Тёмный

EMS Eletawi ሽማግሌዎቹን ማን ገደላቸው እና የሸዋ ፋኖ አዲስ አመራር P1 Tue 23 July 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 403 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@bibiadenew3231
@bibiadenew3231 2 месяца назад
የፋኖ ጠበቆች, እንደው ትንሽ አይሸክካችሁም ለነዚህ ገዳዮች ጥብቅና ስትቆሙ? ከነዚሁ ዉስጥ እኮ ነው4ቱ የተገደሉት , ምንድነው የምታወሩት? በጣም አስጠላችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ👇👇👇👇👇👇👇
@girmamoges9170
@girmamoges9170 2 месяца назад
Ethio360
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 месяца назад
የሰው ልጅ ይሄን ያክል ይወርዳል ቢሉኝ አላምንም ነበር ግን ፋሲልን ሳይ እውነትም የሰው ልጅ መውረድ ብቻ ሳይሆን ይፈጠፈጣል ለካ አዲስ አበባ ውስጥ የትኛው ፖሊስ ነው ባጃቢ ሚሄደው ፖሊስ ተገደለ ብትል እስኪ ይሁን ይባላል ከነ አጃቢው ብለህ አውርተህ እንደጀግና ሽማግሌ አንበርክከው በቪድዮ ሴአሳዮ ግን ማረጋገጫ ፈለክ ሲገርም መውረድ እንደፋሲል ማለት አሁን ነው
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 2 месяца назад
አሰግድ የሕዋኃት ሰላይ እንደነበረ አሁንም የጀነራል አበባው ሰላይ እንደነበረ ታውቁዋል።አበባው በቅርብ የፋኖ መሪ ይገባል ብሎ ነበር።
@tesfutemesgen1107
@tesfutemesgen1107 2 месяца назад
በመከላከያ ያየነው ግፍ በፋኖ ማየት አንፈልግም ትላለህ ሽንፍላ እንኳ ታጥቦ ይፀዳል ፋሲል ለካ አንደዚህ ገምተሐል
@tilahuntadios6540
@tilahuntadios6540 2 месяца назад
ከብልጽግና አበል እየተቀበለ ዘጥ ዘጥ የሚል ሽማግሌ ነኝ ባይ አርፎ ካልተቀመጠ ገና ያልቃሉ መንግስት ህዝብ ሲጨርስ መቼ ሽምግልና መንግስት ጋር ሄዱ ሆዳም ካድሬ ሁላ
@meba1792
@meba1792 2 месяца назад
እንደኔ እንዲ አይነት የአማራ ሞራል አይፈቅድም። ፋኖ እንዲ ህ አያደርግም። ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏼
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal 2 месяца назад
ትክክል ነው እበካህ የምን ሽምግልና በራሳቸው ህዝብ የሚቀልዱ የአብይ ተላላኪ ነው።
@bibiadenew3231
@bibiadenew3231 2 месяца назад
ሞቱን በተመለከተ የሞቱት ከተንበርካኪዎች ውስጥ ናቸዉ አራት ነጥብ። ምንድነው የሚጣራዉ? ብልፅግና ሰዎቹን ሰርቆ ነው የገደላቸው?????
@mohammedhassen7422
@mohammedhassen7422 2 месяца назад
ፋስል ምን ዓይነት ክፉ ስው ነህ ?
@user-gi3xk9ki3o
@user-gi3xk9ki3o 2 месяца назад
ማንም ይፈፅመው ማንም ነውር ነው በጣም ያስጠላል መሆን የለበትም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Thank you both God bless you both
@Askutezu1977
@Askutezu1977 2 месяца назад
እባካችሁ አትደዉሉ ለፋኖ መሪዎች ።
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 месяца назад
ወላሂ ወንድየ ትገርማለህ ይዝናችዋል እና እንደቅጣት ለማወጣጣት እንጠቀማለን እያለህ አንተ ግን እንዲክድ ትገፋፋዋለህ ይገርማል አድርገናል እያለህ አንተ አሁን ለፍትህ ነው የቆምከው ይገርማል እኔ የፉነተሰላም ልጅ ነኝ ስንቱን ጉድ ነው ማየው ከዚህ የከፋ ድርጊት ሲፈጥሙ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 месяца назад
ፈጣሪ ምስክሬ ነው ሀገሬ አሳዘነችኝ እስከዛሬ ያከበርኮችሁ ሰወች ናችሁ እንዲህ ምታወሩት እራሱ እኮ አድርገናል ግን አልገደልንም ነው ያለው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад
10/08/2016 - 17/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
This is worth reporting after investigation
@zeleetho
@zeleetho 2 месяца назад
ብልፅግና ከአባቱ ከህዋሀት የወረሰው ተግባር ነው 100% በንቲ ኦርጌሳ አጫሉ እንዴት እንደገደሉት እና የአማራ ንፁህና እዲጨፈጨፍ ያደረጉት እትርሱት
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 2 месяца назад
ፋሲል አንተ የፋኖ ጆሴፍ ጎይበል ነህ።
@djej2821
@djej2821 2 месяца назад
ለመወሰን አቃተን የሚበጀንን ሰው ። አለ ቴዲ አፍሮ። እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ።
@edrisedris6057
@edrisedris6057 2 месяца назад
አታሥመስሉ ሽማግሌ አንቀበልም የብልፅግና ተላላኪ ናቸው እርምጃ መወሰድ ትክክል ነው
@Shanko12
@Shanko12 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እግዚያብሄር ብርታቱን ይሰጥልኝ ለ ወገኔ
@Menelik27
@Menelik27 2 месяца назад
እኔም በግሌ በእንብርክክ ሲያስኬዳቸውን ሰዎች ሳይ ልቤ በጣም አዝኖዋል ትክክል እይደለም። ምንም ያርጉ ፋሲል እንዳልከው እኔም በጣም እስማማለሁ። ምክንያቱም ይሄን ግፍ ለመሽሽ ነው የምንታገለው እይሉ ይሄን ማረጋቸው ትክክል እይደለም። እንዲህ ዓይነት ነገሮች ለፍኖ ያለልን ክብር እንድናጣ ነው የሚያረጉት።
@bewketunur3408
@bewketunur3408 2 месяца назад
በድርድር ስም ወደ ፋኖ አካባቢ እንዳትመጡብን ብለዋል። አለበለዚያ ለምንወስደው እርምጃ ሀላፊነቱን ሪሱ ይወስዳሉ ብለዋል።እኮ። ቀለል ያለ ቅጣት ነው የሠጧቸው።
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 2 месяца назад
ደግአደረጉከአረጉም ሽምግልናእዳትመጡብን ብለውደጋግመ ተናግረዋል አማራቁስል ካላመመው ይብለው ማንሂድ አለው ማንም ሽምግልና አይሄድም
@timharmon10
@timharmon10 2 месяца назад
ባንዳ ከተያዘ በ እንብርክክ መሄዱ ትንሹ ቅጣት ነው፣፣ ህዝብ የሚያስገድል ከርሳም መወገድ ነው ያበት
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 2 месяца назад
ወንድማገኝና ፋሲል ገዳዮችን የምታበረታቱ ወጣቱ እንዲሸፍት የምትቀሰቅሱ ከገዳዮች ከዘራፊዎች ያላነሰ ስራ የምትሰሩ መሆኑን እወቁ ፈራጅ በደጅ ነው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 месяца назад
እራሱ ብልፅግና ነው ይሄን ያደረገው ገሎ አልቃሽ ፋኖ ስብእናው የተገነባው በመርህና እውቀት ስለሆነ ሽማግሌ በእንብርክክ ማስከድ አያደርግም ለሰው ክብር የለላቸው አውሬዎች የፋኖን ስም ለማጠልሸት በህዝብ ላይ የግፍግፍ እየፈፀመ ነው
@techawatch
@techawatch 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናክ የሸዋ ፋኖ አንድ ቢሆን አስቡት እርስ በራሱ የጎሪጥ ከሚተያይ አንድ ቢሆን የብልጽግናን ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት በቀላሉ ማሸነፍ ይችል ነበረ።አሁንም እነዚህን እዞች ወደ አንድ የሚመጡበትን ሁኔታ ቢሰራ መልካም ነው በውስጥ እና በውጭ ያሉትንም መክሮ ማስተካከል እምቢ ያሉትን ማባረር።
@AtinafHaile
@AtinafHaile 2 месяца назад
ሸማግሌ ናሴቶች በዚህዓይነት ሁኔታ በተፀመ ኢሰበዓዊ ድርጊት እጅግ ያሳዝናል።ይህ ለህዝብ ነፃነት እታገላለሁ ከሚል የሚጠበቅ አይደለም የሚቃወምህን እኔን አልደገፈም ብለህ ለህዝብ ስጋት ከሆንክ አንተ ለራስ ጥቅም እንጂ ለህዝብ እየታገልክ አይደለም።ለህዝብ የሚታገል ታጋይ ለየትኛው ህዝብ መብት ይቆማል ህዝብን ይሰማል፡ያከብራል።እባካችሁ ይህዝብ በሰሙ እየማላችሁ ፡በስሙ እየታገላችሁ እርስ በእርስ እየተከፋፈላችሁ ስቃዩን አታብዙት ወይ ክብራችሁ ተውና እርስ በእርሳችሁ ተስማሙ፡ህዝብን ሰሙ።የህዝብን ጥያቄ እስከ መለሰ ናስላምን እስካ መጣ ድረስ ድርድር አትጥሉነገር በሦስተኛ ገለልተኛ ወገን እንዲሁን አድርጉ።ለተፈጠረ ስህተት ይቅርታ ጠይቁ የዛን ጊዜ የእውነት ለህዝብ መታገላችሁ ይታወቃል።
@09op
@09op 2 месяца назад
ይሄ እስክንድር የሚባል እባብ ከየት መጥቶ ነው የአማራፋኖ የሆነው?
@Mesfin5
@Mesfin5 2 месяца назад
የቆሰለ ፉኖን ከሆስፒታል እያወጣ ሲረሽን አምን እንደዞህ አትሞግቱም
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 2 месяца назад
አጨራረሳቹ አስደንጋጭ ነው
@tigstabate4323
@tigstabate4323 2 месяца назад
እነርሱ GPS ሳይቀር ይዘው ወንድሞቻችን ሲያስገድሉ ዝም በሉ ነው የምትሏቸው ስንት ንፁሃን ሲያል ሽምግልና የት ሂዶ ነበር?ገና የባንዳ ሽማግሌ ይለቀማል ምክር ቢመልሳቸው ደቡብ ወሎ የተያዙ ካድሬ በተመለሱ እንዳውም በደንብ ቦታውን ስላወቁት ባሱ እንጅ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 месяца назад
ሰዉበላዉ አብይ አህመድ የሚመራት ኢትዮጵያ ስርዓት አልበኝነት እንጂ ህግ አለ ወይ ብለን እንጠይቃለን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Welcome again Jegnochachin
@solomonbekele4866
@solomonbekele4866 2 месяца назад
ምነው እናንተ እንተ እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ አላችሁ የአማራ ፋኖ ሽምግልና አትምጡብኝ አለ እናም ተንበረኩኩ ብላችሁ
@HgHd-m9s
@HgHd-m9s 2 месяца назад
ብልፅግና ንፁሃንን መግደሉ ዛሬ ነው እንዴ የጀመረው ፋኖ እኮ የህዝብ ልጅ ነው ወገኑን የመግደል ሞራል የለውም
@Ghion-fl6fv
@Ghion-fl6fv 2 месяца назад
ፋሲል አንተ ትሻላለክ አጠገብክ ያለው ወጠጤ ነው ግን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጧቸው ፋኖ ከሆነ ያደረገው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Please investigate Wondemagegne
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 2 месяца назад
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ። የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አዉጀዋል። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማርተዋል። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። በመሆኑም "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮተ። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ሥር ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሷል፣ በገፍም እየተማረከ ነዉ። የኦነጋዉያን ጋሎቹ እነሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት የኦሮሙማ ፋሽስት ጉጀሌዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ነዉ ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ያሉት። ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ወደ መጡበት ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል። ፋኖ ያሸንፋል!!!!
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 2 месяца назад
ወንድምአገኝ ማን እንዳንበረከካቸው እስክሪን ላይ ተፅፎልህ ማነው ያደረገው እያልክ እምንትደፋደፈው ሽፋን ለመስጠት ነው? መንግሥ ፋኖን ለመወንጀል ምንም ማድረግ የለበትም ራሱ ፋኖ እያደረገው ነው።
@mammo9755
@mammo9755 2 месяца назад
ምነው ጩኸታችሁ ከፍየሏ በላይ ሆነ GPS ገጥሞ በሽማግሌ ስም ፋኖዎችን ለማስጨፍጨፍ የተላከ ጠላትን እሹሩሩ እንዲሏቸው ነው ወይስ እኛ ንዩትራል ነን ለማለት ነው? ሽማግሌ በሚል ስም አትምጡብን ብለው ደጋግመው አስታውቀዋል፣ አንድ ፋኖ ቤተሰቦቹ በካድሬዎች የተገድሉበት እሱንም ሊጠቁም የመጣውን በቀይ ምንጣፍ እንዴቀበለው ነው ፍላጎታችው?
@lofysis
@lofysis 2 месяца назад
❤ድል ለፋኖ
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf 2 месяца назад
ባንዳ ሞት ሲሳቸው ነው ደግ አደረጉ
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p 2 месяца назад
ፋኖ ለካ ድብቅ እንስሳ ናት ። በይ ቻው እንስሳዋ ። በቃኝ
@ColeFire-t2j
@ColeFire-t2j 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 እይ አማራ ግን ትዋረዳላቹ 😂😂😂
@prabdantube3827
@prabdantube3827 2 месяца назад
በእንብርክክ አስኪደው ከስር ደግሞ በለው ግንባሩን በሚል ማጀቢያና በቪዲዮው ስር የእከሌ ብርጌድ የሚል ርዕስ ተፅፎ እያያችሁ ማን እንዳደረገው እያወ ቃችሁ ፋኖን ነፃ ለማውጣት የምትሄዱበት መንገድ ያሳፍራል
@bunakuma874
@bunakuma874 2 месяца назад
ሰላም ኢ ኤም ኤስ ፋኖ የሚገደለው በ ብልጽግና ካድሬ ጥቆማ ነው እና የሚሞቱት እና የፋኖ ነፍስ የበረሮ ነፍስ ነው ??? በእንብርክክ መሄድ ማስተማር ነው ወይስ አሰልፈው የረሽኑ ነው የምትሉ የጠረጴዛ ጀነራል አትሁኑ ብልጽግና የሚያሰቃዩት የሚገሉት አልታያችሁም ወይ
@ahmedshifaw6453
@ahmedshifaw6453 2 месяца назад
ሚገርመው ለእራሱ ሚበላው የለለው ኢሳያስ ለእናተና መሰሎችህ 500ሺ ዶላር መመደቡ እኮ ይገርማል መጀመሪያ ጫማ በቀየረ እናተ ግን ታሪክ በክብር መዝግቧችሃል የክህደት ማስተሮች ትንሽ ግዜ ጠብቁ
@eliasjemalberissa
@eliasjemalberissa 2 месяца назад
ተዉ ሚዛን አትሳቱ ማን ነው ገዳዩ የሚለው ጥያቄ ሆኖ እያለ በልባችሁ የምታውቁትን እውነታ ለማድበስበስ መከላከያ ገለመሌ አትበሉ :: የናንተ ወሬ ነው የታጠቁ ኃይሎችን ጉልበት እየሰጣቸው በወገናቸው ላይ እንዲጨክኑ የምታደርጉት 31:24
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 месяца назад
Mechem new be mizane yawerut?
@ahmedshifaw6453
@ahmedshifaw6453 2 месяца назад
ይህ ነገር ይቋጫል በቅርቡ ከዚያስ በምን አጀንዳ ትመጡብን
@ttm770
@ttm770 2 месяца назад
ይሄሁሉ የደረስው በማታዉቁት እየዘባረቃችሁ ለችግሩ ትልቁ ድርሻ የናንተ ነው ፣ እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ስራችሁ ሁሉ ውጤት የለውም።
@dkm1666
@dkm1666 2 месяца назад
እሕመድ የሚባል ባንዳ ውጣ ከዚህ ያንተ ቦታ አይደለም
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 2 месяца назад
Shimagle , werada qese/ priest, sheik hulum ginbarachewun mebal alebet:: ye beadean, ANDM, Abiy Ahemed qitregna hulum meweged alebachewu:: yet'elat tebabari " shimagilee" hudam banda mamlet'e yelebetem::
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 месяца назад
አብይ አህመድ ሀዘናቸውን ገልፀዋል ነው የተባለው ወይስ ጆሮዬ ነው ደግጫለው እሱ ለሠው ካዘነ ተመስገን
@meseret6459
@meseret6459 2 месяца назад
አብይ አዝነዋል? ማዘን ያውቃል እንዴ? ይህ አረመኔ ደም መጣጭ።
@Spilbergsch
@Spilbergsch 2 месяца назад
EMS ስለባንዳ ምን አገባህ፤ ቀጣፊ! አዋሽ አርባ ያሉትን እይ አውራ?
@AhmedMustafa-eo4ld
@AhmedMustafa-eo4ld 2 месяца назад
እያጣጣምክ አታዉራ ዉሀ ከጎንህ አድረግ
@wondutadesse66
@wondutadesse66 2 месяца назад
ይሄን አሰጸያፊ ተግባር የወሰደዉ ፋኖ ነዉ በግልጽ ማወገዝ አለባችሁ ምንም የሚሻማ አጠራጣሪ ነገር ይለም
@MhaireWork
@MhaireWork 2 месяца назад
የሞቱት.ይሻላሉ.እደዚህ.በአደባባይ.አስነዋሪ..ድርጊት.ከሚፈፀምብህ
@new-tt6ww
@new-tt6ww 2 месяца назад
ስለፋኖ ብዙ ቆሻሻ ነገር እየሰማን ነው። ፋኖ የሰፈር ወጠጤ ሴትይደፍራል ሰው ያግታል። ሕሌና ያለው ሰው እስቲ እናስብ አምላክን ሰውን የማይፈራ የሰፈር ጐረምሳ እሱ ጥይት ይዟ አስቡት ።
@djdengem1896
@djdengem1896 2 месяца назад
እሄ ሁሉ የናንተ የልክስክስ ውሾች የዕኩይ ሥራ ውጤት ስለሆነ አሁንም ems ይህን ለማድበስበሰ መሞከሩ ኣይገርምም:: ከየቦታዉ ለሚጣልላችሁ የዶላር ፍርፋሪ ሆዳችሁን ለመሙላት ንፁሓን እንዲ አዋርዳችሁ ኣስገድላችሁዋልና እንኳን ደስ አላችሁ::
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 месяца назад
እምናየው እምንሰማው. ነገር በሙሉ. ጀሮን. ጭው ያደርጋል እስካሁን መንግስት ተብየው ሲጣላ. ነው እንጅ ሲታረቅ ህዝብ. ጠርቶ. አያቅም አሁን. ለምን ማጮጮህ. አስፈለገ እውነት ሰላም. እሜፈልግ ከሁነ
@Yosephgadisa
@Yosephgadisa 2 месяца назад
ሲማ በራሳቸሁ ሰዉች እንደዝ ከራጉ ኦሮሚያ ከጋቡማ ጅምላነው የምፈጁን
@solomonwango
@solomonwango 2 месяца назад
ተብሎ ስለተፃፌ ነዉ ማለት ግን አይደለም, ኦደንሳችሁን ኮንፍዩዝ አታደርጉ, የጠራና ግልፅ አማርኛ ተጠቀሙ, አንዳንዴ አብዛኛዉን ኦደንስ ኮንሲደር አድርጉ ኢሺ? ግን ቋሚ አድናቂያችሁና ተከታያችሁ ነኝ,
@aytomjoro-ed8po
@aytomjoro-ed8po 2 месяца назад
ዘመነ እሥከንደርን ለመወንጀል ያሥገደለ ያሥመሥልበታል በዚሕ ፍጥነት የማይመጥን ቀደም የተዘጋጀና ለወደፊት ለእርቅ አሥቸጋሪ ፍኖ በዚሕ ተሣዳቢ አንዳትመሩና እንዳትጣሉ አደራ
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 2 месяца назад
Please diaspora watch eskinder. He has no a single fano under his leadership. He is eager to be a leader. He is power hungry we don't need another Birhanu to sell Amhara.
@EthioElectric-Technology
@EthioElectric-Technology 2 месяца назад
ወንዴ የአገዛዙ ጉዳይ ለማስፈጸም ቀሰላም ሰራዊት ስም የሚገጋጥ እርምጃ መውሰድ እኮ ግድ ይላል ፋኖ አስቀድሞም እረፉ እኛ ያልመረጥነው ያላመንበት የሰላም አመቻች አናቅም ብሏል ወይም እራሱ ብአዴን ፋኖን ለማስጠላት የፈጸሐው ግድያም ሊሆን ይችላል
@SeidKedir-jb7vb
@SeidKedir-jb7vb 2 месяца назад
የአማራ እሊት እና ጨጓራ ጠርቶ አይጠራም
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 2 месяца назад
እኔ የፋኖን ቆሻሻነት የታዘብኩት በሰሜኑ ጦርነት ተማርከው እስር ቤት የነበሩ የTPLF መኮንኖች ከእስር ፈቶ ሲለቅ ነው።TPLF የአማራን ህዝብ ወረው ሲጨፈጭፋትና ሂድና ያንን ወንድምህን አህያ አግዘው እያሉ የአማራ ህዝብን ያዋረዱበት ክስተት ተረስቶ የTPLF አጋር ሲሆኑ በጣም ነው የሰቀጠጠኝ
@teddygirma5135
@teddygirma5135 2 месяца назад
በቅድሚያ ከዘቀጠ ዘረኝነትና ከጥላቻ ካንሰር ወጥተህ ሰዉ ሁን ። ያልካቸዉ መኮንኖች የወያኔ ሳይሆኑ የመከላከያ አባልና የተማረኩ ሳይሆኑ በማንነታቸዉ በመንገስታ ታስረዉ የነበሩ እንጂ የተማረኩ አይደሉም ።
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 месяца назад
Wawooo no wonder the last 6 years Ethiopia was going down at speed of light economically socially security diplomacy stability socially education infrastructure ,because of you living for his belly at the expense of innocent Ethiopian blood, pp lie deception is in your blood
@Tkkj73
@Tkkj73 2 месяца назад
The capitulation of colonel Aseged Mekonnen on his own free will to the government soldiers, or his sudden forced captivity by his enemies shouldn’t have to take anyone by surprise. It is a fact of life that every soldier should know that these three things death, capitulation, and captivity can happen in any war regardless whether one is fighting a domestic war against his own people or against foreign enemies that anyone is engaged in the battle field.
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 2 месяца назад
ቀዳዳ:ገና ዛሬ ነው የገባህ!!
@Abu-y9r
@Abu-y9r 2 месяца назад
ይህ በአዲስ መልክ የተጀመረ የብልጽግና የፕሮፓጋንዳ አካል ነው።
@AberaKorenel-lp9ct
@AberaKorenel-lp9ct 2 месяца назад
ጽምፈኛ ለግዘዉ እንጅ ዘላቅነት የለዉም
@February1992-q2l
@February1992-q2l 2 месяца назад
ምናለበት እውነትን ብትዘግቡ ጎጠኛ ባትሆኑ ላም ባልዎለበት ኩበት ለቀማ በአሰግድ አልፎ ወደ መንግስት መግባት እስክንድርም ሆነ መከታው ሊወቀሱ አይገባም ትናንት ክፍለ ጦር የሚመራ የራሱ ትብብር ከሌለበት እንዴት በጠላት እጅ ይወድቃል?
@theuniverse5205
@theuniverse5205 2 месяца назад
Gazetegnaw trying to help the perpetrator to deny the fact
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
Tikikil Fanos the regime never care for innocent Amharas
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 2 месяца назад
Fassil aleqalaqee zore bele.:: Banda shimagle yiseqelal yigedelala::
@solomonwango
@solomonwango 2 месяца назад
የፋኖ ተግባር አይደለም
@Mesfin5
@Mesfin5 2 месяца назад
መሀል ሰፉሪ በመሆን ለህልውና ትግል ባታ የለውም ትግሉ እየመረረ ነው የሚሂደው
@zerihunrorisa8485
@zerihunrorisa8485 2 месяца назад
መጥፎን በመጥፎ መመለስ ራስን ዝቅ ማድረግ ነው አስተያየታችሁ ሰውኛ ስለሆነ አክብሮት አለኝ
@wondutadesse66
@wondutadesse66 2 месяца назад
ደደባች ሆናችሁ ዛሬ ግልጽ የሆነ ነገር መወገዝ ለምን ይሳናችሁኋል ?እናተ አራሱ አቆማችሁ ወገነተኛ ነዉ አሰጠላችሁኝ
@mekonennwubshet505
@mekonennwubshet505 2 месяца назад
እናንተ አሁን ጋዜጠኞች ናችሁ?እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የአማራ ተወላጅ ስለሆናችሁ ብቻ ኦሮሞን ጥላቻ
@segededemissie4081
@segededemissie4081 2 месяца назад
Tekekele !!!!!
@MhaireWork
@MhaireWork 2 месяца назад
ማፈሪያዎች..ለጀራ..ለሆድ.ነውር.የምትፈፅሙ.በውነት.እናቶች.አባቶች.አያሳዝኑም
@Aman-Kem
@Aman-Kem 2 месяца назад
Leading questions?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
So so sad wogenoch God save them
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 2 месяца назад
ምነዉ ፋኖ ላይ ይኼን ያህል ንዝንዝ በእንብርክክ ቢሄዱስ ምን አለ ከመግደል ስንት ነገር እየተደረገ ባለበት አገር ወሬ አጣችሁ ወንድማገኝ ።
@solomondemissie8744
@solomondemissie8744 2 месяца назад
መከታው ደንበኛ የአብይ ተላላኪ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
The regime is committing gross crime on innocents in Amhara region from drone attacks to Church killings.
@danielfikre3277
@danielfikre3277 2 месяца назад
ከመጣራቱ በፊት ሀሳብ አስተያየት መስጠቱ ምቻኮል አይሆንም?
@admassudesta6860
@admassudesta6860 2 месяца назад
ምን ማለት ነዉ ሽማግሌዎቹ የተነበረከኩት እኮ በሕዝብ መሓል ነዉ ።
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 2 месяца назад
የፋሲል አአ የት ነች ዝም ብለህ አትቀባጥር
@teshome-yl9bu
@teshome-yl9bu 2 месяца назад
አይ ፋሲል ዛሬም ታስተባብላለህ ያንተ ፋኖ ማለት ይህ ነው ደደብ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ከነጓደኞችህ
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 2 месяца назад
So sorry for the Fake Shimagles who lost their lives to feed their insatiable bellies. I hope other would be shimagles take a serious lesson from this punative action.
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 месяца назад
With all due respect, your fair judgment is great, but Fanos are still living in 16th century feudal era, i am sure what they have done on those old innocent man and women let them walking on their need is showing how their curlity is through the roof wawooo.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 месяца назад
You can ask who but stop speculating whether Fsno did. They didnt commit war crimes upto now.
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 месяца назад
ሠላም ❤❤❤❤
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@felekeberhanu8176
@felekeberhanu8176 2 месяца назад
ፋሲል ግን ምን አይነት ደደብ ነው ግን አንተ የራስህ ሰዎች ሲገደሉ ነው ሚዛናዊ የምትሆነው ጅል
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 2 месяца назад
EMS, if you were in a situations, where Amhara-Fano, is you could be the most dangerous people.
@menasse8720
@menasse8720 2 месяца назад
Zemene has a character of Narcissist self love just like Abiye Abiye and Zemene have similar characters they both don't like people who disagree with them Eskender knows civilized politics. Zemene is dangerous
Далее
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59