Тёмный

EOTC TV | ልዩ ፕሮግራም ክፍል 2 | ከተሐድሶ የቁልቁለት ጉዞ መልስ 

EOTC TV
Подписаться 492 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b Год назад
የቅዱሣን አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው፡፡ መምህር እንኳን ወደ ትክክለኛ ቤትዎ ተመለሱ፡፡ አምላክ የጠፉት በጐችን ሁሉ በቸርነቱ ይመልስልን
@mulushi9642
@mulushi9642 Год назад
መምህር እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎት በፍጹም ልብዎት ተጸጽተው ስለተመለሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በየቤቱ እየተቅበዘበዙ ያሉ እህት ወንድሞችንም እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባቸው። ቃለመጠይቅ አቅራቢውም ከባለፈው ሳምንት በተሻለ እርጋታ እና አክብሮት መምህራችንን ስለጠየክ እግዚአብሔር ያክብርህ።
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው። በቤቱ ያፅናህ
@misganawhaile8708
@misganawhaile8708 Год назад
እግዚአብሔር እንኳን የሚፀፀት ልብ እንኳን ሰጠዎት ሰዎች የከበደን ይቅርታ መጠየቅ ነው እመብርሀን ትከተልህ መንገድ ከፍተዋል ሌሎችም ይመጣሉ። ለእርስዎት ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር ይስጥዎት ትልቅ ምስክርነት ነው።
@mhleulekal7842
@mhleulekal7842 Год назад
ቤተ ክርስቲያን እንኳን ደስአለሺ። መምሀር እንኳን ደህና መጣህ። ይህን እድል ተጠቅማ የጠፋትን የሚፈልግ ክፍል አቋቁማ የጠፋትን መፈለግ መፈለግ መጀመር ይኖርባታል።
@belaynew2181
@belaynew2181 Год назад
መምህር እንኳን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሱ መምጣትዎ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ታላቅ ነገርን ታደርጋለች እጅግ ሲበዛ እንወድዎታለን እናከብርዎታለን ቀሪ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይጠብቆዎ አሜን
@senayadmasu304
@senayadmasu304 Год назад
በጣም የሚገርም ሙሉ በኩለሔ ሰው እጅግ ነው የኮራሁብህ ስለ አንተ በሰማሁበት ጊዜ ልቤ በጣም አዝኘ ነበር እውነትም ከሰማሁት በላይ የምትደነቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ ነህ ወንድሜ ሆይ በቅናትም ይሁን በግዴለሽነት ከእናት ቤተክርስቲያንህ ሊገፉህ የሚፈልጉ ቢኖሩ አደራ ሁለተኛ እድል እንዳትሰጣቸው እግዚአብሔር እንዲረዳህ እንጸልያለን
@mitikuwoldetensay619
@mitikuwoldetensay619 Год назад
እግዚአብሔር ለጠፉት ሁሉ እንደ እርሶ እውነትን ገልፆላቸው እንዲመለሱ ፀሎቴ ነው እንኳን ተመለሱ
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 Год назад
ወንድም ዓለም የሰውን ተወው በፍጹም ልብኽ ተመልሰኽ አምላክህን የአምላክ እናትን ድንግል ማርያምን ያከበራቸው ቅዱሳንን እንኳን አስደሰት ። በክህደት ውስጥ ስትከራከር በመሐል ሕሊናዬ የሚያመላልሰው #ጌታ መድኃኒዓለም ሲያዝን ነበር። በመጥፋት አዝኖ የነበረውን #ጌታ መድኃኒዓለም እንኳን አስደሰትከው። መጨረሻህን ያሳምርልህ ቀሪው ዘመንህን አምላክን እያስደሰትክ የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃህ አምላከ ቅዱስ ዳዊት በእውነተኛው እምነት ያጽናህ
@dagmawihabtewold2698
@dagmawihabtewold2698 Год назад
እንኳን መጡልን መምህራችን ፣ ብዙ እንጠብቃለን ከርስዎ፣ግዚአብሔር ያበርትዎት፣
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
በውነቱ በዚህ አቌምህ የጠፉትን ሁሉ ግንዛቤ አድርገው እንደምትመልሳቸው ተስፋ አለኝ ልዑል እግዚአብሔር ያበርታህ ::
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Год назад
የሚፀፀት ልብ ማግኘት መታደል ነው : ብዙወች ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው ልባቸውን በማደንደን ለብዙወች መጥፋት ምክንያት እየሆኑ እያየን ነው! እንኩዋን የንስሐ ጊዜ አገኙ መምህር! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :: ሌሎች ዎንድም እህቶቻችንንም ወደ በረቱ ይመልስልን!
@sisaygebretsadik5766
@sisaygebretsadik5766 Год назад
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሌላት፥ ሌላ ቤተ እምነት፥ ሌላ ቤተ ክርስቲያን ያለው የእምነት ትምህርት ሌላ አዲስ ነገር የለም። የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ የሚፈልግ ሰው፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ የሚያስችለው ነገር ሁሉ አላት ። አንድ ክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወጥቶ ሊያገኝ የሚችለው ምንም ነገር የለም፤ እኔ ያረጋገጥኩት ይህን ነው።" መምህር አእመረ እንኳን እግዚአብሔር ረዳኽ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማኽ፤ እግዚአብሔር መልካሙን የልቡናኽን ሃሳብ ይፈጽምልኽ፤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅኽ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
እኳን ደና መጣህ ልቦናህን ያብራልህ እዳተየጠፉትን በጎች ይመልስልን ወድማችን በጎችን የበተንካቸውን ሰብስባቸው ለሁላችሁንም ፈጣሪ ብርሀን ልብ ይስጠን
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Год назад
እሰይ ተመስገን ! እንኳን በሰላም ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሱ ። ልቤን በጣም ከሰበረው ነገር የእርስዎ እና የታሪኩ አበራ ጉዳይ ነበር ። ይኼን በማየት በጣም ተደሰትኩ፡ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 Год назад
ሁላችንንም ቸር መሐሪ አባት #ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን #ልዑል እግዚአብሔር ያስብኽ
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የኔ አባት አሁንም ቸሩ መድሀኒ አለም አያናውፅህ ይርዳህ
@wallelegnmekuanent6355
@wallelegnmekuanent6355 Год назад
የመናገር ችሎታው የማስረዳት ብቃቱ የሚደነቅ ነው
@ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ
እንዃን ደህና ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 Год назад
ዋናው ነገር የሚፀፀት ልብ ነው ይሄም አይደለም በትምርት የሳተ ቀርቶ ይሁዳም ንስሀ እንዲገባ እድል ተሰጥቶት ነበር አባከነው እንጅ መምህር ይሄ የሰይጣን ፈተና ነው እና መስማቱን ይተውና ወደ ፊት መሄድ ነው ሚያዋጣው ደግሞስ የተሃድሶ ሀይሎች ሊሆኑ ይችላሉና እነዚህን ይርሱ ዋናው ነገር መንፈስ ቅዱስን ለመዋሸት ሳይሞክሩ በህወት አፅንቶ የመንግስቱ ወራሽ ያርገወት።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
አብሮ ይስጥልን እግዚያብሔር ይመስገን
@solomoncherinet4611
@solomoncherinet4611 Год назад
we have no reason to say NO to you as it's not our duty to judge but rather we look forward to see your service soon as a witness to the purity of the church. Welcome back to your father dear teacher
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@naodadnew4024
@naodadnew4024 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን!
@tsegayegirma259
@tsegayegirma259 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን፡፡ እግዚአብሔር ያበርታህ !
@MathChips-e2x
@MathChips-e2x Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ💚💚💚💚
@kidistdemisse4218
@kidistdemisse4218 Год назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ተዋህዶ ተመለስህልን መዳን በሌላ የለም በሚል ርዕስ የኦርቶዶክስን ትምህርት ቢያሰተምሩ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@edentaye5552
@edentaye5552 Год назад
yiqrta yemiteyq sew tiliq new. Egziabher Yasbh.
@negassikristosweredeqal9775
እመብርሐን ይቅር ትበልዎ! ጥፋትዎን አምነው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ በመጠየቅዎ በኛ በኪል ይቅር ለእግዚአብሐር ብለናል!
@efratayilma5569
@efratayilma5569 Год назад
የእግዚኣብሄር ቸርነቱ ይብዛልዎ!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🤲🏽
@yieheysalemu6290
@yieheysalemu6290 Год назад
እንኳን የቅዱስ ጵጥሮስ እድል ገጠመዎት መምህር
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ስተትህን አመነህ መመለስህ መልካም
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Год назад
መ መምህር ተሀድሶ ማለት ደረቅ አይን አውጣ ጴንጤቆስጤ ነው ለኔ ተሀድሶም ጴንጤ አንድ ናቸው የሌባ ቡድን።
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 Год назад
ዱባይ ያለውን ወንድምህ ተስፉ እንዳለም እንዲሁ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ እንዲመልሰው የዘወትር ጸሎቴ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምርልን
@martasolomon6051
@martasolomon6051 Год назад
ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው። ²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። ²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ ²³ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤ ²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር። ይህ ነው የጠፋውን የምንቀበልበት መንገድ። የእውነት በዝህ መልክ እና ገጽ ነው ወይ የጠፉትን ምንፈልገው። የቤተክርስቲያን ተልኮ ማስተማር ማጽናት የጠፉትን መፈለግ ነው። በዝህ ፍት ግን አደለም የጠፉትን መፈለግ የምጡትንም። የምፈታተን እና የምያታክት ነው። የጠፋን የማይጠራ የማይፈለግ የመጣን የማያቅፍ በራሱ የኦርቶዶክስዊ ጠባይ ያልሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊም ያልሆኑ ነውና እንታረም። መምህር ግን ያሁኑን መገፋትም እንዴ ትእርምት ይቁጠሩት። ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ታግዞት።አሜን መደሐፎንም አይቻለሁ በ softcopy እስክታተምም በጉጉት እጠብቃለሁ።
@fikrusinshaw2721
@fikrusinshaw2721 Год назад
.thank you Megabe Biluy!!!
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 Год назад
Enquan weda kidest Orthodox temelesu gita yetmesgena yhune
@abnw8044
@abnw8044 Год назад
ይቅርታ መጠያቅ ትልቅ በረከት ትልቅ እድል ነው እንኳን ወደ ቅድስት ቤ/ክን ተመለሱ ለሌሎቹም አምላከችን ልብ ይስጠቸው
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢብሉይ አእመረ ማን ያውቃል ለብዙ ለጠፉ ሰዎች መመለስ ምክንያት ሊሆኑ እንደሚችሉ ይሰማኛል እስካሁን የረዳዎት እግዚአብሔር ይረዳዎታል በጣም ጥሩ ገለፃ ነበር ደስስስስ ብሎኛል
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Год назад
enkuan temelseklen egizabihare yabertah ,yetefutnm yimelselen
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Год назад
መምህር እንኮን ደህና መጡ ነገር ግን የኔ ጥያቄ በውጭ ሃገር ይኖሩ ከነበሩት ጳጳሳት እና ከተለያዩ ወንድም እህቶች ጋር የተሃድሶ ትምህርትን በስፋት ይሰጡ ነበር እና ካንቱ ጋር ግንኙነት የነበሮቸው አስኬማውን ብቻ በማድረግ የሚኖሩ አሉ ግንኙነታችሁን ብትነግሩን ብየ በማክበር እጠይቃለሁ
@saraamamo4650
@saraamamo4650 Год назад
እግዚአብሔር ያበርታዎ
@getahun3497
@getahun3497 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤተክርስቲያን ማደግ ቤተክርስቲያንን ማወቅ ጥቅሙ ለዚህ ነው። እንደ ሰው ተሳስተህ ብትሄድም ቤተክርስቲያንን በሚገባ በማወቅህ በእውነት ሚዛን ስትመዝነው ፕሮቴስታንትነት ገለባ መሆኑን ተረዳህ። የአንተ ወደ ተሀድሶ መሄድ ለበጎ ነው ብዬ አምናለሁ ማን ያውቃል ኦርቶዶክስን ሳያውቁ ለጠፉት ነፍሳት መመለስ እግዚአብሔር ሊጠቀምብህ ከሆነስ!!!
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 Год назад
Yikrta Adrgelehu be ene bekul😭❤🙏
@efratayilma5569
@efratayilma5569 Год назад
Temesgen
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
ይቅር ለእግዚአብሔር ካአሁን እግዚአብሔር ይርድዎት
@behailualamirew6865
@behailualamirew6865 Год назад
ማዕረግ ያለው ሰው ከምንፍቅና ሲመለስ በዛው ማዕረግ ይቀጥላል እንዴ? በቤተክርስቲያን አስተምህሮ?
@Ethiopianwena1214
@Ethiopianwena1214 Год назад
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በብዙ የምታተርፍባቸው መምህር ,,,,, እውነት በይቅርታ እንኳን መጡ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
ተሀድሶና ጴንጤ አንድናቸው የሚለዩት የኦርቶዶክስ ልብስ እየለበሱ ነው ተሀድሶ የሚያታልሉት
@martafirde8459
@martafirde8459 Год назад
መምህር አእመረን ለምን ወጣህ ለምን መጣህ ጥያቄ መጠየቅ ምክንያቱን ለማወቅ ሌሎችንም ለማስተማር ከሆነ ቢያንስ ክፉ አይደለም። ላለመቀበል ከሆነ የጠፋውን አንድ በግ ፍለጋ የወጣውን መድኃኔዓለምን መቃወም እንጂ መምህር አእመረን መቃወም አይደለምና በደሉ ከፍ ያለ ይሆናል። እንደገና አዘናግቶ ሰዎችን ለማታለል እንዳይሆን የሚል ሥጋት ያለውም ቢሆን ጊዜው ሲደርስ የሚገለጥ ነው። አሁን አንድ ሰው በድፍረት አጥፍቻለሁ ተመልሻለሁ እያለና ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ሰጥታው በዚያ ሂደት ውስጥ ያለን ሰው ከመጠን ባለፈ መንገድ ማድከም ተገቢ አይደለም። ለተጠራጣሪውም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅመው ነገር አይኖርም። ሁልጊዜም ልንረዳው የሚገባን ነገር ግን አንድ ሰው ዛሬ ወደ ትክክለኛ እምነት እንደገባው ነገ ደግሞ ሊጠራጠር እና ሊክድ ይችላል፣ ጸንቶም ሊፈጽም ይችላል። ሆኖም ነገ እንደሚክድ እንኳ የማወቅ ጸጋ ቢኖረን ባልካደበት ወቅት አስቀድመን እንደ ከሐዲ ልንናገረው አንችልም። መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይሁዳን እንደሚክደው እያወቀ ዝም ያለው ከመካዱ በፊት ሊፈረድበት ስለማይገባ ነውና። ስለዚህ እየተናገርን ያለነው ስለ ዛሬ እንጂ ስለ ነገ አይደለም። የነገውን ካደረሰን ነገ እንናገረዋለን። የት ይሄድብናል፣ ምንስ ያስቸኩለናል። አሁንም ቢሆን የሚጠቅመን ራሳችንን ከክህደት ከኑፋቄ መጠበቅ ፣ የሚመለሱትን በፍቅር መቀበል እና ሌሎች እንዲመለሱ ተገቢውን የሃይማኖት ሥራ መሥራት እንጂ የተመለሰውን ማማረር እና ማዳከም ጸረ ወንጌል ጸረ ክርስትና መሆኑን ማስታወስ አለብን። ውድ ወንድማችን #መጋቤ #ብሉይ #አእመረ ጥያቄዎችን በቅንነት እያስተናገዱ በጀመሩት መንገድ እንዲጸኑ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳዎ።
@እምነትተስፋፍቅር
ሌሎችን ለማስተማር ይመስለኛል ምክንያቱም መፅሀፍ ያሳተመ እስከሆነ ድረስ መፅሀፉን ማጥፋትም አለበት እያወቀ የሄደ ለመመለስ አይቸገርም ሳያዉቁ የሄዱትንስ እንዴት እንመልስ?
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
አሁን አንተን አምኖ የሚቀበል እርቶዶክሳዊ ይኖር ይሆን?
@getahun3497
@getahun3497 Год назад
ሰይጣን ብቻ ነው በጠፋው ሰው መመለስ የሚበሳጨው። እና ምን ለማለት ነው አንተ ሰይጣን መናፍቅ ገና ትቃጠላለህ የጠፉት ሁሉ ይመጣሉ።
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት።
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33