Тёмный

Enchewawot: Special Interview with Muluken Melesse - Part 1 of 4 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 131 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июл 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 7 лет назад
የምህረት አምላክ ጨርሶ ይማርህ! ጋሽ ሙሉቀን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 3 года назад
Dear Brother Muluken, your faith in our Lord Jesus Christ will lift you up. God Bless your days and may he be strong in your weakness.
@user-ev3ev3zo4e
@user-ev3ev3zo4e 7 лет назад
እስይ አሁንም በእግዚአብሔር መንፈስ ተመራ በእግዚአብሔር መንፈስ የምመሩ እነዝ የእግዘብሔር ልጆች ነቸው በልጁነትህ ደስ ይበልህ ሰው የለውን ይበል እግዚአብሔር የለውን መሆን ይበሊጠል እነተም ሁለተችሁ መለቴ የእንጨውት አዘገጆች ውቦች ሰምተችሁ ደኑ እየሱስ ይድነል።
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 7 лет назад
እመቤት ኃይሌ ለምትሮ አሜንንን እኛ በመንፍስ እንጂ በደመነፍስ አንመራም እሰይይ እሙዬ ተባርኪልኝ
@user-kn7om3vy8w
@user-kn7om3vy8w 7 лет назад
""ጌታ እየሱስ ያስበልጣል ያስመልጣል"" ጌታ እየሱስ የስጠን ለዘላለም ከእርሱ ጋር የመኖር እድል ያለ ፍርሃይ ያለጭንቀት ያለበሽታ ያለ ርሃብ ያለጥም ሃሌሉያ የሰው አሉባልታ ከጌታ ፍቅር ሊለየን አይችልም። እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል!!። ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ይማርህ!!
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 7 лет назад
እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እውነት ነው እየሱሴ ስሙ ይባርክ ያስመልጣል እሰይይይይ
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 7 лет назад
ውይ ሙሉይ እግዚአብሔር ይማርህ ጨርሶ አንዴ ፒያሳ ኤደን ሙዚቃ ቤት ጋር 10 ቡር ቀምተውኝ እኮ ብር ሰቶኛል ስንጫጫ አይቶኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ አባቴ
@anntelfer4255
@anntelfer4255 7 лет назад
Mr. Muluken you have contribute a lot for Ethiopian culture. Thank you for making all these great songs. Stay well you still have a lot to contribute to humanity.
@lovemusic8470
@lovemusic8470 7 лет назад
I'm music lover specially Muluken melese big respect to this Legendary From Eritrea.all the thing he said is right.love you so much Muliye god bless you.
@batelalemu4668
@batelalemu4668 7 лет назад
Ebs ጎበዞች ሌሎች ሞጭላፎች ሳይቀድሞችሁ ቶሎ ለጠፋችሁ ይልመድባችሁ ለሙሉቀን ረጅም እድሜ: :
@workuabebe5873
@workuabebe5873 7 лет назад
ሙሌ በጌታ ሁሌም ደስ ይበልህ ጌታ መቼም አይተውህም!
@danielworku4370
@danielworku4370 7 лет назад
i so glad to see him cus i grow up his music wish him many years to come. Best singer
@yyyha6939
@yyyha6939 7 лет назад
Mr Muluken you are a legend on Ethiopian music. May God bless you!!
@mayayele3496
@mayayele3496 Год назад
ሙሉቀን መለሰ ታላቅ የኢትዮጵያ ሙዚቀኛ ነው፡፡ የሱን የሙዚቃ ድምፅ መስማት መንፈስን የሚያድስ ነው፡፡ የሱን ፈለግ ለመከተል የአክስቱ ልጅ የሆነው ታደሰ አድማሱ ከፍተኛ ጥረት እና እድገት አሳይቶ በቀይ ሽብር ተቀጠፈ፡፡ ሙሉቀን እረጅም ዕድሜ ይስጥህ፡፡
@temesgenhailegiorgis445
@temesgenhailegiorgis445 7 лет назад
woww mule ma best ever! ዘፈኖችህን ሳዳምጥ ምድረ በዳ ላይ እንደበቀች ጽጌረዳ አበባ ነው..............
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 7 лет назад
Good to hear and see you bro Muluken! God bless you more Enchewawet
@tiruneshbeyene2896
@tiruneshbeyene2896 6 лет назад
My Brother Muluken you are my Dear Brother in the name of Jesus. May JESUS BLESS you 'richly allways BY HIS GRACE . Tirunesh Timer Beyene
@ranaselam4180
@ranaselam4180 7 лет назад
long live gashi ok we will pray ......you will be fine ....GBU!!!
@aregahegndesa2595
@aregahegndesa2595 2 года назад
ጋሼ በጣም ነው ምወድህ የኔ የዘላለም ጀግናየ ነህ እድሜ ይስጥህ አባቴ እወድሀለሁ የኔ አባት....❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesboru3985
@mekdesboru3985 7 лет назад
እግዚአብሄር ጨርስዋ ይማርክ እናከብርካለን😍
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 7 лет назад
ሙሌ በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ባለኸበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 лет назад
ሙሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 лет назад
በእውነት አንጀቴን በላከው አሁንም እሱ ይርዳ
@suedmahmud291
@suedmahmud291 7 лет назад
የኔ እንደኛ እኮ ነህ ሙሌ
@bezasamuel3208
@bezasamuel3208 4 года назад
Geta semu yibarek Gash muluken egziabher yibarekeh yemireh
@richjesus4054
@richjesus4054 7 лет назад
በክርስቶስ ኢየሱስ የሚገኝው የዘላለም ሕይወት ነው።በዘፈን የሚገኘው ሕይወት ደግሞ መጨረሻው በገሃነብ እሳት ውሰጥ መጣል ነው ::
@hiwiyecmclji4550
@hiwiyecmclji4550 7 лет назад
ድንግል ማርያም ከልጇ ጨርሳ ትማርህ ጋሽ ሙሌ
@eyeruseeyeruse1336
@eyeruseeyeruse1336 7 лет назад
ሲባል ነው እንጂ በመልክ አይቺው አላቅም ነበር እውነት ለመናገር በህይወት ያለ አይመስለኛም አምላክ ጨርሱ ይማርክ
@ethioafrica5118
@ethioafrica5118 7 лет назад
እግዛብሄር ሙሉ ጤንነቱን ሰላምና እድሜ ይስጥ።
@user-uj4gc7dz5p
@user-uj4gc7dz5p 7 лет назад
ጌታ ይፈወስሕ
@user-wt2vr8zs8y
@user-wt2vr8zs8y 7 лет назад
muluken betam yemiwedawe zefagn new egziabher cheriso yimariwote
@hanajesus8443
@hanajesus8443 7 лет назад
Mulehe geta eyesus cherisoew yimmarihe ayizohn geta eyesus ke ante gar new
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 4 года назад
he is a ligend and the best and number one and will stay forever
@nardiamore2111
@nardiamore2111 7 лет назад
Long life Muluken
@GG-fc8sd
@GG-fc8sd 7 лет назад
Mulukan betam new des yalegn enakan Egeziabher yemarek !!!!!! Bechal gen Wed enat agarek metak betekirstian stable beteketatel ko tedenalek beye asebalew malekamenat hiwat yasemalen wendemachinen hulem behon wdehalw mule
@tewodrostilahun1668
@tewodrostilahun1668 7 лет назад
God bless u mule
@enkuselasetadesse7285
@enkuselasetadesse7285 7 лет назад
Mule betam ewedihalew.....Egziabher cheriso yimarih
@khalidali-bv4cp
@khalidali-bv4cp 7 лет назад
amen ahunim yiredahal esu yamenkew.
@sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
gash muluken egzabher amlak chrso ymarh betam enwedhaleg
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
እግዚአብሔር በሚሆነው ሁሉ ትክክል ነው ይማርህ ጨርሶ
@hermelaasnake4721
@hermelaasnake4721 5 лет назад
የትኛውን ፀሎት ነው የሚፀልዩልህ መድረክ ላይ የሚጮሁትን እነ እዩ ጩፋን ነው ፀለዩ የምትለው? ለምን እዩ ጩፋ በካራቴ አያድንህም፡ ይልቁንስ ወደ አባትህ ሀይማኖት ተመልሰህ ንሰሃ ገብተህ ፆመህ ፀልየህ አሟሟትህን አሳምር፡ በእናንተ በጴንጤ ህይወት የየትኛው ሰው ነው ፀሎት የሚደርሰው? እንኳን ለሰው ሊደርስ ቀርቶ ለራሳቸውም አይሆንም፡ የትኛው ፆሙ እና ፀሎቱ ነው ለሰው የሚደርሰው፤ ስጋውን እየበላ፤ እንደልቡ እየዘለለ፤ ሳይሰግድ ፤ንሰሃ ሳይገባ፤ እንደው ማን ይሙት ፀሎቱ ይደርሳል ማለት ቀልድ አይሆንም? ይልቁንስ የሰማእቷ አርሴማ ፀበል ይፈውስሃል፤ በእግዝአብሄር ስም ተጠምቀህ ዳን፤ ብጥ ሁን፡፡
@jerusalemsolomon9637
@jerusalemsolomon9637 Год назад
ዋው ሁሌም ትገርማለህ ውሳኔ ከባድ ነው
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 лет назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወይኔ አሜራካንም በውሽት ሰው ይገላሉ
@maranata1484
@maranata1484 3 года назад
Praying for you Gashe ❤❤❤
@oneworldonepeople2760
@oneworldonepeople2760 7 лет назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@belayguda2014
@belayguda2014 7 лет назад
you guys did a good job it is good to hear your voice muluken long life for you
@meliseboho989
@meliseboho989 7 лет назад
እግዛብሄር ይማሮት
@tewodrostilahun1668
@tewodrostilahun1668 7 лет назад
mulken you are my true legend
@helutilahun6105
@helutilahun6105 7 лет назад
እግዚያብሄር አምላክ ፈፅሞ ይማርህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@jesuslord6338
@jesuslord6338 7 лет назад
Telat yemot awajei seyaweji EGZABHER bmyalk mehertu yakomal amen muluey geta bnger hulu kante gar yehun amen
@asmarech591
@asmarech591 7 лет назад
እግዛብሔር ይማርህ ጋሽ ሙለቀን
@asratesilasseorthodox5712
@asratesilasseorthodox5712 7 лет назад
Egziabher yemareh
@LM-nm3xb
@LM-nm3xb 7 лет назад
fetari chereso yemareh ante jegna neh srah eskahun yemiweded new
@user-kk7wu7wv6g
@user-kk7wu7wv6g 7 лет назад
Long life my father
@tigistgetabalew504
@tigistgetabalew504 7 лет назад
Egizabihe cheriso yimarih!!!
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 7 лет назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@emaayones9301
@emaayones9301 7 лет назад
Ye Eyesusi iji yidiraso
@romangebru5846
@romangebru5846 7 лет назад
Ye Eyesus Wetader😍😇🤗
@user-ku8or9rq2h
@user-ku8or9rq2h Год назад
የኢየሱስ ወታደር ነኝ !
@gemechisshiferaw6840
@gemechisshiferaw6840 3 месяца назад
Rest in Peace
@richjesus4054
@richjesus4054 7 лет назад
yadaneh Geta semu yetebareke Yihun medan be Eyesus bicha new teweled hoy sema sele sega maseb mot nw selemenefes maseb gin hiwot nw yila ye Egziabeher kal
@bekindy2510
@bekindy2510 6 лет назад
yamenkew Geta eyesus cheriso yimarih
@yemaneberhane2514
@yemaneberhane2514 7 лет назад
ጃኪ እኮ ያለው የጀመርኩበት የታወኩበት ነው ያለው እንጅ የኔነው ዘፈኑ አላለም !!!!
@teddytechilo
@teddytechilo 4 года назад
Lik naw Muluken eko jero bedenbe aysemame..😂
@tamirublen6364
@tamirublen6364 7 лет назад
Fetary yimarh mule,weyine!!!!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 6 лет назад
Egzabher yemarek wendeme
@kebedebereka6686
@kebedebereka6686 7 лет назад
GETA EYESUS hiwot new
@tringitigst866
@tringitigst866 7 лет назад
ሀሀሀሀሀ ይግርማል ማናፍቅ ፆልዮ ምን ዋጋ አለው ደግሞ አዳራሽ በል በተክርስትያን የድንግል ማርያም ልጅ በድሙ የምስርታት ነው
@taketimeforyou
@taketimeforyou 7 лет назад
Tringi Tigst ስለየትኛዋ ቤተክርስትያን ነው የምታወሪው ይች ግብጾች የተከሏት ን? ይች አካሏ ተገልጦ ምእመኗ ስድበ ኦርቶዶክስ እና ጥላቻ ዘ ኦርቶዶክስ በሚል ቀኖና የምትበላው። እሷን ነው? እሷማ ሙሴ ካልተስጣት እዛው ግብጽ ላይ ተገላልጣልሻለች።
@ainedadi9140
@ainedadi9140 7 лет назад
Geta eyesuse cherso yemarh abateye
@richjesus4054
@richjesus4054 7 лет назад
be nazeretu Geta be Eyesus sim mulu fewes lante endihon etseleyalehu yihen sim besheta yiferawal Eyesussssssssssssssssssssssssssssssssssssss bezih dinik sem besheta kelayeh lay yetenesa yihun
@yacobhailu2205
@yacobhailu2205 7 лет назад
Don't insult those who insult us .Because ,he did not teach us!
@diborab7820
@diborab7820 7 лет назад
E/r cherso yemarh esu lemitamenut tamagne new.
@zewduregassa3100
@zewduregassa3100 7 лет назад
እውነት ጌታን የተቀበለ ሰው ያንዱን ሙያ ያብጠለጥላል ? ጋሽ ጥላሁን ሙሉ ዕድሜውን የመድረክ ንጉስ የነበረን ሰው አላስፈላጊ ቃል መናገርህ ልክ አይደለም፡፡ ሕዝቡን በማስቀየምህ በጌታ ስም ይቅርታ ጠይቅ!!
@eliasmalede9361
@eliasmalede9361 7 лет назад
mulken zephagn neber ahunm protestant huno yzefnal
@user-xl4qm3zc1v
@user-xl4qm3zc1v 7 лет назад
Geta eyesus chrso mefwsh wedmachn enwdhalen
@diboraayeeyesus7326
@diboraayeeyesus7326 7 лет назад
getaa eyesusss ymareh
@liduuaddis818
@liduuaddis818 7 лет назад
egzyabhare yemarhe
@user-zc4sl7oe9d
@user-zc4sl7oe9d 7 лет назад
እመቤቴ ጨረሣ ትማርህ
@bettyget9316
@bettyget9316 7 лет назад
Amen Amen I agree with you
@senychief1955
@senychief1955 7 лет назад
ጃኪ ጎሲ እኮ የራሱንም ስራ ሰርቶ አያውቅም። በሰው ላብ የታወቀ ልጅ ነው
@kiwait9430
@kiwait9430 3 года назад
Zeme baye enkafe dadab
@aishamohammed4103
@aishamohammed4103 7 лет назад
Ye music nigus new mechem yesun music sertew yasikeymut yikirta meteyek yinorbachewal betely bizuayehu demisina jacky gosse
@yalmwork3981
@yalmwork3981 7 лет назад
ayzho geta erdtohal
@naseemnaseem9315
@naseemnaseem9315 7 лет назад
fitare yemarake
@tiomangetu2760
@tiomangetu2760 7 лет назад
Kkkkkkkkkk egziabhere ante yangerhl endaa kkkk seytan new yeyzhe bkhe ymbaten tebel teta eshi maryam ykere beyeg belate tsion maryam nate ymtadenhe eshi yenfafhe seytan new
@user-jj1kb4iu3n
@user-jj1kb4iu3n 7 лет назад
እመብርሀን ትዳብስህ
@gddj5973
@gddj5973 7 лет назад
በነገራችን ላይ አተበሽታህን የምትድንበት በመዳኒት ሳይሆን በጸበልነው የምትድነው እግዚአብሔር ወደዉነተኛዉ ሀይማኖት ይመልስህ ለፈተናነዉ ያስቀመጠህ ተመለስወደልብህ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 года назад
Tikikele 👍 👍 👍
@gudbelgonder1526
@gudbelgonder1526 3 года назад
አደርቡጭ የሚባል የመናፍቅ መንፈስ አለ ነፋፍቶ የሚገል መስፍን ጉቱን እና ሙሌን ያድበለበላቸው እሱ ነው።
@TewodrosKinfu
@TewodrosKinfu 3 месяца назад
🤣🤣😂
@salmali1997
@salmali1997 7 лет назад
አንተ የሰለጠነ። ሀግር ነህ። እንቅስቃሴ። አድርግ ጌታጨርሶ ያድንህ
@hermelaasnake4721
@hermelaasnake4721 5 лет назад
ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተመልሰህ ንሰሃ ግባእና የጀግና ሞት ሙት፡፡ አትጃጃል!!!
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
በጣም kkkkkkk
@yenoyammine1224
@yenoyammine1224 4 года назад
በትትክክል ማር
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 7 лет назад
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተፈወሰ
@waditfetsay2097
@waditfetsay2097 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@babyyot
@babyyot 7 лет назад
he is on this show because he is famous by his music. If he claims he has nothing to do with music, which i doubt because that is what menafikan do anyway, he should stay irrelevant.
@getetilahun36
@getetilahun36 7 лет назад
ዘማሪ ከሆነ ለምን ዘፈን ይሰማል አንተብትሆን አለማዊ አልፈልግም እያልክ አይደል ምን ያናድድካል ከቆጨክ መመለስ ነው ወደትክክለኛው አይማኖት ወደእመቤቴ ልጅን ወዶ እናትን መጥላት ምን የሚሉት ነው
@yalmwork3981
@yalmwork3981 7 лет назад
emnth emnt honlg
@tringitigst866
@tringitigst866 7 лет назад
እውነት ሞትሀል ተመስ ውደ እናት ትዋህዶ እውነት ነፍስህን ይማር ልቦና ትስጥህ እመብርሀን
@jerrytube4836
@jerrytube4836 7 лет назад
aye jaki haha
@regietube2253
@regietube2253 7 лет назад
ጴንጤ ስለሆንክ ነው ሞተ ያሉህ:: ያው ማለት ነው እኮ !
@taketimeforyou
@taketimeforyou 7 лет назад
Regassa Shiferaw በለው እና አንተ በምድር ላይ ለዘላለም እየኖርክ ነው ማለት ነው ጴንጤ ስላልሆንክ? እሱ አይሞትም የዘላለም ሕይወትን አስቦ ነው ከምድራዊው 70 ወይ 80 እድሜ የዘላለሙን መረጠ። ሰው በስጋው ሲለይ ሞተ አይባልም አንቀላፋ ነው የሚባለው ለምን ይመስልሃል?
@regietube2253
@regietube2253 7 лет назад
Kk Nn እኔ አይደለሁም ሞተ ያልኩት! ሞተ ያሉትም ቢሆኑ የነፍሱን እንጂ የስጋውን አይመስለኝም:: ዞሮዞሮ ሰው ፈጣሪውን አማላጅ ነው ያለለት ነው የሞት ሞቱን የሞተ እሺ:: i'm not to debat with u but protestants are even aut of the logic.
@taketimeforyou
@taketimeforyou 7 лет назад
Regassa Shiferaw እኔ I don't have any denomination ግን ክርስቶስ አማላጅ ወይም መካከለኛ ነው ማለት አብ ከራሱ ጋር ሊያስታረቀን ቃል ስጋ ሆነ ወልድ ማለት ነው ወልድን ሳትይዝ የሃጥያት ስርየት የለህም እሱን ስላመንክ ብቻ ነው ወደ አባቱ የምትገባ በጸሎትም ቢሆን በክርስቶስ እየሱስ ስም ወደ አብ ጸልዩ ይላል ያ ነው ወልድ አዳኝህ የልጅነት ስልጣን የሰጠህ አብ ከወልድ የተነሳ ነው adopt ያደረገን እንጂ አንተ እንደምትለው አይነት አማላጅነት አይደለም።
@kadijakamise2297
@kadijakamise2297 7 лет назад
Allah yashirih irasin mawaq indazih naw Ayzoh barta bilx sew malet Ante neh. zalalam ibdet kantu naw
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 7 лет назад
የፈጣሪ ያለህ ይህ ጫቂ ቆጢ እሚባል ወንዳገረድ የስንቱን ሰው የድካም ዋጋ ሰርቆ ይዘልቀዋል በሱ ሳይሆን #በአድናቂዎቹ አፈርኩባችሁ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 7 лет назад
betam enji enama Jakin setlaweko Laba nw confidence yelalew
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 7 лет назад
Amora gedel እንዳው አፈሩን ብላው አንብበህ ካልተረዳህ ምናለ ኮሜንቴ ስር ባትርመጠመጥ የቱ ጋር ነው ጋሽ ሙሉቀንን የሰደብኩት?
@user-jj1kb4iu3n
@user-jj1kb4iu3n 7 лет назад
Amora gedel አረ አረጋጊው እሶ ያለችው ጃኪን ነው
@lamlam2851
@lamlam2851 7 лет назад
wede kedemo emneteh orthodox emenete temelseh tse beleh btehede tenahm yemlesal yedengel mareyam lji eyesuse keresetose yemareh
@galaxyj5155
@galaxyj5155 7 лет назад
ጉረኛ ሠይጣን ነህ የእግዛቤር መንፈስ አትበል
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 лет назад
ቤተ ክርሥቲያን አትበል አዳራሽ በል ጋሽ ሙሉቀን
@ermiasmelssie3977
@ermiasmelssie3977 7 лет назад
anchi balega nesh eshi
@getasewadugnaw8307
@getasewadugnaw8307 7 лет назад
Tig Ethiopia Tig Ethiopia አንቺ ቁርበት ሸርሙጣ
@melkam4405
@melkam4405 7 лет назад
Ermias ina Getawew menew sedebu????
@taketimeforyou
@taketimeforyou 7 лет назад
Tig Ethiopia Tig Ethiopia ምን ማለት ነው ግንቡ አዋቂ ነው እያልሽ ነው? በይ አማርኛ ልታስተምሪው እንዳትሞክሪ።
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 лет назад
Kk Nn ለማለት የፈለኩት ጴጤወች የሚጨፍሩት አዳራሽ ውሥጥ ነው ሥለዚ አዳራሽ ነው የሚባለው ቤተክርሥቲያንን አይወክልም
@abrahambojien1896
@abrahambojien1896 3 месяца назад
Muluken was dead 40 years ago. We love his music but not him.
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Год назад
ኢሃፓ ገደለው ተብሎ ነበር እኔ ግን አልሞትኩም ነበር 😂😂🤣🤣🤣
@aishamohammed4103
@aishamohammed4103 7 лет назад
Ye music nigus new mechem yesun music sertew yasikeymut yikirta meteyek yinorbachewal betely bizuayehu demisina jacky gosse
Далее
Teddy Afro -  VOA Amharic Interview - June 2017
24:56
Просмотров 62 тыс.
Yeregem
7:27
Просмотров 208 тыс.
Медвежий папа
1:00
Просмотров 4,1 млн
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
Просмотров 16 млн
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 24 млн