Тёмный

EOTC TV | ከተከዜ ሰማይ ሥር | ባለሥልጣናትን ያስደነገጠው ገዳም | ክፍል 1 

EOTC TV
Подписаться 485 тыс.
Просмотров 634 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 529   
@GenetBirru-ei9cc
@GenetBirru-ei9cc Месяц назад
አቤት መታደል ቤተሰቦቼን እና ልጆቼን በጸሎትችሁ አስቡልኝ እኔንም እንደናንተ እንድበቃ በጸሎታችሁ አስቡኝ አሜን ❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
አቤት መታደለ አቤት መመረጥ🙏አባቶች እናቶች የዚህ ቅዱስ ስፍራ በረከቱ ከነ ከአለማያዎ ከነልጆቼ ይደርብን የቅዱሳኑ ፀሎት በረከታቸው ከሃገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@belaynehyirdaw5520
@belaynehyirdaw5520 Год назад
ᴊᴜᴜʏʏ66 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Год назад
አሜን
@genetmakonen7346
@genetmakonen7346 Год назад
Amen Amen lehulichini
@eliasyehualawork851
@eliasyehualawork851 Год назад
አሜን
@deadgirl7057
@deadgirl7057 Год назад
45555555555
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w Год назад
ጸሎት በረከታችሁ ለኛ ለኃጢአተኞች ልጆቻችሁ ይድረሰን
@fakhrfakhr9750
@fakhrfakhr9750 Год назад
አቤት መታደል እምየ ወርቶዶክስ ለዘላለም ምንኛመመረጥነዉ👏👏👏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🙏⛪⛪⛪👏👏
@fakhrfakhr9750
@fakhrfakhr9750 Год назад
በረከታቺሁ አይለየን አሜንአሜንአሜን🥰🥰 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏
@looniesey4428
@looniesey4428 Год назад
ኣቤት መታደል እግዚአብሔር በእምነታችሁ ያፅናችሁ የእናንተን ፀሎት አይለይን❤❤❤❤❤❤
@munaabdu7359
@munaabdu7359 Год назад
በጣም የገረመኝ አባካችሁ በአለም የምንኖር እህት ወንድሞቼ እነዚህን መነኮሳት እንመልከት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ምናለ እንደነሱ ብመረጥ አልኩኝ ተመኘሁኝ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን ነው፡፡ ፊታቸውን አይታችኋል ጥርት ያለ ሲያምሩ እኛ ግን የማንቀባው የማንለብሰው ልብስ የለም እነርሱን ግን እግዚአብሔር በበረከቱ የጎበኛቸው ሲያምሩ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ (እኛስ ለምን አለባበሳችንን አንቀይርም ለምን ሰማያዊ አንሆንም ለምን አለማዊነትን ተመኘን ሀደራ ከፉ ዲያቢሎስ ሳያሳስተን ወደ አምላካችን እንመለስ)
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭
@solomonsaba9072
@solomonsaba9072 Месяц назад
Ewnet nw esky erasachen challenge enjemer 😊
@melkamassefa2970
@melkamassefa2970 Год назад
የቅዱሳን በረከት አይለየን አገራችን ኢትዮዽያን ከክፉነገር ይሰውርልን አባቶች ፀሎት አይለየን፡፡
@lemlemassega5216
@lemlemassega5216 Год назад
በረከታቹህ ይደርብን ጸሎት ልመናቹህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን
@Allinoneallinone16
@Allinoneallinone16 Год назад
የድንግል ልጅ ስለእነሱ ይጠብቀን። ለገዳማውያኑ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን፣እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን። አሜን
@droneber2024
@droneber2024 Год назад
እረ ስህተት ነው፣ታዲያ ለምን ይሰራሉ ዘመናዊ ኑሮንስ ለምን ይለማመዳሉ ለምንስ ይለብሳሉ።ክርስትናን የሚሸት ነገር የሌለበት ሌላ ስም ሊሰጠው የሚገባ የኮሚንስት ሥርዓት የሚመስል ነው።ጥቂት ቆይተው ሲዋለዱ እንዳይገኙ ያስፈራል፣ከዚህ ሁሉ ቀሚስ ስር ያለውን ስሜት ለመቆጣጠር የሰው ልጅ የሚችለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል ቃል ሲገባና ንስሐ ገብቶ በቅዱሱ መንፈስ ሲመራ ብቻ ነው።
@Allinoneallinone16
@Allinoneallinone16 Год назад
እኛ እነሱን ትክክል አደሉም የማለት አቅም የለንምሎቱ ስብሀት.
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k Год назад
@@droneber2024 አይ እኛ በነሱ ጸሎት ዉለን እየገባን እስከ ሸተተዉ ሀጢያታችን ጭራሽ እነሱን የምንተችበት አፍም አለን ኦ እግዚኦ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ
@melishewsisay1911
@melishewsisay1911 Год назад
በረከታችሁ ይድረሰን አቤቱ ይቅር በለን ሀገራችንን አስብልን
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
ሐገሬ ወሎ የቅዱሳን ሀገር ለቦታው ያብቃን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረገልን ውለታ እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ፀሎታችሁ ሀገራችንን ሰላም ያውርድባት
@meskeremlegese1070
@meskeremlegese1070 Год назад
በእውነት ምንኛ መታደል ነው እንዴት ደስ እንሚል እኮ እግዚአብሔር በፀጋው ያኑራችው በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@tigistfikru5916
@tigistfikru5916 Год назад
አወይ መመረጥ መታደል በናንተ ፀሎት ሃገራችን አለች እኛንም ስለናንተ ይማረን
@gewonawi4294
@gewonawi4294 3 месяца назад
የገዳሙ ፀሎት በረከት ለልጄ ,ለሚስቴ,እና ለሙሉ ቤተሰብ ለሀገሬ ለኢትዮፕያ ይሁን ይደርብን
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw Месяц назад
ኣሜን ይህ በረከት ለአለምአንዲሁም ለሠው ዘር ሁሉ ይድረሥ አሜን ፫
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 8 месяцев назад
የአባቶቻችን በረከትታቸው ይደርብን ። አሜን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ፀሎትና በረከታችሁ አይለየን ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር እናንተን አያሳጣን።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
አቤቱ ለዚህ ክብርና በረከት ያበቃቹሁ አምላክ ለዘላለሙ ስሙ ይባረክ የናንተ ፀሎትና በረከት በእኛ ላይም ይደርብን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አሜንንንን
@yifrumenna6783
@yifrumenna6783 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን !!!
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከተትሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@konjititube4674
@konjititube4674 Год назад
በረከታቸው ይደረብን በእውነቱ 🤲
@huathuat5505
@huathuat5505 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን🤲
@azeb9433
@azeb9433 Год назад
በጣም ይገርማል በዚህ ሩቅ ቦታ ይህን የመሰለ ቤተክርስትያን ማየት። ፈጣሪ ይመስገን!
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Год назад
እናቴ ሀገሬ ሀገረ እግእግዚአብሔር መድሀኒያለም ይጠብቅሺ :: ግዳሞቹን በክፉ አይን የሚያይብን አይኖቹ ይታወር :: እናቴ አለሜ ኢትዮጵያ::
@GirmaB
@GirmaB Год назад
በረከታቸው ይደረብን እንዴት ደስ ይላሉ
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
ጸሎት በረከታችሁ አይለየን ሀገራችን የቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያ የቅዱሳኖች ጸሎት አአይለየን መፍትሔ ይስጠን👏👏👏👏👏👏👏
@yeabsirakingu5511
@yeabsirakingu5511 Год назад
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን በረከት አይለየንን ይደርብን
@tsedyyewla9071
@tsedyyewla9071 Год назад
9ol0 0l9lllpp
@yetmworkkwold
@yetmworkkwold 3 месяца назад
Geta kenanete gare yehun. Amen. Tselotachu yederben.
@tarikudemeke6538
@tarikudemeke6538 Месяц назад
ሇ​@@tsedyyewla9071
@Yonas1221
@Yonas1221 Год назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ፍቅርን ስጠን! የአባቶቻችን የአገልግሎት ዘመን ባርክልን!
@Ab-ve3vw
@Ab-ve3vw Год назад
በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ቅዱስ ቦታዎችን ያስፋልን!
@hirafekadu2612
@hirafekadu2612 Год назад
0
@user-yg3ym7vd4i
@user-yg3ym7vd4i Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
አቤት መታደል መመረጥ በእውነት ስርአት ይኼ ነው ገዳማዊ ማለት እግዚአብሔር ያብዛችሁ አሁንም ብዙ ሰዎችን ትማርካላችሁ ለምነና በእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ እመቤቴ ኪዳነምህረት ከናተ አትለይ አሁንም በረከታችሁ ይድረሰን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Год назад
ወይ አሁን እኔ ኖርኩ እላለሁ እድለኞች ናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን 🤲
@konjodenbel5891
@konjodenbel5891 Год назад
ወይ መታደል እውነት በጣም ቀናሁ አበቶቼ እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን የኢትዮጵያ ተዋጊዎች ፀሎታችሁ ሀገራችንን ይባርካት ከክፉ ይጠብቃት ኢትዮጵያን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
የፃዲቁ የአቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን ከቦቦታው በረከት ይድረሰን ለልጃቸው ያብቁን በእውነት በዚህ መኖር መልካም ነው አቤት መመረጥ በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለኛ ለሐጥእ ልጆቻችሁ ለሐገራችኝ አዬለዬን ስለእናንተ ብሎ ሰላማችንን ይመልስልን👐
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን የእናቶቻን ፀሎት በረከት ይደርብን ውይ መታደል መመርጥ ጌታ ሁይ ስልእአባቶች እኔ ሃጢተኛዋን ልጅህ መንገድህን ምራኝ😢
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Год назад
አቤት መመረጥ አቤት መታደል በፆለታችሁ አስቡን በረከታችሁ ይደርብን ጌታ ሆይ እባካህ አድለኝ ምኞት ብቻ አልሁንብክ 😢😢 😢
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Год назад
የፃድቁ አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እረዴት በረከቷ አይለየን የአባቶቻችን ፀሎታቸው የእናቶቻችን ልመናቸው አገራችንን ይፈውሳት በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን🙏
@workiewube5
@workiewube5 Месяц назад
ሀገራችን በሰላም አባት ተቀድሳ ጠላቷን አሸንፋ አርሶ አደሩ ሰላሙን እንዲያገኝ አባቶች በረከታቸው ይድረሰን
@user-cp4xf3lk8t
@user-cp4xf3lk8t Год назад
ጌታየና አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ እኔን ሀጢያተኛና በደለኛ ልጅህን አስበኝ ማረኝ ይቅርበለኝ በትቢትና በጥጋብ እንዳልወድቅ አንተ በቸርነትህ አስበኝ
@lenarawashdeh4269
@lenarawashdeh4269 Год назад
ስለነዚህ ብሎ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@zelekeMayet
@zelekeMayet Год назад
እግዚአብሄር አስራትሽን ይባርክ
@YilkalDegu-nl6bi
@YilkalDegu-nl6bi 10 дней назад
አቤቱ መታደል አቤቱ መመረጥ እድሜና ጤና ይሰጥልን የኔ አባት ቦታውን ይባረክ በጸሎት ኢትዮጵያ አሥቡልን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
በእውነት ይሄ እኮ መታደል ነው ።የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ።ቸሩ መድሃኒያለም የመናንያኑን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 месяца назад
ይህንን ያሳየኸኝ ፈጣሪ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አመሠግንሀለሁ ።በፀሎታችሁ አስቡኝ ገ/አምላክ ከጂቡቲ ።
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im Год назад
በእውነት ደስ ሲሉ ውይይ መታደል በረከታቸው ይደርብን🥰🥰🥰🥰🥰
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
የተዋህዶ ልጆች ገና እንበዛለን ቃለህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት እያሉ የሚፀልዩላት የአባቶቻችን እርስት ናት የእግዚአብሄር የቃልኪዳን ሀገር የእመቤታችን የአስራት ሀገር ናት
@yiftusiraadem
@yiftusiraadem Год назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💓💓💓💓💚💛❤🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷😭😭😭😭😭😭
@user-ps3mg8ho4v
@user-ps3mg8ho4v Год назад
Min tbezalachu eyemenenachu wledu tewaledu new yetebalew
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የገዳምያኑ የአባቶቻችንና እናቶቻችን ፀሎታቸው ልመናቸው ከሁላችን ይሁን 🙏
@bemnetgetachew4232
@bemnetgetachew4232 Год назад
ምነኛ መታደል ነው ከዚህ ክፉ ዓለም ክፋት የለ ዝሙት የለ ሃሜት የለ ሰላም እና ሰላም ብቻ በረከታችሁ ይደርብን
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
በረከታችሁይደርብን።እኛንም።ቅዱስመገዱንእድንከተልይምራንቅዱስእግዛብሄር🙏🙏🙏
@beza4660
@beza4660 Год назад
አቤት መታደል በዚህ እርኩሰት በሞላበት አለም እንደዚህ አይነት ጸጋ መታደል በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Год назад
በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
@keberedejene1047
@keberedejene1047 Год назад
ይህ ፍፁም መታደል ነው ። አቤቱ እኔን ሀጢያተኛውን ባሪያህን በምረትህ እና በይቅርታህ አስበኝ ።
@romange5198
@romange5198 Год назад
እግዚአብሔር የመረጣችሁ የባረካችሁ አባቶች በውስጥ በውጭም ላለነው ጸሎታችሁ ይድረስ በረካታችሁም ለአገራችን ይድረስልን ።
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Год назад
የአባቶቻችን የንፁሀን እነቶች በረከት ይደርብን ፈጣሪ ሀገራችን ያስብ አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው አሜን፫
@aregaalemu2612
@aregaalemu2612 Год назад
በረከታችሁ ትድረሰኝ እናት አባቶቼ።
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገ የእናተ ፀሎዎት እኮ ነው እስካሁን ኢትዮጵያ ያለች አሁንም ስለእናተ ብሉ ይማራን ቸሩ እግዚአብሔር የቅድስት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ደርብን
@cherylmane1002
@cherylmane1002 Год назад
አቤት መታደል እግዚአብሄር ይመስገን መታደል ነው ይህን በረከት ያሳየኝ አምላክ ከስደት መልስ ሄጄ እተቀደሰ ደጁ የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን አገራችንን አሁን ካለንበት ክፍ ሰአት በአባታችን ፀሎት ይርዳን
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d Месяц назад
አባቶቸ እናቶቸ ፀሎታችሁ አይለየኝ ገ/ሚካኤል
@user-ie1op9ct9q
@user-ie1op9ct9q Год назад
ይህን ሁሉ ያደረገ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን ቅዱስ/ንጉስ/ ከአርቤይ(ገ/ማርያም) ደገኛ ንጉስ!!! ንግስናን ከቅድስና ግሩም ድንቅ ነው! በረከታችሁ ትድረሰን፡፡
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 Год назад
በእውነት እስካሁን በዓለም ያለን ሁሉ በእነዚህ መነኮሳት እንዲሁም ተሰውረው ባሉ ፃድቃንፀሎት ነው ኑሩልን::
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን
@tube5169
@tube5169 Год назад
በረከታቸው ይደርብን
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ሥራ እንዲህ ድንቅ ነው። በረከታቸው አይለየን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን። "ወደቀደመው ማንነታችን እንመለስ" የሚል መርኸ ነው ያነሱት በጣም ያስደስታል። እድሉን አግኝቼ ይሄንን ገዳም ጎብኝቼ የሰሩትን ፋብሪካዎች የጥበብ ስራዎች ፣ እርሻ ፣የሳሙና ማምረቻና የወተት ማምረቻ ጎብኝቼ በጣም ገርሞኝ ነው የተመለስኩት። የሚገርመው አብዛኞቹ ዶክተሮች ኢንጅነሮች መሆናቸውንም እና የእፅዋት ተመራማሪዎች መሆናቸውን ከስራቸው ተገንዝቤአለሁ። አሁን ደግሞ የዘይት ማምረቻ ለመገንባት በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኙ እና እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አሳውቀዋል እኔ በግሌ ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ ሌሎችም በዚህ አጋጣሚ መተባበር ከፈለጋችሁ በጣም ትደሰቱበታላችሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን።
@mesilemi
@mesilemi Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጉዞ ቢዘጋጅ እኛም የበረከቱ ተካፋይ ብንሆን !!!
@algayeberbe8310
@algayeberbe8310 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በድላችን ሳይሆንእንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Год назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንዃን ልጁቹህ ሆንኹኝ መታደል ነው ቅድሳን አባቶቼ እናቶቼ በጸሎታቹህ አሰቡኝ እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ ለኛም በረከታቹህ ይድረሰን በጣም ደሰ የሚል መንፈሰን የሚያድሰ መንፈሳዊ ህይወት ነው መታደል ነው።
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m Год назад
ያባቱቻችን የእናቶቻች በረከታቸው ይደርብን
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Год назад
በረክታችሁ ይደርብን መመረጥ ያስቀናል ጌታ ሆይ ከልቤ ልማፀንህ ይህን ህይወት ስጠኝ አለምን ማሰብ ይቅርብኝ እቤቱ ሆይ እውቀት የለኝም ምነው የእነዚህ የደዳጋግ አባት እግር አጣቢ በሆንኩኝ
@selamina1221
@selamina1221 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየቴ መንፈስ ነዉ የታደሰው 💚💛❤️🙏
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
በረከታችሁ ይድረሰን ፀሎት ልመናችሁ አይለየን ሠላም ለሀገራችን🙏🙏🙏
@Kinetibebu
@Kinetibebu Год назад
ታድለው፣ተመርጠው ነው እኮ! አሁን እኔም እየኖርኩ ነው እላለሁ?! አቤቱ ቸር ቅዱስ እግዚያብሔር ስለ እነዚህ መናንያን ጸሎት ብለህ በኃጢአት የጎደፈችውን ነፍሴን አደራ።
@user-hh3vq7uq7w
@user-hh3vq7uq7w Год назад
የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን በእውነት ግሩም ነው በኹሉም ገዳማት እንድህ ብለመድ መልካም ነው!
@seladagne5336
@seladagne5336 Год назад
ፅጋውን ያብዛላቸው 🙏🏽 በረከተቻው ይድርብን 🙏🏽እናምስግናለን
@youtubered3554
@youtubered3554 Год назад
አሁን እኛ ኖርን እንላለን 😭 እግዚአብሔር የቸርነቱን ያድርግልን በፆም በፀሎት እንድንበረታ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@dfdd6569
@dfdd6569 Год назад
አገራችን ፈጣሪ የእንሱም ፅሎት የጠብቀን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 Год назад
እጅግ ልብን የሚመስጥ መንፈሳዊ ስፍራ፣እንዴት መታደልና መመረጭ ነው ፣አገራችን እኮ ከዚህ ሁሉ ፈተና የምትወጣው በናንተ ፀሎት ነው ፣በረከታችሁ ይድረሰን፣ኡባቴ ስዉዶት አባ ፀልዩልኝ ፅጌ ማርያም🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@abishoua4853
@abishoua4853 Год назад
እግዚአብሔር. የድካማችሁን.ፍሬ.ይስጣችሁ
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 Год назад
መታደል ነው በረከታችሁ ይደርብን
@etu9731
@etu9731 Месяц назад
እስቲ ስለሴት ወጣንያን እንደወንዶቹ አስረዱን፣ በጣም ደስ የሚል ሥነስርዓት ነው፣
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እምላኬ ሆይ እባክህ ኦረቶዶክስን ጠብቃት እኛና የቀድሙት እባታቺን በድለናል ትዛዝህንም ተላልፈናል ስለ ቅዱሳን መላእክት ሰለ ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ጠብቃት
@berhaneg9188
@berhaneg9188 4 месяца назад
በረከታቸው ቤተሰቦቻችን ላይ ይደርብን
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Год назад
የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@atsedemariamteferi4061
@atsedemariamteferi4061 Год назад
በረከታችሁ ይደርብን
@berhandres7046
@berhandres7046 Год назад
ኢትዮጵያ ሃገሬ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
አሜን አባቶቻችን በርከታችሁ ይደርብን
@orthodoxmezmur5557
@orthodoxmezmur5557 Год назад
የአቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ በረከታቸው በኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ይደርብን በገዳሙ ውስጥ ያሉ የአባቶች እናቶች መነኮሳት በረከታቸው ይደርብን ለአባታችን አባ ኪዳነማርያም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይድረሰን ሌላው ለአቡነ ሐዋርያክርስቶስ ለአመታዊ ክብረ በአል ወደ ገዳሙ ጉዞ ቢዘጋጅ እና የበረከቱ ተሳታፊ ብንሆን የገዳሙ መነኮሳት የሰሯቸው እደጥበብን ሌሎችን ምርቶች በዛን ጊዜ ለሽያጭ የሚቀርብበት መንገድ ቢመቻች በተለይ ግን በተናጠል ለመጓዝ የማይመቹ ገዳማት ላይ ዘለቄታ ያለው የበረከት ጉዞ ቢዘጋጅ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ለመጓዝም ዝግጁ ነኝ ለግንቦት 16እንደተባለው አባታችን አቡነ ሐዋርያክርስቶስ በእሳት ሠረገላ የተወሰዱበት ዕለት ስለሆነ እንደ አመታዊ በዓል የሚከበር ይመስለኛል በአጭሩ የጉዞ መርሐ ግብር ይኑረው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
ለእንደዚህ አይነቱ ቆራጥነትና ውሣኔ ባለመብቃቴ እራሴን ምንጊዜም እወቅሰዋለሁ በእነዚህ መናኞች በእውነቱ ቀናሁ ለዚህ ክብርና ፀጋ በመብቃታቸው
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን ❤️✝️🙏
@mesertdeme9882
@mesertdeme9882 Год назад
እፍፍፍፍ መታደል እኮ ነው በረከታቸው ይደርብንና እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባረክ👏👏👏
@zeynebaidris6690
@zeynebaidris6690 Год назад
አቢቱ መታደል አምላኬ ሆይ እደበደሌ ሳይሆን እዴቸርነትህ አስበኝ ይችን ቦታ እመኛለሁና አደለም እባክህን እለምንሀለሁ
@samirasamira1596
@samirasamira1596 Год назад
ደስይላልበጣምበርቱልን እዠአብሄርያበርታችሁ
@helenhelen349
@helenhelen349 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን. የአባቶቻችን የእናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደረብን አሜን አቤት መመርጥ ነው በእውነት
@hiemeyemamelije8534
@hiemeyemamelije8534 Год назад
የአባቶቻችን የእናቶቻች ፀጋ በረከታቸው ፀሎት ልመናቸው አይለየን አቤቱ ጌታሆ አንተን ሽተው አለምን ትተው ያንተን ቤት ስለመረጡት ስለቅዱሳን ስለ ገዳማውያን ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤😘😘😘
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@woinshetgugssa2006
@woinshetgugssa2006 Год назад
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው አይለየን አሜን !ዘመናችሁን ያርዝምልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናልን አሜን ! እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ቅዱስ ቦታዎችን ያስፋልን።
@lijasrattube7923
@lijasrattube7923 Год назад
ለገዳማውያኑ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን፣እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን። አሜን
@asegedechegigue7052
@asegedechegigue7052 Год назад
በዚህ ለመኖር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው ? ፀሎት እና በረከታችሁ አይለየን ተከታዩን ክፍል ለማየት ጏጏሁ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Год назад
አባቶቼ ቅድስት በረከታችሁ ትደርብን በፀሎታችሁ ይማረን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@destagetahun8264
@destagetahun8264 Год назад
ቅዱሱ ጌታ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
Далее
Каха инструкция по шашлыку
01:00