Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 43 ደርሶ መልስ ክፍል 43 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

Derso Mels TV series Drama: Episode 43 ደርሶ መልስ ክፍል 43

Опубликовано:

 

26 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 года назад
ደርሶ መልስ በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ በጣም የሚደነቅ ድራማ ነው ድራማ ሁሉ አይመስለኝም ፓፓ ያስብላል
@wediabdu6925
@wediabdu6925 4 года назад
Yene gen algebanim ehe film derso meles yemibal
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 года назад
@@wediabdu6925 አረ እኔም አልገባኝም ግን አያለሁ
@wediabdu6925
@wediabdu6925 4 года назад
@@user-uw4vx6nb6u ወንዱሜ ወስብሰብ ነገር ንው
@imissumaylove4557
@imissumaylove4557 4 года назад
እስከ 60ክፍል ብቻ ነው ሚሰራው ተብሎ የለ እንደ ያ ማለት 17 ክፍል ነው የቀረው እንደት ነው በሳምንት ሁለት ግዜ እሚሆነው ያ
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 года назад
@@imissumaylove4557 ውይ እንደዛ መባሉን አላወኩም እንግዲ ሚሆነውን አብረን እናያለን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад
ወይዘሮ አስቴር ደስ የሚሉኝ እናት ናቸው❤(💚💛❤)
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ቤዛን እና ሰናይን እንደ እኔ ምትወዷቸው
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 4 года назад
እኔ አማራ እኔ ኦሮሞ እኔ ትግሬ እኔ ጉራጌ እኔ ሲዳማ ልሁን ብሎ መርጦ የተፈጠረ የለምና እባካችሁ ዘረኝነታችንን እርግፍ አርገን እንተውና አንድ እንሁን አንድነታችን ውበታችን ኢትዩጵያ ችን ለዘላለም ትሳቅቅቅ💚💛❤💪💪
@selomemasersha7217
@selomemasersha7217 4 года назад
ትክክል አሜን አሜን አሜን
@meseretayalew4798
@meseretayalew4798 4 года назад
Tkkkkkl neshi mare
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 4 года назад
Betekekle eheta
@brahangerma2645
@brahangerma2645 4 года назад
በትክክል የኔ ቆንጆ
@cyfy874
@cyfy874 4 года назад
@belentubea7309
@belentubea7309 4 года назад
በናታችሁ የዓመትባል አድናቂዎች ላይክ እና ሰብስክራይብ አርጉኝ
@Ageri2
@Ageri2 4 года назад
Subscriber አድርጌሻለሁ።ወደኔም ጎራ ይበሉ
@helitube7224
@helitube7224 4 года назад
ወደኔም ጎራ በሉ እኔም መጣለዉ
@Ageri2
@Ageri2 4 года назад
@@helitube7224 Subscriber Adergishalewu
@sintateshome6663
@sintateshome6663 4 года назад
የዚህ ድራማ ትርጉሙ ባይገባኝም ግን እወደዋለሁ
@user-re6ei9bj6n
@user-re6ei9bj6n 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 4 года назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ፡ አንድነት ለህዝባችን ይሁን
@user-py9sl3qr7m
@user-py9sl3qr7m 4 года назад
ወይዘሮ ሙና ለምን ዘመን ድራማ ላይ ጠፋች አብትስ የት ናት ሙዳቸው አብሮነታቸው በጣም ተወዳጂ ነበር። ወ/ሮ ሙናንና ፍስሐ የሚትወዱ በላይክ💗
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
*ፌነትየ እንደው ፎርሙን ባላሳሳትሽው የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እንዳታሳስች እሽ😘😘😘*
@megersaregasa3854
@megersaregasa3854 4 года назад
ወ/ሮ መናን እንደኔ ምትመቸው አድናቆቱን በላይክ ይግለፅ
@wereyae5344
@wereyae5344 4 года назад
በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን እባካችሁ ሌላው ሴት ተዋናዮችን በሙሉ በጣም እወዳችኋለሁ እንዴት እንደምታ`ምሩ ሽበት ቆራጥነት ሁሉ ነገር ይታይባች ኃል በርቱ
@mesitube4079
@mesitube4079 4 года назад
ፌኔትንና ሶፍን የምትወዱ በ ላይክ
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 4 года назад
በፍቅር እምወደው ድራማ 😊እናመሰግናለን ከድርሰቱ ትወናው ተዋናኞቹ ምስጥ ነው እሚያደርገው በቃ
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 года назад
me too
@speedcall2473
@speedcall2473 4 года назад
እኔም በጣም ነው የመሰጥበት ዋው!!!
@user-jz5fx2ww8f
@user-jz5fx2ww8f 4 года назад
ግራም ቀኝም ሚያጋባን ድራማ እንኳን ደህና መጣቹልን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 года назад
ኪኪ ኧረ የሌለ መሳጭ ነው ምን ያደርጉ ይሆን የሚባልበት በሁሉም አቅጣጫ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 года назад
እውነት ስለምወዳቸው ብቻ ነው መቼም ገብቶኝ አይውቅ በፊት ነበር ትንሽም ቢሆን የሚገባኝ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ በላይክ ግለፁልኝ
@emutyu7395
@emutyu7395 4 года назад
Basealme gibe Yene wide emamilke tikatelshe
@jemilayasin3361
@jemilayasin3361 4 года назад
sara Aberham በሰላምግቢማር
@masschere8515
@masschere8515 4 года назад
ሰላም ግቢ ውይይይ ታድለሽ
@queen1116
@queen1116 4 года назад
ሶስት ሳምንት ሆነሽ ትንሽ ቀን እያልሽ ወይስ ትንሽ ወር ማለት ፈልገሽ ነው????
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 4 года назад
Weyena tadeleshi eheta enay erasu higera megebat endat edenafekegn
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 года назад
የአቶ ጌርማቸዉ ቤተሰብ ተሰብሰቦ ማየት አማረኝ
@temrm6717
@temrm6717 4 года назад
ቤዚየ አንች ኑሪልኝ እዚህ ድራማ ውስጥ የኔ ቅመም ሳደንቅሽ እኮ ብታይ
@solomontesfaye5681
@solomontesfaye5681 4 года назад
ውይ ፌኔት የኔ ፍቅርስ? ሶፊን ስታቅፈው ንድድ እላለው። የኔ ፉንጋ ውበቷኮ ከውስጧ ነው ሚፈልቀው።
@temrm6717
@temrm6717 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ይገርማል መጎራበታችን ከከከከከከ ፍቅራችንን በምንም ቢሆን ውሀ ሳይገባበት ያድርሱልን
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 4 года назад
ደራሲና ዳይሬክተሯን መዓዛ ወርቁን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ✔✔✔✔
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 года назад
እውነት ነው 👌👍👏
@addisgetachew7875
@addisgetachew7875 4 года назад
ሁሌም እንዲሀ ፍጥን ብላችሁ ኑ በህይወቴ የወደድኩት ድራማ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
መና ደስ ስትይ ሁልጊዜ እንደፈካሽ ነሽ ደስ ትያለሽ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 года назад
ፊሺን ቢዚን ያላችሁ እሲኪ እንያችው👍😉
@hayanoteolla9975
@hayanoteolla9975 4 года назад
እናመሰግናለን ደርሶ መልሶች እምትናፍቁ እኮ ናችሁ እንዴት ደስ ይላል ባልና ሚስት በአንድ ላይ ሲሰሩ ብሬክስ እና ሚስቱ አስቴር የኔ እናት ልክ ኢትዩጵያን መስላ ትታየኛለች ልጆቿ ተበታትነውባታል ቸካፊ እንደሌላቸው
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 года назад
*ያክስቴ* #መና *አለባበስ* *የሚመቸው* *በ* *ላይክ* *እናሳያታ*
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 4 года назад
ዌል ማሮች ያገሬ ልጆች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ ምልጅዋ በረከትዋ አይለየን አሜን በሉ አይከፈልበትም
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 года назад
Amen Amen Amen
@user-db7ph6rr6x
@user-db7ph6rr6x 4 года назад
Amennn
@genet1091
@genet1091 4 года назад
ሶፍና ፌኔት ውስጤ ናቸው!!!!!
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 4 года назад
ነገ እኮ ድንግል እሜቤቴ ናት እኮን አደረሠችሁ
@user-hl3np3vd5t
@user-hl3np3vd5t 4 года назад
Amen enkuan Abro aderesen mamaye
@tgstmolla4032
@tgstmolla4032 4 года назад
Amen enkuan abero adaresn
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@bezisami6540
@bezisami6540 4 года назад
Ameeen
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 4 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን #ለእግዚትነ #ማርያም #ለወላዲት #አምላክ አመታዊ ና ለቅዱስ ኡራኤል በአል በሰላም አደረሳቹህ ድንግል ማርያም በዚህች እለት በቅዱስ ኡራኤል ጥንፍ ተሥና ገነትንና ሲኦልን አሳይቶ መለሦ ታል አዘነች ተደዘችም ግን አምላክ ልመናዋን ሠምቶ ቃል ኪዳን #ሠጥቶታል ዳግመኛም በዚህች እለት #በቅዱስ #ዑራኤል መሪነት ወደ ቅድስት #ኢትዮጲያ የገባችበት ቀን ነው ምንጭ ስክሳርጥበቃዋ ምልጃዋ ጣዕም ፍቅሯ ይደርብን አሜን💓💒💛💚
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@betilove6176
@betilove6176 4 года назад
Akeste menen alebabesesh #1❤❤
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад
ምስጋና የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ😍😍❤
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 года назад
Well come derso melse Good Night Emma Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Amen3 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 года назад
Amen3
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 4 года назад
English mawurat akitogn labe baleb honkulachu 😂😂😁😀😀lasewu malikt adrshi tabiye sewuye yaweral ine ket amtiche lawura 😃😃😂😊
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 года назад
Jemila Nasir kkkkkkk🤔🤔🤔🤔
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 4 года назад
@@user-jl4rk7hn6m kkkk sakibegn achi 😃😂kamir damewo sewuyew worewun katle ine gira gebagn woye ingilsh fb laye kamidark minale batemarkugn
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 года назад
Jemila Nasir 😃😃😃😃😃😃
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
ክክክክ #አመትባል የዘነበ ጠባቂ ነው አለች ዥንን ኧረ ባልሽ ነው ሰምተሽኛል
@rihanahashem456
@rihanahashem456 4 года назад
አይ መአዚ ሁሌም ይሄ ድራማሽ ልዩ ነው እና ምርጥ ነው በጣም ነው ማደንቅሽ መአዚ
@selam9713
@selam9713 4 года назад
የሚጣፍጥ ድራማ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 4 года назад
ዌል ዌል ምርጦች እንዲህ ቃል ስታከብሩ ውደታችሁም ላቅ ይላል👌👍
@netsanetyemareyamlij6172
@netsanetyemareyamlij6172 4 года назад
Welcome betam arif deram new bertu
@werkneshgetachew3629
@werkneshgetachew3629 4 года назад
እናመሰግናለን
@AnwaarBSirnaGadda
@AnwaarBSirnaGadda 4 года назад
በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@astuastu53
@astuastu53 4 года назад
I Kuan beselam metachewu 🙏💐
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 года назад
ዌል ብለናል ይሂን ድራማ እስኪ በሳምት 2 ቀን እዲሆን የምትፈልጉ እደኔ ላይክ ግጩኝ
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ደርሶ መልሶች
@momloveyou3379
@momloveyou3379 4 года назад
በፍቅር የምወደዉ ድራማ እናመሰግናለን ከድርሰቱ ትወናው ተዋናኞቹ ምስጥ ነዉ የሚያደርገው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 года назад
ተቀጥቅጨፀ ጨርሼ ተቀጥቅጬ ነው የምጨርሰው ይሄን ድራማ ሀርድ ነው እናም አሪፍ ነው
@makiyenebecha5601
@makiyenebecha5601 4 года назад
Please ከ አንዴ በላይ like ማረግ ቢቻል 100000000..... ግዜ ነበር like የማረገዉ ❤❤❤
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ደርሶ መልሶች የሃገሬ ልጆች የኔንም ቪዲዮን እዩትና ከወደዳችሁት አስተያየታችሁን ስብስክራብ አድርጉት
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 4 года назад
ዛሬ ደብሮኘል እስኪ በለይክ አይዞሽ በሉኝ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 года назад
አይዞሽ እሕት
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
አይዞሽ እህቴ
@beyeneshkidane4246
@beyeneshkidane4246 4 года назад
Bra gjort.
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 4 года назад
ቆይ ግን ፌኒት ምንድነው በውሸት እናቴ ትሙት የምትለው እናት እደቀላል ነገር መቀለጃ ይገርማል
@user-qm9rv1ql5n
@user-qm9rv1ql5n 4 года назад
እኔ ግን ሁሉም የግርማቸው ህልም ይመስለኛል ክክክክ መጨረሻላይ ባተው ባላለቅ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
እኔም አሁን አሁን እየጠረጠርኩ ነው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
Kkkkkk
@hagitube1152
@hagitube1152 4 года назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 4 года назад
በጣም ነው ማመሰግነው እየጠበኩነበር እስኪለቀቅ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ልክ ቤቶች አይቼ እንደ ጨረስኩ ደርሶ መልስ መጣ እንከን ደህና መጣችሁ ደህና እደሩ መልካም ሳምንት
@helenfekrhelen37
@helenfekrhelen37 4 года назад
ዓላማው ምን እንደ ሆነ ባይገባኝም ድራምው ግን በጣም ደስ ይላል
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 года назад
thanks
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 4 года назад
ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ሶፍ ስወድህ
@zuzukimasda7320
@zuzukimasda7320 4 года назад
ዋው ደርሶ መልሶች እንኳን ደና መጣቹ
@luamlulu5369
@luamlulu5369 4 года назад
Well come 😊😊
@kedchahussen7320
@kedchahussen7320 4 года назад
ዘመን አምሮብሀል
@gy8086
@gy8086 4 года назад
Yes me too!
@user-os8zu5eh7g
@user-os8zu5eh7g 4 года назад
*Enamesegnalen*
@selamselam151
@selamselam151 4 года назад
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 года назад
እኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ወይዘሮ፣አስቴር፣በጣም፣የምወዳት፣እናት፣ናት
@najeebanajeeba1362
@najeebanajeeba1362 4 года назад
ዘሬ አደኛ ነኝ ደስ ብሎኝል ክክክክክ በመደም ሞት ለይክ አድርጉኝ ኮሜት ውስጤ ነው
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 4 года назад
wellcom derso mels
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 года назад
መናየ ሥወድሽ
@serkeserke8304
@serkeserke8304 4 года назад
Welcome
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
welcome
@mulumulu1610
@mulumulu1610 4 года назад
ዋውውውውድድድድድ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 года назад
መገን ይኸ ድራማ እያመረበት መጣ ተዋናይወቹ ትወናቸው ይመስጣል ቤዛ እና ፌኔት እደሜ ለፍፄ ከፈጣሪ በታች ኮትኩቶ ለዚህ አበቃቹህ ብቃታቹ ለመግለፅ ይከብዳል እደጉ አመትባል እና ሶፎኒያስ ስወዳቸው አድናቂያቹህ ነኝ አሚ አሳቅሽኝ ባልሽን ያቶ ዘነበ ጠባቂ አልሽው ሀሀሀሀሀ
@helinatsegaye8680
@helinatsegaye8680 4 года назад
Sofi Ena fenet nafkachugn neber
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
ዋውውውውው አደኛ ብየዋለሁ ይሆን ድራማ ባል እና ሚስት በደንብ እየተወኑት ነው ባጠቃለይ ሁላችሁንም እንውዳችሁለን ግን ይቅርታ እና በሳምንት 2 ግዜ ብትለቁልን በጣም ያጎገል
@user-dl5ly6et4p
@user-dl5ly6et4p 4 года назад
ፌንትና ሶፊ ስወዳችሁ💔
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 года назад
አምስት ወር በፍቅር አብረን ቆይተናል እንዋደዳለን ፍቅሬ መልካም ቢሆንም የሚያስጨንቀኝ ነገር ግን አለ እሱም ሰብስክራይብ ነው አርጉኝ ስወዳቹ
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 4 года назад
ክክክክክ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад
😁😁ካደረኩሽ ቆይቻለው ግን ምንም ነገር የለሽም
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 года назад
@@orthodoxtewahidochristian6479 ዝግጅት ላይ ነኝ
@ainaaina1672
@ainaaina1672 4 года назад
በርቱልን
@familypromotion1217
@familypromotion1217 4 года назад
አዚት በክፍል ፬፪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@imissumaylove4557
@imissumaylove4557 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 года назад
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
@habimar7961
@habimar7961 4 года назад
We'll come
@RumpaRupom
@RumpaRupom 4 года назад
ደርሶመልስ ድራው ደስ ይለል
@rosebelete9209
@rosebelete9209 4 года назад
ድንቅ ድራማ ነው በርቱ
@genet1091
@genet1091 4 года назад
ድራማው ውብነው በርቱ!!!!
@imantube9377
@imantube9377 4 года назад
ዋውውው ከልቡ ፊልም ነው
@user-me7pw7eo2e
@user-me7pw7eo2e 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ😘
@senimikiru7376
@senimikiru7376 4 года назад
Bertu
@tigistgebermsekel7653
@tigistgebermsekel7653 4 года назад
ናፍቃችሁኝ ነበር
@girmameless2093
@girmameless2093 4 года назад
😻😻😻
@alemtesfayeh3936
@alemtesfayeh3936 4 года назад
Batam teru naw baretu yasamt saw yebaln egzabhr Ethiopia yebark hagrchnin salam yargiln
@susutube7365
@susutube7365 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 года назад
wel my chose I love you all
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 года назад
ዋውውው ዛሬተሳክቶልኝ መጨርሻነኝ ላክግጩኝ ደረሶችየስወዳችሁ
@firaoldibaabaa908
@firaoldibaabaa908 4 года назад
Feeneeti wedddddddddd 😍😍😍
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
Selam lenate selam lehagerachin edet senbetachihu 💚💛❤👈
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 года назад
Well came blenal beguguti stebk neber
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 года назад
ይህን ድራማ እንደእኔ ሚወድ አለ?እኔኮ እንቅልፌ መጥቶ እንኳን ቢሆን ሳላየው አላድርም ሚገርም ድራማ ነው እናንተ እንኳን ሲደንቋቹ አትወዱም አቋርጣቹት ታርፋላቹ እንደተቀበረው
@metuseenaa1320
@metuseenaa1320 4 года назад
Andegna negni enkuwan beselam metachu egziabeher agerachenen yasebat Ameen!!!!!
@user-db7ph6rr6x
@user-db7ph6rr6x 4 года назад
Amen
@RahmaRahma-to9hv
@RahmaRahma-to9hv 4 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-yg8ly3pm8x
@user-yg8ly3pm8x 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች
@alemtsehayjenberu7170
@alemtsehayjenberu7170 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ደርሶ መልሶች
@user-ev3sw4ex8l
@user-ev3sw4ex8l 4 года назад
ቤዛየ ስወድሽ እኮ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
ደርሶወች እኮን ደህና መጣችሁ
@amenamen772
@amenamen772 4 года назад
Am the first 1 kkkk
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 года назад
ሰራላቸው የታባታቸው ሰው ግን እንዴታባቱ ተጨካክኖ
Далее
Mama Bear Helps Babies Across Road
00:30
Просмотров 1,1 млн
При каком ВЕСЕ ЛОПНЕТ ШИНА?
18:44
እጣ  ፈንታ ክፍል 10 | Eta Fenta epsiode 10
43:02