Тёмный

#EBC 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 288 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 867   
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
ጋዜጠኛዋ ውስጤ ናት እስቲ እደኔ የሚወዳት ካለ በላይክ ሞራል እንስጣት
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
👍👍👍👍 ውሥጤናት
@መቅድነኝየወልደያዋመቅድነ
ውድድድድድ ድድድ
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 6 лет назад
እኔ ውስጤናት
@betyzitalulu8663
@betyzitalulu8663 6 лет назад
Barava
@እናቴውስጤናአት
@እናቴውስጤናአት 6 лет назад
ውስጤናት
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 6 лет назад
ማነዉ ይችን ጋዜጠኛ የሚወድ በሰሞንአድስ ስም ላይክ ግጩኝ ፒሊስ
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
En betam newu yemwedat
@ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ
በጣምደስትላለችተመችታኞለችእኔም
@genetgetachew2272
@genetgetachew2272 6 лет назад
በጣም ነው የምወዳት እኔ ጎበዝ ጠንካራ ሰራተኛ
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 6 лет назад
ቀላል ወዳታለሁ እደ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
እልልልል እንኳን ደህና መጣሺ ሥወድሺኮ ልክ የለውም😍😍😍😍😍 ይችን ማር ጋዜጠኛ የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍👍👍 አማራ ፍቅር
@halimaali9830
@halimaali9830 6 лет назад
ላይክ ላይክ ላይክ ደስይበልሽ
@hskhsud3289
@hskhsud3289 5 лет назад
ሀሀሀሀይ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
አማራነት ፍቅር 💚💛❤ አማራ ነን ያላችሁ የት ናችሁ ጋዜጠኘዋ ውስጤ ነች
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
አማራዬ😍😍😍
@godislove4506
@godislove4506 6 лет назад
ክክክክክክ
@kassaamenfire3978
@kassaamenfire3978 6 лет назад
እኔ ግርምየሚመኝ ዘንድሮም አምናም ታችአምናም ዘር ቆጠራ የምቆቆጥሩ ሰዎች ልብ ይስጣችሁ ጋዜጠኛዋ አደንቅሻለሁ እንዳንቺ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 6 лет назад
Yegatar Baloch allah merkawchiwal Yegawda sira ayseru
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
ነፍጠኘዋ አማራ me
@ክብሬነሽሀገሬ-ፈ1ገ
ይችን ጋዜጠኛ እደኔ እሚወድ በላይክ ግለፁልኝ
@ወይንአብ
@ወይንአብ 6 лет назад
እህቶች ወንድሞቼ ኑ እንመልከት በጋራ #ውሎ የተሰኘው ፕሮግራም እዛ ከአጎጉል ድራማ ጋር ጊዜ ከማጥፋት ይቺ ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አስካል ናት ስወዳት ተደብቆ የነበረውን ምርጡን የኢትዮጵያ ባህልና ቋንቋ እደዚህ እህትም ልጅም እየሆነች ከነስነምግባራቸው የምታቀርብልን ውድ ኢትዮጵያዊ ነች ደስ ሲሉ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 6 лет назад
Tkkkl
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
ወሎ ገራገሩ ማን እደገበሬ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 6 лет назад
@@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ betam
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
ትክክል
@ሀይሚየተዋህዶልጅእናቴማር
እውነት ደስ የሚል ባህል ነው እስኪ ንገሩኝ ሀዊ የት ነው ወዴት ነው? ባየው በእውነት ደስ ይለኛል ጋዜ ጠኛዋ እራሱ ፍቅር ነች ከምር በፈጣሪ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
በእውነት ይሄን ህዝብ በክፉ የሚያይ አይኑ ይጥፋ ....አማራነት ክቡር ማንነት ...
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 6 лет назад
አሜን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 5 лет назад
Wow ameen ameen
@beteagew6391
@beteagew6391 5 лет назад
አገው
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Месяц назад
እኮ አማራነን💃💃💃​@@beteagew6391
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 7 дней назад
​@@beteagew6391 ያንጋጋሽና የተምቤን አገዉ ትግራይ ነን ብለዉ በኩራት ይናገራሉ የአማራ አገዉ ግን ሁሌ አገዉ አሰዳላቺሁ ያዉ ስደት ያላቺሁት ናቺሁጅ ኢትዯ ያሉት አገወች እኳን ቤሄር ምንም አያቁ ብዙዎቹ ለልመና ይዞራሉ አማርኛኳ አይቺሉም በምልክት ነዉ ተዛዝለዉ የሚለምኑት አገዉም አገዉ በኛ አከባቢ አገዉ ማለት ምንም የማያቅ አንኮላ ማለት ነዉ 😂😂 ይቅርታ በኛ አከባቢ ያለዉ ትርጓሜ ነዉ ደደብከሆንክ አገዉ ብለዉ ይሰድቡሀል
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 6 лет назад
እንግዳ ለማስተናገድ ክብር ለመስጠት ያአማራ ህዝብ ማን ብሎት ♥♥ ዋውውው ብያለው ጋዜጠኛው በጣም ነው እምወድሽ።
@zdtube2303
@zdtube2303 6 лет назад
ወይኔ ክብራቸው ልጅቱ ተነስታ ያባቷን ጉልበት ስትስም ደስ ይላል። አራዳ ነን ባዮች ለሀብታም ነው የሚያጎነብሱት
@Hagere214
@Hagere214 6 лет назад
አሥኩ ተሥማምተሽኞል የምወደው ኑሮ ሥጋውም ወተቱም እዛው በዛው የምወደው ፣ኑሮ
@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ
ለምነው እጀራውን እዳነባበሮ እሚደርቡት
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ አነበበሮ እደዚህ ነው ሚሠረው አገው ምድር እንጂ እንደ ከተማ በወፍራም ሊጥ አደለም ሚገጋረው
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k 2 месяца назад
በጣም ማርያምን😢😢
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 6 лет назад
ማርያምን በጣም ታምራላችሁ ይሄ ፖለቲካ አፍዝዞኝ ነበር አስለቀቃችሁኝ እስኪ እስኪ ይህን ባህል የምትወዱ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 лет назад
_በጣም ነው ደስ እሚሉት እናትዮዋ ዋው ፈገግታዋ የኔ ቂንጆ_
@abisyniatube3150
@abisyniatube3150 6 лет назад
እንደኔ ፌስቡክ መዝጋት ነዋ ዩቱይብም ፖለቲካ አለ መስማት ይኽው ድፍን ሶስት ወር
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
@@abisyniatube3150 እኔም
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 6 лет назад
ጣፋጭ እኮ ነሽ አቤት የባላገር ደግነት እንዴት ደስ ይላል ባላገሮች ክፍ አይንካቹ እናንተ ካሌላችው እኛ አንኖርም እና
@dinali1902
@dinali1902 6 лет назад
የኔ አማራዎች ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች 😘 ከናንት መወለድ መታደል ነው መችም 😘😘😘ጋዜተኛዋ ግን ምትገርም ናት ክብር ይግባታል 👏👏👏 #1ኛ አማራነት ክቡር ማንነት ! ልጆቹ በክብር በስነ ምግባር አንፀው ምያሳድጉ የ አገር ዋልታዎች 😘😘😘
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
😍😍😍😍😍 አማራዬ የሠው ዘር መገኛ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
dina li exactly yena konjo
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
አሜን አሜን ሰላማችን በያለንበት ይብዛልን ...
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 6 лет назад
አስካል ስወድሺ ከልቤ
@abisyniatube3150
@abisyniatube3150 6 лет назад
ዝቃጭ አማራም ሆንሽ ትግሬ ከአፈር መሰራትሽን አትርሺ
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 лет назад
ወይኔ ደስ ሲል ፌስቡክ ዘረኛ ማየት ሊያሣብደኝ ነበር ዘና አደረገኝ በእውነት ገጠር መታደል እኮ ነው የዋህ ህዝብ የዘረኝነት የፀዳ ገጠር ውስጤ ነው ❤❤❤
@shaltoababiya3483
@shaltoababiya3483 6 лет назад
Rdev
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
አዎ ማር እውነት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 лет назад
በጣም
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 6 лет назад
በየ ሄደችብት እናቶች በጣም ደስ ይላሉ ኡፍ አላህ ሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
አሜንንንንን
@17bekele
@17bekele 5 лет назад
ውሎ አዳር ትምህርታዊ የሆነ የተለያዩ የሃገራችንን ባህሎች የሚያስተዋውቀን ድንቅ ፕሮግራም ነው :: እህቴ አስካለ በርቺ በጣም ጉበዝ!
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 6 лет назад
ኢትዮጵያ እኮ ወላሂ ሲበዛ ሱስ ናት💖💖💕💕💕💕💕💖💖💖💖💕💕
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
ምርጥ ጋዜጠኛ ተመሳስላ ምትኖር በርቼ ጎበዝ የሁሉንም ባህል አሳይን የገጠር ሰዉ ዘረኞች አይደሉ ሠዉ በመሆን ብቻ የሚያምኑ ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር
@rimbintbaba5781
@rimbintbaba5781 6 лет назад
ውይ ይህስ ስራቸው አልገባኝም እስኪ ወደ ወሎ ወልዲያ አካባቢ ጎራ በይ እንጀራ አገጋገራቸው ወጡ ሁለነገሩ ብቻ ውሎ አዳሩ😍
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
ፍቅር እኮ ነን ይህ ፓለቲካ ነገሩን ሁሉ ቀያየረው እንጂ::
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 лет назад
bewnet!
@user-el9cv9rb9w
@user-el9cv9rb9w 6 лет назад
حبشيه ምንድም.ነውوافتخر حبشيه وافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@Himi K አሚን ያረብ
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 6 лет назад
Ewnt 100 /100
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 лет назад
Seninor Ethiopiayawe sinimot Ethiopiayawe zeregochin egzyabiher yatifalin
@ማርየአሎየዋ
@ማርየአሎየዋ 6 лет назад
ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ጋዜጠኛዋ ወይ የኔ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
ይች ጋዜጠኛ አደኛ ናት በእዉነት ለኛ ነዉ በሀላችንን የምታሥተምረን እኛ የምእራባዊ ናፋቂ የዛሬ ትዉልድ ግን ኢትዮጵያ ብዙ ባህል አላት በእዉነት
@gjsycrju8128
@gjsycrju8128 5 лет назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ወደሞቸ እህቶች ወይይይይይይይይይይ ማን ብሎት አማራ ለግዳ አማራነት ኮራቴ 😘😘😘😘😘😘🌳🌾🍂🌳🌾🍂🌳🌾🌳🍂😘🌳🌾🍂🌳🌾🍂
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 лет назад
እንዴት ደስ እንደሚለኝ የተለያዬ ባህላት የገጠር ስዎች ውስጤ ናቸው ደጎች እንዴት ማዬት እንደምወድ ትክክለኛ የተፈጥሮ ነገሮች ማዬት እንዴት እንደሚያስደስት ለጋዜጠኛዋ ሳላመስግንሽ አላልፍም በርቺ
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 6 лет назад
ይቺ ጋዜጠኛ ምርጥ ናት የኢትጲያን ባህል እየሄደች ታሳየን አለች
@roza-qh5od
@roza-qh5od 6 лет назад
ውይ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ሀገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ መልካም ጉዞ በሉኝ ማርችዬ
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
መልካም ጉዛ ጌታ እችጋ ይሁን እደሄድሽ ካላገባሽ አግቢ ውለጅ አብይን ሰላም በይልኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 6 лет назад
@@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ በሰላም።ግቢ።እናት።አገሬ።ሳሚልኝ
@ሣምሪ-ኸ8ዠ
@ሣምሪ-ኸ8ዠ 6 лет назад
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር መልካም ጉዞ ሆደ እኛንም በሠላም ሀገር ለመግባት ያብቃን ቤተሠቦችሽን ሠላም ያገናኝሽ ሀያቲ
@abiraresa263
@abiraresa263 6 лет назад
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር melkem guzo
@roza-qh5od
@roza-qh5od 6 лет назад
አሜን የኔ ውዶች አመሰግናለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ለእናንተም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በሰላም ኑልን
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 6 лет назад
ዘር ዘር የሚሉትን አላህ ያንሳልን ባህላችን ደስ ሲል
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 6 лет назад
Betam
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 лет назад
Amen
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 6 лет назад
አሜን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 лет назад
አሜን
@habetamtam7754
@habetamtam7754 6 лет назад
አሜን በጣም እኔ ባህላችን በጣም ነው የምወደው አርበኛ እና እንግሊዘኛ ማውራት ለራሱ አልወድም ልብሴም እርጃጅም ቀሚስ ነው
@እናቴእውድሻለሁ-ፀ8ኸ
እርጉዝ ነኝ እንጀራው አማረኝ እስቲ በላይክ አጥግቡኝ
@alamnigusi7383
@alamnigusi7383 6 лет назад
ኪኪኪኪ
@ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ
@ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ 6 лет назад
ማርዋ በሰላም ውለጅ
@halimaali9830
@halimaali9830 6 лет назад
ውይ ሁሉም ላይክ ፈለገ ምንይሻላል። ይች በልጣል እርጉዝ ስለሆሽ ላይክ ላይክ። አላህ በሰላም ይገልግልሽ
@እናቴእውድሻለሁ-ፀ8ኸ
@@halimaali9830 አሚን ሃቢንቲ
@ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ
የትነሽ እኔላምጣልሽ ልጁን አደራ ያማረሽን ቢይ
@አሚራአሙቲ
@አሚራአሙቲ 6 лет назад
ጋዜጠኘዋ ውስጤ ናት
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
የሄ ብሮግራም በጣም ሱስ ሁኖብኛል ። ሀገሬ ህዝብ ትህትናው ደግነቱ ዋውውውው ❤ ። አስካልየ በርች የኔ መልካም ።
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
ደሞ ወደ ወሎዮቹን ባህል ማየት እንፈልጋለን መቸም አትጠገቢም ማርነሺ ማር😘😘😘😘😘
@amti6281
@amti6281 6 лет назад
ወሎም ሂዳ አልች
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@@amti6281 ወሎ ራያ
@amti6281
@amti6281 6 лет назад
@@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም እሱን አለሰታወሰም ከተማውን ወሎ ሂዳ የሰራችውን አየቻልው
@amti6281
@amti6281 6 лет назад
@@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም ከሚሲ ነው የኒቆጆ
@mayssabarake7582
@mayssabarake7582 5 лет назад
.
@mssalma8553
@mssalma8553 6 лет назад
የኔምርጥ የኢትዮጵያ ወይዘሮ ድንቅ ጋዜጠኛነሽ እስቲ ወደ ወሎ ቦረናንም አሳይን
@midenamohamed2609
@midenamohamed2609 6 лет назад
የኔም ምኞቴ ነዉ
@bereketyigezu382
@bereketyigezu382 6 лет назад
አስኩ አድናቂሽ ነኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ባህሉን ትቶ ላፈነገጠው ትውልድ ቱባ ባህሉን እና ኢትዮጵያዊነትን እያስተማርሽ ስለሆነ ልትሸለሚ ይገባል፡፡
@wedatube8294
@wedatube8294 5 лет назад
ወይኔ ትዝ አለኝ አገር አዋዜ የተቀባ አነባበሮ ወይም ኣብዚ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አስክዬ ምርት ሰው ነሽ እግዜብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ !!!!!!
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 6 лет назад
በየቀኑ ቢለቀቅ የማይሰለች ፕሮግራም ውሎ አዳር
@badarvenom2809
@badarvenom2809 5 лет назад
ሠፌዲ፡ቢኖር፡ይመርጣል
@naimanaimabiss571
@naimanaimabiss571 5 лет назад
አነባበሮው እኛም ሀገር ወርባቦ አለ ግን አማርኛ ይህንን ፍቅር የሆነ ህዝብ አላህ ይጠብቃል አንችንም ጋዜጠኛ ጥሩ ትምህርት የሚሆን ነው እነበርች አላህ ይጠብቅሽ።
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 6 лет назад
ማሻአላህ እንጀራ መጋገርም ለመደች ደስ ሰትል አገር አትመርጥ ሠዉ አትመርጥ አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ
@lovenature4241
@lovenature4241 6 лет назад
Very lovely and gifted journalist with respect to the ladies!! kudos to you and God bless them all. so proud of the hard worker of Ethiopian women especially in the country side.
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 6 лет назад
ከልጅነቴ ጀምሮ አስካለ ተስፋዬና የእናት ፋንታ ውቤ ድምፃቸውን ስሰማ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወዳቸውን እድሜ ይስጣቸው
@metadelg
@metadelg 6 лет назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው በአልን እና ብሄርን ሙያን የሚያስተዋውቅ ከዘመኑ ሰለጠንን ከሚሉ ፕሮግራሞች የተሻለ እናመሰግናለን
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 5 лет назад
የአመቱ ምርጥ ጋዜጥኛ ♥♥
@fatimall8235
@fatimall8235 6 лет назад
ወይኔ ሴትዩዋ ፍቅር ናት አይይ ደጉ አማራ
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
ስታምሩ ይችን ጋዜጠኛስወዳት ወሎ የፍቅር ሀገር ነው
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
በየቀኑ ቢለቀቅ የማይሰለች ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ለብዙ ጊዜ ትኩረት ያልተሰጣላቸው ባህሎቻችንን እያስተዋወቃቹን ነው እናመሰግናለን የጉራጌ ባህልም አሳዩን ቢቻል ሁሉንም ብሄር ና ቤሄረሰቦች ቢሆን ደስ ይለናል የገጠር ሰዎች እኮ ቅን ናቸው
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
ከናተ መፈጠሬ እድለኛ ነኝ ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው ወይ በሀላችን
@hayatababi9676
@hayatababi9676 6 лет назад
ደሰ ትላልችሁ ማሻአላህ ጋዜጠኛዋ አድናቅሸ ነኝ ምርጥ የቤቱም ባልትቤት ጠሮ ሴትናት ባልመያ እንግዳት ትቅባይንቱ ደሰይላል ባህላችን
@dhfiremareyam831
@dhfiremareyam831 5 лет назад
እማወራዋ ስታምር ፅድትያሉናቸው
@ያልተኖረልጅነትወይነዶ
መሻአ አላህ የዋህሁ የገጠር ህዝብ ደግነታችሁ የዋህነታችሁ ጥንካሬአችሁ የሚገርም ነው ደጉ ባላገሩ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ኑርልን
@hawaseid2291
@hawaseid2291 6 лет назад
አስካልየ እይውልሽ ማሬ እስኪ ወሎ ደሴ ሂጂ የምወድሽ። በዛውም እናቴን እዳያት የቤተሰብ ናፍቆት ሊደፍኝ ነው እላህ ሆይ እረ ስደት በቃሽ በለኝ። ሰለቸኝ አማራኮ ፍቅርነን ኑሩልን በተለይ ገጠር ውስጤነው የገጠር ልጂነኝ
@benyamtesema2888
@benyamtesema2888 6 лет назад
Amazing, program very beautiful people, agew tanks for the journalist & her crew who works so hard to make it happen
@alhaddad706
@alhaddad706 6 лет назад
ወይኔ ሥወድሽኮ ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት አችነሽ ደሞ ወደወሎ ወልደያ ሂጂ እናባህላችነን አሳይልን
@tenad7309
@tenad7309 6 лет назад
አነባበሮው በጣም ያስጎመጃል:: ዋዉ አዊዎች በጣም ደስ ይላሉ::
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 6 лет назад
የሀገራችን ፍቅርና ፈገግታ እንዴት ደስ ይላል የሀገሬ ፍቅር ከቤተሰብ ጋር መብላት መደሰት እንዴት ናፈቀኝ እስኪ እደኔ የመዳም ጭህት የመረራችሁ ላይክ ግጩኝ ልታሳብደኝ ነው
@rakdig7579
@rakdig7579 6 лет назад
Űm Māśťi Hàbèśhàwìť እህት አለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እፍፍፍፍ የመዳም ነገር ተይ ፍቅር ነት ሀገራችን
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 6 лет назад
በጣም ውዴ ከሀገር መውጣት ስንቱን ያሳየናል አንቺም አይዞሽ
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
እኔም 2012አገሬ እገባለሁ በቃ ስደት እረ ወደዛ ስደት
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 лет назад
አማራ ነኝ ነገርግን እንደዚህ የሚነባበረው የጤፍ አነባበሮ ነው እንጅ ደግሞ በአይኑ ነው የሚደፋው ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል ሌሎቹም ከተሜዎች ገጠሩን ቢያዩት ደስ ይላል 👍 💚💛❤ 👍
@ሶፋ33
@ሶፋ33 10 дней назад
አማራ ብኮኒም በየቤቱ ይለያያ እኛ ጎጃም ሁለቱንም እንጠቀማለን ባይኑም በጨርባም በየቦታው ይለያያል
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад
ኢትዮጵያ ብዙ ባህል ወግ ያላት ያላት ታላቅ ምርጥ ሃገር ናት ደስ የምል ቤተሰብብ እፍፍድድ ሳምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ሰታምሩ 😍😍❤❤ ሰነሰረአታቸው የማረካል ❤ ገጠረ የገደለኝ 😍❤የገጠረ ልጅ በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ😂
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 года назад
ገጠር ይግደለኝ ማለት ጀመራቺሁ ክክ ዱሮ የተማረ ይግደለኚ እያላቺሁ ትፀልዩ ነበር አሁን ይኼዉ የተማረ እየገደላቺሁ ነዉ ፀሎታቺሁ ደርሧል አለ አንዱ
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад
እስክይ እንድ ነግር ላስችግራች የሃግሬ ልጆች ስሞትላች ስውዳቹ በዚች ማር የሆነች ጋዜጠኛ ስም ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ እድራቹ እስከዛው ቻው መልካም ምሽት
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
ሰላም የኔ እህት
@MdMd-gx7kg
@MdMd-gx7kg 6 лет назад
መሰረት ሙሉ ደግሞ ለሰላምታ ልትለምኝ ነው እንደ እህቴ ማሬዋ እንደት ነሽልኝ
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 6 лет назад
hi. yenea selameta tnafaki endate nshe mar 😄
@ሲከፋህአልወድም
@ሲከፋህአልወድም 6 лет назад
ክክክ እሺ ሰላም ነው
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 6 лет назад
እንደ ጋዜጠኛዋ እኮ ሰውናት ለምን በሷ ትለምኛለሽ በእሷ የሚያምን ሰው የለም ትወደዳለች እንጅ
@tenad7309
@tenad7309 6 лет назад
እኝም እናመሰግናለን አስካለ ተስፋዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ብዙ ባህል አሳየሽን:: ሳምንት ደግሞ በሰላም እንገናኝ🙏🏾
@lukej2891
@lukej2891 6 лет назад
ምስኪን ህዝብ እንግዳ ተቀባይ አገው "አዊ" ፍቅር ናቹ። አስካለ ተስፋዬ ፕሮግራምሽ ማለፊያ ነው በርቺ እህታችን
@only7389
@only7389 6 лет назад
ኢትዮጵያውያን እኮ ባህላችን ውብ ነው
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 6 лет назад
አይ የማራዬ አተ የዋሁና ደጉ እሩሩህ ሆደ ሠፊው ህዝብ💟💟💟💟😘😘
@ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ
ኡፍፍፍ ጋዜጠኛዋ ተባረኪ ይህ በየ ከተማውና በየ ማህበራዊ ድረገፁ ለሚባቃ ሰው ት/ት ነው ይህ ነው #ኢትዬፂውይነት!
@ፎዚነኝፎዚከተንታደቡብወሎ
የኔ እናት እንድህ ለፍቶ የሚሰራ ጋዜጠኛ አለ ስታምሪ እውነት ሽልማት ይገባሻል
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 6 лет назад
አገው ልቡ ዘጠኝ የሚሉት ትረት ውሸትእደሆነአየሁት ምክኒያቱም በቅንነት ሁሉን ግልጽ ያሳየችን አገውቱ አይደለች በጣምነው የወደድኩዋት ቅን ልብ 👍
@እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል
እፍፍፍ ሻሚታ በንጥር ቅቤ እና አዋዜ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ
ግን ለምድነው እሚደርቡት
@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ
እዳነባበሮ እጀራውን
@እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል
ማኛው እፍፍፍ በጣም ስለሚጥም ነዋ
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
እኔም
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
@@እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል አዎ በጣም
@evaaragie4270
@evaaragie4270 6 лет назад
What a wonderful journalist! Yezemenachin mirt shoe. Showing the beautiful Ethiopian culture! Wow! Thank you for showing us. Omg
@ሳራሳራ-ኀ4ኈ
@ሳራሳራ-ኀ4ኈ 6 лет назад
የኔ ድንቡሽቡሽ ጋዜጤኛዋ ዉስጤ ናት ስትዩዋም ደህና ናት ግን ምነዉ የእንጀራ ማዉጫ ሴፌድ የላትም እንደት እያወጣችዉ ነዉ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 6 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወይ ገጠር ደጉ የኔ ውድ እግሯን ስታጥብ የተሰማኝ ደስታ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውደ ጋዜጠኛዋንም አደንቅሻለሁ ከልብ ነው ምወድሽ አንድ ሁሉም መልካም ነው አንድ ያየሁት ስህተት ማዘር በቆሎውን ሊያወጡ ጎተራ ሲገቡ ጫማቸውን አላወጡም እስከማውቀው ተወልቆ ነው የሚገባው በስመአብ ወይም ብስምላ ብለው እንደ የሀይማኖታቸው ይዝቃሉ አባም ስቆርስ እንደዛም ሎላው ሁሉ ሀሪፍ ነው
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 лет назад
በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋ ቤተሠብ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@tube6446
@tube6446 3 года назад
ወይኔ ሴትዮዋ መዳም ብትሆን በደንብ ስራ ታስተምራለች አይዞሺ እያለች በጣም መልካም ሰው ነኝ ለጋዜጠኛዋ ማለቴ ለፕሮግራሙ አዘጋጂ ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ሴት ነች 😍😍😍😍😍😍😍
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
ይህን አንድነታችንን በጥብጦ ሄደ መለስ አላህ ፍቅራችንን አንድነታችንን ይመልስልን ኑሮ ገጠር ቀረ
@abufahadalshamsisaeed5204
@abufahadalshamsisaeed5204 5 лет назад
እናት እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ ክርሥቲያን ሙሥሊሞቺ ያረብ
@hshjshshah557
@hshjshshah557 5 лет назад
ጋዜጠኝዋበጣም ነው ደስየምትለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
አስካልየ የኔ ቆንጆ እንደት ደስ ትያለሽ ማዘርም ሀሪፍ ናቸው ማሽ አላህ እረጅም እድሜእና ጤነ ተመኝቸልሽ አለሁ የኔ ማር ወደ እኛ ሀገርም ዘለቅ በይ ወሎው ወግድ የጤፉ የማኛው ሀገር
@KiaPhone-z6n
@KiaPhone-z6n 8 дней назад
ተባረኪ ልጅቱ ላባቷ ያላት ክብር አገራችንን ሠላም ይመልስልን
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል ዋውዋው ጋዜጠኛዋ ከነባለደረቦችሽን👉🌷🌷🌷🌷ዋው በየሽ ኣለሁኝ ደሞ ባለበቲ ከነባለቤትዎትን እና ልጆቻቸውን ሚጢየ እገወር ለማጠብ ያገዘችም እሰይ ያበሻ ባህል በስርኣቱ ስለ ኣሳያቹዋት ደስ ይላል ተባረኩ ኢትዮፕያ ለዘላለም ትኑር👉🌷🌷🌷🌷ለናት ባለቤት 👉❤🌷👏
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
አስኩየ ስወድሽ አሏህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያርብ❤❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habeshawit5880
@habeshawit5880 5 лет назад
አገው እንደዚህ ያማረ ሀገር ነው ማለት ያላቸው ደስ ሲል አረጓዴ ነው ደሞ ዴግ ናቸው ሁሉም ኢትዮጲያዊ ዴግ ናቸው ።
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
ይች ጋዜጠኛ ስወዳት የኔ እናት የሁሉንም ባህል ለመስራት ትጥራለች አትቀባርርም
@ልኑርበትዝታህውዴ
ዉይ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ፍቅር የሆነ ህዝብ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
ካሜራ ማኑን በጣም ነው የማደንቀው ተባረኩ የኔ ውቦች ስወዳችሁ ትክክለኛ ኢትጰያ ውይ ይሄ ነው
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 лет назад
ውይይይ ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት ሆና የሰሩርን ሰርታ ስለምታቀርበው ውድድድድ አረጋታለሁ ከበሮ በሰው እጅ ያምራል ሲይዙት ያደናግራል ይባልል ይሄማ ቀላል ነው ብለው ለሚሉ እየሞከሩ መለየት ነው የናቶቻችን ስራ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ተህያሀሰን
@ተህያሀሰን 6 лет назад
ሴትዮዋ የእውነት ምርጥ ደግ ሴትዮ ነች ጋዜጠኛዋን ስወዳት በርቱልን ወገኖቸ
@ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ
አቤት ወሎ ገራገሩ እግርኩዋ አጥቦ ሚሳድር ቅንነት ።ቅን ጋዜጠኝ ቅንነትሸ ደስ ይላል።
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 года назад
ዋዉዉዉ በጣም ደስ የምል ነው አድናቂያችሁ ነኝ ይመቻቸሁ
@ygarduy5393
@ygarduy5393 6 лет назад
Oh my God I am crying you remained me oh my land Ethiopia I miss you so much. You two are great I love you sister
@almazaitani6953
@almazaitani6953 5 лет назад
በመጀመሪያ ጋዜጠኛዋን እና ሁሉንም የስራ ባልደረቦቿን ከልብ እናደንቃለን እናመሰግናለን በእውነት በዚህ ሰአት ትክክለኛውን ባህላችን ያየነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ሳይፈርስ ሳይደፈርስ ያለው ወግና ባህላቸውን ጠብቀው ያሉት የገጠር የዋህ ህዝብ ውስጥ ነው ። ከተሜውንማ ሆድ ይፍጀው ሰርቆም ተበድሮም የሰው ፋሽን ሲከተል የፈተንጅ ኑሮን በቀንና ሌሊት ሀሳብ ህሊና ውን ሲያዝል ይውላል ደጉን ባላገሩን ሲያይ ሲፀየፍና ሲያፍር ይታያል በእውነት ሁላችንም ፍቅርን ትህትናን ከነሱ እንማር አቤቱ ጌታ ሆይ ስለነዚህ የዋሆችና ንፀሀን ብለህ አገራችን ከክፉ ጠብቅልን
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 6 лет назад
Kebad Sira new yanchi show. Egizianiher yinarkish! You are talented in becoming one with the people you are visiting. Bravo!
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 6 лет назад
I love Ethiopia ይቺን ጋዜጠኛስወዳት ኑሪልን እህታችን እንወድሻለን
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 4 года назад
እጅግ አኩሪ ባህል አስካልየ ስራሽ ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ይባርክሽ ስትዮዋ በጣም ምታምርና ደስ ምትል ንቁ ትጉ ናት በጣም ወደድኳት ቆንጆ ቤተሠብ እግዛብሔር ይባርክ አሜን
@meryk2402
@meryk2402 6 лет назад
በጣም ደሲ ይላል EBS thank you
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 лет назад
አስካልዬ ማር ፍቅር ነሽ የኢትዮጲያ ሕዝብ ፍቅር ነው እናመሰግናለን በሰላም ተመለሱ
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 6 лет назад
Yne,webe,amaroch,setamru geta yehene,bete balbtochun yebarke,amen journalists good job you the best
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 6 лет назад
ተወዳጅዋ አስኪ ተባረኪ
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 лет назад
ስጠብቅሽ ነበር አነባበሮ ናፈቀኝ ገጠር ደስስስስ ሲል እናመሰግናለን ሰላም ሁኑልኝ
@rabiasied1299
@rabiasied1299 6 лет назад
አነባበሮ ነውዴ ታዳ ከላይ የተደረገው እንጀራ ወደታች ሲደፋ ነው እማውቀው
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 лет назад
@@rabiasied1299 ልክነሽ ማር እኔ አገርም አድ እጀራ ባይኑ ተደፍቶ ከዛ ሊጥ ይሰፋል ከዛ ከሊጡ በላይ ሌላ እጀራ ተደርጎ ከሁለቱም በኩል አይን ሆኖ ይበስላል አድስ አበባ ደሞ ከዚህ ጋአ አድ ነው ስሙግን አድ መስለኝ
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 лет назад
ስጠብቅ ነበር ክፍል ሁለትን እንኳን በሰላም መጣችሁልን
@Megenorthodox
@Megenorthodox 6 лет назад
ጋዜጠኛዋ፣ውስጤነሽ፣በሄርሽበት፣እከታተልሻለሁ፣አላህ፣ይጠብቅሽ
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад
የኔ ማር ስውድሽ እናቴ ትሙት በጣም ነው እምውድሽ ብቃ ከዘመኑ ጋዜጠኛ እና ሴቶች ለየት ያልሽ ነሽ
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
እውነት ነው
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
ኢትዪጽያዎችኮ ፍቅር ነን እንግዳ ተቀባይ ነን በጣም ነው የምወደው ይህን ፕሮግራም እዳታቋርጡት
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
አላህ ለኔ በጣም ብዙ ውለታዎችን ውሎልኛል በወሎም ሂጂ ስወድሽ
@adanechwondafrash6162
@adanechwondafrash6162 6 лет назад
etnh.
@fhuhfjigfhjigguihfui25
@fhuhfjigfhjigguihfui25 5 лет назад
@@adanechwondafrash6162 bbddkpkjs
@salonesalma733
@salonesalma733 6 лет назад
አማራ ሰው ወዳድ እንግዳ አክባሪ በአጠቃላይ ፍቅር ነው
@ኡስራነኝየህልሜድራሴ
እማየ ናፍቅሽኝ ሰደት ምን ላድርግህ አላማርክ ብዙ ነገር ትምርብካለሁ ኡፍፍፍ
Далее
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20
ውሎ አዳር:-ተናፋቂው ለቀማ
27:23
Просмотров 22 тыс.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
Просмотров 210 тыс.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27