Тёмный

DireTube Cinema - Leyekl (ለየቅል) - Ethiopian Film 

News ET Social
Подписаться 724 тыс.
Просмотров 1,2 млн
50% 1

DireTube Cinema - Leyekl (ለየቅል) - Watch! The Movie Online | Watch All the Best Ethiopian Drama and Movies only on DireTube.com
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 3 года назад
ይሄን ፊልም እንደኔ ደጋግሞ ያየው ማነው
@danahailu9103
@danahailu9103 Год назад
Me
@SebleworkMulugeta
@SebleworkMulugeta 6 месяцев назад
ማነው ይሄን ፊልም 2016 ላይ ያየው
@ZinetYemer
@ZinetYemer 6 месяцев назад
እኔ
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 12 дней назад
እኔ❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
ብቃት ያላችሁ ተዋንያን ናችሁ ሁላችሁንም እናመሠግናለን። ሰለሞንን ሆኖ የሰራው ልጅ ሌላ ፊልም ላይ ሰርቶ ይሆን ባካችሁ ንገሩኝ አደራ😊
@tebabe
@tebabe Год назад
😂
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
​@@tebabeእውነትም ጠባብ😅 ምን አሳቀህ? ይኸው ባንተ ምክንያት ፊልሙን ደግሜ እያየሁት ነው። አመሰግናለሁ
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
ደጋግሜ ባየው ማይሰለች ፊልም 😘❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Год назад
ማነዉ ይሄን ፊልም እደኔ 20015 እያየ የለዉ🤗👍👍👍
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Год назад
አለን
@kalkidandinberu8131
@kalkidandinberu8131 4 месяца назад
2016 eyayehut nw
@hemllaagaw6531
@hemllaagaw6531 3 месяца назад
2017
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад
በጣም የምወደውፊልም ዋው ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው አዲስአለምን በጣምአደቃታለው ወዳታለው በየውትቁጥ አለቅሳለው😢😢😢😢❤❤
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 года назад
የናፍቆት ሸውታ ያርገበግበኛል ላልወልድ ያስምጠኛል ትዝታ ቤት ሰርቶ ቤት ያፈርስብኛል የሎከስከው እሳት እስካ'ሁን አልጠፋም ከከንፈሬ ላይ ያስቀመጥከው ምራቅ አልደረቀም ሲያተኩስ አካላቴ ያጠፋልኛል ምራቅህ የኔ የማለዳ ፀሀይ ጠግቤ ሳልሞቅህ ሀሩር ሆነህ አቃጠልከኝ
@ZinetYemer
@ZinetYemer 6 месяцев назад
ዋው 👌👌👌👌👌👌
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ውይ ልጁ ሲያምር
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад
እህህህ ይኸ ታሪክ የኔ ነው በራሴ ህይወት የማልወስን በኔ ሌላ ሰው የሚወስን አይይ ይኸው በልጅነት በስደት መከራተት
@danig44836
@danig44836 Год назад
Ewunet yehone yene bicha yimeslegn neber gin hiwot ende film bemifelegew menged mecheres aychalm
@danig44836
@danig44836 Год назад
Ewunet yehone yene bicha yimeslegn neber gin hiwot ende film bemifelegew menged mecheres aychalm
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Год назад
@@danig44836 በጣም
@rahmahr9634
@rahmahr9634 5 лет назад
ወይኔ ይሂ ፊልም በጣም ነው እምወደው በጣም አስተማሪ ነው አሁን ሁለተኛ ነው እማየው
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ Год назад
እኔ ለ 4ኛ ግዜ ሳየው😅
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 года назад
በስንት ግዜየ ደግሜ አየሁት መደበሪያ ጠፋ
@rukiasweetethiolove5766
@rukiasweetethiolove5766 8 лет назад
O M G በጣም ደስ የሚል ነው ይመቻችሁ ምርጦች! Miss you all
@hadyahihayat334
@hadyahihayat334 4 года назад
Hiiiii
@muluadammoges9576
@muluadammoges9576 Год назад
የአባትየው ገፀ ባህሪ በስማም የሌለ የምር በአሁን ሰአት ላለን ሰወች እንደዚህ አይነት አባት ነበር የሚያስፈልግ በዚህ ጊዜ
@sofyatube4630
@sofyatube4630 3 года назад
ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም❤❤
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
አድስዬ የኔ ልዩ ስወድሽ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 года назад
እስኪ ማነው እደኔ አዛሉ ይህ ቦታሽ አይደለም የሚል ሰብስክራይብ አድርጎኝ እኔም የማደርገው
@hayath7571
@hayath7571 Год назад
ከኢቶጲያ ጀምሮ ባየው ባየው ምንም አይሰለችም❤❤❤❤
@masreshamzmnremasresha3752
@masreshamzmnremasresha3752 6 лет назад
በጣም ያሳዝናል በተለይ አዴሰ አለም በጣም ነው የምወድሸ
@אברהםאגוס
@אברהםאגוס 4 года назад
0 good.but.makes a.is
@YabseraYared
@YabseraYared 10 месяцев назад
እኔም ደግሜ ነዉ ያይዉት ግን ድሮ ነዉ ያይዉት bes tv ነበረ ያይዉት አዎን ግን ደግሜ በዮቲይቭ ደገምኩት ምን አለበት አሉ ነገር እንደድሮ ቢኦን
@hfyhfy5396
@hfyhfy5396 4 года назад
Garuu maaliif oromof hin hojjanee
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 6 лет назад
አረ ሰለሞን ተብየው ወድልጅ እድህሲሸማቀቅ ደስአየደልም ቆይ ግን አባት ተብየው አባትያ ሆኖነውድ እሚተውነው
@zainatzainatt2712
@zainatzainatt2712 5 лет назад
ሀይ
@ashebirmelkamu7556
@ashebirmelkamu7556 7 лет назад
This movie brought so many memories back. I felt like I know each and every character in the movie in person! Keep up the good work!!!
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 лет назад
ዋው.በጣም.በጣም.ነው.የሚመስጠው.ከምንም.በላይ.አስተማሪ.ፊልም.አቦይ.መቻችሁ.ምርጥ.ተዋኖች. ዋውውውውውውውውውውውውው ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@kmhalb7369
@kmhalb7369 8 лет назад
Zenat Abdo
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 лет назад
Kmh Alb Zenat Abdo. ምን አቤት
@gjjhhvvcbjgfcfgg8760
@gjjhhvvcbjgfcfgg8760 7 лет назад
Zenat Abdo
@gjjhhvvcbjgfcfgg8760
@gjjhhvvcbjgfcfgg8760 7 лет назад
Zenat Abdo
@wfg8187
@wfg8187 7 лет назад
ወይዘሮ አዛኑ እዚህ ላይ አይነፍም
@ramatekadire384
@ramatekadire384 4 года назад
ሀለበ
@ramatekadire384
@ramatekadire384 4 года назад
ሀለበ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 года назад
ኮሜንቶች ለምን ነው አዛሉን ቦታሽ አደለም እምትላት አልገባኝም ምርጥ ብቃት ያላት አርቲስት ናት ልጨርሰው ለማንኛውም
@ffh2725
@ffh2725 2 года назад
የተመቸኝ ፋልም ይሄ ነዉ ትምህርት አለዉ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት
@imran7018
@imran7018 4 года назад
Best movie ever 😍😘❤️❤️❤️
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 3 месяца назад
ውይ እደፈራሁት መጡበት😂የኔ ክው ማለት😂አልቅሸ ጨረስሁት😢
@abbosissayable
@abbosissayable 6 лет назад
Beautiful and educational .
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
እዉነት ግን በጠም ነዉ የለቀስኩት ግን መጨረሸዉ በጠም ያሚረል
@መልካምተናገርአለያዝምበል
ቢኒ ሆኖ የሰራው ልጅ ንግግሩ ሲመች ባጠቃላይ ያስለቅሳል
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
ዋው አሪፍ ነው ዛሬ ገና አየሁት በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው በእውነት❤
@gallmemhr2
@gallmemhr2 Год назад
ke tiktok yemetachu ☝️☝️👍
@vxdg610
@vxdg610 7 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ወላሂ በሮመዳኑ ነው ያየሁት እደት አይቸው ልለፈው በጣም ሀሪፍ ነው
@ፊዳካኢብወኡሚያርሡልለላህ
Vx Dg አላህ ይቅር ይበልሽ
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 лет назад
ኤጭ እደው ለውሸት ለሚሰሩት የአሏህ ስም ስታነሱ በዚው አፌ ቢደፍነውስ አትሉም አሏህ ሂዳያ ይስጣቹ
@እምዬሀገሬእመጣልሻለሁእደ
አስለቀሳችሁኝ እሽ !
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
ማነው እደኔ ቲክቶክ ሽፎ ኮሜት አብቦ የመጣ አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው በርቱ
@ahmedshitaye8228
@ahmedshitaye8228 8 лет назад
ለ 4 ተኛ ጊዜ ላየው ነው ግን ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ደስ የሚል ፊልም የማይሰለቺ
@janetjanet1803
@janetjanet1803 8 лет назад
Ahmed Shitaye Ahmeq
@mahabobakwt5166
@mahabobakwt5166 7 лет назад
Ahmed Shitaye ቅቅርጋ።ቸ
@mahabobakwt5166
@mahabobakwt5166 7 лет назад
ርዝህስቅ
@hayatsamson9958
@hayatsamson9958 7 лет назад
Ahmed Shitaye አንተ ስራ ፈት
@tonihaniyy7360
@tonihaniyy7360 7 лет назад
Ahmed Shitaye wowkkkkkkkkdesylala
@FithumAysanew
@FithumAysanew 5 месяцев назад
Enae yenene filme degagema newe yayeute bexame yasetemrale yazenanale
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ8ሸ
አይ ለመጀመሪያ ግዜ እረጅም ፍልም ያየሁት ይከንንፍልም ነው አቤት ስወደው አመሰግናለሁ ግደኜቸ በጣም ደስ የሚል ፊልም ያላያችሁ እዩት
@naja4290
@naja4290 5 лет назад
አረበናታችሁ ዘፈኑን በጣም ወድጀዋለሁ ስሙማነው ንገሩኝበናታችሂ
@abaderash
@abaderash 4 года назад
One of the few meaningful film I watched
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 года назад
ማሻአላህ።መጨረሻውያምራል።።ሄለንሰለሞንተዋደዱ
@aynalammkonan5283
@aynalammkonan5283 7 лет назад
አድስአለምበእውነትነውሦስትጊዜአየሁትበጣምነውየሚያስለቅሠው
@amaamm-p1m
@amaamm-p1m 3 месяца назад
𝑀𝑎𝑛𝑒𝑤 𝑎𝑛𝑑𝑒𝑛𝑖 𝑎𝑦𝑙𝑒𝑘𝑒𝑠𝑒 𝑦𝑎𝑦𝑒𝑤😢😢😢😢😢😢😢😢
@hebshawit
@hebshawit 3 дня назад
2007ያየው😂
@mekeyasirage2371
@mekeyasirage2371 7 лет назад
ኧዉይ አልቅሽሞትኩ ሄለንየ አይዞሽ ላያልፍ አያለፋም እኔም እዳች እናት ስለለኝ ስሜ ብዙነዉ የሚረዳኝ የለም ሁሉም አልተሳካልኝም ሲቀርም እናቴን እያሥታወሥኩ አለቅሣለሁ
@ebrotube1113
@ebrotube1113 7 лет назад
Mekeya Sirage አብሽሪ ለአላህ ብሶትሽን በሙሉ ንገሪው
@አመተላህየደሴዋአመተላህ
አይዞሽ ማሬ እረዳትም ሁሉነገር አላህ ነው
@hdjxj3955
@hdjxj3955 5 лет назад
7
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
አይዞሽ ማር ሁሉም ለበጎ ነው
@UaeexpoUaeexpo-rv8fg
@UaeexpoUaeexpo-rv8fg 5 лет назад
ሀሪፍ ነዉ ምንም አይል ❤❤❤❤💕💕💕💞💞💞
@saanyiitaadeebiiruu1427
@saanyiitaadeebiiruu1427 8 лет назад
best of best move so thanks very much all of
@zoyaimam4642
@zoyaimam4642 2 года назад
የሙሲቃዉን ስምንገሩኝ😭😭😭😭
@etsegenetsisay9713
@etsegenetsisay9713 5 лет назад
አዲስየ ስወድሽ ዘረጦ ነገረ
@mahletabebe9251
@mahletabebe9251 9 лет назад
Betam arif Film nw. Bidegagemut yemayiselech. Pls direwoch kecgalachihu ye filmun sound track post aderegulegi. Pls
@HayatBinhami
@HayatBinhami 8 месяцев назад
ይህን.ፊልም ደጋግሜ አይቸዋለሁ ምን አስታወሰኝ መሰላችሁ ገና የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሁኘ ነው ልጅ የወለድኩት ከዛ ስወልድ ነገ እመጣለሁ ብሎ በዘው ቀረ
@hadushgidey2108
@hadushgidey2108 9 лет назад
wowww it is the best move best best best **ከሩቅ ዘመድ ቅርብ ጎረቤት**
@SARA-ui1kr
@SARA-ui1kr 5 лет назад
Hadush Gidey vhhji
@aminatlove4164
@aminatlove4164 8 лет назад
ኮሜንቱይመቻል እስኪ ዱቅልበል
@ፈቲናኝየስልጤወቃበጥ
ጥሎብኝ ከሜንት ሰለናብ አለይም በለ ኮሜንቶች ኑሩልኝ በጠም አሪፍ ናው ወውውውውውው
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 12 дней назад
ምርጥ
@sarss-4442
@sarss-4442 Год назад
በጣም ደስይላል
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם Год назад
ሽማግሌው አምባገነንነት በጣም ያስጠላል ልጁ ጥሩ ልጅ ነው ስለ አዲስአለም ግን ትወና ትችላለች
@samera9584
@samera9584 8 лет назад
ዋውበጣም ደስይላል እናመሰግናለን ግንየቆየ ነውቀጥበት እንድዚህ ፍሪ የሚያደርግ ፍሊም ስሩ
@جميلهاثيوبيا-ح1ع
ሀይማኖትየምመዳህኔአለምልጅ Samera
@HanaHana-bv1ho
@HanaHana-bv1ho 7 лет назад
እፉ ስታሳዝን እዉነተኛ ታሪክ አለ እደዚህ
@faxumaahmed1016
@faxumaahmed1016 4 года назад
በደምብ ነው ያሎው ይህ የኔዉ ታሪክ ነው ለስደት አድርኝ አለሁ
@ሳራቱአብዱQ2334
@ሳራቱአብዱQ2334 4 года назад
አለእህቶ
@yene4763
@yene4763 4 года назад
Always into tears whenever i watch zis movie
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 лет назад
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም አመስግናለው
@aminahm4726
@aminahm4726 8 лет назад
ዋው ምርጥ ፊልም አሥተማሪ ነው
@muneerawwowww3466
@muneerawwowww3466 4 года назад
Hi ho
@emuhabshawete6114
@emuhabshawete6114 8 лет назад
ዋው በጣም እናመሰግናለን የእውነት ከምገልፅው በላይ በጣም አሪፍ ቆንጆ ፊልም
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 года назад
እስኪ ማነው እደኔ አዛሉ ይህ ቦታሽ አይደለም የሚል ሰብስክራይብ አድርጎኝ እኔም የማደርገው
@bestone4161
@bestone4161 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@ጥሌጥሌ
@ጥሌጥሌ 8 лет назад
woow
@Kiyu-fd8y
@Kiyu-fd8y 2 месяца назад
Adisye btam nw yemwedsh yne konjo❤
@0538ዋውበታምያምራል
ዋው አጨራረስ ብሎ ዝም♥♦♣
@NN-bh9yk
@NN-bh9yk 7 лет назад
ዋውውያምራል
@alazar27
@alazar27 Год назад
ፓ!!!!! የዚ ጊዜ ነበር ምርጥ film የነበረው ምን ዋጋ አለው ነገራችን ሁላ ወደኃላ እንዳልል ይሄን የመሰለ ነገር አለ ..........
@hailegmariam1396
@hailegmariam1396 8 лет назад
arestu wowww bihons
@ryorwsgebremariam4371
@ryorwsgebremariam4371 6 лет назад
በስመአብ ምርጥ ፊልም ዋውውው
@marewowwbetamyameral302
@marewowwbetamyameral302 8 лет назад
wowww asetmar filem naw Tnx
@mdycasinmdycasin4493
@mdycasinmdycasin4493 2 года назад
❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭Harif film nawu
@hailegmariam1396
@hailegmariam1396 8 лет назад
arestu wowww bihons mnymeslachwal
@zahraaayoob7504
@zahraaayoob7504 7 лет назад
Haile Gmariam
@nam2469
@nam2469 8 лет назад
nice movie
@gsga9400
@gsga9400 8 лет назад
ዋው ምርጥፊልም ነው እናመስግናለን ይመቻቹ
@hayanihayani8937
@hayanihayani8937 6 лет назад
ጠሀለ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад
በጣም ያሥለቅሣል ወላሂ አሥተማሪምነዉ
@bisratwesagn2190
@bisratwesagn2190 Год назад
አስካሁን ድረስ ደጋግሜ ባየው ኣልሰለችም ከምር ብጣም ኣሪፍ ፊልም ነው
@ሠአዲነኝወሎየዋሠአዲ
ዋውውውውብያለው አድስየ የኔቅመም አስለቀሽኝ
@ሠአዲነኝወሎየዋሠአዲ
የትነበርኩ
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 года назад
እኔም ዛሬ ነው ያገኘሁት ክክክ
@senayitfiker4128
@senayitfiker4128 7 лет назад
ዋውውው በጣምምም ያምራልልል
@djrth1092
@djrth1092 7 лет назад
እባየንመቆጣጠርአልቻልኩም
@belkinbaba8439
@belkinbaba8439 7 лет назад
D Jrth hiasm
@ወሎየነኝወለየዋ
@ወሎየነኝወለየዋ 5 лет назад
ምርጥናቸዉ
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 лет назад
ዋውውው የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው በርቱ!
@taibataiba2023
@taibataiba2023 8 лет назад
Thanks
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal Месяц назад
Nays Move🙏
@ወለተማርያምየማርያምልጅ
በጣም አርፍነው ውስጤ እያለቀሰነው የጨርስኩት
@brook964
@brook964 11 месяцев назад
8አመት ሆነው እንደቀልድ😮 አይ ጊዜ😢😢
@Zehara-y6v
@Zehara-y6v 5 дней назад
Emigerm fillm waw❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayulovesdetegawamamywusti8578
wowww betam Arif film new enamesegnalen 💚💛❤👍👍
@ድንግልእናቴ-ቈ9ቘ
@ድንግልእናቴ-ቈ9ቘ 8 лет назад
ምርት ነው ወደድኩት
@almazmoges2990
@almazmoges2990 9 лет назад
Betam des yemil film new
@tonihaniyy7360
@tonihaniyy7360 7 лет назад
Almaz Moges pilismayfred
@bezagebremedhine9086
@bezagebremedhine9086 9 лет назад
BEST ETHIOPIAN MOVEI EVER
@sarasariti6961
@sarasariti6961 7 лет назад
Era tey azalu rega bey bastarijina endezih ayinat karakiter
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
አይ እጀራ አዛሉ ምነካት
@fsshhwowwow1599
@fsshhwowwow1599 8 лет назад
ትምህርት ሰጪ ነው
@mominaseid401
@mominaseid401 6 лет назад
ሖድነው የምታባቡት ደሥ ይላል እነት እና ልጆች ሢታረቁ ለመመልከት እሥከሚያቅተኝነው ያአለቀሥኩት
@Sase.NL8
@Sase.NL8 8 лет назад
nice movie Gaye's
@mdzahra8185
@mdzahra8185 8 лет назад
eirgig
@leylamohammad416
@leylamohammad416 7 лет назад
Shishay Desbele ክህ
@jameelajameela4149
@jameelajameela4149 2 года назад
ለወይዘሮ አዛለች ግን ይሄ ፊልም አይመጥናትም።
@ryorwsgebremariam4371
@ryorwsgebremariam4371 6 лет назад
ሄልየ ቆንጆ ልጅነሽ
@hiwiyejoni1808
@hiwiyejoni1808 9 лет назад
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው መልክቱ
@sarahodle2070
@sarahodle2070 7 лет назад
Hiwi Ye Joni vgbj
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
በትክክል አዎ እውነት ነው
@sns.9718
@sns.9718 2 года назад
ያእውነት
@ethiopiannational8041
@ethiopiannational8041 8 лет назад
wwwwoww
@Moahs
@Moahs 4 года назад
ኮሜንተሮች አሻፈዳቹኝ እስቲ ልሹፈው ኦፍፍፍ
Далее
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 449 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 406 тыс.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
Просмотров 296 тыс.
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
New Ethiopian Movie - Dafa Full  (ዳፋ) 2015
1:55:52
Просмотров 452 тыс.
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 449 тыс.