Тёмный

Dir Ena Mag Episode 3 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 655 тыс.
50% 1

ድርና ማግ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Dir Ena Mag Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

29 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 491   
@hanatube5802
@hanatube5802 2 года назад
ፊልሙ ደስ የሚል ነው ግን ፈርሀት ጢባርነቱን የወደደው ማነው
@muridabereka7083
@muridabereka7083 2 года назад
ኮመት ከመፀፋ ማንበብ እወደለሁኝ
@rumatube1001
@rumatube1001 2 года назад
አቦ ወንድ ማለት እንደዚህ ነው 👌👌❤❤👍👍👍
@user-lo5rr2pl7e
@user-lo5rr2pl7e 2 года назад
ተረጋጉ እጅ ሴቶች ሆሆ አድስ ፊልም በተለቀቀ ቁጥር እከሌን ወደድኩት እያላችሁ አታሸማቁን 😂😂😂😂
@tigestgirma9650
@tigestgirma9650 2 года назад
የውነት ቢጋቡ አስሊ ና ፈረሀት አስባችሁታል የሚወለደው ልጁ ዋው ነበር
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
ልክ እንደሌሎቹ ፊልም ድርና ማግም አስደሳችና ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው!!!!
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 года назад
እኔ መቼም ፊልሙን አላየሁም ልጁን ነው አይቼ የጨረስኩት ውይ ፈርሀት ያበደ ነው እስከመጨረሻው ቢሆን ደስ ይላል
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 года назад
ዳናዊት ሰላም ነሺ ????
@user-io8df2lh6l
@user-io8df2lh6l 2 года назад
ያላለቀ ፍቅር ላይ የከማል ጓደኛሁኖ የሚሰራው አለ ያልተፈታህልም ላይ ሸሪን የባሀርእህት ሁና የምትሰራዋም አለች ከጅምሩ ያምራል መቼም በቃና ተለክፈናል
@ddghfghdd1073
@ddghfghdd1073 2 года назад
የኔማርአሥሊአሳዘነቺኝ
@MRCHEF-kk5ti
@MRCHEF-kk5ti 2 года назад
ፈርሀት ሲመቸኝ 😘😘😘😘😘የሚመቸው like 😍አድርጉ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
የፈረሀት አፍቃሪወች የትናቹሁ ካሁኑ ፍቅር ያዘኝ😂😂😂👌👌👌👌
@nechitemesgn7412
@nechitemesgn7412 2 года назад
ፈርሀት የተመቸው ላይክ 👍👍👍👍👆👆👆👆👆👆
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 года назад
ጥሎብኝ ጀግና እና ሥራ ወዳዲ ወንድ ውስጤነው አልሃምዱሊላህ አግኝቻለሁ ግን እስርቤነው አላህበሰላም ለገርህ ያብቃህ ሀቢቢ❤
@beliyemariyamlij3356
@beliyemariyamlij3356 2 года назад
ፈርሃት ምርጥ❤👌
@rumatube1001
@rumatube1001 2 года назад
ሰለም ውዶች ይኀ ድራማ የተመቸው ላይክ 👍👍👍
@user-gn2tb4im6i
@user-gn2tb4im6i 2 года назад
የሀገራችን ሰላም ማነው እንደኔ ያሳሰበው
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 года назад
የሀገሩ ስላም የናፈቀው
@Kaltsega
@Kaltsega 2 года назад
ወንዳወን ጀግና ደፍር ወንድ ውስጤ ነው ❤️
@HelaTube
@HelaTube 2 года назад
አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ። ይነጋል አይዞሽ ሃገሬ 💚💛❤️
Далее
Dir Ena Mag Episode 4
45:26
Просмотров 649 тыс.
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 4,5 млн
🎙СТРИМ на 4 МИЛЛИОНА🍋
3:12:45
Просмотров 1,3 млн
የይቅርታ ትርጉም
0:42
Просмотров 831 тыс.
ቅጣት ክፍል 128 | Kitat episode 128
40:26
Просмотров 36 тыс.
Dir Ena Mag Episode 105
41:45
Просмотров 494 тыс.
Dir Ena Mag Episode 2
46:15
Просмотров 812 тыс.
Dir Ena Mag Episode 10
44:36
Просмотров 606 тыс.
Dir Ena Mag Episode 1
42:04
Просмотров 1,3 млн
Dir Ena Mag Episode 78
42:28
Просмотров 668 тыс.