Тёмный

EMS Eletawi EMS Eletawi መውጫው መንገድ ፤ ምክክር ፣ ድርድር ወይስ ጦርነት Fri 17 May 2024 Fri 17 May 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 344 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@mohammedhussien4147
@mohammedhussien4147 20 дней назад
ገዛው በትክክል አስቀምጦታል
@user-pf7eu3vh6k
@user-pf7eu3vh6k 20 дней назад
አባታችን ሆይ ህዝቦቸንና አገራችን በሰላም ጠብቅልን
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 21 день назад
mr gizaw,do you think that fano have question on jijiga and afar ? some times you seems like arega kebede !!!!
@theodrosabere1919
@theodrosabere1919 21 день назад
Ethiopia tikdem
@united6563
@united6563 21 день назад
የፋኖ አጉል አለማቀፋዊ የጦርነት ህግ መጠበቅ በሚል የሚያሳየው መለሳለስ አማራን ዋጋ እያስከፈለ ነው። አለም አቀፉ ሀይል ትኩረት የሚሰጡት እና ለድርድር እንኳን የሚፈልጉት ምንም አየነት እርህራሄ ለሌላቸው ቆራጥ እና ጨካኝ ሀይሎች ብቻ ነው። ፋኖ አካሄዱን እንደገና ማሰብ አለበት።
@user-jv1gk5rz1t
@user-jv1gk5rz1t 20 дней назад
❤❤
@aidahailu3195
@aidahailu3195 20 дней назад
I agree with Fasil!
@ahmedmahmud371
@ahmedmahmud371 19 дней назад
ስትንቀውና ስትጣላው የኖከውን ቋንቋ በመማር ሰዎቹ ስያወሩ ምን እንደምሉ ከትርጉም ሳይሆን በቀጥታ ስማ!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 21 день назад
ትክክል!
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 21 день назад
Don't divided them !! Gizaw !!
@dondada3220
@dondada3220 21 день назад
ሰውዬው ጋላ ነው።
@Efitah
@Efitah 20 дней назад
You are true exactly fasil
@user-ve9qg5gi7v
@user-ve9qg5gi7v 20 дней назад
Shmgilew visa yegabanuw inde
@segededemissie3505
@segededemissie3505 21 день назад
ስው ሆይ ? ኢትዮጵያን በልተውና , ጠጥተው , አንጎል እንደፈቀደው ማስብ በማይችልበት ትልቅ...? ብዙ...? ችግር ውስጥ ሆነውና , ይህ ህዝብ በብዙ ቤሄርና , ጎሳ ...? ቆንቆ ...? ያለ ህዝብ መንግስትን ተዋግቶ, አሸንፎ ...? መውጣት መቻል ? እራስሱ ህዝብ በራሱ አልቆ , ሀገርን ለሌላ አሳልፎ በቀላሉ ምስጠት , እንደመስጠት ነው :: ዋና ነገር ግን ? ወገን ከወገኑ ከመጠፋፋትና , ከማለቅ ? ሁላችንም ስከን ብለን ...? እንደጥንቱ , እንደጠዋቱ, ታሪካችን ይቅር ተባብለን , በስላም በጠረጰዛ ዙሪያ ተወያ ይተን , ከመሪው , እስከተመሪው በስላም , ለስላም መደራደር , ሳይሆን ለችግራችን መፍትሄ እስካልተጋን ? ምንም ይሁን ማን , ከይትም ይሁን , ከየት ? ካልተጋን ..? መዘዙ ብዙ እጂግ ብዙ ...? ነውና ስከን ብለን ሁላችንም ካልፈው ተምረን , ለፊቱ ተግተን መገኘት የሁሉም ኢትዮጵያን የውዴታ ግዴታው ነው ብዬ አገምታለሁ ::💚💛❤️
@dkm1666
@dkm1666 21 день назад
you forget shabiya fighting 30 years but free because of weyane
@peacefulmind2550
@peacefulmind2550 19 дней назад
I always hear this guys talk about how fano's achievements are more impressive than the past and present rebels in the country,what they fail to mention purposefully or ignorantly is that,the conditions and arms capacity they all had before they started their armed rebellion,and other additional factors like the impact of social media...
@user-jv1gk5rz1t
@user-jv1gk5rz1t 20 дней назад
👍❤❤
@melea9297
@melea9297 21 день назад
Fasil you are am realty
@segededemissie3505
@segededemissie3505 18 дней назад
ትክክል! ፋስል!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Enkuan Aderesachihu. Melkam Beal
@Jakenic3510
@Jakenic3510 20 дней назад
ፔትሮስ የተባለ አሻንጉሊት ጴንጤ ስለሆነ ሁል ጊዜ ፋኖን እንዳዋደቀ ነው የበታችነት ስሜት የማሰቃይ ልጅ ነው
@DebekuluDese-xm5jn
@DebekuluDese-xm5jn 21 день назад
አቶ ግዛው ስለምን ድርድር ነው እምታወራው የእውነት አርጅቶአል ገበሬው በሰላም ማደበሪያ ሲጠይቅ በጅራፍ የገረፈ የፓርላማ ተወካይ እያሰረው ስለምን ነው እምታወራ
@temamakmelhussen6702
@temamakmelhussen6702 21 день назад
ድርድርን መቃወም ሳይሆን ተቀብሎ የመደራደርያ ነጥቦችን አስረግጦ መንገርና መታገል ተቀባይነትና ትክክለኛ የሆነ የትግል መንገድ ነው
@Samitrghh
@Samitrghh 21 день назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 20 дней назад
​@@Samitrghhክክክክክክክክ ምላስህ መርዘሙ።ትግሬ ነኝ ብትል ምን ያሳፍርሀል
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 день назад
ፋኖ ድርድር አልቀበልም ሳይሆን ያለው ወንጀለኛዉ አብይ ጋር የሚደረግ ዉይይት ድርድር የሚባል ነገር የለም ነዉ ሌሎች ማንም ጋር መወያየት ይቻላል።
@assefadesta102
@assefadesta102 21 день назад
አቶ ግዛው በስሜት ሳይሆን በእውቀት ላይ የተመሠረተ ለአገር የሚበጅ ትንታኔው አርክቶኛል !!👍👍አንዳንዴ የፋሲል ክርክር ተጨባጭ ሁኔታዎችን ያላገናዘበ ስለሚሆን የፖለቲካ ግንዛቤውን አገር ከማዳን አኳያ ቢያሰፋ መልካም ነው!!
@tamiratayele1679
@tamiratayele1679 20 дней назад
እኔ አሚሪካን ፋኖን የጠራችበት መንገድ ሙሉ በሙሉ አሜሪካ ስለ አማራ ያላትን አመለካከት ያንፀባረቀ ነው የሚባል ሳይሆን ፋኖ በአደረጃጀት የተደገፈ ባለመሆኑ ይመስለኛል።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 21 день назад
ስው ህይ ? ኢትዮጵያን ሆይ ? እስኪ አጥፊውም , ጠፊውም ስከን ብለን ችግራችን ምንድነው ብለን እራሳችንን ጠይቀን ?? ደግ ደጉ ለማድረግ ምንስ አነስን ብለን እራሳችንን , በራሳችን ጠይቀን? ማግስቱን እንየው ? ካልሆነ ት ተነው , ሌላም ደግ ነገር ስንት እንዳለ እራሳችንን እንመርምረው ?? እስከመቼ እርስ በራሳችን የአለም መሳቂያ , መሳለቂያ ሆነንን ...? እንገፋለን ? ለምንስ እማማ ኢትዮጵያ ለሁላችንም , ከበቂ በላይ ሆኖ እያለች ????🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️
@segededemissie3505
@segededemissie3505 21 день назад
ስው ሆይ ? ሁላችንም ለስላማችን ብንተጋ ኖሮ ? ዛሬ ሁላችንም ጠግበን ባገሳን ነበር ?? እስኪ ሁላችንም ከዚህ ከዘር የመጨረሻው በሺታ ተላቀን ? በስላም , በአብሮነት ማግስቱ ምን እንደሚመስል ...? እንትጋ ???? ያንግዜ አውቀንበታል ! ምንም ጥርጥር የለኝም ! እስኪ ሌላ ቢቀር እንሞክረውና , እንየው????🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️
@Habitat-ss9fz
@Habitat-ss9fz 21 день назад
Zegba.siseru.adaama.lay.cherqa.eyefersenuw.zegbuln
@kahesaimosazghi3017
@kahesaimosazghi3017 20 дней назад
ክርክራቹ ደህና ቢመስልም የኣቶ ይግዛው ሃሳብ ግን እንደምንም ብለን ኣመሪካ የምታቀርብልን ሃሳብ ኣለምንም ማመንታት የኣመሪካን ኣጀንዳ ኣለምንም ቅድመ ሁኔታ ተቀብለን እኛ ከወያኔ በሰለጠነ መንገድ የናንተ ታማኝ ገረድ መሆን እንችላለን ማለት ኣለብን በተጨማሪ ኣመሪካ ኤርትራ ስለ ማይወዱ ኤርትራ እንድወጋና የቀይ ባህር ወደብ እንድናገኝ ያጉዙናል ስለዚህ የኢትዮጵያ ራኢይና ፖለቲካዊ ኣጀንዳ ሳይኖረን እንደወያኔ ያደረገው በጭፍን ኣይን አመሪካ የሚለን አለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የኣመሪካ ኣጀንዳ እንቀበል እንጂ ይግዛው እዚህ ግባ የሚባል የፖለቲካ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ኣንድም የፖለቲካ ሃሳብ የለውም፣ ኣመሪካ እንዲህ ኣለች እንዲህ ኣሰበች ከማለት በስተቀር ይግዛው ምንም ዓይነት የፖለቲካ እውቀትና ለኢትዮጵያ የሚሆን ሬእይ የለውም፣።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Welcome Jegnoch
@nejaali5801
@nejaali5801 21 день назад
ጋሽ ጎዛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 20 дней назад
10/08/2016 - 10/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 20 дней назад
Russia Yugoslavia Amhara ortho Ethiopia what do they have in common? Besides their Brutality? I want to know.
@eyayuasnakew7724
@eyayuasnakew7724 21 день назад
ጋሸ ግዛው ድርድሩ አቢአሐመድ ከስልጠን መውረድ ነወ ኢኅ ደስተኃ ነን አቢአሐመድ ከስልጣን ከወረድ
@aidahailu3195
@aidahailu3195 20 дней назад
I disagree with ato gizaw for what he said about amara politicians did not make any progress with the us politicians. First of olf is 50+ years and second us politicians favor tplf and olf even though they are criminals. They will respect fano soon or later.
@user-qo3mk1by6u
@user-qo3mk1by6u 21 день назад
Thanks EMS NEWS
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Ambassador is a representative of a country why on earth you question if its the US state. It is the US government statement.
@ababualamu729
@ababualamu729 20 дней назад
This old man does he know what he talked about he jumped every where
@fikremaryamendeshaw6374
@fikremaryamendeshaw6374 20 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል
@mesfin_kebede
@mesfin_kebede 20 дней назад
You have never been a Fano or Amhara supporter.
@Fantahun09
@Fantahun09 20 дней назад
ግዛው የሚባል ሰው 4 ይተው የሚለው ሀሳቡ ከምን የመነጨ ነው ይሄ የነተበ ሀሳብ አምጥቶ ሲለፈልፍ ሲታይ ያሳፍራል
@abanav57
@abanav57 20 дней назад
የሳውዝ አፍሪካ (South Afrika) የፖሉቲካ ንቃት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ንቃት ብሎም ከውጭ መንግስት በኩል ያለው ግፊት የተለያየ ነው።
@andualemabuye143
@andualemabuye143 21 день назад
ፋስል መደገፊ እና ፖለቲካን ማወቅ ልዩነት አላቸው።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 21 день назад
Both fassel and Mr fassel and Mr petter aren't looking this way. Politics ideology is different ERITREA, TPLF and oromo. However ethnic political, FANO it comes of who you're means (Amhar)that's why the army struggled no matter what, it will keeping continues until Amhar getting freedom.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Ato Gizaw you are undermining the Fano fight its not Girgir its a legitimate and livelyhood fight.
@user-ry5qt5mj5z
@user-ry5qt5mj5z 20 дней назад
ፈረንጁ በኢትዮጵያ ውስጥ በምንም ቋንቋ መሪዎቹ ሆኑ ፖለቲከኞች የሚቀባጥሩትን ከነ ሸፍጡ ፈረንጁ ህዝቡ በሚሰማበት ፍጥነት ይሰሙታል መንግስቱንም እራቁቱን ማስቀረት የሚቻለው በግዛው አመለካከት በመሔዱ ይጠቅማል ይህንን የምለው እኔም በምሰራበት ቦታ ላይ ፈረንጁ እንዲ በሉ ብለው አይጠቁሙም ግን መንግስት በሩን በከፈተበት ቦታ ሁሉ እየገቡ ሌባ ላመሉ በሚመስል መልኩ ድርድሮችን መነጋገርን እንደሚያመጣው ማሳየት ያስፈልጋል።
@Fantahun09
@Fantahun09 20 дней назад
ፈኖ አልደራደርም ያለው መቼ ነው ???? የምክክር ኮሚሽኑን አልቀበልም አለ እንጂ አልደራደርም አላለም
@user-fg3fb6kx6c
@user-fg3fb6kx6c 21 день назад
አቶ ግዛው፤ ለአሜሪካን መልካም ስሜት እንዳለህ ይገባኛል። ምንስ ቢሆን አገር እንዳይኖርህ በተደረግህበት ጊዜ ተቀብላህ ዜግነትን ጭምር ሰጥታህ የለ? ከዚህም በላይ የተማርክበት፤ የሥራ ዘመንህን ያሳለፍክበት፤ ትዳር ይዘህ ልጅ ለመሳም የበቃህበት፤ ክዚያም ለጡረታ የበቃህበት አገር ነው። ይገባኛል። ያ ሁሉ ግን አሜሪካ በኢትዮጵያና በሌሎችም ከሰሃራ በታች በሚገኙ አገራት ላይ የፈጸመቻቸው ወንጀሎች እንዳልነበሩ የመቁጠር ምርጫ ይሰጥሃል ማለት አይደለም ምክንያቱም ዕውነታው ያ ነውና! በቅርቡ ታሪካችን እንክዋን አሜሪካ ት ህ ነ ግን (የትግራይ ሕዝብ ነጻነት ግንባር) በመደገፍ (በጦር መሣርያ፤ በፕሮፓጋንዳ፤ በአማካሪነት ወዘተ) ምን ያህል ተንኮል ትሠራ እንደነበር እንደምታውቅ አልጠራጠርም። ኢትዮጵያ ኖረች አልኖረች ጉዳያቸው እንዳልነበረ ታውቃለህ ምክንያቱም ይህን ከኛ ጋር አብረህ የተመለከትከው ነገር ነው። በአፍሪካ ውስጥ የተነሡትን ተራማጅ መሪዎችን በመግደል (ለምሰሌ ፓትሪስ ሉሙምባ፤ ሳንካራ፤ ጋዳፊ፤ ኑክሩማህ፤ ወዘተ)፤ ለነሱ የሚያጎበድዱ መንግሥታትን በአፍሪካና በሌሎችም የዓለም ክፍሎች ፈጥራ ነበር። ማለትም የነዚያ አገሮች ሕዝብ ወደህዋላ እንዲቀር በማድርግና በስዋ ተመጽዋችነት ሥር እንዲኖሩ በማድረግ የበላይነትዋን ለማረጋገጥ ሠርታለች። በአገሮች የውስጥ ጉዳዮች በመግባት ጦርነት ማስጀመር፤ እንደነ እስራኤል ላሉ ዘረኛና ወራሪ አገሮች የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በማቅረብ (በፍልስጤማውያን ኪሳራ) የራሳቸውን መልክዓፖለቲካዊ ፍላጎት ለማምዋላት ሠርተዋል። ይህ ሁሉ ከደረሰ በህዋላ ልንቃወማትና ልንጠነቀቅባት ሲገባ ማለትህ ወይ የዋህ ካለዚያም ....... ሊያሰኝህ ቢችል አይገርምም። ወገብህን ይዘህ ለአሜሪካ መቆምህ አንዳንዶችን ለምን ብለው እንዲጠይቁ ቢያደርግ አትደነቅ። እኔም ታማኝነትህ ለማን እንደሆነ መጠይቅ ከጀመርሁ ሰንብቻለሁ። ልክ የዶክተር ዮናስን ወገንተኛነት እንደምጠይቅ ሁሉ። አዎ የአሜሪካን ሕዝብ ለኢትዮጵያ የተለየ ጥላቻ የለውም። እንድያ ማለት ግን የአሜሪካ መንግሥት አመራር በቅድሚያ ለኢትዮጵያ ይጨነቃል ወይም ይሠራል ማለት አይደለም። አሜሪካ በመጀመሪያ ለራስዋ አንጂ (በሌላው ኪሳራ fact!) ለሌላው የምትለው አንድም ነገር ኖሮ አያውቅም፤ ወደፊትም አይኖርምና ከገነታዊው አስተሳሰብ በቶሎ መውጣቱ ብልህነት ነው እላለሁ (ይህን ሁሉ ላለማወቅህ ከፍተኛ ጥርጣሬ አለኝ ቢሆንም......)። ጨረስሁ።
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z 20 дней назад
ደል ለፋኖ
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 20 дней назад
ፋሲል ጥሩ ታዝበሀል የአሜሪካ መንግስት በዚ ልክ እዉቅና መስጠቱ ለፋኖ ትልቅ እድል መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በዉጪ ያሉ የአማራ ተቃዋሚዎች ይህን እድል ተጠቅመዉ ልዩነታቸዉን ወደጎን አድርገዉ አንድ ወጥ አመራር መርጠዉ ዲፕሎማሲዉ ላይ መዘጋጀት አለባቸዉ።
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 21 день назад
Who is you hated fano gizaw ?
@tedted8833
@tedted8833 21 день назад
ግዛው የሚባል ጥንብ ሽማግሌ ግን ምንድነው ችግሩ ከአማራ ጋር ሁልግዜ የአማራን ነገር ሲጣጥል ነው የማየው እሱ ራሱ አማራ ነኝ ይላል ግን ሁልግዜ ስለ አማራ የሆነ ነገር ሲነሳ ዝቅ የሚደርገው ነገር ይገርመኛል ይሄ ግም ሽማግሌ ምን አልባት በውስጥ ለብልጽግና እየሰራ ሊሆን ይችላል መቼም የአማራ ሽማግሌዎች ለሆዳቸው መገዛት ልማዳቸው ነው
@yohannesdires6583
@yohannesdires6583 21 день назад
Rip አቶ ግዛው ከተውኩህ ቆየሁ😮😮😮
@tatek7660
@tatek7660 20 дней назад
ግዛው የቋንቋ ችግር አለብህ? The ambassador said those in Amhara are passionate that their cause is just “ እሱ ራሱ ትግላቸው just ነው አላለም። ይላሉ ነው ያለው አትደናቆር።
@asmamawyeshanew4211
@asmamawyeshanew4211 21 день назад
Fasil 😢😢😢 ግዛው እኮ ህልም ነው የሚያወራው 😂
@yohannesdires6583
@yohannesdires6583 21 день назад
አቶ ግዛው ፖለቲካው ጠፍቶብሀል
@yaredejigu2260
@yaredejigu2260 21 день назад
Fano has no reason to fight in Afar or any other regional state. Qhen famo says our destination is power. The question is what is happening after victory . They say they want to establish a Democratic system .
@demekegetachew6223
@demekegetachew6223 21 день назад
ከአቶ/ግዛው፣ ኮሚዲያን እሸቱ በዋርነር ትያትር ፣በሜይ 25 ዝግጅት ያቀርባል።ገቢው 100% ለወገኔ በጎ አድራጎት ገቢ ይሆናል።እንደተለመደው በፕሮግራማችሁ ብትጠቅሱት መልካም ነው። ደጋፊያችሁ።
@Xestra37490
@Xestra37490 21 день назад
No it’s not true you’re misunderstanding the majority of Amharas are very loyal to United States and very passionate. We grow up being told America is likes a family if something happens America will come and save us. At least for some of us that’s what we know. I’m very passionate but do I criticize sometimes of course I do it’s my first amendment right! But don’t make a mistake I defend America with all my heart! I think most Ethio Americans love ❤️ USA Abyi shouldn’t get it twisted. 🙏🏼❤️🇺🇸
@TesfayeAdem-dh1bf
@TesfayeAdem-dh1bf 21 день назад
አቶ ግዛው ዕውቀቱና ትንታኔው ጥሩ ቢሆንም ነገርግን ዕድሜው ስለገፋ ይመስለኛል እያንዛዛና ለዛውን እያጣ ስለመጣ አድማጭን እያሰላቸ ስለሆነ ጡረታ ይውጣና የማማከር ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው፣
@befairbalance7507
@befairbalance7507 21 день назад
If any one agrees with you 💯 % she or he not right
@stefe9521
@stefe9521 20 дней назад
አቶ ግዛዉ እባክህ በፋኖች ላይ የምትሰጠዉ ሀሳብ የንቀት ነዉ ገንቢ አስተሳስብ የለህም እነሱ በያንዳዱ ቀን የህይወት መስዋእትነት ለአማራ ህዝብ ህይወታቸዉን እየከፈሉ ነዉ የሚገኙት እነሱን ለምን አክብረህ ሀሳብ አትሰጥም የብልፀግናዉ ስም ማጥፋት ይበቃናል
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 21 день назад
Fasil do you ever take responsibility for genocide that Abiy waged you I mean the ESAT group and it’s fractions for the prevailing conditions in the country that you guys helped to legitimize for the last 5 years? What is the difference between the ESAT group and MEISON? May be just the time? Just to take power In the shortest possible time??
@Jakenic3510
@Jakenic3510 20 дней назад
ግዛው የተባልክ አሻንጉሊት ዘላለማችንን ያንተን ድንቁርና የሚሰማ ትውልድ የለም የነቃ ወጣት የተማረ ፋኖ ተፈጥሩዋል
@dadatadesse
@dadatadesse 21 день назад
ፋሲል ዞሮበታል።
@Samitrghh
@Samitrghh 21 день назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Ato Gizaw its totally unrelated and incomparable Russia and Ethiopia war
@Peace_To_World
@Peace_To_World 21 день назад
39:29 እንደሚመስለኝ- የፋኖ ትግል የሚመጥነውን ሃገር አቀፍ ስም ይዞ ለሙዉጣት ና እዉቅና ለማግኘት ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት አለበት። በፖለቲካ ክንፍ ካልተጠናከረ ስልጣን ይዞ ለመምራት እምነት ሊታጣበት ይችላል። እስኪ ስም ልጠቁም፤ - የኢትዮጵያ ሃገራዊ ነጻ አዉጪ ግንባር (Ethiopian National Liberation Front, ENLF) Liberation - not Freedom Ethiopian - not Amhara
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 день назад
የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር እንደሚባለዉ ሰዉ በላዉ አብይ አገሪቱ ዉስጥ ሰላም ያሰፍናል ማለት ዘበት ነዉ። ጄኖሳይደር አብይ ጋር ከመወያየት ሰይጣን ጋር መወያየት ይቀላል።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 20 дней назад
Ato Gizaw ! If you think that the economic and military power of the government is deteriorating why do you advise Fano to seat down for negotiation with this weak government. Don't you see some oxymoronic stuff with the comment you made???
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 21 день назад
አሁንም ሚዲያችሁንጠብቁ እንደ ግዛው አይነት የብልፅግና ሰርጎ ገብ አለ ከፍፍይ ሀሳብና ብልፅገናን የሚመስል ሀሳብ ነው እዬቀረበ ያለው እሱ ሀሰተኛ ነው ፋኖን እደግፋለሁ የሚለው ተጠንቀቁ ከአብይ የተሰጠውን ሚሽን ነው እየፈፀመ ያለው ሚዲያችሁ ይወድቃል በጣም ተጠንቀቁ መፍትሄ ፈልጉ ሲሳይ የሄደበትን አካሄድ ነው እየተከተለ ያለው አስመሳይ ሰርጎ ገብ ነው
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 21 день назад
Peter your argument is not right !
@balewarega3413
@balewarega3413 21 день назад
ግዛው የሚባለው ሰው ማንም የሚያወራው አይገባግኝም። እርሚያ ለገሰን ይሆናል ። እሷኮ እርትሪያ ለንበርወው በነበርሃኑ ተስፋ አደርጎ ዝጥዘጥ ሲል የነበር ሰው ነው
@birhanugetu3174
@birhanugetu3174 21 день назад
ድርድርስ ይባል ምንስ እናንተ ምን ቤት ናችሁ በአማራ ትግል ኧረ ተው እንደሰው አስቡ ስታሺቃብጡ ከርማችሁ አሁን እንደገና ኧረ መድኃኔ ዓለም መአት ያውርድባችሁ የብልጽግና አለቅላቂ አይደላችሁ እንዴ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 день назад
ፋኖ በዉነቱ አቸንፎ የጀመረዉ ተጋድሎ ነዉ መቸነፍ የሚባል ነገር የለም። ፋኖ ለፍትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ።
@eyayuasnakew7724
@eyayuasnakew7724 21 день назад
ኢትዮጵያ እያለ አማራ መገድል አለብት ማለት አዋጭ ነው መለት ተክክል አይደለም🔕🔕
@satenaw4923
@satenaw4923 20 дней назад
እቶ ግዛው የምታራምደው አቋም EMS ን እንዳያፍፈርሰው እሰጋለሁኝ
@melea9297
@melea9297 21 день назад
Fasil you are the best, I know you are poletitioan be your helf
@TadesseDessie-pz2jq
@TadesseDessie-pz2jq 20 дней назад
አቶ ፋሲል ና ጴጥሮስ የምያወሩት ወሬ ያሳዝናል ፋኖ መከላከያን ገደለ ማለት መከላከያ ውስጥ የአማራ ልጅ የለም ወይ ? ምነው የሰው ደም ሲፈስ ቂጣችሁ ቀለጠ ? ተወደደም ተጠላም ፋኖ ይመታል በቅርብ ጊዜ ::
@timharmon10
@timharmon10 21 день назад
አይ ግዛው 😂 መነሻችን አማራ የሚለውን ለምን አንደምትቃወም አይገባንም!! ከጎጃም ከጎንደር ከወሎ ከሸዋ የተነሳው ትግል መሆኑን ለምናውቅስ?
@agas1974
@agas1974 21 день назад
De-clark...not Pick Bota
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 21 день назад
Enezi Dedebichi Degimo eskahun shene yilalu ede ambassadoru Erasu OAL bemilibet gize
@gezegeze6045
@gezegeze6045 21 день назад
እባካችሁ
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!!
@user-wh4cn9sr2l
@user-wh4cn9sr2l 21 день назад
Abel Tikeflunalachihu eventun lemekafel? Time is not inabandabce
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 21 день назад
Yesr,Amhar on Amhar didn't give as others. Like TPLF and oromo front. Give a credit, but for Amhar, it doesn't because Amhar is not on power. Bothe are ethnic cleansing are doing on Amhar.
@adewa5855
@adewa5855 21 день назад
Gash gizaw is not well prepared today
@zelinajo_7759
@zelinajo_7759 20 дней назад
እዝህ ቤት በቃ ኢትዮጵያ የሚለው በአማራ ተቀየረ ወይ ጭንብል
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@shanko2020
@shanko2020 21 день назад
የፋኖ ድል ብላችሁ የምታወሩት የትኛውን ነዉ
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 21 день назад
ፋኖ ወታደራዊ ወኔ እንጂ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ብስለት የለውም ። አመራሮቹም አገራዊ ፣ ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ግንዛቤና ብስለት የላቸውም ። በእዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ አገር አይደለም ክልሉን ለመምራት አሁን ላይ ብቃት ይጎለዋል ። ምናልባት ከዕድሜው አንፃር በትግለ የመብሰል ችግር ሊሆን ይችላሉ ፣ የተበታተነና አንድ ያልሆነም በመሆኑ የተቀናጀ አመራር ለመስጠት የማያስችል አቋም ላይ በመሆኑ በአጭር ጊዜ ለውጤት ይበቃል ብሎ ማሰብ ስህተት ነው ። እራሱ አንድነት የሌለው ቡድን ለአገር አመራር ይታሰባል ? ከወያኔና ሻቢያ ትግል እንዴት እንደሆነ መማር ያስፈልገዋል ። ቃል አቀባዩም በብዙ መግለጫው ማኖ እየነካ መሆኑ ግልፅ ነው ።ለድርድርም ተኩረት ካልሰጠና ካልተሳተፈ ክልሉን የለየለት የስርዓተ አልበኝነት እንዳይገባ ማሰብም ተገቢ ነው ።
@Mesfintesfaye-sf8dy
@Mesfintesfaye-sf8dy 21 день назад
ፋኖን ካለማወቅ የሚመነጭ አስተያየት ነው በፋኖ ውስጥ የትኛውም አይነት የህብረተሰቡ ክፍል አሉበት ዶክተሮች ፣ኢንጅነሮች ፣ የሕግ ባለሙያዎች ፣ የጤና ባለሙያዎች ፣ መምህራን ፣ የጦር መሐንዲሶች ፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ያሉበት መሆኑን መታወቅ አለበት የአማራ ፋኖ የፖለቲካ መሪዎች የሉትም የሚባለው ትክክል አይደለም ከላይ የዘረዘርኳቸው እኮ ብቃቱም እውቀቱም ያላቸው ፖለቲከኞች መሪዎች ናቸው ምድሩ ላይ ካሉት ከእነሱ ወድያ የፖለቲካ መሪ ከየትም አይመጣም ሊመጣም አይችልም የተቆጣጠሯቸውን ቦታዎች መዋቅር ዘርግተው እያስተዳደሩ እኮ ነው።
@user-ve9qg5gi7v
@user-ve9qg5gi7v 20 дней назад
Mayim zarenyoch
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 20 дней назад
The boy 👦 in blue shirt 👕 needs a dose of Reality check. He is going banana. He is so emotional and unrealistic 🤔
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@dkm1666
@dkm1666 21 день назад
fasil yenealem is the best jornalist the rest are stupid
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 21 день назад
ዛሬ በጣም ነው የተፋጫችሁት።
@senayweldu6575
@senayweldu6575 21 день назад
አባባ ግዛው ሲሳይን አጌናን በደንብ ትወደው ነበር አንተ ዳይፕራም ድሮን ዛሬ ነው ያወቃት ሽንታም
@bantialemu2847
@bantialemu2847 21 день назад
Bandawochi
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 20 дней назад
ፋኖ የፓለቲካ ማንፌስቶ ፣ ሪዮታለም ፣ ራዕይ ፣ መነሻ መድረሻ ግብ ስሌለው በምዕራባውያን ዘንድ ቅቡልነት የለውም። ፋሲል ይሄው ነው።።
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@user-tc4kh4dx1o
@user-tc4kh4dx1o 20 дней назад
Aye fasil mogn antem wetaderawi tentagn honk yigermal
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@kirubelara5709
@kirubelara5709 20 дней назад
3 of them Big stomach Empty mind
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@leakeberhe
@leakeberhe 21 день назад
አንተ ተብታባ ሽማግሌ ሰገጤ የተጠየቅከው መልስ ስለ ጀግናው ወያነ እኮ አልተጠየቅክም ምነው አሰሪ ወያነ ከአፍእ አይጠፋም አያትህ አባትህ አንተም ሰለ አሸነፈ በፎብያ እየራድክ እየቃዠህ እያቀዘነህ ነው?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 день назад
Thank you Fasil for the victory news. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
@befairbalance7507
@befairbalance7507 21 день назад
Kkk
@user-ve9qg5gi7v
@user-ve9qg5gi7v 20 дней назад
Agern mitafaju
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
Shetata tilam bushti condom cadre, bekumeh yetelah koshasha ye abiy kula tebi sperm bank, ye galla segera!!!
@addiswoldu3865
@addiswoldu3865 21 день назад
🤔🤔🤔ፋሲል ትክክል ነው።አብይ እራሱ ብሎአል አሁን የጫካ ጦርነት ዘመን አይደለም።
@tatek7660
@tatek7660 20 дней назад
ፋሲል ቅዠትና እውን እየተደባለቀበት ተቸግሯል። አሳድ ተሸነፈ? ፋኖ ከማሸነፉ በፊት አንተ አርጅተህ ትሞታለህ። ፋኖ በአንድ ወር ውስጥ ብዙዎቹን ከተሞች ከያዘ በኆላ አሁን ወደጫካ ተመልሷል።
Далее
The past and future of Orange juice🍊
00:17
Просмотров 8 млн