Тёмный

EMS Special "ኃላፊነት የጎደለ ንግ ግርና ጥሪ ብቻ ያይደለም ይሄ በጀኖሳይድ ታሪክ ውስጥ ተጠያቂ የሚያደርግ ነው" Sun 12 May 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 336 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 11 дней назад
ዲያቆን ዮሴፍ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰውን የሚያከብሩ የከበሩ ውድ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@Swungne
@Swungne 11 дней назад
ይሄን በመንግስት ደረጃ የጆኖሳይድ ቅስቀሳን የሰማ አማራ በዛው ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ትንሽ ትልቅ ሳይል ወቶ ለአለም መንግስታት ማሰማት ትቶ በዳንኪሮ ቀንና ማታ ጊዜውን ያጠፋል አደገኛ በጣም አደገኛ መልክት ነው በውስጥ ከሚሰራው የጆኖሳይድ ስራ በገሀድ ለአለም ግልፅ በሚሆን ደረጃ ጥሬ አማራን እንጨፍእፍ ተነሱ ተብሎ የኦሮሞ ህዝብ ጥሬ ተደርጎለታል
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 11 дней назад
AMHARA❤❤❤🙏😭😭😭
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 дней назад
Thank you so much Deacon Yosef thank you so much Wondemagenge for this very important interview. God bless you all
@romiooo0193
@romiooo0193 10 дней назад
Thank you dayakon yosef 🙏
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 11 дней назад
ትክክክክክክክል አባቴ ዲል ለፋኖኖኖኖኖኖ በግፍለተጨፈጨፉት አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!!
@yitbarek4035
@yitbarek4035 11 дней назад
ድልልል ለአማራ ህዝባዊ ኃይል ድልልል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖኖኖ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 11 дней назад
የኔ በጣም የሚገርም ከሱ ስር የሚረመጠመጡ ርምጥም ስዎችን ነው የሚገርመኝ ለምሳሌ አገኘው የሚባለው ሰው ሰውዬው እጆግ በጣም እንጭጭ ነው danger ፈጣሪ እግዚአብሔር አለ
@YesYes-dr5qw
@YesYes-dr5qw 10 дней назад
ፋኖ ሁሌም የብሔር ብሔረሰብ ጠላት ነዉ:: ፋኖ አማራን አይወክልም:: የሚወክለዉ ካለ ገዢ መደብን ብቻ ነው::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 дней назад
Welcome Deacon Yosef
@sahlugirma989
@sahlugirma989 11 дней назад
ሰላም ለሀገራችን!
@Zare325
@Zare325 11 дней назад
የደናቁርት ስብስብ ደይቆን ይሁን ደብተራ ጅላጅሎች ዘገምተኛ
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 11 дней назад
ህዝቡ እራሱን እዲከላከል መሰራት መቀስቀስ አለበት ዝብሎ መታረድ የለበትመረ ጎረቤቱንም መማር የለበትም ደምን በደም ይጠራል 😢
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 дней назад
Welcome Jegnachin Wondemagenge
@romiooo0193
@romiooo0193 10 дней назад
Welcome wendem agayh🙏
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 дней назад
እሄ ንግግሩ አለም ፍርዱቤት መቅረብ አለበት አድ. ህዝብላ ጀኖሳይድ ሲዉጂ የአገር መሪ ነኝ ባዩ
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 10 дней назад
ንጉሡ ስለ ህዝብ እልቂት እማይገደው ዳር ዳሩ እየነደደ ዙፋኖን ማስቀጠል ብቻ ነው እሜፈልገው. ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 11 дней назад
AMHARA ELITES YOU ARE THE MAIN AND ONLY SUPPORTERS OF ABIYE. KIKIKI LEBA
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 11 дней назад
ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁርናዚዎች አብይዚም ይውደም
@adbe5876
@adbe5876 11 дней назад
ይሄ የጅኖሳይድ ጥሪ ለዓለም አቀፉ የወንጀልኞች ፍርድ ቤት በፍጥነት መቅረብ አለበት ይፍጠን ይፍጠን የእስር ማዘዣ እንዲወጣ ማስደረግ የግድ ይላል በጣም በፍጥነት
@Zare325
@Zare325 11 дней назад
ዘገምተኛ ቆሞቀር
@adbe5876
@adbe5876 10 дней назад
@@Zare325 የኦነግ ሸሌ
@be-liever
@be-liever 9 дней назад
😂😂😂😂አይ ቆምጬ እሰከመቼ ነው የህልም እነጀራ የምትበሉት🤔🤔
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 10 дней назад
አብይ ፀረ አማራ ፀአ ኦርቶዶክስ ነው የተናናገረው ኦሮሞን ከአማራ ጋር ለማጨፋጨፍ ነው ለአለም ይሠራጭ አደራ ❤❤
@be-liever
@be-liever 9 дней назад
ፀረ አማራም ፀረ ኦርቶዶክስም አይደለም ኦርቶዶክስን ታዛ አድርገው የሚተኩሱትን ግን አንደ በአንድ ያጠፋቸዋል። በተክርስቲያኗ ቀደሽ ተኳሽ ነኝ ባዩን ከጉያዋ ከላወጣች ለወንጌል ሳይሆን ለወንጀል ቆማለች ማለት ነው😂😂😂😂
@edrisedris6057
@edrisedris6057 11 дней назад
የዚህን ሰው በላው ንግግር ለተባበሩት መንግስት አስተርግሞ ማስወቅ አለባችሁ
@zeryehunlagasse8182
@zeryehunlagasse8182 10 дней назад
This has been the harshly and difficult time especially for Ethiopian unity lovers and supporting citizens just have leading by such egoistic and slaughtered purposely collected and coming to power with out any knowledge of politics and poor administered our big nation dogmatically ,so the only solution is becoming against of them having fight together and thrown from the power and allowed them to be imprisoned as to make them judged internationally by the court then to have gotten each criminal on our innocences at each corners of our living nation
@gech12man
@gech12man 11 дней назад
Abiy ahemed mehayem tera sewu mehonun alawekachhum
@gashaw278
@gashaw278 10 дней назад
ዲያቆን የወሴፍ እና ወንድማገኝ እናመሰግናችሁዋለን። አብይ ለስልጣኑ ሲል የህዝብ እልቂት ምንም አይመስለው።
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 11 дней назад
❤ይድረስ ለኦሮሞና ለአማራ ህዝብ❤ ሲጀመር ጀምሮ እኔ የገዳዎችን ስርአት እከዎናለሁ አፋን ኦሮ የማይናገር ነገድ ወላን ወይም የኦሮሞሙማን እቅድ እየተመራሁ አማራን ነቅየ ኦሮሞን እተክላለሁ በማለቱ አማራን ከወለጋ ሲያጸዳ ያን ያህል የአማራን ነገድ አሳርዶ በሸኔ የሰራ አሁንም ለኦሮሞ አማራ ጠላትህ ነው እያለ ኦሮሞን የቀሰቀሰ መሪ እርጉምና አውሬ በመሆኑ ኦሮሞና አማራ በጥንቃቄ እንዲያጠውና ያነደደውን የጦርነት እሳት ታበርዱ ዘንድ አሳስባለሁ ።
@be-liever
@be-liever 9 дней назад
😂😂😂😂ጠቅላዩ አላለም አይልምም ቢል እንኳ ደግ አደረገ። አማራ ሁሌ ለኦሮሞ ጠላት አቅሙጰብቃቱን አቶ ነው እነጂ አማራ ቢችል ኦሮመን ከኢትዮጵያ ምድር ማጥፋት ህልሙ ነው
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 11 дней назад
ጥሬ ፕሮፕጓንዳ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 11 дней назад
እኔ የምኖረው ኦሮሚያ ነው አማራ ነኝ የኦሮሞ ህዝብ ጭዎ ባይሆን ያጨራርሰናል
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 11 дней назад
enante yeseletene alem laye honachehu yemateseletenu ,
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 11 дней назад
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ወጥር ዲል ለአማራ ህዝብ አላህ ከናንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 дней назад
Tikikil he did went to hide in Oromo racism on false and fabricated rehetoric as if Ethiopians are enemies. It was very scary discour
@DawitTagegne
@DawitTagegne 11 дней назад
አቢይ ባህርዳር ከገባ ብልፅግና እና ፋኖ ውስጥ ለውስጥ ተስማምተዋል ማለት ነው,
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 10 дней назад
ጀኖሣይደሩመንግስት፡በኢትዩጵዊያንላይእንድሁም፡በአማራዊያንላይየዘርፍጂትለማድርግያሠበውነው
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 11 дней назад
የማይስል ነገር ለሚስትህ አትናገር፡፡ ግብሮዶዶም ጣቢይ
@yohanishabite
@yohanishabite 11 дней назад
ተነሣ ተራመድ ክንድህን አበርታ አማራ መዳኛው ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 10 дней назад
ፋኖ ወደኋላ ዞሮ የጎንዮሽ ትግል ትቶ የአገሪቱን ሀብት ንብረት የተቆጣጠረ ትልቁን አራት ኪሎ ያለውን ፋሽስ አውሬ ማስወገድ ተገቢ ነው። ይህ ካልሆነ የውሸት ትግል ይሆናል። ደሞም እንኳን 4ኪሎ ባህርዳርን ነጻ አያወጣም። ከሌሎች ጋር ግንባር ፈጥሮ አቢይን ማስወገድ ከዚያ ቁጭብሎመወያየት ብቻ ነው መፍቴው። ወራዳ፣፣፣ የአንድ ብሄር መንግስት ነው ያልከው ልክ እንደ ብልጽግና ቅጥፈት ቀጣፊ ነህ።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 11 дней назад
DIL. LE. ETHIOPIA 🇪🇹. MEKELAKEYA. !
@user-jd2zg9qi1z
@user-jd2zg9qi1z 11 дней назад
አዋጅ አዋጅ አዋጅ 😭 😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭 በአለም ዙሪያ ለምትገኙ ለአማራ ተወላጅ እና ህሌና ላላችሁ ሰዎች ምሁራኖች ሁሉ መልዕክቴ ይድረሳችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭 እንደሚታወቀው በአንድ ተራ እዚህ ግባ በማይባል ግለሰብ ፍላጎት ምክንያት ይኸን ሁሉ! ፍጥጥ! ያለ መአት ድፍን 6 አመት ሙሉ ሌት ከቀን በጋ ክረምት ሳይል በብዙ አቅጣጫ በፈለገው መንገድ ቢጨፈጭፈው(3) ህዝቡ አላልቅ አለው; አሁን ደግሞ አላላልቅ የለውን ህዝብ በአለም ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ በሚገርም በሚደንቅ አፍ የሚያስጭን መዓት ይዞ የተለያዩ በራሱ የሚዘወሩ ሚዲያዎችን ጠርቶ በአለም የተወገዘን የጀኖ ሳይድ (ዘር ማጥፋት) አዋጅ በአንድ ማህበረሰብ ስም የሚጠራን ለእራሱ ግብር ስም የሚዘርፈውን ህዝብ በሚመራው ሀገር ላይ በጠራራ ፀሀይ በአደባባይ ሲያውጅ እና በሀገር መከላከያ ስም አማራ በጅምላ ገበሬ ህፃን አዛውንት እንስሳት ቤት ንብረት ሳይባል ሲያቃጥሉ ሲረሽኑ ሲዘርፉ የለምንም ርህራሂ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ተቆጥሮ የማያልቅ ማስረጃ እያለ የዚህ ምስጊን ህዝብ አንድም ተወካይ ተቆርቋሪ ለሌለው ማህበረሰብ እባካችሁ ለአለም ህዝብ በእንግሊዘኛም ቋንቋ ጭምር እናንተን ጨምሮ ሌሎችም ቢሚዲያ እንዲታወቅ ብታደርጉ እና ለአለም ፍ/ቤት ለሀያላን ለአለም ሰባዊ ተቋማት ለተለያዩ የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲነገራቸው ብታደርጉ ;የሰሞኑ የጎንደር ያለፈው የመራዊ እና የመላው አማራዊያን የጋዜጠኞች የወጣቶች የምክር ቤት አባሎች የሴቶች የህፃናቶች የእናቶች የመነኩሳቶች የአማራ ባለሀብቶች እንስሳቶች የንፁሀን ንብረቶች ስንቱ ተዘርዝሮ የማያልቅ በአለም ላይ የማይደረግ የመጨረሻ የግፍ ጥግ ሞልቶ የፈሰሰበትን ህዝብ ስቃይ ማሳወቅ የምር እንኳን ይህ ሁሉ ጋዜጠኛ ምሁራን አቅም ያለቸው የተለያዩ አዋቂዎችች እያሉ ይቅር እና ይኸን ሁሉ ጉድ ለማሳወቅ እና ወደ ህግ ለማቅረብ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ስለ እግዚሀአብሄር ልለምናችሁ እባካችሁ አዋጁ ከመፈፀሙ በፊት ደረሱልን !!!! ጋድ ኢትዮ ነኝ ከአዲስ አበባ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 дней назад
እዉጭ።ያላች አማራወች እሄ ቁሻሻ በአለም መግስታት እደከሰስ አታረግና ወሬ ብቻ ቅደዱ እሄ ያገር መሪ ሳይሆን አሸባሪ ነዉ
@yshmangirm
@yshmangirm 11 дней назад
Why is it that the prime minister speech in “welega “Translated in English subtitles and creat documentary , otherwise if you just talk about it for a week and then forget about it is pointless
@gech12man
@gech12man 11 дней назад
endaw ye Amhara bandoch min yesemachu engidehen ahun lojochachu lay siwuj hazen ebetachhu ygiba medihanialem kale fano hulum mekelakeli alebete
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 10 дней назад
Tikikil Deacon Yosef this is genocidal. Thanks to our God believers public
@user-yn8vx9pe5o
@user-yn8vx9pe5o 10 дней назад
ምንም አልተሣካላችሁም
@user-yn8vx9pe5o
@user-yn8vx9pe5o 10 дней назад
ውይ ስታሳዝኑ ልፋት ብቻ ሆነባችሁ
@rehimarehima1216
@rehimarehima1216 11 дней назад
እስቲ ስራዬ ብላችሁ ሰላም ስበኩ ቅናት መጥፎ በሽታ ነው
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 11 дней назад
ብብትሽን ልብዳው
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 10 дней назад
ወራዳ ባልተጠበቀ ሁኔታ ወራት የፈጀ የውስጥ ለውስጥ ሲሰራ ነው የቆየው።
@user-cx5yh1pq1i
@user-cx5yh1pq1i 10 дней назад
ዲያቆን የፖለቲካ ትንታኝ😂
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 11 дней назад
Abiy is agonizing over the defeat of his army, the loss of arms, and shortage of finances to fund the wars, and the likely removal of his regime. The anguish has prompted Abiy to declare genocidal politics on Amhara people blaming for all ills of Oromo people.
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 11 дней назад
እናንተ ዲያስፖራውን እሰካሁን አብይ የተናገራቸው መጥፎ ንግግሮች ይዛችሁ ለዓለም አቀፍ ሰባዊ ድርጅቶች ለዓለም መንግስታት ንገሩልን ለኛ አትንገሩን
@RutAdu-mn1jx
@RutAdu-mn1jx 11 дней назад
አዲስ አበባ ዉስጥ ከፍተኛ የኦሮሞ ጥላቻ አለ
@maryadam215
@maryadam215 11 дней назад
I don’t know why you bring ignorant people who have no concept of what’s been happening in the country for the last six years.
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 10 дней назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አይደለም መንግሥት የለም ❤❤❤ ጨፍጫፊ ነው
@user-dk5vd3js2b
@user-dk5vd3js2b 11 дней назад
የአብይ አህመድ መንግስት ያልተገጨው የኢትዮጵያ ህዝብ የለም።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 11 дней назад
WUSHOCHU. YICHOHALU. GIMELOCHU. YIHEDALU. !
@Lucy70968
@Lucy70968 11 дней назад
He is not doctor
@user-cq9bv5tg5w
@user-cq9bv5tg5w 11 дней назад
Sile andint binawera yemeretsal
@legessehailu8690
@legessehailu8690 11 дней назад
ዲያቆን ዮሴፍ ሳይሆን ይህ ዲያብሎስ ዮሴፍ አማራ ጭንቅላት የሌለው ደደብ ህዝብ መሆኑን በተግባር አረጋገጠልን።
@legessehailu8690
@legessehailu8690 11 дней назад
ወይ አማራ ለምናችሁ ስታጡ ተሳድባችሁ መሄድ አመላችሁ ነው። ሌቦች።
@maryadam215
@maryadam215 11 дней назад
This man is undermining the intelligence of Wollega people! Abiy has been killing Wollega Oromos and displacing Amharas since he came to power. So why would they believe any word that comes out of his mouth? If we remember recent history, when Abiy made a call, it was Amhara’s who took up arms against Tigray and committed genocide!
@Zare325
@Zare325 11 дней назад
ዘገምተኛ ሁሉ ፋኖ አብቅቶለታል ዳይቆን የለደብተራ ቀንጨራ ሁሉ
@norahunandargiezewdie7993
@norahunandargiezewdie7993 10 дней назад
You and The Oromuma Religion are primary genociders of Amhara...Time is approaching!!!!! No way to run away!!!!
@user-iy5vc2om7m
@user-iy5vc2om7m 10 дней назад
ነገሮችን እያጣመምን በማቅረብ የህቦችን መከራ ማብዛት ካልሆነ በቀር ፋይዳው አይታየኝም።ለዕለት እንጀራችን ብለን ስቃዪ ይበዛ እንደሆና እንጂ መለያያት የማይችልን ህዝብ ለመለያያት ባንሞክር መልካም ነዉ።
@legessehailu8690
@legessehailu8690 11 дней назад
አማራ ጭንቅላት እንደ ሌለው አሁን አረጋግጫለሁ ። ችጋራሞች 😂😂😂
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 11 дней назад
YOU ARE EXPERIENCING A PUNISHMENT FROM GOD FOR WHAT YOU DID ON TIGRAY AND OTHER NATIONS
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 дней назад
አንተ አራጅ ወያኔ ለሀምሳ አመት የደከማችሁበት መርዛም የድካማችሁ ውጤት ኢትዮጲያን ለዚህ አብቅቷታል ግን ይህ ለአንተም የሚጠቅም ከመሰለህ ውጤቱን ታያለህ!!!!!!!
@user-ej7kv3pt2c
@user-ej7kv3pt2c 11 дней назад
አብይ መገደል አለበት
@rehimarehima1216
@rehimarehima1216 11 дней назад
ምን ያርጋችሁአብይ የምትናገሩት ሁሉ ውሸት በተለይ ውጭ ምትኖሩ ባለ መብት ተማጋች
@rehimarehima1216
@rehimarehima1216 11 дней назад
አሁን አንተ ሽማግሌ ነህቅሌታም
@MekonenMamushe
@MekonenMamushe 11 дней назад
ፋኖ የሚባለው ጎጠኛ ቡድን ብሄር ነው እንዴ?
@user-li9kw1ct1f
@user-li9kw1ct1f 11 дней назад
ጠባብ እንዴት ይገባሃል ሂድና አብይን ጠይቅ
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 11 дней назад
ጠባብ አያቀዉም ጨፍጫፊ በበታችነት ያደገ መደሬ አያቀዉም የከፍታ የነፃነት ስምን ባርያ
@MekonenMamushe
@MekonenMamushe 10 дней назад
አብይ የአባገዳ ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ አንደ አንተ ቱሉሉላ አይደለም
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 11 дней назад
ቻሉት እንግዲህ አብይ አህመድ ሙሴያችን እያላቹህ ስታወድሱት አልነበረም አሁን እንግዲህ ቻሉት
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 11 дней назад
ሙሴ ስንለዉ ይዞት የመጣዉን ፍቅር አንድነት ነዉ ለህዝብ ለሃገር ያለዉን ፍቅር ሲገልፅ እኛ ደሞ ለፍቅር አገታችንን እሰጣለን ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ አተረደነቁ በጥላቻ ቢመጣ መልሱም ታቁታላቹ ስለዚለለምን ተረደነቃላቹ ቻሉት ምናምን ከቱ ሰይጣን ነዉ ሰይጣንን የሚያቀዉ😂
@Zare325
@Zare325 11 дней назад
ዶክተር አብይ እና ብልጽግና የኢትዮጵያ ተስፋና መዳኛ ናቸው ። ባንዳ ጉድክ ፈላ
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 11 дней назад
YOU ARE " MAFERIA" WHAT YOU WERE SAYING WHEN IT WAS IN TIGRAY. " MUSIYACHEN" DEDEB
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 дней назад
በኢትዮጲያውስጥ እየደረሰ ላለው ጥፋት ሁሉ ጠንሳሹ ጠማቂው ባንዳ ወያኔና ወያኔ ብቻ ነው!!!!!!
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 11 дней назад
YOU GUY YOU WERE THE SUPPORTER OF ABIYE IN AMERICA. " DD YOU REMEMBER NO MORE? KIKI LEBA NEFETEGNA
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 11 дней назад
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!!!6
Далее
У ЖЕКИЧА УКРАЛИ ДВИГАТЕЛЬ
00:28
Просмотров 178 тыс.
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
Просмотров 443 тыс.
EMS አጫጭር መረጃዎች Wed 22 May 2024
42:35
У ЖЕКИЧА УКРАЛИ ДВИГАТЕЛЬ
00:28
Просмотров 178 тыс.