Тёмный

Derso Mels TV series Drama - S02 Episode 25 ደርሶ መልስ - ክፍል 25 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@hebeshaethiopia3524
@hebeshaethiopia3524 5 лет назад
ዛሬ ሆስፖታል ሄጄ እርጉዝ ነሽ አሉኝ እስኪ ደስታዬ ደስታቹ የሆነ ላይክ እና ኮመንት ስጡኝ
@user-hz3lq6iq2c
@user-hz3lq6iq2c 5 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
hebesha Ethiopia hunkan des aleshi wude tenagna ina yetabareke lij allah yistishi baselam argizeshi baselam wulaji kibaji 😍🍬🍬🍼🍼👈🌷⚘🌷🌷🌷🌷⚘
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 лет назад
hebesha Ethiopia congra
@user-zq8bz6fg9p
@user-zq8bz6fg9p 5 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@gy8086
@gy8086 5 лет назад
hebesha Ethiopia enkuwan des yalshe💐
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 5 лет назад
እስቲ ማነዉ እንደኔ ስደት ያስጠላዉ 👍👍👍👍👍
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 5 лет назад
Ene
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 5 лет назад
Snt amet sertesh new yastelash?
@tizukiya9885
@tizukiya9885 5 лет назад
Me too
@zabnazabna7208
@zabnazabna7208 5 лет назад
Ene
@MrBatsalot
@MrBatsalot 5 лет назад
ማስጠላት ብቻ ቅልሽልሽ ነው ያለኝ
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 лет назад
ውይ ፍጥነት ኮሜንት ደብሮኛል ከፍቶኛል በላይክ አይዞን በሉኝ የምሬን ነው ከፍቶኛል
@tesfaneshnegash.zemer.melk7452
Azwesh.❤lbgou..aykfesh sestou
@mikalmekedes6863
@mikalmekedes6863 5 лет назад
አይዞሽ የኔ ቆንዦ ፀልይ
@solianaafrata
@solianaafrata 5 лет назад
ማሬ የተከፋን ሰዉ አዞህ ብዬ አላፅናናም ።።።። ለምን አልሽኝ እራሴ ተከፍቼ ስላለሁ።
@user-jg6cn3dp3p
@user-jg6cn3dp3p 5 лет назад
አይዝሽ ማር ለበጉ ነው
@gy8086
@gy8086 5 лет назад
hayat mal hayat mal ayzoche egzhabhar kanch ga yehun!!
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
እናመስግናለን ~ ልጄ ሆይ! ወዳጅ ማለት ሠው አይምሰልህ ሠው አይደለምና ! ወዳጅ ማለት ጊዜ ነው! ነገር ግን ጊዜ ማለት ወዳጅ ነውና በጊዜህ ሁሉም ሠው ይወድሃል! ያለ ግዜህ ያንተ ባልሆነውና ጊዜውም ፊቱን ባዞረብህ ወቅት ወዳጄ ያልከው ያመንከው የወደድከው የእኔ ነው መቼም አይርቀኝም አይከዳኝም አይሸሸኝም ሚስጥር ሀሳብም አይሸሽገኝም የልብ ሚሰጥረኛ ወዳጄ ነው ያልከውም ሠው ይጨክንብሃል ይከዳሃል ይጠላሃል አሳልፎ ይሰጥሃል የትናንቱ ወዳጅነት ሁሉ ይረሳና በጥላቻ በበቀል ይቀይርብሃል!! እመነኝ ስማኝ አድምጠኝ ልጄ ! ጊዜ ማለት ጠዋት ወይም ቀን አሊያም ምሽትና ለሊትም ማለት አይደለም! ጊዜ ማለት የፈጣሪ ሀሳብ ሁሉ መልካም ቀናና በጎ ነገር የሚፀምበት ወቅት ያ!! ነው ጊዜ ማለት ልጄ ! ስለዚህ ልጄ ሆይ! በሆነው በሚሆነው ነገር ሁሉ መልካምም ይሁን ክፉ ነገር ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ያልከው አንተ የፈቀድከው ሁሉ ይሁን! ይህንንም ያደረከው አንተ ነህ! አንተ ስለምታደርገው እና ስላደረከው ነገር ሁሉ እኔ ባሪያህ! እኔ ደካማው ፍጥረትህ ሁሌም አመስጋኝህ ነኝና አመሰግንሃለሁ ብለህ ሌተ ቀን ፈጣሪህን ከልብህና ከህሊህ አመስግነው!!
@eueu2643
@eueu2643 5 лет назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@hadasberhe4812
@hadasberhe4812 5 лет назад
በጣም ጥሩ ት/ቲ ነው እህቴ ሁሌም ምክርሽ አይለየን
@addismulat2
@addismulat2 5 лет назад
እናመሰግናለን
@hewanbekele2288
@hewanbekele2288 5 лет назад
Fa as m Va
@solianaafrata
@solianaafrata 5 лет назад
የኔ ሶፍ ናፍቆቴ የኔ ተወዳጅ አንደኛዬ።ምርጥ እኮ ነህ"ቃላት አጣሁልክ ድራማዉን ሳይሆን አንተን ነዉ ለማየት የምጓጓዉ ግን አፍቅሬህ አይደለም ወድጄህና አድንቄህ እንጂ።
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 лет назад
ዌል ከም ደርሶ መልሶች የስደት ጓደኞቼ ገባ ገባ በሉ በያላቹበት ሰላሙን ያብዛላቹ የምወዳቹ
@user-hr8jf1uf6t
@user-hr8jf1uf6t 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ aa
@user-ud3ib7ob7m
@user-ud3ib7ob7m 5 лет назад
Well ደርሶ መልሶች እደት ነው መሳጭ ነው መሰለኝ ይሄ ድራማ ከዘመን የሚበልጥ ይመስላል ተናት ጀምሬ ክፍል 14 ደርሻለሁ ሳምንት ድረስ ጨርሸ እኩል እደምሆናችሁ ተስፋ አለኝ ኮመንታተሮች በላይክ አበረታቱኝ😊😃
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹሁ ደርሶ መልሶች የኔ ቀበጥ ቤዝየ ስወድሽ ቤዚን እንደኔ የሚወዳት አለ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ውዶች
@hima406
@hima406 5 лет назад
Thank you dereso malesoch
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
ዛሬ በስዓቱ ነው የመጣቹህ እኔ #የአለማየሁ አድናቂ ነኝ ውይ ኮስተር ያለ
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 5 лет назад
Derso melsi enkan besalm metachu Mirtoch enamesegenalen
@hiwotebekele4493
@hiwotebekele4493 5 лет назад
Yeeeee wellcome
@tizitashimelis4221
@tizitashimelis4221 5 лет назад
Ende derso mels yewdedkut ye tv teketatay Drama yelem be gugut new metebekachu sewdachu 1andegnochi nachu ❤❤❤❤
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
Wel come❤
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 лет назад
Enameseginalen betam arif new bertulen
@teddyasn5757
@teddyasn5757 5 лет назад
ene melew
@user-jp3ng7vl7j
@user-jp3ng7vl7j 5 лет назад
Thanks a lot
@user-eg1ts7vz5d
@user-eg1ts7vz5d 5 лет назад
Wellcome derso mlisochi
@mesimesi2059
@mesimesi2059 5 лет назад
Welcome
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Bezi konjo gobez eko nesh wedddddd new yemadergsh enameseginalen
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 лет назад
ደርሶ መልስ በለመሸለማቹህ ተናድጂለሁ
@seadaabaterejemedmeleabate5743
Enem tebke neber
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 5 лет назад
Waw enkewan dna mtacuh
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 5 лет назад
Danke schönes Wochenende wünsche ich euch.🤗
@birhanedukam6908
@birhanedukam6908 5 лет назад
ዋው እንካን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ከች አላችሁ
@user-wp5mw6bp6d
@user-wp5mw6bp6d 5 лет назад
የቢዛ ቤተስቦች ቤት ያምራል የገብሬል ስል ያማሬም ስል መስቀል ባታካላይ ይማርካል ስላማችሁ ይብዛ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
welcome derso melsochi i miss you all guys!!!
@memeyemame1447
@memeyemame1447 5 лет назад
woow enkuwan den metachu
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 лет назад
well well come to derso melse
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 лет назад
ይሄን ድራማ ስወደው በርቱ
@iloveu9863
@iloveu9863 5 лет назад
Wowowow well come darso malsoche siwodachuu❤❤
@user-do4pr2up5x
@user-do4pr2up5x 5 лет назад
እናመሰግናለን
@yarabinasrike1808
@yarabinasrike1808 5 лет назад
Wel come
@fsumbekele2978
@fsumbekele2978 5 лет назад
ስወዳቹ እንኳን መጣቹልን በርቱ
@SarahSarah-xy8ui
@SarahSarah-xy8ui 5 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@yadenl2676
@yadenl2676 5 лет назад
Well come
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
ዋው የዛሬው ልዩ ነው 👌👍
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
Yessssssss yena mertoce welcome
@ghd7002
@ghd7002 5 лет назад
Hx
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
እንኳን በስላም መጣቹህልን
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 лет назад
ዶርሶ መልሶች እንኳን ተሰላም መጣችሁ ሰወዳችሁ ዋው
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን ማሮች
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 лет назад
እናመሠግናለን
@astermerdokios1822
@astermerdokios1822 5 лет назад
እናመሰግናለን ደርሶ መልሶች በርቱ
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 лет назад
welll beyalehu
@tirualemgabere7219
@tirualemgabere7219 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ደርሶ መልሶች ስጠብቃቹ ከች አላቹልኝ
@betelhamwale9162
@betelhamwale9162 5 лет назад
Thanks
@beteltumiso4698
@beteltumiso4698 5 лет назад
yene mrtoch
@biruk4458
@biruk4458 5 лет назад
Wow i love it አመት በዓል siwedish eko
@user-rs8vy2zs7t
@user-rs8vy2zs7t 5 лет назад
ሠላም እደት ናችሁ እኳን ሠላም መጣችሁ ኮሜቶችም ጭምር ሠላም ብያለሁ።🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@lulabrhane9683
@lulabrhane9683 5 лет назад
ጤና ይስጥልኝ እንኳን በደሕና መጣቹ ናፍቃቹኝ ነበር ምቁራተይ
@wubalemadimasu8823
@wubalemadimasu8823 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@delaytselam6909
@delaytselam6909 5 лет назад
Siet mehon ko yakoral echi derasi gobez nat betam.
@h.h3118
@h.h3118 5 лет назад
welcome
@kiyyaarobaa8720
@kiyyaarobaa8720 5 лет назад
የቤዛ ቤተሰቦች መጨረሻቹ ምን ይሆን
@user-vy8nv2iy8i
@user-vy8nv2iy8i 5 лет назад
Ufffffff ene betayi 4 wer kertogal gin 4 amet yekereg yemeselegal😢😢😢😢
@sameranaser595
@sameranaser595 5 лет назад
በሰላም መጣቹ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
ውዶች እናመሰግናለን
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
😍😍😍😘😘😘ደርሶ መልስ መሸለም የነበረበት ድራማ!
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 лет назад
yessss zare beseatachu metachu yimechachu yagere lijoch
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 5 лет назад
ወንዶች ዱሮ የቀ ጠለፋ ይዘት እልም አመትባል እንኳን ደስ አለሽ ከስንት ልፋት ቡሀላ ጠልፎ እሚያገባ ባል መጣልሽ ክክክክክክ
@sofia8312
@sofia8312 5 лет назад
kkkkkkkkk
@mulukebede5637
@mulukebede5637 5 лет назад
Enkonn dena mexachu derso melisi
@helenhailemariam1623
@helenhailemariam1623 5 лет назад
This drama is getting interesting.
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
እኮን ደህናመጣችሁ የኛ ቃል አክባሪዎች ላውርድና ወዴክፍሌስገባ አያችሃለሁ😍
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 лет назад
ዋውውው ቤዚ ስወድሽ በተርፈ ቀጥሉበት
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 лет назад
Enameginalen wudochi beretulin
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
We'll come
@azaryaelsa7673
@azaryaelsa7673 5 лет назад
Mrt drama
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 5 лет назад
Enkan dahena matchu darso malsoche salme lhagerche 💚💚💛💛❤❤
@birtukan2970
@birtukan2970 5 лет назад
#welcome#
@user-wb7ro3cp2q
@user-wb7ro3cp2q 5 лет назад
Well ወገኖቸ እኩዋን ስላም መጣቹ
@tgisitdegefu665
@tgisitdegefu665 5 лет назад
አንደኛ ነይ
@user-uf5dw9cn3e
@user-uf5dw9cn3e 5 лет назад
አደኛ ነኝ ዋውውውውው
@Birtukan21
@Birtukan21 5 лет назад
ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ በነካ እጃችሁ እኔንም #ሰብስክራይብ አርጉኝ ገና አድስ ነኝ።
@sadasada1232
@sadasada1232 5 лет назад
ዋው ስወዳችሁ
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 5 лет назад
Hi
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 года назад
ቤዝዬ ስታለቅሺ ሳለቅስ ስታዝኚ ሳዝን ስትስቂ ስስቅ የኔ ቆንጆ ብቃትሽ ድንቅ ነበር
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
Well
@user-wk6xx1zy9d
@user-wk6xx1zy9d 5 лет назад
ሀይ
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 лет назад
የነ አመትባል መኪና ውስጧም #ኢትዮጲያ ውጮም #ኢትዮጲያ ደስ ሲል እኛም ውስጣችም ውጫችንም #ኢትዮጲያ ስንመስል ጥሩ ነው ብዙዎች ግን #ኢትዮጲያ ሆነው ግን ኢትዮጲያ ያልሆኑ ሥንት አሉ የዘረኝነት መርዛቸውን እየረጩ ኢትዮጲያን እንደ ቅርጫ እየከፋፈሉ ዛሬ ሥንት አገርና ወገን አለቀብን እስኪ አምላኬ አንድ አድርገን🙏💒💒💒
@nianaban2204
@nianaban2204 5 лет назад
ዋው ደርሴመልስ ይመቻቹሁ
@onelove-bd1eg
@onelove-bd1eg 5 лет назад
ኣንደኛ ድራማ በጣም ነው የምወደው ኣንደኛ ድራማ ነው ለኔ
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 5 лет назад
ደርሶመልስእንኳንሰላምመጣቹ ሰላምናቹ
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 лет назад
መጣችሁ፡ተመስገን
@eyerusalemsinetayehu9214
@eyerusalemsinetayehu9214 5 лет назад
ቤዚ😘😘😘😘😘 ምርጠ ስራ ነው
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 лет назад
እንኮን ደነ መጣቹሁ ማሮች
@haleluyahaleluya7652
@haleluyahaleluya7652 5 лет назад
የቤዛ የፀጉር እስታይል መቸ ነው የሚቀየረው?
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 лет назад
ዌል ብለናል
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
enkuan dehna metachu derso melsoch
@mkurabproduction4024
@mkurabproduction4024 5 лет назад
Eree alemayehu ante gobez director adeleh ende ? Endet endezih aynet action sisera ayteh zm alk filmun maymetm new enantenm aymetnm demo yan hula tedebdbo mnm dem yelem demu kerto tebta lab eree continity yelem ....... mels efelgalehu
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 5 лет назад
ወል ምርጦች
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
ደስ ስትሉኝ እኮ
@abaydagg6265
@abaydagg6265 5 лет назад
WEELL COME DRSO MALSO
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ♥
@lefkrhxucucjxjxj4543
@lefkrhxucucjxjxj4543 5 лет назад
Betam debirognal 😭😭😭
@user-rx4ex1cn6q
@user-rx4ex1cn6q 5 лет назад
Well marochi
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 5 лет назад
Bertu waw
@lilalila9567
@lilalila9567 5 лет назад
well
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 5 лет назад
ዋደኛዬ ተለየኝ ዛሬ
@mekasaed6001
@mekasaed6001 5 лет назад
Kkkkkkkkልፈታውአይ ብላዉ
@emmybiniam316
@emmybiniam316 5 лет назад
Baza merte lej nate
@tsidikitho3992
@tsidikitho3992 5 лет назад
ዋዉዛሬ 1ኛነኝ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
አንዳች ይስፈርባችሁ ተመቸኝ ክክክክክ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
ዌል ደርሶ መልሶች 💓
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
❤😘
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 лет назад
ያምራን
Далее
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 109 тыс.
Факты, Спасающие Жизнь 13 🔥
00:41
Tales Of Symphonia Ep. 1
28:47
Просмотров 41 тыс.
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 109 тыс.