Тёмный

Elon Musk | ኢለን መስክ እሳት ጫረ ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 235 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 месяца назад
በዚህ መሠረት ለአፍሪካ እርዳታ ተብሎ የሚመጣ መድሃኒቶችና ክትባቶች ይበልጥ ልንጠራጠራቸው ይገባል። የአፍሪካ አገሮች ጤና ሚኒስቴር መ/ቤቶች በእጅጉ ሊያስቡባቸው ይገባል እላለሁ።
@Regina-m9i
@Regina-m9i 2 месяца назад
ጥሩ ዘገባ ነው እናመሰግናለን በርታ ! በኛ በኩል እግዚአብሔር አለ የምንፈራው ነገር የለም ። ማስተካከያ ዳንስ ቤት ሳይሆን ዳንስ ት/ቤት ውስጥ ነው በሁለቱ መካከል ልዩነት አለ ተባረክ !
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
ይሄ ቁጥር አንድ ስደተኛ ነው እናት ከካናዳ አባት ከእንግሊዝ ዉልደቱ ደግሞም ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው ተወልዶ ያደገው አሁንም ደግሞ እንደማንኛውም ስደተኛ አሜሪካ ገብቶ ተራ ጠብቆ ተፈትኖ ገንዘብ ከፍሎ የአሜሪካን ዜጋ የሆነ ጨምላቃ ስደተኛ ነው በደንብ እወቁት ግን ሁልጊዜም ጎደሎና የሆነ የበሸቀጠ ቁስል ያለባቸው ሰዎች ለዚች አለም ሰላምና ጤና አይሰጡም አባቱ በጣም ሰካራም እና ሚስትም ልጆችን ተደባዳቢና አሰቃቂ አሰቃይ ሰዉ ነው አትረባም እያለ እያዋረደና እያበሻቀጠ ነው ያሳደገዉ እናም እንደ ጠቃሚ ሰዉ አትመልከቱት የማይረባ በሆነ አጋጣሚ ገንዘብ የጨበጠ ጊዜአዊ ሰዉ ነዉ በቃ።።።
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 месяца назад
ምንምይሁንነጭ ነው
@yonaelgirma6992
@yonaelgirma6992 2 месяца назад
He was born and raised in South Africa he was only 17 years old when he came to the United States
@salamrita2646
@salamrita2646 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@zt4mdyas211
@zt4mdyas211 2 месяца назад
ነጮች የወንጌል አርበኞች ናቸው ስትሉ አልነበር እንዴ ጵንጤዎች😂
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 месяца назад
በፍፁም ጌታ አይደለም ዩሀንስወንጌለ 5:30ን ያነበበ,,,,,,ደካማፍጡር ለመሆኑ ማሳያ ነው 17:3 ማትዩስወንጌልን ያነበበ ደግሞ በፍፁም ጌታ አድርገህ ልትቀበለው እንደማትችል ማሳያ ነው
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
@@mohammedtahaibrahim6003 እነሆ፣ አንድ ለምጻም ወደ እርሱ መጣ፣ “ጌታ ሆይ፣ ፈቃደኛ ከሆንህ፣ ልታነጻኝ ትችላለህ” በማለት በፊቱ ሰገደለት። የማቴዎስ 8:2 ምን ሆይ? Geta Hoy
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
@@mohammedtahaibrahim6003 ጴጥሮስም መልሶ፣ “ጌታ ሆይ፣ አንተስ ከሆንህ፣ በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ" አለው።” የማቴዎስ 14:28 Eyesus Ene Geta Adelehum Blo Altekawemem! Geta Selehone Petrosen Terau.
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
@@mohammedtahaibrahim6003 Bezu Bota Ale Geta Mehonum Meyasayeu. Yohansen Becha atanbeb.
@salem4086
@salem4086 2 месяца назад
ጌታ ይቅርበለዉ. በእ/ር አምሳል የተፈጠሩት. ላይ. ሕዝብ ላይ ለምን ይማርታል ።ጌታ አያደርጐዉም ።በጌታ ሰም አፈረስን. አሜርካ ብዙ ጌታ በምጥ የወለዳቸዉ. ትዉልድ ብዙ ናቸዉ ።አይሰራም አይራም አይጰናም ክፉ ነገር ፈጣር ጥቁር ነጭ ብሎ አይለይ ሁሉም በራሱ አምሳል ነዉ የፈጠራቸዉ ።የራሱ እጅ ሥራ ላይ ማንም ሥልጣን የላዉም ።የሚያኖር ሕዝቡን ፈጣር ብቻ ነዉ ፈጣር ሳያዉቅ የማንም ጿፀጉር አይነቀልም ።የሰዉ ሁሉ ጠባቅ አለ እሱም ሰማይና ምድርን በቃሉ ያጰና አምላክ ነዉ።
@ZegeyeGetachew-g1j
@ZegeyeGetachew-g1j Месяц назад
ኤል መስክ ትክክል ነው ጦርነቱ የማይቀር ነው የአሜሪካ ድምር ውጤቱ ከ10 አመት በፊትባለሙያዎች አስቀምጠውታል ኤልን ማስክ እኔ ላስጀምረው ብሎ ነው ከአለቆቹ ስውር ሀይሎች ትእዛዙን ተቀብሎ ነው
@Dagmawitwbe6992
@Dagmawitwbe6992 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@yonasdawitmelese1528
@yonasdawitmelese1528 2 месяца назад
Weta weta ena endeshembeko tenkebalele ende mukecha. 🎶✌️
@zerihunethiopia249
@zerihunethiopia249 2 месяца назад
እሱ እራሱ ስደተኛ አይደል እንዴ
@Alem_Mehari
@Alem_Mehari 2 месяца назад
@@zerihunethiopia249 እሱ ግን ነጭ ነዉ😆
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq 2 месяца назад
Essu Meche newa 😢
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 2 месяца назад
እሱስ ሃብታም ስለሆነ ነው ወይስ እንዴት ነው? እሱም እኮ ስደተኛ ነው የየተወለደው እኮ አፍሪካ ውስጥ ነው
@ma9546
@ma9546 2 месяца назад
thanks for sharing salon ❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 2 месяца назад
My pleasure 😊
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 2 месяца назад
ጥቁር መጥፋት አለበት እውነት ከእኔ ጨምሮ የነጮች ባሪያ ከመሆን ይህች ዓለም መሰናበት ነጮቹ ይኑሩበት
@samitek5488
@samitek5488 2 месяца назад
በጣም እሚያሳዝነው ደሞ የሱን ስራ Tesla እሚገዛው 90% ስደተኛው ነው 😢😢
@hailemeskeltessema2727
@hailemeskeltessema2727 2 месяца назад
የመስክ ንግግር አይቀሬና የስደተኛው መጤ መብዛት ነጮችን መሸነፍ ብቻ ሳይሆን ሊያጠፋቸው ይችላል። እውነታውን የመረዳት አቅም ያጣ ሁሌም በፍረጃ ይኖራል
@miliyon938
@miliyon938 2 месяца назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 2 месяца назад
ya africa hezb weda hagerachu temalsu raschun atas naku
@abdulshikurmohammed2509
@abdulshikurmohammed2509 2 месяца назад
የስልጣኔያቸውና የአዞ እንባ ሰብአዊነታቸው ጭምብል የተገፈፈበት !!!
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 месяца назад
ለምን ግን Elon Musk በጣም የሚመቸኝ ባለሀብት ነበር , ግን እሱ ራሱ በስደት ከአፍሪካ ሄዶ እንደዚህ አይነት የቀለም ዘመቻ መጀመሩ ይገርማል 🤔 salon tuboch ትመቹኛላችሁ ❤🙏
@mesfinmedolo3539
@mesfinmedolo3539 2 месяца назад
Elon musk is big davil
@yosefaden4677
@yosefaden4677 2 месяца назад
Musk, the most financially successful immigrant in the U.S. and the third-richest person in the world
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 месяца назад
leaders hater 👌☝️🙏
@DachasaEbissa
@DachasaEbissa 2 месяца назад
Araboch ena African lamen tesla alametekem ayjemrum
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 месяца назад
እውነት ነው እሄው በሰው ሀገር ሄደው ሸሪያ በህገመግስታቸው ይፅደቅልንእያሉ ነው ውሸት አይደለም የማይቀርነው የሱ ስጋት
@Iman-vj4jo
@Iman-vj4jo 2 месяца назад
@@GoldCell-lp4dw kkkk meselohal ke islam beleye tekur new yemitelut be ayenachen eyayen eko new maserejaw eroup laye ye areb yebiro serategna enji yetekur serategna betmo tatagegnem mekniyatum bekeler selemiyamenu
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 месяца назад
በጥራቃ እሱ ጥላቻ አይደለም ሚሰብቀው። ሚናገረው ሁሉ ትክክል ነው። ውሸት አትንዛ! ስለ ግራ አክራሪ ለምን አታወራም
@Mequainnt
@Mequainnt 2 месяца назад
Fesam belew!
@muheeabdusn70
@muheeabdusn70 2 месяца назад
Jezba ye neci deñznew😮
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 месяца назад
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤ #ውድቀት ለብል*ግናው መሪ ከንቲባ ዓብይ አህመድ፣ አባላቱ፣ ደጋፊውና ካድሬው በሙሉ።
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
እንግሊዝ እኮ እንደልብ መውጣት መግባት አልተቻለም በተለይ ሙስሊሞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች no walk zone ስንት ቦታ ነው ያለው
@tameratmersha2928
@tameratmersha2928 Месяц назад
Elion Muek Was Ai Hero But Not That I Understand I Am Very Saddened,At Want Time I Even Suggested To Run For Presedency Of This Great Natation.
@salem4086
@salem4086 2 месяца назад
May God forgive him how do we say it nobody knows what they're going to happen about future only God knows
@AmahaBiru
@AmahaBiru 2 месяца назад
እኛ ጥቁሮች አውሮፓን በፈጠረው እውነተኛ ፈጣሪ ሀሳብና እጅ አልተፈጠርንም በአፈጣጠር ብቻ ሳይሆን በፈጣሪም እንለያያለን የኛ የጥቁሮች ፈጣሪ በራሱ አምሳል እሱን አስመስሎ ፈጥሮናል እጅግ ደደብ እጅግ መልከ ጥፉ እጅግ ሰነፍ ምቀኛ ሆዳም ራስ ወዳድ እንቅልፋም በአጠቃላይ የከፋ መልከ ጥፉ አድርጎ ፈጥሮናል ልዩነታችንም የፋንድያና የወርቅ ነው በመሆኑም ከንቦች ጋር ዝንቦች ከነብሮች ጋር ጅንጀሮዎች አብረው ሊኖሩ አይችሉም
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 месяца назад
የማንነት ቀውስ ውሰጥ ያለ ሰው ነው።
@nejatali7088
@nejatali7088 2 месяца назад
Ewnetun new tikurina nech bicha aydelem behaymanotim yinesal .
@Damu6.
@Damu6. 2 месяца назад
Civil war 2024 movei, U can see like a Movei Contagion ( Covid )
@gracedamene
@gracedamene 2 месяца назад
@@Damu6. thank you 🙏 I saw the movie lately and I was thinking the same ….. Omg they have planned it 😔😔
@HenokAbebe-m9m
@HenokAbebe-m9m 2 месяца назад
The Purg😢
@DanielKassa-g8v
@DanielKassa-g8v 2 месяца назад
የጆርጅ ሶሮ ሰዎች ተበሳጭተውበታል።ኢሎን መስክ ከ ዳኖልድ ትራምፕ ጋር ስለሆነና አፍቃሪ አሜሪካ ስለሆነ አልወደዱትም።
@alem7474
@alem7474 2 месяца назад
ሠውየው የጠንቁዋይ ልጅ ጠንቁዋይ ኢሉምናቲ ነው፣ ሮቦት በለው፣ እነሱ ያሉትን ነው የሚፈፅመው
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 месяца назад
Apartheid is in his blood and lives in a dream
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 2 месяца назад
So what?esu rasu esat yitebikewal
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
ችግሩ ን አትሸፋፍነው ይሄ እስልምና አውሮፓን የማጥለቅለቅ አላማ ይቁም ነው ደግሞም አይቀርም አይንህን ከፍተህ ተመልከት የእስልምና ሀይማኖት መስፋፋት እና ትክክለኛ ያልሆነ አካሄድ ነውችግሩ እንግሊዝ የክርስቲያን አገር ነው እራስህን አስበው አንተ ቤት በችግሩ ጊዜ ያስጠጋሀው ሰው አንተን የመኖር ዋስትናህን ችግር ውስጥ ከከተተው ሳትወድ በግድ መፍትሄ ትፈልጋለህ ኤዥያ ን መመልከት እኮ በቂ ነው ከ አመታት በፊት ቱርክ , ካዛኪስታን , ማሌዥያ....... እንዚህ አገሮች እኮ የክርስቲያን አገሮች ነበሩ ዛሬ ተመልከት 1ነጭ 1ወይም 2 ይወልዳል ሙስሊም በትንሹ ከ2ት ሚስት በትንሹ 10 ይወልዳል ችግሩ እስልምና እና ያልተገባ መስፋፋቱ ነው
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 2 месяца назад
ታዳ እናንተስ ለምን ሁለትና ሶስት አታገቡም ሰለሞንኮ 80 ሚስቶች ነበሩት ተሳሳትኩ?
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
@@MekiyaIbrahim ይሄ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው አምላካችን አዳኛችን ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ የነገረን ያስተማረን አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው አዳም እና ሄዋን እንጂ አዳም እና ብዙ ሄዋኖች አልፈጠረም አስተውል እሺ ሰለሞን እኮ የማንም ምሳሌ አይደለም በዝሙት እና በባእድ አምልኮ የተጨማለቀ ነው ይልቅ አስተውል ኢየሱስክርስቶስ ይወድሀል
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 месяца назад
​@@mame8874መፀሀፍህ አይፈቀድ እንጂ ፓስተሮች እኮ ነብያቶች በአንድ ሚስት አርፈው የተቀመጡ ይምስልካል ! visit የማያደርጓት ሴት ካለች ልቀጣ !!!
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
@@mohammedtahaibrahim6003 አንተ የምታወራው ተባራሪ ከስንት አንድ የሚከሰትን ነገር ነው አትሰማም እንዴ በየ websitu ትንሽ ስህተት ሲፈጠር እንዴት እንደሚጨፈጭፍዋቸው ደግሞ አንተ በአይንህ አይተህ ታውቃለህ ?እንደዚህ ሲያደርግ ካየሀው አውጣው ሚዲያ ላይ ለህሊናህ ታማኝ ሁን እሺ እኔ የማወራው ስለ መፅሀፍ ቅዱስ እና ቁራን ነው እኛ ጋር 2ት ሚስት ውጉዝ ከመአርዬስ ነው እስልምና እኮ 2,3,4 ሚስት እኮ እንደ ፅድቅ ነው የሚቆጠረው ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ አላስተማረንም እንግሊዝ የክርስትያን አገር ነው በችግራችሁ ጊዜ ሄዳችሁ ችግራችሁ ከተወገደ በሁዋላ ምድሪትዋን ወደ እስልምና ልትቀይሩዋት ትፈልጋላችሁ ይሄ ትክክል አይደለም ነው እያልን ያለነው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል
@LemraSolomon
@LemraSolomon 2 месяца назад
@@mame8874 1. አብረሀም .2 ሚስቶች ነበሩት 2. ሰለሞን... መፅሀፈ ቅዱስ ላይ ነብያቶች : የነበሯቸውን ሚሥቶች አንብብ.. ዝሙት ከጋብቻ ውጪ.. ነው ክልክል .. read
@abdulshikurmohammed2509
@abdulshikurmohammed2509 2 месяца назад
ይህ የዘረኛ ፂዮናዊያን ፕሮጄክት ነው !!!
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 2 месяца назад
All AfricanBoycott not buying his car and not use X social media
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 месяца назад
እነ ኦባማ ናቸው አለምን ሚከፍፍሉት
@mwt7276
@mwt7276 2 месяца назад
@@Hawassabellema መሀይም
@mustafaabdalamustafi3199
@mustafaabdalamustafi3199 2 месяца назад
Enewaga enewaga belew.
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty 2 месяца назад
THEIR ARE RIGHT BLACK IS BAD...
@mame8874
@mame8874 2 месяца назад
ችግሩ ን አትሸፋፍነው ይሄ የእስልምና አውሮፓን የማጥለቅለቅ አላማ ይቁም ነው ደግሞም አይቀርም አይንህን ከፍተህ ተመልከት የእስልምና ሀይማኖት መስፋፋት እና ትክክሉኛ ያልሆነ አካሄድ ነው እንግሊዝ የክርስቲያን አገር ነው እራስህን አስበው አንተ ቤት በችግሩ ጊዜ ያስጠጋሀው ሰው አንተን የመኖር ዋስትናህን ችግር ውስጥ ከከተተው ሳትወድ በግድ መፍትሄ ትፈልጋለህ ኤዥያ ን መመልከት እኮ በቂ ነው ከ አመታት በፊት ቱርክ , ካዛኪስታን , ማሌዥያ....... እንዚህ አገሮች እኮ የክርስቲያን አገሮች ነበሩ ዛሬ ተመልከት 1ነጭ 1ወይም 2 ይወልዳል ሙስሊም በትንሹ ከ2ት ሚስት በትንሹ 10 ይወልዳል ችግሩ እስልምና እና ያልተገባ መስፋፋቱ ነው
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 2 месяца назад
መች ነው ከጭፍን ጥላቻ እምትወጡት የሰዉ ልጅ የፈለገዉን እመነት የመከተል መብት አለው አዉሮፓ ዉስጥ በየጊዜዉ የእስልምና ቁጥር እየጨመረ ነው የሚሄደዉ ነገር ግን ማንም አስገድዷቸዉ አይደል ትክክለኛ እምነት መሆኑን ራሳየዉ ተረድተዉ ነው
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 2 месяца назад
አትበጥረቅ!
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 2 месяца назад
እሱም እኮ ስደተኛ ነው ሀብታም ስለሆነ ነው እንዴ
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 месяца назад
የሞጣ ቀራንዮ ብጤ። የተወለደበትን እና ያደገበትን ማሕበረሰብ የሚሳደቡና የሚያንቋሽሹ ሰው ናቸው።
@Yechu1221
@Yechu1221 Месяц назад
He is scammer
@haileyesusgebreweld-jv8rz
@haileyesusgebreweld-jv8rz 2 месяца назад
😍Rlon Musik was born from white mother white father ( he had no black race: he also believes in Jesus His TV and Twitter narrative Christianity
@DanielKassa-g8v
@DanielKassa-g8v 2 месяца назад
ሽብርተኞች በቅርቡ ጸጥ ይላሉ ዳኖልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ሲመለስ።
Далее
How China Uses Mexico To Avoid U.S. Tariffs
19:09
Просмотров 614 тыс.
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 2,7 млн