Тёмный

#EBC 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 179 тыс.
50% 1

#etv ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ በአርሂቡ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ጥር 27/2009 ዓ.ም ያደረገው ቆይታ#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et

Опубликовано:

 

7 фев 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 298   
@sisayassefa9251
@sisayassefa9251 4 года назад
ቆንጅዬ አይና አፋር ኤልዬ ምርጥ ሰው ልታይ ልታይ የማትል አጣንህ ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑረው ወንድሜ እንደሞተ ያህል ነው የዘገነነኝ የተሰማኝ
@selammamo4166
@selammamo4166 4 года назад
Nefisi yimar
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 4 года назад
ኤልዬ ያንተስ ነገር እንደ እሳት አቃጠለኝ የኔ መልከ መልካም በሽታህን ደብቀህ ውስጥህን ጎድቶ ከሰውነት ተራ ወተህ ወንድሜ እኔ ምን እደምል አላውቅም አልቅሼም አሎጣልኝ አለኝ ፍጣሪ ነብስህን በአፀ ገነት ያኑረው ኤሉዬ 😭😭😭😭
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 13 часов назад
አሜን
@messitube8047
@messitube8047 4 года назад
የምሬን ነው ምላቹ ፈጣሪ ወንድ ልጅ ሲሰጠኝ ኤልያስ ነው ምለው አምላክ ይስጠኝ እጂ ይሄ ታላቅ ሰው መረሳት የለበትም በግሌ እወደዋለው ኤልያስ መልካ ነብስህን በገነት ያኑረው ወድሜ ሚያሳዝን ኢትዮጽያዊ ነው
@mahiafrika2992
@mahiafrika2992 4 года назад
ኤልያስ መልካ አሻፈረኝ ብሎ አንገቱን ገትሮ በሃጥያት ጎዳና ሲመላለስ ኖሮ ሞት ከተፍ አለበት ቀጠሮን አክብሮ ሞት ከተፍ ካለ ቀጠሮ አክብሮ ማቅረብም አይቻል ለእግዚአብሔር እሮሮ ነብስ ይማር ምንድን ነው ነብስ ይማር ማለቱ ከንቱ ልመና ነው በሞት ሳይቀደሙ በፊት ነበር እንጂ አሁን ኪሳራ ነው
@messitube8047
@messitube8047 4 года назад
@@mahiafrika2992 ትክክል ፈጣሪ የወደደውን አድርጔል ፈጣሪ ደሞ አይሳሳትም ስለዚህ አፈሩን ያቅልለት ነው ምንለው
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
አደራ አደራ እምዬን እናቴን አደራ ትክክል👍🏾 ምናለ ሁላችንም እንደሱ ፍቅር ቢሰጠን ደስተኞች ሆነን እንኖር ነበር
@tr7094
@tr7094 4 года назад
@ቅን ልብ ብርሐንና ጨው ወጣቶች እንሁን ምን ኣይነት ጨካኝ ልብ ነው ያለህ/ ያለሽ You are so rude rude
@beckyj6977
@beckyj6977 2 года назад
​@@mahiafrika2992 ??? ርህራሔ አይሻልሽም?? ብድር እንደተመለሰለት አርገሽ እርክት ብለሽ የገጠምሽበት የፀሎትሽ መልስ ነው እንዴ?? የመጨረሻ ደቂቃዎቹን ሰአቶቹን ከአምላኩ ጋር የነበረውን ቆይታ ታውቂያለሽ እንዴ? የእንደገና አምላክ የፍቅር አምላክ እንደሆነስ ታውቂያለሽ? እናንተ ጴንጤ ነን የምትሉ ምነው ጨካኖችና ፈራጆች ሆናችሁ?? Hypocrite ሁላ
@meronwoldemariam1287
@meronwoldemariam1287 4 года назад
ኤልያስዬ እግዚብሄር ነፍስህን በገነት ያኑራት ወንድሜ የኢትዮጺያ ህዝብ ምን ያህል እንደሚወድህ አውቀህ ቢሆን ምን ያህል ደስ ይለኝ ነበር።
@galaxytube8309
@galaxytube8309 4 года назад
እ/ር ምርጥ ልጆቹን ይሰበስባል አንተም ምርጥ ነህ የደሁች እና የምስኪኖች ምታዝን እንወድህ አለን ወንድማችን ንፍስህን በገነት ያኑራት
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
ሲያወራ አፉ እንዴት ደስ እንደሚል አታንህ😭😭😭😭ሰው ማለት እንዳንተ ነው የሰፈሬ ልጅ ነፍስ በአጸደ ገነት ትኑር ትኖራለችም🙏🏾😢😢😢😢
@danielgebremariam
@danielgebremariam 4 года назад
the legend....the king of Ethiopian music. you may rest in peace.
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 4 года назад
አይ አንተ ልጅ ቆጨህን ወጣትነትን ምንም ሳያጣጥመው በጤና ምክንያት አስረጅቶክ እንደ ወጣት ህይወትን ሳያጣጥመው እንዲህ ሆነክ በማየቴ እውነት አላመንኩም በፊት ሙዚቃ ህይወት ውስጥ እያለሁ ነበር እማቅህ ይቺ አለም ከንቱ ናት ያሳዝናል እንዳየሁክ ልክ አበበ ተካ ነው የመሰልከው በጣም ይገርማል ወንድሜ አፈሩን ገለባ ያርግልክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርክ ሁሉም በርሱ ሆነ
@Filseta
@Filseta 4 года назад
ከዛሬ 4አመት በፊትነው የተፖሠተው አዲሥ አይደለም አትሣሣቺ አንቺ ትላንት ይሆናል ያየሽው
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
The legendary and one of the most influential Ethiopian modern music composer #Elias #Melka Thank you for your great work 👏👏👏👏👏👏 rest in peace ✌️
@thetallhumblemanfromanothe3226
@thetallhumblemanfromanothe3226 4 года назад
What a humble guy he was!! so saddened by his passing, I have been listening most of his interviews today #Elisa #Melka
@user-jn2yy4os9i
@user-jn2yy4os9i 4 года назад
እኔን የኔ ጌታ እኔ ለሙዝቃ ብዙም ግድ የለኝም ይሄ ልጅ እንዴት ያምር እንደነበረ አላውቅም በጣም አሳዘነኝ
@yemisirachabebe4116
@yemisirachabebe4116 4 года назад
ወንድሜን ሳጣ የተሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑረው
@saraalsara6572
@saraalsara6572 4 года назад
ኮመት የምትፅፉ አስተውሉ ኤልያስ ጌታን በደብ ያቃል ጌታም ያቀዋል
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 4 года назад
Sara Alsara የትኛውን ጌታ ነውወይዘሮ Sara አትቀፍይ እሺ ደፋር
@tr7094
@tr7094 4 года назад
I don’t know him in person but so difficult to get him out of my mind. I wished I was there for you to help. RIP brother.
@henokmandefro5786
@henokmandefro5786 4 года назад
I feel the same
@selamabera7265
@selamabera7265 7 лет назад
በጣም መጥኖ ቁምነገር ሳይዛነፍ መልእክት አስተላልፎአል ኤልያስ የተዛነፈ አብሮን የኖረ እምነትና አስተሳሰብን መንቀስ እንደሚቻል አሳይቶአል ለሙያ አጋሮቹ መብት መጣስ ህግን መሰረት አድርጎ በተሻለ አስተሳሰብ ሲደግፈው ሉሲን እና ደጋፊዎቹዋን በምክንያት ተችቶአል ከምንም በላይ ግን ጠያቂውን ቃኝቶታል አታቁመኝ ሳንሱር ሉሲ ድንቅ ኤልያስ
@maskramdoctar9618
@maskramdoctar9618 4 года назад
Rip
@melakudegene9581
@melakudegene9581 4 года назад
Everlasting memories he left behind Really I feels sad about his passed I remember years back When I was a high school he was so wonderful great popular person Rest in peace brother
@selenahelu6099
@selenahelu6099 4 года назад
You will never be forgotten
@liaLia-nl3dj
@liaLia-nl3dj 4 года назад
ነፍስህን ይማረዉ ወንድሜ እኔጃ በጣም አንጀቴንነዉ የበላኸኝ መልካም ሰዉየማይበረክትበት ዘመን ኧረ ያሳዝናል
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад
ለምን ሲሞት ትለቁታላቹ ሁሌ ሙት አወዳሽ አትሁኑ እኔ እየው ዛሬ ገና ሳውቀው በየፌስ ብኩ ሲለጠፍ እሄ ሁሉ ስራ ሰራ የተባለለት ሰው ሲሞት እንደ ባንዲራ ፎቶውን ስራውን ንግግሩን አታራግብ በቁም እያለ አድርጉት
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ክብሬ ነሽ ሀገሬ ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው ከሁለት አመት በፊት ነው
@hayatmohammed7744
@hayatmohammed7744 4 года назад
Published on Feb 8, 2017
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад
አዎ ፖስቱ ላይ ጥር 27 /2009ዓ.ም ይላል ማለት የፈለኩት የ ፌስ ብክ ላይ እና በዚም ባለሚዲያዎቹ ያመናፈሳቹት አሁን ሲሞት ነው ለማለት ፈልጌ ነው ሲሞት አስተዋወቃቹን ወርቅነት እንዲ ነው.... የመዳፍ ላይ ባሪያ የትዋን ንቅሳት በቁም እየጠፉ ሲሞቱ መወሳት ዘላለም አስጊጠው ዘላለም መረሳት
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 года назад
ክብሬ ነሽ ይሄ እኮ የቆየ ቪዲዬ ነው መታየትም አለበት ለማያውቁት እና ማወቅ ለሚፈልጉት አስፈላጊ ነው ሳይሞት መድረስ ላልሽው እጋራለሁ👍🏾
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
በጣም እየደ ጋገምኩኝ ስሰማው እያለቀስኩኝ ነበር በጣም ነው አገርን የጋዳው በቁም ሰውልጅ እያለ ኡሉም ቢረ ባረብ ይድነበር ኤልያስ ብዙነገር አቶነው የሞተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@nebiyaymebratu3837
@nebiyaymebratu3837 4 года назад
My Hero rest in peace we love you very very sansative heart broken 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔lost my land Ethiopia big big man!
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ አለፈ ኢትዮጵያ ትልቅ የሙዚቃ ጠቢብ አጥታለች እኛም ልባችን ተሰብሯል ። ኤሊያስ መተኪያ የማይገኝለት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ በደማቅ ሁኔታ ያተመ ድንቅ እና ውድ የኢዮጵያ ልጅ ነው !!! ወንድማችን ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሁላችን የማይቀረውን ሞት ቀምሶ ዜና እረፍቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ደምቷል በቃ እንዲህ እንደቀላል አንዱና ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ ግንድ በሞት ቢለየንም ሥራው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲያዘክረው ይኖራል። አዎ ዛሬ ኢትዮጵያ በጣም አዝናለች ግን ምን ያደርጋል ጠቢቡን በአንድ ላይ ልንሰናበተው ግድ ሆኖብናል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመላው ቤተሰቦች እና ዘመድ አዝማዶች ቀጥሎም ለመላው ኢትዮጵያን መፅናናትን እመኛለሁ። በመጨረሻም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ነፍሱን ይማርልን አሜን አሜን አሜን።ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡ ሞተ እንዳትሉ አረፈ ነው የሚባለዉ ሲደከም ሲለፋ የኖረን ሰው ሞተ አይባልም፡፡ እግዚአብሔርን ፖለቲከኛ እንዳታደርገኝ ፍቃድህ ከሆነ የጥበብ ሰው አድርገኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጥበበኛ ዘመኑን ይዋጃል ፡፡ ፡አንተ የጥበብ ሰው የነበሩን አሁንም ያሉን የነዚያ የጥበብ ሰዎች ነፀብራቅ ጥበብ ስለልጇ ትመስክር ስለ እዉነተኛ ልጇ ትናገር እኛም እድሉን ካገኘን ስላየነዉ ስለሰማነዉ ለመመስከር ያብቃን ፡፡ መልካም እረፍት ለጥበበኛዉ ኤሊያስ መልካ ፡፡
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 года назад
ነብስህን በገነት ያኑራት💔😢
@mikiasworku3718
@mikiasworku3718 4 года назад
አንቺ ልጅ ጠፋሽ??
@geminimars7704
@geminimars7704 Месяц назад
I only know Elias by name! This is the first time I am seeing him. More than that I didn’t know he passed away. It is so sad. What an interesting and intelligent artist! Gone too soon! RIP brother 🙏🏼
@nati3061
@nati3061 4 года назад
Develop a culture of celebrating heroes while they are alive!!!
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 года назад
ኤልያስዬ እኔ እሳካሁን ማመን አቅቶኛል😭 ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነቱ ያኑራት የኔ ቆንጆ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ❤❤
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ነፍስህን ከፃድቃን ጎን ያኑረው።ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው ኡፍፍፍ
@sulee486
@sulee486 4 года назад
Elluye yene wede ❤ , yene melkam, Yene geta,I thought the grief due to ur passing would fade away a little bit through time but I Guess It ain't gone happen.I cry everytime I think of u 💔,Losing you really broke me inside ,you were such a wonderful person indeed. I Will Love and admire you to the moon and back for the rest of my life .May God rest your soul In peace.
@user-bz2qg9zz9u
@user-bz2qg9zz9u 4 года назад
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተስብህም መፅናናትን ይስጣቸው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 года назад
ነብሥህን በገነት ያኑረው ወንድሜ ይቺ አለም ቀሪ ከንቱ ናት ፍቅር ሰላም ስጠን
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 года назад
ይገርማል እውነት እላችኃለሁእስከዛራ አንድ ኢንተርቪዩ የሰጠው አልተራባም ነበር አሁን ግን የዩቲዩብ ጡረተኞች አሁን ለመሸቀጥ የሱ ስም ያለበትን እየገተታችሁ አወጣችሁት ሰው ሲሞት አንገቱን የማስረዘም እንወዳለን ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ ብሎት በነበር ለስምህ መጠሪያ ራስህን ሳተካ በመቅረትህ ይብለጥ አዘንኩ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 года назад
አልወለደም እንደ ?
@Abssinia
@Abssinia 4 года назад
This was an old interview ... 2 years old bro!
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
ይሄ ቪዲዩ ከወጣ ቆይቶአል ለምን ለስድብና ለማንቂዋሸሽ እንቸኩላለን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 года назад
ስሙ እራሱ ሞገስ አለው ታላቅ ሰው ነህ በእውነት አጣች ኢትዮጵያ
@asemuzemhiret1281
@asemuzemhiret1281 4 года назад
ኤልያስየ እግዚአብሔር ንፍስህን በገነት ያኑራት 🙏 ያለእድሜክ ተቀጠፍክ 😭😭😭
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 4 года назад
ነብሰ ይማር አሊያሰ እንደታዋቂ የመድረክ ሰዉ አይደለም አይናፍር ነዉ ምሰኪን እርጋታክ ደሰ ይላል
@amya4527
@amya4527 4 года назад
God Bliss you
@rahelrahel8522
@rahelrahel8522 4 года назад
ነብስ ይማር🙏🙏🙏🙏
@roheyoadi5909
@roheyoadi5909 4 года назад
Elayaaaaaaaaaaaa never forget yo REAL ones💯
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 года назад
ኤሉዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔስ ተቃጠልኩ💔💔💔💔
@eleleta5821
@eleleta5821 4 года назад
የኔ ጌታ ሲያዝን
@Zinashp
@Zinashp 4 года назад
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@sileshinegash5513
@sileshinegash5513 4 года назад
our legend we love you yamaleeeee
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 года назад
ኤልያስ ሞት አይቀርም ግን አለመውለድሕ ቆጨኝ ነፍስሕ ይማር
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 года назад
ነፍስ ይማር
@merrymesfin8647
@merrymesfin8647 4 года назад
Elaye አንጀቴን በላከው እኮ የኔ ውድ አንተ እኮ ትለያለክ ስንቱ ባንተ ከበረ አንተ መልክህ ሁሉ ተቀይሮ ተደብቀህ አለፍክ ሰው ሲሞት የሚተወስባት ሀገር አሳዘንከኝ የምር ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 4 года назад
ለምንድነው ግን የአገሬ ሰው! ሰው ከሞተ በሃላ የሚያደንቀው? ታሪክህ አሳዛኝ ነው በወጣትነትህ ሰለአረፍክ ፣ ደግሞም ጥሩ ታሪክ ሰርተሀል፣
@senaitgebrehiwot8295
@senaitgebrehiwot8295 4 года назад
ሀበሻ ሲሞትና ሲሄድ ነው መልካም ስሙ የሚነሳው። አይገርምም??
@yemimatiwos9047
@yemimatiwos9047 4 года назад
የኔ ውድ የኔ አንደኛ ምን አባቴ ላርግህ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
Yena geta efesune ye mare wendemachne guitarist Mengesha yohannes selasetaweskew be heywete batenorem la mesgenke ewedalhu. Eliyas beruke ye EGZABEHARE sewe dege nebreke nefesehene be genet yanurewe .🙏🙏🙏
@dibekulu4340
@dibekulu4340 4 года назад
ነብስ ይማር
@tayeg.263
@tayeg.263 4 года назад
“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” ማርቆስ 8፥36 ዝና፡ ገንዘብ፡ ስልጣን ሁሉም እንዲህ ያልፋሉ፡፡ ይልቅስ ቃሉ ፡-“አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ።” - መክብብ 11፥9
@rot.9552
@rot.9552 4 года назад
Don't judge ok.
@tr7094
@tr7094 4 года назад
Well said!
@Tina-fn6ms
@Tina-fn6ms 4 года назад
እውነት ነው ሁሉም የሚያልፍ ነው የሰው ልጅ የከበረውን ከተዋረደ ቢለይ መልካም ነው።
@undermysaviour
@undermysaviour 4 года назад
አቅም አጥቶ ከቀዘቀዘው ይልቅ እግዚ አብሔር ለብ ያለውን አምርሮ ይጠላልና ላራሳችሁ አልቅሱ። ትኩስ ስትሆን በራዱን ወንድም ታነሳለህ እንጂ አትጠቅስበትም። እግዚ አብሔር ሰው እንዲያይ ሳይሆን፡ልብና አይምሮን ነው አይቶ ነው የሚፈርደው። አስታውሳችሁት የማታውቁት ሰው ላይ የፈጣሪ ሚና ለመጫወት አትሞክሩ፨
@tr7094
@tr7094 4 года назад
@undermysaviour No one tried to judge him Whatever said is true, a word of God is true. Btw the person himself never denied of making bad choices in his interview....,
@addisuginbu5535
@addisuginbu5535 4 года назад
ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑር። ለቤተሰቦችህ መጽናናትን ያድል።
@rahmamohammed9303
@rahmamohammed9303 4 года назад
ምርጥ ሰው የኔ ቆንጆ ንፍስህን ይማረው ምን ይባላል
@peacelove9531
@peacelove9531 2 года назад
Gone too soon . Love you ❤️🥲🥲
@kingdawit3367
@kingdawit3367 4 года назад
መፅናናት አቅቶኛል ኡ !!
@tikurambessa4618
@tikurambessa4618 7 лет назад
elias melka betam betam gobeze musikegna new ..adnakiwe negne
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 года назад
ነፍስ ይማር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት
@asimulatomulato3818
@asimulatomulato3818 4 года назад
የኔ ሚሥኪን ፈጣሪ ነፍሥህን ይማረው አይ ሞት ጨካኙ
@danab537
@danab537 3 года назад
አንተን ያጣህ ቤተሰብና ሀገር ብቻ ሳይሆን ኪነጥበብም ጭምር ናት ፡ ርቃኗን ጥለሃት ነው እስከወዲያኛው ዬጠፋሃው ። አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ። ደህና ሁን ወንድሜ ።
@temesgenlemma7145
@temesgenlemma7145 2 года назад
My model for the composition of music, #keyboard. May God rest your soul@heaven.😭
@asterkebede9886
@asterkebede9886 4 года назад
ነፋስ ይማር🙏🏽😭😭😭
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 4 года назад
we miss you a lot we never foget you
@wubebibleful
@wubebibleful 3 года назад
They should have a statue for him… Without him, Teddy Afro, Michael Belayneh, Abinet Agonafir and so on they won’t exist
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 года назад
😭😭😭 በጣም የሚያሳዝነኝ ልጅ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 года назад
ኤልያስዬ እስካሁን ውስጤ እየተቃጠለልክ ነው የኔ ቆንጆ መኖር እንዳስጠላኝ 7 ወር አለፈኝ መኖን ቀፈፈኝ ኤልያስዬ ሆዴ
@fevenbeyene379
@fevenbeyene379 4 года назад
you're a hero
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 года назад
ነብስ ይማር ወድሜ😭💔💔😢 ግን ቀረጻዉ አዲስ አይመስለኝም ለምን ሲሞት ለቀቃችሁት በህይወት እያለ ለምን አለቀቃችሁትም በቃ ሰዉ ሲለይ ብቻ ነዉ ደግነቱን ጡሩነቱን ምዘረዝሩት እሱ እደሆን ላይመለስ ሄዷል ምን አለ እደዚህ አይነት ሰዉች በህይወት እያሉ ቢመሰገኑ እና ማንነታቸዉ እያሉ ቢወደሱ ያሳዝናል😭😢💔💔
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 4 года назад
ነፍስ ይማር ወንድሜ
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 4 года назад
ኤላዬ ነብስክን ይማር ሌላ ምንም አልልም 💔💔💔💔😢እናንተ ሾካኮች እስከዛሬ ለምን አለቀቃችውትም ሙት አድማቂዎች 😏😏😏😏😏😏
@eyassultan7800
@eyassultan7800 4 года назад
ከ ህልፈትህ በሁዋላ ሙዚቃ በቃኝ ዘወትር ያንተን ስራዎች ብቻ ሳደምጥ ከርማለሁ ኤሊያችን ነፍስህ በ አፀደ-ገነት ትረፍ
@meseabate494
@meseabate494 4 года назад
ነብስ ይማር ኤልያስ መልካ😭
@mizankassa2745
@mizankassa2745 4 года назад
ነብስ ይማር ወንድሜ
@mekdesteklu1739
@mekdesteklu1739 4 года назад
ገና ወጣት ነበርክ ብዙ መስራት የምትችልበት ግዜ ነበር ጥሩ ስራዎችህ ከመቃብር በላይ ሲነገር ይኖራል ነብስህን ይማረው!😥
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 года назад
የኔ ኤልያስ
@user-ck6dz6ed6x
@user-ck6dz6ed6x 4 года назад
ናፍስህን በገናት። ያስቀምጥልህ። ናፍስ። ይማር።
@user-xm1er1kw7t
@user-xm1er1kw7t 4 года назад
Nebeseh begenat yanurew🙏🙏🙏
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 4 года назад
የቆመ ተረሥቶ ሙዋች የሚከበርባት ሀገር የሚወደሥባት የሚዘከርባት ሀገር መልካምነቱ ደግነቱ የሚነገርባት ሀገር ብቸኛዋ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ብቻ
@nebiyaymebratu3837
@nebiyaymebratu3837 4 года назад
Menalebet Satemot befit metamemken Social Media lay bengeren 💔💔💔😭😭😭Betam Betam yasazenal!
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 4 года назад
እኛ እኮ ሰው ከሞተ በኋላ ነው የምናከብረው የምናሞግሰው ኤሉ ነፍስህን ይማረው
@norwaydanielsenegal3288
@norwaydanielsenegal3288 4 года назад
Elias 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🙏👍
@dynamicentertainment1952
@dynamicentertainment1952 4 года назад
R.I.P ma king
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 4 года назад
እዳህን ከፈልክ ነብስክ በገነት ያሳርፍ አምላክ እኛም ተሸክመነዉ እየዞርን ነዉ ሞት የሚሉት ክፉ አሟሟታችን ብቻ ያሳምርልን ማንም የቆሞ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 года назад
ካረፈ በኋላ ፖስት አደረጋችሁት ፣ ምቀኞች
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
የቆየ ነው ያሁን አይደልም
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
@joe willock ስድቡ ቢቀርስ
@born2die939
@born2die939 4 года назад
መች ፖስት እንደተደረገ እንኳን ለማየት ጊዜ አጣህ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 года назад
@joe willock haha
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
ወይኔ አምላኬ ያን የመሰለ ውበት እንዲ ይሁን አይ ሰው ከንቱ 😭ነብስህን ይማረው
@mahiafrika2992
@mahiafrika2992 4 года назад
ኤልያስ መልካ አሻፈረኝ ብሎ አንገቱን ገትሮ በሃጥያት ጎዳና ሲመላለስ ኖሮ ሞት ከተፍ አለበት ቀጠሮን አክብሮ ሞት ከተፍ ካለ ቀጠሮ አክብሮ ማቅረብም አይቻል ለእግዚአብሔር እሮሮ ነብስ ይማር ምንድን ነው ነብስ ይማር ማለቱ ከንቱ ልመና ነው በሞት ሳይቀደሙ በፊት ነበር እንጂ አሁን ኪሳራ ነው የኤልያስ የሁለት አለም ሞት ለተመላላሾች የማንቂያ ደውል ነው እውነት እንናገር እውነቱ ይሔ ነው ካልተመለሳችሁ ቀጠሮ አክባሪው አንተ ጋር መምጣቱም የማይቀር ጉዳይ ነው
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 года назад
Sew kalhede weyem kalmote ayemesegenem kemote behala bezu kemenawera ya sew behewet eyale ketemelkach alfo bale tarekum endemeleketew azowetrachehu yemakereb lemed benorachehu melkam new
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 года назад
RIP bro. Somehow, somewhere We all die... there are a lot of bad people out there supposed to die.
@mintfikru7628
@mintfikru7628 2 месяца назад
መቼም አደገምም ሄሉ❤❤❤
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 года назад
ቆይ እስካሁን የት ነበራችሁ? ????? እኔ ግና ዛሬ ሲሞት ነው ስሙን የሰመሁት ይገርማል ነብስ ይማር
@semret978
@semret978 2 года назад
R.I.P king of Music.
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 4 года назад
ነብስሕን ይማረዉ
@mariamawits3689
@mariamawits3689 4 года назад
Rip Elias, gone too soon. Very sad. ):
@linatessema3017
@linatessema3017 4 года назад
Eliy ewdhalw my eyes
@ktagzuthulumeylfaletu4377
@ktagzuthulumeylfaletu4377 4 года назад
Rip😢😢
@user-zy3vw6zs7d
@user-zy3vw6zs7d 4 года назад
😢😢😢😢😢 ወይኔ
@bmwtse3156
@bmwtse3156 4 года назад
Yene geta egziabher nefskn be axede genet yanurat. Ye anegagerk sinesreat erasu endet des yilal . Sanawkik sanatatmik atanik 😭
@kadijakamise2297
@kadijakamise2297 4 года назад
Allah yimaraw
@abugidaselam3436
@abugidaselam3436 4 года назад
RiP 💔💔💔💐😢😢😢💓
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 года назад
ምስኪን... ኤልያስ የከነ ወድንም.. ወገን ..ነፍስህን ከ አዕደ ጎን ያሳርፍህ ነፍስ ይማር 😭😭😭💐👈 አይ አበሻ አቦ ምን ይሻለን ይሆን ስውን ብቁመና በህመሙ በችግሩ ስው ወገን..በሚያስፉልገው ስአት ሳንደርስለት... ካለፈ ብዋላ ፓስት ማረጉ... ወየው ማለቱ እንደ ሽኮራ ከንፈርን መምጠጡ ለምን እስፈልገ .. አይ እኝስ አበሾች አቦ ተረግመናል 😳😳😳😳😳?????
@gentteferi4860
@gentteferi4860 4 года назад
ነፍሰህን በአጸደ ገነት ያኑረው።
@edanbirhanu3244
@edanbirhanu3244 4 года назад
Cool rlp brother
@godislovegodislove5311
@godislovegodislove5311 4 года назад
Rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidetube1592
@kidetube1592 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 года назад
“ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ራሱን ቢያጠፋ ወይም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” - ሉቃስ 9፥25
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 года назад
May your soul rest in peace.
Далее
ШАР СКВОЗЬ БУТЫЛКУ (СКЕРЕТ)
00:46
It's the opposite! Challenge 😳
00:12
Просмотров 3,1 млн