Тёмный

EMS Eletawi የጠ/ሚኒስትሩ የብቸኝነት ጉዞ Wed 30 Oct 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 406 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 7 минут назад
ወንዴና ፋሲሎ ፤ ስለ ድንቅ ዝግጅታችሁ እናመሰግናችኋለን።
@sebsibeteklu
@sebsibeteklu Час назад
ጀኔራል ጥሩዬ ስለመከላከያ አባላት የገለጹት ልብ የሚነካ ነው፡፡ መከላከያ ከሀገሩ በላይ ምንም ነገር እንደሌለ በማመኑ ምን ያህል ለሀገሩ መስዋዕት እየከፈለ መሆኑን ያሳየናል፡፡ ፋሲል ግን ባንተ ቤት ትንተና ለማቅረብ እየዳዳህ ነህ፡፡ አዳማጭህ መዋዕለ ሕጻናት ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች እንደሆኑ አድርገህ እያሰብክ ነው፡፡ ትንሽ ትዝብት ውስጥ ይጥለኛል ብለህ ለምን አታስብም? አትረባም፡፡
@adafriemazengia1748
@adafriemazengia1748 46 минут назад
መከላከያ መስዋት የሚሆነው ለሀገርና ለህዝብ ነው ወይስ ለዘረኛ ፖለቲካና ለዘረኛ ባለስልጣናት። ይህን ሳይረዳ መስዋትነት የሚከፍል ሰራዊት ወበከንቱ መስዋዕቱ ነው።
@TedaPeace-pz8no
@TedaPeace-pz8no Час назад
አይ አርዐ ተስፋ ማርያም ያሳዝናል ሁሉንም ጊዜ ይፈተዋል ካንተ ብዙ መከራ ስቃይ ካሳለፈ ይህ አይጠበቅም እውነት ከሆነ ታሪክ ይፋረድሀል
@kirubelgeb
@kirubelgeb Час назад
ወይ አርአያ!! አንተም???? አሁንስ እራሴን ጠረጠርኩት.
@yilmamyhero
@yilmamyhero Час назад
አርአያ እንኳን ለዚህ አበቃ አንተ ያሳለፍከውን መልሰህ ሰው ላይ ይህን ትሰራለህ
@snr9054
@snr9054 Час назад
ድሮስ ከነዝያ ምን ይጠበቃል፣
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 Час назад
She me on you Array we didn’t expect from you
@SENAY-2024
@SENAY-2024 3 минуты назад
ወለተ ሳይሆን ወልታ ነው የሚባለው ወንድማገኝ።
@snr9054
@snr9054 Час назад
ይህንን ለአራዊቱ አብይ ንገሪው ከዛ ወደ ማጐርያው ያግዝሻል😔😩
@birhanukel
@birhanukel Час назад
እባካችሁ አድስ አበባን እያፈረሷት ነው ድምፅ ሁኑ
@EshetooAsefa
@EshetooAsefa 42 минуты назад
እናተ ግን ተሳስታቹ ጥሩ ነገር አታወሩም ጀነራሎ ትክክለኛ ነገር ነው ያወሩት ግን እናተ አደኛ ገዳዬቹ ናቹ ለሳም (ስለሰላም) አታስቡም ራስ ወዳድ ናቹ አፈር ብሉ
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 33 минуты назад
አቢይ አመዴ እያጠፋህን እኮ ባንዲራችንን ከመጥላት በላይ ማጥፋት ምንድነው በደም የስከርክ የስምንተኛው ሺ ክፉ መንፈስ ነህ ግን እግዚአብሔር አሽናፊ ነው እግዚአብሔር የራሱ ግዜ ስላለው ነው።
@aderajewhailu650
@aderajewhailu650 Час назад
ሰው በጅምላ ሲገደል አስቁም ሲባል የሰፈራችሁ ሚንሻ አይደለሁም ማለቱን ረስቶት ነው።
@sofiatefera1559
@sofiatefera1559 Час назад
እኔ ምለው ሰራ የላችሁም
@kirubelgeb
@kirubelgeb 5 минут назад
ብዙ ሰው ያልገባው አብይ የ ሀይማኖት ሰባኪ እንጂ የሀገር መሪ አይደለም. ነብይ ነን የሚሉ ቦዘኔ ሁሉ ህልም አየን እያሉ ይመክሩታል. እሱም እስካሁን ህልም ላይ ነው. ከዚህም በላይ ሰው ሳያልቅ መድሃኒአለም ከተኛበት ይቀስቅሰው ብሎ መፀለይ ሳይሻል አይቀርም!! የሚያወራው ሁሉ ሀይማኖት ነው!
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 7 млн
Always Help the Needy
00:28
Просмотров 15 млн
EMS የከንቲባዋ ማስጠንቀቂያ Oct 2024
10:57