Тёмный

EMS የመከላከያው የክብር አባል ነው ያፈነኝ Nov 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 406 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 13 часов назад
በጣም ያሳዝናል እሱም አሽከር ሆነ እረሳው የእራሱ ዘሮች ደብድበው ጉድጏድ ውስጥ እንደጣሉት አፈር ልሶ እንደተንሳ እረሳው በጤናው ነው ግን ካልታመመ በስተቀር መቼም እንዲህ አይሆንም ሰው ሁሉ ወዴት እየሄደ ነው ጎበዝ በል ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ሰውዬው በሌላ መንገድ እንዳይመጣ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 12 часов назад
ዘሮቹ ያለምክንያት አልደበደቡትም ሆዳም መሆኑን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነበር። ሁሉም ቀኑን ይጠብቅ።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 8 часов назад
I wonder what is wrong in his brain ?Araya forgot the pass .
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 13 часов назад
ያሳዝናል
@targettube4968
@targettube4968 13 часов назад
መከላከያ የሚባል ተቋም የለም።
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 12 часов назад
ትክክል።
@DeerMoose
@DeerMoose 13 часов назад
አርአያ የሚባለው ደግሞ ምን ሸልመውት ነውና ተቃዋሚን የሚያሳደው፣አይ አብይ አህመድ እንዲህም እያደረክ ዜጎችን አንጫጫ፣አርአያ የእጅህን ታገኛለህ!!!!!😭😭😭😭
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 12 часов назад
ያልተዋጠላችሁ ትፉት በራሳችሁ ሲደርስ ትውጡታላችሁ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 11 часов назад
አፋኞች ናቸው ማለትነው ነአርያ??ሚገርም ነው !!እንኳን ታወቀ
@asmara3973
@asmara3973 7 часов назад
ያልታወቁ ስውች አዴሥ አበባ መግባት አለባቹ መጀመርያ መሙት ያለባቸው ይህ ህዝብን በሁድ የካደ አርአያ ሀቅ እና ሳቅ እሚለው ጉማሪ አበበ ነው ሥሙ ይህ የጉሪላ ፊት በነዚህ እርምጃ መዉስድ ነው
@dawitfetwi7911
@dawitfetwi7911 12 часов назад
Araya leziy enkan abekah
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 часов назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@Nbg-g7z
@Nbg-g7z 8 часов назад
Wowww Congratulations Arya
@aradaw320
@aradaw320 Час назад
የአማራ ህዝብ ከወንድሞቹ የትግራይ አዲስትውልዶች ጋር መተባበር አለበት። ድል ለተገፋው ፋኖ
@wmym
@wmym 4 часа назад
ወይ ጉድ! አርአያ ተስፋ ማርያምን በዚህ አልጠበቅኩትም ነበር።
@asmara3973
@asmara3973 7 часов назад
ይህ እማ ልክሥክሥ ነው የትግራይህዝብን የካደ የአብይ ውሻ
@likukebede8440
@likukebede8440 13 часов назад
ዓርዐያ ተ/ማርያም ይህን ካደረገ በቁሙ ሞቷል ትላንት ያሳለፈውን መከራ እረስቶ ዛሬ አሳዳጅ ሆነ??
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 12 часов назад
ያደርጋል ሆዳም ነው ከስዩም ተሾመ ጋር ተከፋዬች ናቸው የብልፅግና አሽከሮች።
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 14 часов назад
እከካም ኣሽከር እሱም እንዲ ገረድ ሆኖ ቀረ ቱ!
@ExcitedFlipFlops-cy3ry
@ExcitedFlipFlops-cy3ry 13 часов назад
በመከላከያመኪናከያዘዉ እንዲትወደፑሊስወሰደዉ አልተዋጠልኝም
@debelasefere
@debelasefere 13 часов назад
​@@ExcitedFlipFlops-cy3ry zimbileh kemitachebechib eski degmeh adamtew
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 13 часов назад
​@@ExcitedFlipFlops-cy3ry ጆሮህን ተመርመር
@samira9231
@samira9231 11 часов назад
ያሳዝናል ውንድሜ እራሰህን ጠብቅ
@elijahda6424
@elijahda6424 5 часов назад
Wow!
@astewlagumas
@astewlagumas 6 часов назад
የሚገርም ነገር ነው እሱ እራሱ ስሳደድ ነበር ስገረፍ ነበር ያለ ሲልቅስ እና የድሞክራሲ ታጋይ ነኝ ሲል የነበር ሰው አሁን ማሳደድ ጀመረ እንዴህ ከሆነማ ያለምክኒያት አይድለም ሲሳደድ የነበረው ሌባ ካልዘረፍሁ ያለስለነበረ ነው ማለት ነው ይገረማል
@Adi-p7b
@Adi-p7b 7 часов назад
⛔️ አይ ሰው አይ አራያ....እጅግ ያሳፍራል ::አራያ ምናለ ሰርቶ ቢበላ:: መከላከያውስ ስራው ማፈን ነው ወይስ ዳርድንበር መጠበቅ😅 የጉድ አገር...
@danielassefa7015
@danielassefa7015 7 минут назад
አርዓያ ተስፋ ማሪያም በዚህ ደረጃ ወረደ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት ነው ይሄኔ ነው መሸሽ ማለት ነው ከዚህ በላይ ሞት የለም ትላንት ግፍ ተፈፅሞብኛል ብሎ ስንት ነገር እንዳላለ ዛሬ ተመልሶ የአፋኙ ስርዓት አፋኝ ሆነ ያሳዝናል
@Yoseph96
@Yoseph96 11 часов назад
አርአያ አደርባይ። አሽከር ሆና ሰው ማሳደድ ላይ ነች። ዋጋ ይከፍላል።
@smsm3968
@smsm3968 13 часов назад
"አይነጋ መስሏት...." በለው ይሄ የተረገመ ቆሻሻ ሠው ለካስ እንዲህ ዝቃጭ ነው። ህወሓትን እየወነጀለ የተደረገበትን ግፍ ሲናገር እውነተኛ ሠው ይመስለኝ ነበር። ለካ ለጥቅም እና ለስልጣን ነበር እንደዚያ ቅርሻቱን ሲተፋ የነበረው
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 12 часов назад
አዎ ለሆዱ ያደረ ቆሻሻ ነው ሲነግረን የነበረው ሁሉ ውሸት ነው ቆሻሻነቱን በደንብ ስለተረዱ ዋጋውን ሰጥተውት ነበር። ያ ስዩምም እንደዛው እረህጥ ሆዳም ሆኖ አረፈው
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 10 часов назад
አይ አቶ ተስፋ ማሪያም መገፋትን መደብደብን ከሱ የበለጠ የሚያቅ የለም
@MUSSAHUSSEN-n4s
@MUSSAHUSSEN-n4s 12 часов назад
አረ አያ ተ / ም ይህን ነገር ይሠራል ብየ ማሰብ ይከብደኛል አረአያ መልስ እንድሠጥ እንፈልጋለን
@eliasgetachew5932
@eliasgetachew5932 7 часов назад
I want more evidence from this alleged kidnapping. We know our political culture, I respect Araya, need evidence and counter evidence. Judgment is easy, Haste makes waste.
@mominahussien7980
@mominahussien7980 3 часа назад
Araya, that was exactly what TPLF did to you.shame on you!
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 11 часов назад
አይ አርአያ ሰው ግን ይቀየራል ወያኔ ደብድቦ ለአካል ጉዳት ዳርጎኝ ነበር ሲል አዝነን ነበር አሁኔ አፋኝ ሆነ አይ ጌዜ
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 13 часов назад
Alamaw ye Areayan sim lematefat naw honom Areaya befetena wust yalefe jegna Ethiopiawe woyanenem yetefaleme naw yezeh aynet propaganda yetebela kumar naw gelesebu gin sholaka telalake naw yegebawal medere tultula EMS delala ye Ethiopia telat ye banda terekim game is over enkuan ke woyane kelelam gar beterameru minim atametum telalake bemulu gena angetu yekoretal period fesam turumba hula 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛😛
@mimia7202
@mimia7202 7 часов назад
wiw አርያም ያንን ሁሉ ግፍ ረስቶ ??😡😡😡😡😡
@sofiatefera1559
@sofiatefera1559 8 часов назад
ማነው ኢሓፓ ያረገው ውቸታም
@gugsaghiwot4665
@gugsaghiwot4665 12 часов назад
በዳዩንም ተበዴዩንም ግራ ቀኝ አጣርተህ ትክክል ነው አይደለም ብለህ ማቅረብ ስትችል ለአንተ ለመቃወም እንድያመችህ አድርገህ ያቀረብከው ለግለሰቡ አስበህ ሳይሆን ለመከላከያ ሰራዊት ካለህ ከፍተኛ ንቀት ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 11 часов назад
የኢትዮጵያ መከላከያ መቼም የለም የአብይ ተላላኪ ገዳዮች "መከላከያ" በሚባል ስም አራጅች አሉ 😡
@ExcitedFlipFlops-cy3ry
@ExcitedFlipFlops-cy3ry 13 часов назад
አልተዋጠልኝም
@debelasefere
@debelasefere 13 часов назад
Wuha tetabet 🙂
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 13 часов назад
በተጨበጠ መረጃ የቀረበ ሁነት ካልተዋጠልህ ኮካ ነህ ማለት ነው።
Далее
Самое большое защитное стекло
00:43
EMS የከንቲባዋ ማስጠንቀቂያ Oct 2024
10:57
Самое большое защитное стекло
00:43