Тёмный

EMS Eletawi Tue 14 May 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@argaasefa1146
@argaasefa1146 14 дней назад
ውሸታሞች እናንተ እንደዛ እንዳልተከቀራችሁ ሁሉ እንዲህ ወረዳችሁ አረ እግዚአብሔርን ፍሩ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 13 дней назад
ለምታመልኩት አብይ መገበር አለባቸው😂😂 ምድረ ጭንብላም
@helenmanna4743
@helenmanna4743 13 дней назад
እነሱ ናቸዉ እንጂ የአንድ ብሄር አምላኪዎች
@gachduga6998
@gachduga6998 13 дней назад
እናንቴ እምሶች ህወሀትን እንደምትፍሩ እግዛኣብሄርን ብተፈሩ ኖሮ ቤግኤ ረሃብተኛ ኣትባሉም ነበር
@argaasefa1146
@argaasefa1146 14 дней назад
አረ በጣም ቀለላችሁ ውሸት ያዋርዳል
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 14 дней назад
Enante nachehu ye amhara telatoch ,ke hager sheshetachehu wetatun keledachehubet.
@user-vm2sq3pp1q
@user-vm2sq3pp1q 14 дней назад
እንኳን ዴህናመጣችው ወንድሞች የህዝብሚዲያ
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 14 дней назад
ፋንድዮች ውጭ ተቀምታችሁ ተቀደዱ
@stefe9521
@stefe9521 7 дней назад
ተበዳ
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 7 дней назад
@@stefe9521 ቦዜነው እናትህን እንደዛ በላት አህያ
@twdrskss
@twdrskss 14 дней назад
R.I.P😭😭😭😭 ከድሮን ጥቃት ለማምለጥ ባንድ ኪሎ ሜትር እርቀት ውስጥ መንቀሳቀስ ብቻ ነው ያለው አማራጭ👌👌👌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Thank you Jegnoch God bless you all
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 14 дней назад
በጣም የማዝነው ለአድማጮች ያላችሁን ንቀት ነው። እናንተ ወርዳችሁ ልታወርዱን መሞከራችሁ። "አይነጋ መስሏት በቋት አ-ች" አሉ አባት አማሮች!!!!
@stefe9521
@stefe9521 7 дней назад
ተበዳ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 13 дней назад
10/08/2016 - 07/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@amareyarit5401
@amareyarit5401 14 дней назад
አይዛን አሜሪካ አማራ ትግልን አጠናክሮ ሁልንማሃበረስብ አቀፍትግል አድርጎ አሽንፎ ሲመጣ እኛጋ ትመጣለች ፍንድ ሊለቁ ሃይል ሚመዛንንይመለከታሉ አማራብትግል ሲጠነክር አሜሪካ ለርሷ ጥቅም እንጂ ለሯስስትል ትጠጋለችብርን ሳንመለከትቀጠናዊጥቅማችን አሜሪካን ያንበረካታል ትግላችንከገዝዎቻችን
@AbiAsfaw-lv7nr
@AbiAsfaw-lv7nr 13 дней назад
እውነተኛ የኢትዮ"ጋዘጠኛ ከሆናቹ በአማራ ክልል ሽዋ ሮቢት ላይ 42 መምህራን በ2015 ጥር ወር በአማራ ልዩ ሀይል ታፍነው ተወስደው እስከ ዛሬ የትና በምን ሀኔታ ውስጥ እንዳሉ የማይታወቅ ቤተሰብ በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ስላሉት ንፁሀን አንድነገር በሉን ስለፈጣሪ ብላቹ
@tarikubelay9643
@tarikubelay9643 13 дней назад
ድንቅ የመርህ ባለሙያዎች!!! ሁልጊዜም በብቃትና በኢትዮጵያዊነት ስነ-ምግባር ስራችሁን በላቀ አማራጭነት የምታቀርቡ የክፉ ቀን ልጆች!!!
@gebrishmewcha1623
@gebrishmewcha1623 14 дней назад
እናንተ ዘረኞችና ጎጠኞች ይሀው ገና ሌላም ታመጣብናላችሁ በዘራችሁና ዘር ማንዘራችሁ በእውነቱ ይድረስ ሰውና ዘር የምትለዩ እንዳው እሱ ካለ አይይይይ😢😢😢😢😢
@TegegneAlemu-yg6yt
@TegegneAlemu-yg6yt 13 дней назад
በርቱ
@wedajoqejela4433
@wedajoqejela4433 14 дней назад
በስመአብ!!! ወንድማገኝ ግን ምነካህ? What happened to your integrity?
@demoztbaraki-uk1id
@demoztbaraki-uk1id 14 дней назад
ፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ነው DDR በትግራይ እየተካሄደ ያለው ከኣማራ ጋር ምንም ግኑይነት የለውም፡ ፡
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
Bravo Fassil ur vry right indeed!
@yeshanehadefris1052
@yeshanehadefris1052 14 дней назад
ፋሲል በህግ ውድቀ ነው ካልክ በኋላ እንደገና በእኔ ገማ አይጠረም ሁለቱም
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 14 дней назад
ere ere yemareshet menaynet yemereja mench? new woy EMS
@nedaashega3729
@nedaashega3729 13 дней назад
' የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ' ተብሎ ሲደመጥ የነበረ ሚድያ በዚህ መልኩ ተገለባብጦ የውሸት ስልቻ ሆኖ የቀረበበት ሁኔታ ያስገርማል ያስደንቃልም።
@helenmanna4743
@helenmanna4743 13 дней назад
በጣም እንጂ ይገርማል የዉሸት ሚድያ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
የሸዋ አንድ እዝ እንደ ጎንደር፣ ቤተ ዐማራ/ወሎና ጎጃም እስከዛሬ ያላደረጋችሁ፣ በጠላት ከፋፋይ ወጥመድ ግብታችሁ ያላችሁት፣ ጀንበሯ ሳትጥልቅ መስመራችሁን አሳምሩ። በይፋት በመንዝ፣ በተጉለትና መራቤቴ ደራ አዉራጃዎች ዘወትር የተደረገዉ ወደርየለሽ የመከላከል ሁኔታ ወደ 'ኦሮሚያ ክልል' ተብዬዉ ያማራ ጥንት ርስት ወደ ሸኖ፣ ሰንዳፋ፣ ፍቼ፣ ግንደ በረት፣ ዝኆን ዱር (ጅባትና ሜጫ) ፣ ፈንታሌ፣ ናዝሬት፣ ደበረ ዘይት፣ ዟይ፣ ጉራጌ/ክስታኔ፣ መናገሻ/አ.አ መያዝ በፍጥነት መያዝ አለባቸዉ።
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 14 дней назад
በለው !!!!ይህች ናት ወኔ ። አይ ዘመን ስንቱን ቀዳዳ አሳየኸን።
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 13 дней назад
ፈታ አልፈታ ፋኖ ያገኘውን ይጠርገዋል ።
@SamuelEyob-sb1qz
@SamuelEyob-sb1qz 14 дней назад
ስዩም ተሾመ መሳሪያ አስታጥቀናቸዋል ያለውስ
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 7 дней назад
የታሪክ አተላዎች!!!🇪🇹
@DesyeAklo
@DesyeAklo 14 дней назад
ወረሚያ 😄😄😄😄😄😄😃😄😃
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 14 дней назад
ይማራ ህዝብ አሳዳጊ ያጣ ልጅ ያሳዝናል እስከመቸ ነው
@DesyeAklo
@DesyeAklo 14 дней назад
አይ ጦቢያ
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 14 дней назад
ስለባህርዳሩ የድልድይ ምረቃ የዘገበላችሁ ሰው በጤናው አይመስለኘም ተአማኘነት ታጣላችሁ አረጋግጣችሁነውመዘገብ
@helenmanna4743
@helenmanna4743 13 дней назад
የዉሸት ሚድያ
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 14 дней назад
Weradoch nachu
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 13 дней назад
በናተ የተነሳ የክልሉ ህዝብ በገዛ ልጆቹ እየተሰቃዩ ነው ፋኖ የተባለ የደንቆሮ ስብስብ የገዛ ወገኖቹን እያገተ እየዘረፈ መከራ አያሳያቸው ነው
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 14 дней назад
You will also be handed over to the Ethiopian governments by Interpol.
@SeifeNegash-tp5uw
@SeifeNegash-tp5uw 14 дней назад
ቀዳዶች እፈሩ በጣም ታሳፍራላችሁ።የባህርዳር ድልድይ የምርቃት ዜናችሁን ቢያንስ ከዩቲውብ ላይ አዉርዱት።ሌላ ቀደዳ ይዛችሁ ከምትመጡ።አይ ዝቅጠት።
@gachduga6998
@gachduga6998 13 дней назад
እነ እምሶች ኣንድ ኣህያ አለችኝ ልስጣችሁ
@hailutadele2121
@hailutadele2121 9 дней назад
Export standard ዘረኞች ናቹ እናንተን የተከተልኩበት ጊዜ ይቆጨኛል ግዛዉ ደሞ ጭራሽ ባያወራ ይሻላል ለ gay ብዬ የድጋፍ ሰልፍ ወጥቻለው ያለ ቀን ነው የበቃኝ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Thank you Wondemagenge for exposing this evil regimes brutal attacks
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
They are now together Fasil
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 14 дней назад
TDF Rayan tekotarual betechemarim eske June 30 dires welkayitn lemekotater wesnual silezih wanaw telatachin TDF hono eyale ke Abiy gar kemewagat ke main telatachin(batekalay yalubinin chigiroch hulu yakenebaberew ke TDF)gar biniwaga ayshalim????
@dondada3220
@dondada3220 13 дней назад
በርቱ EMS እዛ መንደር ያሉ የአብይ አምላኪዋች እያንጫጫችሁ ነው
@hailutadele2121
@hailutadele2121 9 дней назад
አንድ እውነታ እንኳን የላቸውም የአብይ አምላኪዬች ኢትዮጵያን ስለሚወዱ እንደ ናንተ export standard ዘረኛ አይደሉም
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 14 дней назад
You are professional journalists keep it up.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
I agree now Fasil. They were right it was necessary then. God bless you Fasil
@Taye77
@Taye77 13 дней назад
Kedada mene ayene bexdraqa neh benate
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Both are the same dont give too much coverage
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 13 дней назад
በርቱ EMS እዛ መንደር ያሉ የአብይ አምላኪዋች እያንጫጫችሁ ስለሆነ ጩህት በዝቶል
@helenmanna4743
@helenmanna4743 13 дней назад
ጩሃት የበዛዉ EMS ላይ ነዉ እዛ ስራ ላይ ናቸዉ ለጩህት ጊዜ የለመ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
You are right Fasil God bless you.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
No one told us about his fKe book before many of us wouldn't have been cheated
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Egzio Meharene Kiristos its better he made it to go out
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 14 дней назад
Ay gelilam belexegech
@helenmanna4743
@helenmanna4743 13 дней назад
የዉሸት ዜና
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 14 дней назад
Amhara wegenie hoy batekalay yalut Journalist ena genzeb(mewacho) sebsabiwoch hizbu endibala kaladeregu besteker birr mezref atchulum silezih yehizbachinin beteley Amharaw wegenie hoy wanaw telatochachin TDF ena enezih genzeb sebsabiwoch nachew!!!!
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 14 дней назад
EMS ሠላም ። የብልፅግና መንግስት የግፍ አገዛዝ መቼ እንደሚያበቃ ፈጣሪ ያውቃል ። እስከዛው በፋኖ ይመራል የሚባለው የአማራ የህልዉና ትግል ግራ እያጋባን ነው ። ምክር አያስፈልገውም ? 1. ፋኖ 4ኪሎ እየመጣን ነው የሚለውን የቂል ዘፈን አቁም ይባል ። መጀመሪያ ራስህን ነፃ አውጣ ። 2 . የትጥቅ ትግል በየዋህነት በአዛኝነት በይሉኝታ አይመራም ። ጨዋ ለመባል ባንክ አልነካም ፣ ጠላትን እየማረከ የሚቀልብ ፣ መስቀል አንጠልጥሎ (ለታይታ ) ፣ የሚመራ ትጥቅ ትግል የለም ። 3 . ገና አንድ አመታቸው ነው በሚል ሰበብ ፋኖዎች ያለባቸውን ድክመት መሸፋፈን አይገባም ። መተቸት ፣ መታረም አለባቸው ። የአማራ ህዝብ በሁለት ብቻ ሳይሆን በብዙ ሰይፍ እየታረደ ነው ። በዛበት ።
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 14 дней назад
Mike Humer, is ANTI-ETHIOPIA. He want the State of Oromo, to be established. Previously, he held Town Hall meeting, with Oromo People in Minneapolis. He take out, the Oromo Flag, from his pocket and said, "Very soon, we will see, the Oromo State", while he hanging the Oromo Flag. Shame on him‼️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Welcome Jegnoch
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
Wendmagne stop jabbering and better the truth as it is. Ur going around the bush.
@wewe5688
@wewe5688 14 дней назад
ኢትዮጵያ ግን መቸ ነው ከአመርካ ቀኝ ተገጅነት የምትላቀቀው
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 14 дней назад
EMS and Journalists, are very well organized and good news maker and broadcasters. Good for you.
@kibreabkinfe2014
@kibreabkinfe2014 14 дней назад
ት/ት በአማራ ክልል የለም የሞተው ጃዊሳው ነው::ገና እናንተም ለፍትህ ትቀርባላችሁ::
@kibreabkinfe2014
@kibreabkinfe2014 14 дней назад
ፋኖ ከምድር ይፋል
@NigistiFerede
@NigistiFerede 14 дней назад
Ethiopia will cease to function as a state within a year (2024/5) and will probably dissolve in to so many states. Thus, there is little the International Community could do to preserve unity of Ethiopia. Bye Bye Ethiopia.
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 14 дней назад
We have heard a lot of people making the same prediction the past 5years....it's true we are facing a lot of challenges but Ethiopia will not be divided to different states .....
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
He must report this to Amnesty International
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 14 дней назад
ሀገራችን በውሸታም መሪ የግጠማ ችግር ውስብስብ ነው
@twdrskss
@twdrskss 14 дней назад
አሁን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ጭንቅላቱ ያልተፈነከተ ሰው አታገኝም ሳታስብ ብቻ እንዳሞራ ከየት መጣ ሳይባል አፍኖ ወስዶ አፈርድሜ ካበላህ በኅላ እራስክን ጫካውስጥ ነው የምታገኘው ምን መከራ ወረደብን ጃል🤔🤔🤔
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 дней назад
Its known satan Abiye and woyanes drama just ignore it.
@NigistiFerede
@NigistiFerede 14 дней назад
The Tigrean genocide was well planned and designed by all actors. Spearheaded and organized by PP of Ethiopian government and Eritrean Shabia government, Christian religion (evangelists, protestant and Orthodox) Medias such as ESAT and other Diaspora institutions and Amhara elites have also played key roles this genocide to happen. The Tigray genocide was mainly implemented by Ethiopian army, Eritrean brutal fascist armies, Amhara (Fano, special forces, paramilitary) and Somalia army trained armies in Eritrea
@gashedebele9947
@gashedebele9947 14 дней назад
የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ 😂😂😂
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 14 дней назад
We love Balaynesh Amede again again & again. Do you remember what you were saying when kindergarten was hit and more than 40 kids were killed? You said especially Gizaw legesse said it doesn’t matter if kids choose to be anti ethiopia so be it he said so l tell know we love Balaynesh Amede again and again.
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 14 дней назад
Stop idiotic comment 🙄🙄🤑🤑
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 14 дней назад
Yejil lekso meliso melso meliso melso!!!!!
Далее
5 steps to lose belly fat !! 😱😱
00:18
Просмотров 2,4 млн
Cosa è stato messo nel suo zaino?
00:37
Просмотров 3,6 млн
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Просмотров 11 млн
5 steps to lose belly fat !! 😱😱
00:18
Просмотров 2,4 млн