Тёмный

EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ግንቦት 16 2016 ዓ/ም 

EOTC TV
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Опубликовано:

 

23 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@user-yk6bo6gy2e
@user-yk6bo6gy2e 23 дня назад
አባቶቻችን የመጣብንን ችግር ለመወጣት የሚበጀን ይሄንን የሚመጣውን መልእተ ጉባኤ ማስተላለፍ ብቻ ነው የሚበጀው። አባቶቻችን ይሄንን አስብቡት።
@mare7241
@mare7241 23 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-fd9ru1pp9x
@user-fd9ru1pp9x 23 дня назад
እውነት ነው ማሳለፋ ይሻላል❤❤❤❤❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 23 дня назад
እግዚአብሔር እኛን በሐጢያታችን ቢለየን ቤተወን እንኳን ቤቱን ግን አሳልፎ አይሰጥም እግዚአብሔር ያውቃል ምናልባትም የመከራው ማብቂያ ሊሆን ይችል ይሆናል
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 23 дня назад
ትክክል ነው ቤተክርስቲያን የሚጠቅም ነበር የማይወያዪበት ከሆነ ቢያስተላልፉት ነው የሚበጀው።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 23 дня назад
በትክክል አለበለዚህ ወደ ከፋ እጅግ የከፋ ነገሮች ነው የሚሄደው
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 23 дня назад
ቡራኬዎ ይድረሠን አባታችን🙏
@tafere224
@tafere224 23 дня назад
Amen ከተኩላዎች እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@TigstGetachow
@TigstGetachow 22 дня назад
አሜን እውነት እግዚአብሔር ያውቃል😢😢
@EndaleGeda
@EndaleGeda 23 дня назад
ቃለሕይዎት ያሰማልን አባቶቻችን እናመሰግናቺኋለን።ኑሩልን❤❤❤
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 23 дня назад
ካባቶቻችን ጋር የነበር የቅዱሳን አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ድንግል ከናንተ ጋር ትሁን አይዟቹሁ የውነት መንፈስ ቅዱስ ከናንተ ጋር ይሁን❤
@EmebetEe
@EmebetEe 23 дня назад
❤❤❤❤እረ ኑ ወደቤታችን ወደ እምነታችን ይቅር ቲክቶከሩ❤❤
@MisiMisi-je8tk
@MisiMisi-je8tk 23 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የቤተክርስቲያንን ፈተና አቁመልን ❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ::ቅዱስ አባታችን በረከተውት ይደርብን አሜን::እባካችሁ እንደ አባታችን ለእውነት ለተስጣችሁ አደራ ቁም እግዚአብሔር እንደሆነየልባችሁን ያውቃል:: ምንድነው አላማችሁ የተጠራችሁት ለእውነት ነው እረ በተስቀለው ጌታ ለእውነት ቁሞ ::ቅዱስ አባታችን በፀሎት ያስቡን እጥፍ ድርብ ሆኑ በረከተውት ይደረስን::ጌታ ሆይ የሆነብንን ተመልከት አረ በቃ በለን::
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 23 дня назад
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@seblekassa8411
@seblekassa8411 23 дня назад
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Sunlite-fx2bt
@Sunlite-fx2bt 22 дня назад
በረከቶት ይደርብን አባታችን አሜን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 23 дня назад
ወደ ቤታቹ ተመለሱ የፈረደበት ቲቶክ ከምናሞቅ ወደ ቤተክርስታናችን ዩቱብ ብንመለከት ምን ነበረበት
@babetesfaye1001
@babetesfaye1001 23 дня назад
ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ሰአት ሚድያዋን በአግባቡ እየተጠቀመችበት አይደለም። በተለይ አዲስ ዳይሬክተሩ ተተካ ቢባልም ....
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 23 дня назад
አቤቱ ኢትዮጲያን ቤተክርስቲንያንንን ጠብቅልን ሰላም ለህዝበችን እግዚአቤሔር አምላክ ቤተክስቲንያን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤አባታችን በርቱልን ❤❤
@sabahaddis295
@sabahaddis295 23 дня назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🙏
@SalmSalam-sb2jh
@SalmSalam-sb2jh 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zk1og8qi6s
@user-zk1og8qi6s 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 23 дня назад
አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር ያኑርልን
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d 23 дня назад
የሊቃውንት አምላክ ቤተክርስቲያናቺንን ይጠብቅልን❤❤❤
@KesisTameneNursebo12
@KesisTameneNursebo12 23 дня назад
አቤቱ ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያንን ጠብቅ
@genetgenet8172
@genetgenet8172 23 дня назад
አባቶቻችንበረካታችው ይድረስን እግዚአብሔር ቤተክስቲንን ና ኢትዮጵያ ን ይጠብቅ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይደርብን ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን ይስጠን ለአገራችን
@desalegnmoges3
@desalegnmoges3 23 дня назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤
@rahmanmohd8003
@rahmanmohd8003 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🤲🙏🤲🙏💒✝️💒✝️💒💒✝️🕯🕯🕯💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 23 дня назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ቅዱሳን አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asiaas2230
@asiaas2230 22 дня назад
በረከቱ ይድረሰን አባታችን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 22 дня назад
እግዚአብሔር ክብር ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 23 дня назад
Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yenesgan🤲💒🤲🙏🙏🙏
@user-zk1og8qi6s
@user-zk1og8qi6s 23 дня назад
ቡራኩው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ
@afeworkafezekidusyared7974
@afeworkafezekidusyared7974 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@afradantube1866
@afradantube1866 23 дня назад
It would be a good idea to have a video conference option to those members of the Synod who are unable to attend the Synod meeting in May.
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 22 дня назад
ቃለሀህይወትየሠማልንሠላምለኢትዮጲያሀገራችን
@mesfinmamo4752
@mesfinmamo4752 23 дня назад
አሜን ጉባኤው የሰላም ይሁንልን
@SolomonAyeleLegese-
@SolomonAyeleLegese- 23 дня назад
❤እናመሰግናለን
@user-wg3wx2nx4z
@user-wg3wx2nx4z 23 дня назад
አባታችን እግዚህአብሄርእድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አሜን
@Hagere739
@Hagere739 23 дня назад
ዘርፎ ሊታሰር እኮ ነው
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 23 дня назад
ለምንድነው ብዙ ተከታይ የሌለው😢
@frehiwot27
@frehiwot27 23 дня назад
ስለሜሆነውም ስለማይሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን
@TegbarBewula
@TegbarBewula 23 дня назад
አሜን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 23 дня назад
Amen amen amen God bless you
@merebgirmay8036
@merebgirmay8036 23 дня назад
Amen yftugi abate
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 23 дня назад
Amen amen amen. God bless you all.
@tewabealemu
@tewabealemu 22 дня назад
amen fetari betekrestiyanachinin yitebklen
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 23 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ያልጥፋታቸዉ የተሰዉ እንዲሁም ለሀገራቸዉ ሲሉ በዱር በገደሉ ለወደቁ ፋኖቻችን ነፍሳቸዉን ይማርልን ለሀገራችን ሀቀኛ መሪን ያምጣልን እግዚአብሔር🙏
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 23 дня назад
ቅጥፈት ይቁም ! ፋኖ እየሞተ ያለው ለሀገር ሳይሆን ላንድ ወገን ለዚያውም ለከፊል አማራ ብቻ ነው ።
@user-bq4pr8jk6h
@user-bq4pr8jk6h 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 23 дня назад
😢😢አባቶቼ ቡራኬዎት ይደርብኝ ፈጣሪ ፈተናዎችን ያቅልን❤❤
@segenet-pv1py
@segenet-pv1py 23 дня назад
abateochey selame, tena ena edme medehanyalem yesetachehu
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 23 дня назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን ይሄ የተሴረብንን ሴራ የመጣብንን መሀት እግዚአብሔር ያሳልፈን አባቶቻችን ጠንክሩ በርቱልን ቤተክርስቲያናችንን የተዳፈረውን ሁሉ ጌታ ያሳፍርልን አሜሜንን
@alemtarekegn878
@alemtarekegn878 23 дня назад
ቡራኬዎት ይድረስን አሜን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 23 дня назад
♥️🙏🙏🙏⛪
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 22 дня назад
ሰላም ለኩልክሙ❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 22 дня назад
❤❤❤
@weryealinzejjgf811
@weryealinzejjgf811 23 дня назад
❤❤❤❤
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 22 дня назад
አምላክ ክርስቶስ ከእነተ ጋራ ይሁን አባቶቻችን ከጠላት ወጥመድ እግዚአብሔር አምላክ ያሻግራችሁ ይህ ዘመን ለቤተክርስቲያን እጅግ ከባድ ነው ባሳደገች ልጆቻ እየተነከሰች ነው በአንዳንድ ሆዳቸው አምላክ በሆነባቸው ግን እነሱ ያልፋሉ ቤተክርስቲያን ደግሞ ትቀጥላለች ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 23 дня назад
በርች
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@Tachew
@Tachew 23 дня назад
እልልልል‼እልልልል‼እልልልል‼
@solomonbelew7571
@solomonbelew7571 23 дня назад
መድሀኒያለም ፅናቱን ይስጣችሁ!!!ፈተናውን ያርቅልን!!!
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 23 дня назад
እድሜ ጤና ላባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤መዳንያለም ይጠብቅልንከውስጥ ጠላት ከውጪም ጠላት
@workmam6933
@workmam6933 23 дня назад
❤❤❤❤❤berketachiu ydribin
@tadelatube4375
@tadelatube4375 23 дня назад
አባቶቸ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@dannywoledetensay1280
@dannywoledetensay1280 23 дня назад
ነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን። አባቶቻችን ሊቃውንት እናንተ የእናንተን ሃላፊነት ስለእውነት ተወጡ እንጂ ሃይል የእግዚአብሔር ነው። አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱልን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር።
@user-dh8zp3hg9d
@user-dh8zp3hg9d 23 дня назад
ለመሆኑ ሌላው ዜና ከሚሰራብን አባቶች ወጥተው የሚያወግዙትን ማውገዝ መልስ የሚሰጠውን መልስ መስጠት አይጠበቅባቸውም ምንማለቴነው አንዳንድ አባቶች መፈንቅለ ሲኖዶስ እንደ ሚያሴሩ ቡብዙ ሚዲያ እየተዘዋወረ ይገኛ ምእመኑ ለምን ባይተዋር ይሖና አባቶች ሚዲያላይ ቀርበው መናገር አለባቸው የዛን ጊዜ አባቶች ቸናግረው ነበር አውግዘው ነበር ይባላል
@user-ky4mo9sg4j
@user-ky4mo9sg4j 23 дня назад
በረከታችሁ ይደርብን ስብሰባው ይተላለፍ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 23 дня назад
😢ብፁ አባታችን አቡነጴጥሮስ በቃ እንደተመለሱ ቀሩ መፍቴ የለውም ማለት ነው????
@NatiBoru-gm9kd
@NatiBoru-gm9kd 23 дня назад
የቤተክርስቲያንን ዪቲቭ ሰው እንዲመለከት አልተሠራም
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 23 дня назад
የቤተክርስቲያናችን ፕሮግራም ከሆነ ምናለበት አንደለፍላፊዎቹ የመንግስት ጋዜጠኞች ሳይሆን አኛን አባቶቻችን እንዳስተማሩን አማትባችሁ፣ እስከዚች የዜና ሰዐት ጠብቆ እናንተንም ለማቅረብ አኛንም ለማዳመጥ ያበቃንን እግዚአብሄር አመስግናችሁ ብተጅምሩት! አለም ከኛ የተሻለውን ይማር እንጂ እኛ ከእነሱ ይሆናል እንዴ!
@user-dh8zp3hg9d
@user-dh8zp3hg9d 23 дня назад
አባቶች ከላይ ወደ ታች ወርደው ማገልገል አለባቸው
@DejenaTselahun
@DejenaTselahun 21 день назад
Abatochen yesexen Agziabeher yemesgen.
@aynalembekele894
@aynalembekele894 23 дня назад
Abatoche burakeachu yedrbgn ❤️❤️❤️❤️
@tadelatube4375
@tadelatube4375 23 дня назад
የጋሀንም ደጅ አይችሎሽም ቅድስት ቤተክርስቲያን እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን እማኑኝ ቤተክርስቲያን እወጋለው ብሎ የመታው ጡሩ ወደ እራሱ ነው የሚጎዳው የመሰርታት ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ እራሱ ባለቤቶ ክርስቶስ ነው አምናልው እታመናለው ይህ ፈተና እግዚአብሔር ያሳልፈዋል አባቶቻችን በፁሎት ምህላ ቤደርግ አስብኩ ተመኘው ምክንያቱም በምህላ ታላቅ ምላሽ አለ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 23 дня назад
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 22 дня назад
የተቀደሰ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ይሁን አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን
@samit288
@samit288 22 дня назад
ከሊቃውንቱ ጋር ስለ ቤተክርስቲያን መወያየት መጀመሩ ጥሩ ጅማሮና ይበል የሚያስብል ጉዳይ ነው። ሊቃውንቱ ስለተተኪው መምህራን ማሰብ ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያን ከገባችበትም አዝቅት እንዴት ቅዱስ ሲኖዶሱ ( ለሊቃነ ጳጳሳቱንም) ሊታደጋት እንደሚችሉ መወያየት ተገቢ ነው። ድፍረት ባይሆንብን አዳዲሶቹ ሊቃነ ጳጳሳቱ እንዴት ቤተክርስቲያንን ለፈተና እንደዳረጓት እያየን ነው!
@andebetmisganaw9596
@andebetmisganaw9596 23 дня назад
Burakewo yidresegn abate Melkam sra new yiketl
@DawitGAyele
@DawitGAyele 23 дня назад
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዓት በወጣትነት የአብነት ትምህርት ሳያልፍ ካህን መሆን አይቻልም
@besemay
@besemay 23 дня назад
" በኢየሩሳሌም ቆዩ! " ጉባኤው አልተሟላም ጊዜውም አይደለም። ከውስጥና ከውጭ ወከባው ከበዛ ፦ የዲዮስቆሮስ የሃይማኖት ፍሬ ጥርስ መስጠት ወይ አለመሄድ/አለመጀመር በቁጥር ብዛት የሚወሰንበት ቦታ አይደለም። አንድም ሰው ቢሆን ከእውነት ጋር ቢቆምና ምእመናን ቢያውቁ የሚከተሉት እርሱን ብቻ ነው። የቀሩት ሁሉም መናፍቃን ይባላሉ።
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 23 дня назад
ቃለህይወትያሰማልንቃለህይወትያሰማልንረጅምእድሜይስጥልንመፍስቅዱስእጅግእጅግእንደሚያስፈልገንያወኩትበአንድደቂቀቃንፋሰውነቴከየቁሱስትላተምፈጣሪካልጠበቀንማንምአያስጥለንምብዬከወዳደቅንበተነሳንእግዛብሄርጥበቃውንያብዛልንምስጋናውንምያብዛልንአባቶችይፍቱን
@meseretgashaw6909
@meseretgashaw6909 23 дня назад
አባቶቻችን በተጋረጠብን ችግር ምክንያት መልእተ ጉባኤው ቢተላለፍ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን አስተያየቴን ከአክብሮት ጋር አቀርባለሁ
@-vb1gj
@-vb1gj 23 дня назад
ፓለቲካ ቁማርህን እዚያው አንተው ተጨማለቅበት😂😂
@gideymekonin8204
@gideymekonin8204 23 дня назад
Group of illitrate monks. RIP Ethiopia.
@senaithagos8687
@senaithagos8687 23 дня назад
ምህመኑ አንድ ሆኖ መታገል መንግስት ከመቼ ጀምር መራጭ አስመራጭ የሆነው በእምነታችንን ይህ ሁሉ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት አንዳንድ አባቶች ከምህመንን ጋር መባረክ ትተው ፖለቲካ ውስጥ ገብተው በዘር ጳጳስ ሊመርጡ እግዚአብሔር ያጥፋልን
@yosefsolomon2732
@yosefsolomon2732 23 дня назад
ሊቃዉንቱን ብትሰሙ ሲጀመር እዚህ ዉጥንቅጡስት አንገባም ነበር አፋችሁን ሞልታቹ ስለሰላም ስንል ቀኖና ሻራን አትሉንም ነበር ሊቃዉንቱን ብትሰሙ
@gideymekonin8204
@gideymekonin8204 23 дня назад
Don't mention 'Axum" by Ur dirty mouth. Axum is not a joke!!
@FikaduMulat-dt1to
@FikaduMulat-dt1to 23 дня назад
❤❤❤❤
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21