREE)
41:42
Jenna's Story
6:40
Просмотров 1,2 тыс.
ደርሶ መልስ ክፍል 2 (DERSO MELS PART TWO)
34:38