Тёмный
No video :(

EOTC TV - ክርስቶስ ኀረዮ (ክርስቶስ የመረጠው) 

Mahibere Kidusan
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Description

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@zebenaydeti9894
@zebenaydeti9894 9 лет назад
እፁብ ድንቅ ነው የ አንተ ስራ ስምህ ለ ዘላለም ይመስገን ጌታሆይ።
@marthawondessen4243
@marthawondessen4243 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@redetabera7919
@redetabera7919 2 года назад
አሜን አማታችን እድሜና ጤና ያድሎት
@yosirabraham3703
@yosirabraham3703 9 лет назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ።ሁላችሁንም በፀጋዉ ይጎብኛችሁ
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alembekle6087
@alembekle6087 8 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ለትልቅ ቁምነገር ያብቃሎት
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Год назад
እደጉ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ አባታችን ለአባታዊ ፍቅርሮት እናመሰክግናለን ክብረት ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድሎት
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 лет назад
ላመስግን የኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ ህይወቴ ነው ዝማሬዬ ቱርፋቴ የሰጠህኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ -'"ህጻናትን እግዚአብሔር ይጠብቃል"አድገህ ይህን ጎጅ ባህልና ከውነት የራቀን እምነት እንድታጠፋ ያርግህ
@saied6681
@saied6681 5 лет назад
አባታች በረከተውት ይደርብን
@dddwww1948
@dddwww1948 9 лет назад
This is what our church should be all about!!!!
@wudetesfa7365
@wudetesfa7365 7 лет назад
Abatachen egziabher yitbklen
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 8 лет назад
I don't have any word to say THANKS God bless you forever aba.
@tigisttesfayi4916
@tigisttesfayi4916 9 лет назад
Deqe new ye Egzabeher sera Egzabeher yasedegeh
@user-st4vi9rp7b
@user-st4vi9rp7b 7 лет назад
እግዛቢሄር ይባርክልን አባ እፍሬም ረጅም እድሜ ይስጥህ ልጁን ለትልቅ ቁምነገር ይድረሰው እግዣቢሄር የራሱ መልገድ አለውና ክብር ምስጋና ለመድሃኒታችን ለወላዲቱ ድንግል ይሁን
@zebaderalen9991
@zebaderalen9991 9 лет назад
እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚል ተግባር ጦምስ አባ ኤፍሬም የእግዚአብሔር። መልእክተኛነዎት እግዚአብሔር። በክርስቱያኖች ን ይጠብቅልብ አሜን።
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
እንዴት ይገርማል በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምህረት በእኔ የገለፀ እግዚአብሔር ይመስገን መዝ.20.31 በችግር ተከበን ሳለ ችግራችን የሚያርቅ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል amen amen amen
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 лет назад
እወነት እግዚአብሄር ይመሥገን የማይተዉ አምላክ ነዉ ይለን በዚች ሀይማኖት መኖር በራሡ መመርጥ ነዉ
@samsungpeace7173
@samsungpeace7173 5 лет назад
Igazaber alama alawu basulay
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 9 лет назад
ከሁሉ ነገር ጠብቆ ለዚክ ክብር ያበቃህ አምላካችን ቅድስ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አንተንም ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃህ ላሳደጉህ አባትህም እረጅም እድሜ ይስጥልን
@rahelrahel807
@rahelrahel807 9 лет назад
አባታችን እግዚአብሔርም እርስዎን መረጠ ለሱ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳዎት እሱ ድካምዎትን የከፍላል።
@user-nb3ms7ig6b
@user-nb3ms7ig6b 7 лет назад
Charu Charu hiiii i from israel
@dejen3524
@dejen3524 7 лет назад
Charu Charu d
@dejen3524
@dejen3524 7 лет назад
Chain Charu
@dejen3524
@dejen3524 7 лет назад
Charu Charu m
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
@@charucharu721 yeman newi selkikutiru
@user-iw4tt3ww8i
@user-iw4tt3ww8i 7 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቆት እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdi41
@mekdi41 8 лет назад
እግዝአብሄር ያሣድግህ አባታችን እድሜ ተባረኩ
@user-vx6rt6zu8f
@user-vx6rt6zu8f 9 лет назад
Hayemanot haile በውነቱ አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልዎት ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜ ይስትልን አሜን በውኑ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር አለን!!!
@buzasewarged2224
@buzasewarged2224 8 лет назад
እግዚአብሄር በእውቀት ያሣድገው አባታችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያሥተማሩን እግዚአብሄር ያቆይዎት የልጅዎን መልካም ነገር ያሣይዎት አሜንንን !!!"
@waffiki
@waffiki 9 лет назад
what a great story. hope i will see his success. God bless you all. what a beautiful boy.love him.
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን የአምላክ ስራዉ እፁብ ድቅ ነዉ በእወነት ከመመርጥም መመርጥ ነዉ
@sistutu9307
@sistutu9307 7 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስታችሁ
@desalegnabebaw4189
@desalegnabebaw4189 9 лет назад
በርቱልን እጅግ አስተማሪ ነው
@isseyasmehari5448
@isseyasmehari5448 6 лет назад
ዝማሪ ማላኢክት ያስማኣለን ደስ ይላል መዝሙሮች
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Ebakachuh yemitaku sliki kutirachewin setun
@mimisirgute
@mimisirgute 9 лет назад
E/G yasadegwe ebakeune seleke kotere bestune
@user-wh4uw6tg3m
@user-wh4uw6tg3m 6 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ላባታችን ጸጋውን ያብዛለወት ክርስቶስ ሀሪወ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@evarashes754
@evarashes754 9 лет назад
amen amen amen
@raza9380
@raza9380 8 лет назад
mar
@user-nn8ux7xg8y
@user-nn8ux7xg8y 8 лет назад
abatachin tegawun yabezalote
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 6 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
@saera.mampzlmohammed7158
@saera.mampzlmohammed7158 8 лет назад
እግዝአሄርይምስግን.አባታችንብጣምትልቀሥራነውይስሩትእግዝአሄርይልጅንአልምያሳዮትእድሜይስጣአምላክ.ልሁላችንትምህርነው
@abebaabeba3980
@abebaabeba3980 9 лет назад
aman aman aman
@mhertzerun8496
@mhertzerun8496 9 лет назад
amen amen amen!!!
@yoditassefa5207
@yoditassefa5207 9 лет назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 4 года назад
serhe esabu dakanawe
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Aba egzyabiher eregnm edime yesiteweti
@user-pr2bt8ch1z
@user-pr2bt8ch1z 8 лет назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ሁሉም አድእ አሁን የውደቀን እሚያነሳ ያብዛልን
@saera.mampzlmohammed7158
@saera.mampzlmohammed7158 8 лет назад
@kelebetamare2858
@kelebetamare2858 7 лет назад
fetari fitsmewun yasamrilet labatachinm rejim edime ena tenan yistot
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 лет назад
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ማህበረ ቅዱሳን እባካቹእስኪ ስለ ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አድነት ገዳም ታሪክ አቅርቡልን!!
@eyerusokbe3305
@eyerusokbe3305 9 лет назад
God bless Orthodox church.!!!!!
@user-lo8jn3gi3u
@user-lo8jn3gi3u 6 лет назад
አግዚአብሄር ያሣድግህ አባ አድሜ ይሥጥወት
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад
Orthodoxs lezelalem tinur Amen
@hadischmebrhtom4781
@hadischmebrhtom4781 7 лет назад
amen amen
@user-xy7uh5nv8w
@user-xy7uh5nv8w 7 лет назад
Amem AmenAmen
@rahelgaym1652
@rahelgaym1652 7 лет назад
kali hiwet yaseman
@cityoflovethanks6540
@cityoflovethanks6540 7 лет назад
I hope others will do something things God bless
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 лет назад
ኦ! አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው! አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን.በጣ ደስ ይላል.በአሁኑ ጊዜ የሰው ለጅ በዘር እያመነ.ፍቅርን አጣ.እርሶ ሐበሻም ሳይሆን የሌላ ሐገ ዜጋ አምጡት ላሳድገው ማለቶት ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው! እመብርሐን ታሳድግሎ!!
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 8 лет назад
+Tesge mariyam Geni ----Why did you think that he is a foreigner? Kirstos Hareyo is an Ethiopian.
@sablebadirbadir8878
@sablebadirbadir8878 9 лет назад
abtacene ergeme edemana tanawene yesetelene lefatotene dekamotene kotero batebabe bamogase ysdegelote ferawene lmyate yabkawote amane
@sannaytsannayt7973
@sannaytsannayt7973 4 года назад
ድቅነው ያንተ ስራ
@tasefanshmirate7138
@tasefanshmirate7138 5 лет назад
abatachin bewinat fatri yakibirot
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@sebleworkgelan8096
@sebleworkgelan8096 6 лет назад
እግዚአብሔር ዋጋዎትን ይክፈልዎት
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 6 лет назад
እልልልልልልልልልል
@tsehaywodi2947
@tsehaywodi2947 4 года назад
Orthodox ye hawariat haymanot lezelam tinur
@kalhiwtyasmalen1735
@kalhiwtyasmalen1735 9 лет назад
ENKONAMLAKACHNERDASHE
@gemirum2608
@gemirum2608 8 лет назад
Mahber kidusan EGZIYABHER YRDACHHU tikklegnawn wengialn le ETHIOPIA BLOM LE AFRICA BLOM LE ALEM TINEGRU ZEND YKIDUSAN BEREKET AYLEYACHHU
@painkillerpanki9950
@painkillerpanki9950 8 лет назад
♡♡♡
@user-si1fi9ny8n
@user-si1fi9ny8n 3 года назад
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከ5አመት በፊት ነው ይሄ ቪድዮ የተቀረፀው አሁን ምን ላይ እንደደረሰ ማየት ናፈቀኝ
@hirutzemene328
@hirutzemene328 7 лет назад
ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ልጄ 😭😭😭 መርዳትስ ብንፈለግ እንዴት ነው መርዳት የምንችለው ?
@fikertfikert3617
@fikertfikert3617 7 лет назад
Hirut Zemene eheta des yemil hasabe naw yenam teyake naw !!!
@meselukena7228
@meselukena7228 8 лет назад
ehe mot yet new lmirdat kefalkugn endet lerda echilalew
@aslakuhshjs4843
@aslakuhshjs4843 5 лет назад
Alawkm ymnagerewn🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 Eneim Endezih lj neberku
@nonenone3420
@nonenone3420 9 лет назад
please may i have the address he is cute boy.
@user-nb3ms7ig6b
@user-nb3ms7ig6b 7 лет назад
any one can give me telephone the church prists plase
@mebrihetzeraymeri7302
@mebrihetzeraymeri7302 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@abebaabeba3980
@abebaabeba3980 9 лет назад
aman aman aman
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,4 млн
ሀበነ እግዚኦ
23:50
Просмотров 14 тыс.
ትምህርተ ሃይማኖት : ቃል ኪዳን
40:46
የዓለምን በደል
3:48
Просмотров 6 тыс.
ሰላም ለኪ
3:55
Просмотров 9 тыс.
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,4 млн