Тёмный

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ - ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ቤተክርስቲያንን በዝማሬ ያገለገሉ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 463 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

4 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 Месяц назад
እውነት ነው ገና ዛሬ እንግዳ ቀረበ ዘመን የማይቀይረው የተዋህዶ ብርቅዬ ሰው መዝሙሮቹ የፀሎት መፃህፍታችን ናቸው 💚💚💚💚💚💚💚
@ftkwag415
@ftkwag415 Месяц назад
የሚሰራን ማበረታት ጥሩ ነው ብዙ ዕንቁ እንግዶች የቀረቡበት ወደፊትም የሚቀርቡበት ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው ገና ዛሬ ማለት ተገቢ ስላልመሰለኝ ነው
@HiwetTeferi-yg7df
@HiwetTeferi-yg7df 26 дней назад
​@@ftkwag415አዎገናዛሬ መባልየለበትም አነይልማ ሰዉአይደሉም ምንምይሁን ምንም እንዲህ አይባልም
@user-rg8xy6ib5q
@user-rg8xy6ib5q Месяц назад
የዝማሬ ሀብተ ጸጋ ከትህትና፤ መንፈሳዊ ሕይወት ከእውቀት ጋር የተቸራቸው የተዋሕዶ ቁጥር 1 ዘማሪ በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ(ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ) ከልጅነት እስከ እውቀት ከ35 አመት በላይ አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮቾን ስሰማ ኖሬያለው።ወደፊትም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ ስሰማዎት እኖራለው።በእውነት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን አኚህን ተርዕዮ የማይሹ ዕንቁ እንግዳ ስላቀረባችሁልን ክብርን ያድልልን።ኪነ ጥበብዬ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
@lenat3112
@lenat3112 Месяц назад
ወይኔ እንዴት እንደምወድዎት እኮ አባቴ በልጅነቴ ቤተክርስቲያን ስሄድ ማታ ማታ ጉባኤ ከመጀመሩ በፊት የእርስዎ መዝሙር ይከፈት ነበር ይኸው ውስጤ ተቀርጸው እስከ ዛሬ ኦርቶዶክስ መዝሙር ሲባል ቅድሚያ እርስዎ ነዎት ትዝ የሚሉኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 28 дней назад
እግዚአብሔር እርስዎን ለዚህ ትውልድ እንደ በረከት ሰጠ። እርስዎን በእኔ ዘመን በማየቴ እድለኛ ነኝ። እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ለስምህ አጠራራህ ይሁን❤❤❤❤
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 28 дней назад
የኔ አባት በጣም መልካም ጥሩ ትህትና የተሞላባችሁ አባት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቀወት በጣም በጣም እውደወታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidygetie6866
@kidygetie6866 Месяц назад
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ የቤተክርስቲያናችን ጌጥና ዕንቁ አገልጋያችን። ገና ከልጅነቴ አፍ ባልፈታሁበት ጊዜ ጀምሮ የሳቸውን መዝሙር በካሴት ወንድሞቼ እያሰሙኝ ፣ እየዘመሩልኝ ነበር ያደግኩት። ለመዝሙር ትልቅ ፍቅር ያደረብኝም የአባታችንን ጥዑም ዜማ እየሰማሁ ነው ። በእውነት መዝሙራቸው በተመስጦ፣ በንስሀ፣ በእንባ፣በድንቅ ያሬዳዊ ዜማ ነው ሚያዜሙት። በኛ ቤት ልዩ ቦታ አላቸው ከትልቅ እስከ ትንሽ በጣም ነው ምንወዳቸው❤ በመዝሙር ወንጌልን የሚሰብኩ፣ ለኔ ይለዩብኛል ከልጅነት እስካሁን ልቤ ይነካል ። በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ከአውደ ምህረቱም አይለይብን❤️❤️🙏
@madesign21
@madesign21 Месяц назад
ዘማሪ ሲባል ቀድመው የሚመጡል ጥዑመ ልሳን ኪነ ጥበብ ❤❤❤ እድሜና ጤናን ያድልልን
@user-du2uz7kb9z
@user-du2uz7kb9z Месяц назад
"እዉነተኛ መዝሙር ዛሬ የአብርሃን እንግዳ ሆንች " እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን
@tayewuletaw1438
@tayewuletaw1438 Месяц назад
ሊቀ መዘምራን የእርስዎ መዝሙራት የቤተ ክርስቲያን ወኪል ናቸው ብል ግነት አይሆንብኝም።በእውነት በእድሜ ያቆይልን። 2004 ላይ ባህርዳር ጥምቀተ ባሕር በተካሄደው ጉባዔ ላይ ከዝማሬዎ በኋላ ያፈሰሱት እንባ አሁንም የቤተ ክርስቲያን ፍቅርዎን በጉልህ ይነግረኛል።
@almiyedngellij9629
@almiyedngellij9629 26 дней назад
ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን!!! አባታችን እንወድዎታለን❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልል የርስዎ መዝሙር ስብከት ኾኖ እኔን ወደንሰሐ ጠርቶኛል!
@minyichilnibret2880
@minyichilnibret2880 Месяц назад
በስመ አብ ! አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም አባታችንን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ረጅም ዕድሜና ጤና በእውነት ይስጥልን❤....ተዘርዝሮ የማያልቅ ታላቅ ባለውለታ አባታችን🙏.....በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን ሚዲያችን ፤ማህበሩንም ማህበረ ቅዱሳን የበለጠ ያስፋፋልን ❤
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 Месяц назад
ጥዑመ ልሳን አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n Месяц назад
በእዉነት ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሒወቴ የተቀየረዉ በእኝኅ አባት መዝሙር ነዉ😢
@MartaTesfaye-ql4yv
@MartaTesfaye-ql4yv Месяц назад
ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ ደራሲ እና ተርጓሚ አያሌው ዘኢየሱስን እንግዳ እርጋችሁ ብታቀርቡልን ።
@user-dj6mh3tr8v
@user-dj6mh3tr8v Месяц назад
ዛሬ ገና እንግዳ ቀረበ🥰 በፈጣሪ ሰፍ ብየ የምወዳቸዉ ዘማሪ ቸር አምላክ ረዝም እድሜና ጤና ያድልልን አቡነ🥰
@onedaytube2129
@onedaytube2129 Месяц назад
ሁሌም ምርጥ ምርጥ አባቶች ይቀርባሉ ሊቀ መዘምራን ግን በጣም ልዩ ናቸው
@kidestgaredew9021
@kidestgaredew9021 Месяц назад
የቤተ ክርስቲያን ቅርስ ናቸው ። በእውቀት ሙሉ ዘማሪ ብቻ ሳይሆን ሊቅም ናቸው የተማሩ ነገር ግን ራሳቸውን ሰውረው ዝቅ ብለው የሚኖሩ። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያልተጠቀምንባቸው አባት !!!🙏🙏
@fnottube2532
@fnottube2532 Месяц назад
እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ። በእውነት አባታችን የእርስዎ መዝሙራት ያሬዳዊ ዜማቸውን የጠበቁ፣ በመልእክቶቻቸውም እምቅ የኾኑ ናቸው። የእርስዎን መዝሙራት እና አሁን እየወጡ ያሉ ዘፈንኛ መዝሙራት ስናስብ እናዝናል። አሁንማ ዘፈን መዝሙር ነው እያሉ ጆሯችንን ሲያደሙት ይውላሉ። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን። ዘማሪ ነን ብላችሁ የምትፍኑ እስኪ ዜማ እና ትምህርትን እንደ ኪነ ጥበብ ተማሩ።
@gdjgd9775
@gdjgd9775 Месяц назад
መልካም አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን
@asterdemissie2130
@asterdemissie2130 Месяц назад
ሊቀመዘምራን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ትውፊት የጠበቀ መንፈሳዊ መዝሙራት ስላቀረቡልን ና ስለሚያቀርቡልን በእድሚ፣ በጤና ፣በሰላም ይጠብቅልን በእግዚአብሄር ስም እናመሰግኖታለን የርሶ መዝሙር ከአመት እስከአመት እንደፀሎት መጽሀፍ ሁሌ አዲስ ነው።
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Месяц назад
ብጣዕሚ ዘኽብሮም ሓቀኛ ዘማሪ ፡ ኣብ ውሽጢ ወንጌል ዝምህር መዛሙራት ዘቅርቡልና ዓቢ ኣቦና፡ ስለዝረኣናኩም ጋሻ ኮንኩም ስለዝቀረብኩም ብጣዕሚ ነመስግን። ድሮ ልጆች ሆነን ቤተክርስቲያን የማታ ጉባኤ ከመጀመሩ በፊት በማይክሮፎን የእርሶ መዝሙር ይለቀቅ ነበር። የልጅነቴ ትዝታ። ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን።
@yonasnegash340
@yonasnegash340 Месяц назад
አግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በረከቶ ይደርብኝ
@HiwetTeferi-yg7df
@HiwetTeferi-yg7df 26 дней назад
በጣምነዉ የምዎደዎት አባቴ እረጅምእድሜ ከመጤናጋር ተመኘሁ
@user-rm6oj8go1z
@user-rm6oj8go1z Месяц назад
ዕንቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን እንኳን አደረስዎት።ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን❤❤❤
@abrhamzemene2394
@abrhamzemene2394 Месяц назад
❤በጣም የማከብራቸው፣የምወዳቸውናየማደንቃቸው ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ በቤቱ ያቆይልን❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችኹ ያጽናን አሜን ።❤
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Месяц назад
እንኳን ደህና መጡልን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደቂርቆስ ዘመን የማይሽረው መዝሙሮት ሁሌም እያስተማረን፣ እያፅናናን ይኖራል። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni Месяц назад
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በብዙ እወዶታለሁ መዝሙሮቻችሁ ለእኔ ስብከቶቼ ናቸው❤
@user-cl9ci9ik8l
@user-cl9ci9ik8l Месяц назад
ሥጋ የለበሰ መልአክ በኩረ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ እድሜህን ያርዝምልን
@mekonenpawi
@mekonenpawi Месяц назад
በጣም እምወድህ ዘማሪ አባታችን ❤❤❤❤
@KidaneLencho
@KidaneLencho Месяц назад
አባታችን የእርሶን መዝሙር በምን ቃል ልግለፀዉ ቃላት ያጥረኛል ሃያ አራት ሰዓት ባዳምጠዉ የማልጠግበዉ የተዋጣለት አጥንትን የሚያለመልም የነፍስ ምግብ ነዉ የእርሶ መዝሙር ፀሎት ነዉ፣የእርሶ መዝሙር ስብከት ነዉ፣የእርሶ መዝሙር ምስጋና ነዉ፣የእርሶ መዝሙር ሁሉንም ያጠቃለለ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነዉና አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዉን ሰጥቶት በቤቱ እንዲያገለግሉ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ።
@mayalemwelideyohannes2792
@mayalemwelideyohannes2792 Месяц назад
አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ በረከትዎ ትድረሰን
@SiM-cf6ni
@SiM-cf6ni Месяц назад
የቤ/ክርስቲያን ፍቅር በልቤ እንዲያደር በልጅነቴ ወደ ጆሮዬ የገባው መዝሙሩ የእርሱን መዝሙር ለመሳት የሰርክ ፀሎት እንድገኝ ያደረገ..እውነት ከልቤ የምወደው ከእርሱ ውጪ መዝሙር ማድመጥ እስኪብደኝ ተፅኖ ያደረገ ታላቅ ድንቅ አባቴ ሁሌ በህሊናዬ እንዴት ከዚህ ትውልድ ጋር ለማስተዋወቅ አልተቻለም ብዬ አሰብ ነበር ጥሩ አደረጋችሁ!!!እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጠው እመኛለሁ!!!
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Месяц назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቃል
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
@HiwetTeferi-yg7df
@HiwetTeferi-yg7df 26 дней назад
እንወድሃለን አባታችን ❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤😍
@addisneka4034
@addisneka4034 Месяц назад
ሊቀ መዘምራን፤ እንወድሃለን።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Месяц назад
ሊቀ መዘምራን አባታችን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን 🕊👏🌷🍃✝️
@Abiye723
@Abiye723 Месяц назад
ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ያድሎት ሊቀመዘምራን።❤❤❤
@tsegabrhangebrehiwot9752
@tsegabrhangebrehiwot9752 Месяц назад
በመዝሙራቸው ከተማርንበት ባላነሰ ይሄ ቃለመጠይቅ ደግሞ ስብእናቸውን ብስለታቸውን ያስገነዘበ ትርክታቸው የማስታወስ ቸሎታቸው ልብ የሚሰውር ነው።እግዚአብሔር ስለአገልግሎዎት የተመሰገነ ይሁን።ቀሪዉን ከፍል በጉጉት እጠብቃለሁ።
@kitessemakit
@kitessemakit Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና አደረሰን::
@EnchalewAlehegn-oc8cr
@EnchalewAlehegn-oc8cr Месяц назад
እጅግ እጅግ በጣም የምወዳቸው አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-jp5up8ck7h
@user-jp5up8ck7h Месяц назад
የትንሣኤ ባዓል የእኔ ትልቁ ዝማሬ ፤ “እሰይ የምስራች ደስ ይበላችሁ ” የምትለው ምዝሙር ፤ሊቀ መዘምራን ፀጋውንና ዕድሜውን ያብዛልዎት ፤የእርስዎ ዝማሬ መላዕክት የሚዘምሩ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ደስ ይለኛል ፣ሊቀ መዘምራን ይልማም ሲዘምሩ ቅዱስ ዳዊት በገና ይዞ ሲዘምር በአካል የማየው ይመስለኛል፡፡ እድሚና ጤና ይስጣችሁ፡፡
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Месяц назад
ማኅበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን። የዛሬ እንግዳ ግብዣችሁ ደግሞ ይለያል።ሁሌም ቀርበው ማየት እመኝ ነበር።በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ ረጅም ዕድሜ ቸሩ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥዎት።በርስዎ መዝሙር ማንም ሲከፋው፣ከእግዚአብሔር የራቀ ሲመስለው፣ሲደሰትም ያልተጽናና ያልተደሰተ የለም።እንደእርስዎ ያለ ዘማሪን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።እንደ አስተያየት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በቋሚነት ልክ እንደዓለማዊ ሾው ሰባኪዎችን፣ዘማሪዎችን፣ሊቃውንትን እና በተለያየ የቤተክርስቲያን አግልግሎት ዘርፍ ያሉትን ሁሉ እየጋበዘ ልምዳቸውን እንዲያካፍሉ እና ምእመኑም ከነሱ እንዲማር ብታደርጉ አሪፍ ነበር ብየ አስተያየቴን ለመናገር ፈለግሁ።እኔ ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ከመንፈሳዊ የሚዲያ ተቋሞች ቅድሚያ ምርጫየ ነው።በተቻለኝ አቅም ፕሮግራሞችን በዩቱብ እከታተላለሁ ጠቅሞኛልም።በርቱልን❤❤❤
@KiduAd
@KiduAd Месяц назад
የእውነት እንግዳ! አባታችን! እኔስ በምግባሬ ደካማ ሁኛለሁ! ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን!
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 Месяц назад
በቀረቡ እያልኹ ኹሌ የምመኛው እንግዳ። ያሬዳዊ መዝሙር በልቤ የተከሉብኝ ዘማሪ፤ ሊቀ መዘምራን መዝሙርዎ አሳድጎኛል በእውነት። ረዥም ዕድሜ ይስጥዎ።
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 Месяц назад
ይገርማል በጣም። በመዝሙሩ ብቻ ይመስለኝ ነበር። ስንቱን ጸጋ የተሸከመ አባት ኑሯል እድሜኽን ያርዝምልን። ወላጆች ከዚኽ ተማሩ። የዚኽ ድንቅ አባት ስብእና የተቀዳው ከወላጆቹ ነውና።
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ ! 🥰🥰🥰
@fnottube2532
@fnottube2532 Месяц назад
በእውነት ይደንቃል። በደርግ ጊዜ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በደርግ ተሰቅለው እንዲገደሉ ፈቅደው ፈርመው ይሰበል ብለው የፈረሙ ጳጳሳት ነበሩ። እንደ ኪነጥበብ ዐይነት አባቶች ደግሞ እግዚአብሔር አንክድም እያሉ ይታሰሩ ነበር
@Askeren1561
@Askeren1561 Месяц назад
🎉ውድድድ ነው የማደርጋቸው።
@user-yh8ms1cn3w
@user-yh8ms1cn3w Месяц назад
የነፍስ ምግብ አቅራቢውን ስለአቁረባችሁልን እናመሰግናለን
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 Месяц назад
❤❤❤
@assiedeg1
@assiedeg1 Месяц назад
የኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ መዝሙር "ጎልድ ስታንዳርድ" ብል ማጋነን ይሆንብኝ ይሆን? እጅግ የምንሳሳልዎት ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Месяц назад
እርግት ያሉ አባት እድሜውን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@eys9496
@eys9496 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሰብሎናል እሳቸዉን ሰላቀረብሾልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@beamlaksisay954
@beamlaksisay954 Месяц назад
ነፍስን የሚያለመልም ፡ራሳችን እንድናይ በጥቅሉ ስብከት የሆነዉን ዝማሬ እንድንሰማ ላደረጉን አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 Месяц назад
እንደዛሬ አይነት እንግዳ ቀርቦ አያቀም በጣም የምወዳቸው አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@vjgu7406
@vjgu7406 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ!💚💛❤️በእውነት ዝማራቸውን ሰምቸው አልጠግበውም በእንባነው የምጨርሰው ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን 🙏🌹🌹እግዚአብሔር ይጥልን✝️
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 Месяц назад
በጣም የምወዳቸው አባት በእውነቱ መዝሙራቸው በቃ መዝሙር ነው እኔ እውነቱ ለመናገር የአሁን ዘማሪዎቻችን ከነዚህ ተሞክሮ ቢወስዱ ባይ ነኝ
@confimasresha1748
@confimasresha1748 16 дней назад
Yagelegelot Zemenewon Yabezalen!!!!!!!
@mesismart1332
@mesismart1332 Месяц назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ።
@serkalemadugna4998
@serkalemadugna4998 Месяц назад
SELAYHUACHWE DESE BELOGEANLE ERGEM EDME YESTELEGN
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
እንኳን አደረሳቾሁ መቼም የኦርቶዶክስ ፈተና ቆሞ አያውቅም የአባታችን መዝሙር ከጥንት ስወደው በጸጋ በጤንነት ያኑርልን
@samerasoso6442
@samerasoso6442 Месяц назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን እጅግ የምወዳቸው ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ
@habte_12
@habte_12 Месяц назад
"ከመቅረት መዘግየት " ከብዙ ሺ ጥፋቶች መሐከል ጥሩ ኾኖ ሊወሠድ ይችላል ። አባታችንን ስላቀረባችኹልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏 ፊታውራሪ የሚኾኑ አባት በሚዲያ ብዙም ባይታዩም ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ አባት🙏
@zemaritelsabetdaniel2378
@zemaritelsabetdaniel2378 Месяц назад
Edmen ketena yadelot Abatachen.
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi Месяц назад
Long Life to Leqe zemare i love all your muzmuer Long Life to you Our best Sister Birtukan Thank you Egizabher Yibarkish❤❤❤
@abebechalem243
@abebechalem243 Месяц назад
ወ/ሮ ብርቱካን አንደበተ ርቱ ስወድሽ💞/ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@momojojo5634
@momojojo5634 Месяц назад
የሚገርመኝ ሊቀ መዘምራንን ከሰንበት ተማሪዎች በላይ የአብነት ተማሪዎች አባቶች ትልልቅ ይልቁንም በአብነት ቤት ያለፉ የበለጠ የሚወዷቸው ነገር ያስገርመኛል አሁንም ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን የሚገርመኝ እርስዎም ሆኑ ድምፅዎት አትለወጡም? አታረጁም ? ሳውቅዎት ጀምሮ እንዲሁ ነዎት????
@SintalembekenaSintu16-mr1le
@SintalembekenaSintu16-mr1le Месяц назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኔ ሀሣብ የሳቸው መዝሙሮች በተቀናጀ መልኩ ከቁጥር 1 ጀምሮ እስካሁን ያሉትን በዩትብ ቢለቀቁ እርሳቸውም ተመካክሮ በኢኮኖሚው ተጠቃሚ ይሆናለዑ አዲሱ ትዉልድ ብዙ በረከት ያተርፍል
@asefashmathewos2458
@asefashmathewos2458 Месяц назад
ጥዑመ ልሳን ኪነ ጥበብ እድሜና ጤናን ያድልልን
@menbereslasemenbereslase1242
@menbereslasemenbereslase1242 Месяц назад
የእኔ የነፍስ አባቴ ማለትም በመዝሙራቸው ንስሐ እድገባ ስላደረጉኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእውነት❤❤❤❤
@MartaBiru
@MartaBiru Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእርስዎ መዝሙር ብዙ ተምረናል❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ መዝሙራቸዉን እንጂ እሳቸዉን አላዉቃቸዉም ነበር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በጣም እንወዶታለን❤
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Месяц назад
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@elroitube27
@elroitube27 Месяц назад
እረጅም እድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር ያድልህ በኩረ መዘምራን እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን በረከትህ ትድረሰኝ
@SaloSiko-iu8fi
@SaloSiko-iu8fi Месяц назад
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።በእውነቱ
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl Месяц назад
ሊቀ መዘምራን አባታችን እድሜ ይስጠዎት 🤲እድለኛ ነኝ በአካል አይቻቸው አውቃለሁ 🤗 በከሀሊነቱ የሚለውን መዝሙር ሞቼ ነው ምወደው በተለይ ✝️✝️💞💞💞
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef Месяц назад
🙏አባቴ በረከትዎ ይደርብንና 🙏በእውነት ማህበረ ቅዱሳን በጣም አረፈዳችው አሁንም ብዙዎች አሉ ተመራምራችው ድረሱበት እናመሠግናለን ።
@yonaskidane9706
@yonaskidane9706 Месяц назад
❤❤❤❤
@kalkal5842
@kalkal5842 Месяц назад
አባታች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎ
@user-lw2ew6qn5o
@user-lw2ew6qn5o Месяц назад
The legend hymenical singer of our holy church sir like mezemral k/tibe W/chikos welcome to the light Ester!
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 Месяц назад
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 Месяц назад
There is no one like him.❤❤
@desalegnfentabil1351
@desalegnfentabil1351 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን የቤተክርስቲያን ዜማ ዘማሪ ነቃ ጥበብ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን እወነተኛ ዘማሪ አቀረብሽ
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 Месяц назад
ሳምንቱ ራቀ ክፍል 2 በጉጉት እየጠበቅን ነው
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽
@SewmehnTirunew
@SewmehnTirunew Месяц назад
መልካም ዝግጅት ነው ፡፡ግን ምንድነው በአንዳንድ ሶሻል ሚድያ የማህበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ እና ፀሐፊ ታስረዋል እየተባለ ነው ያሉበትን ሁኔታ ብታሳውቁን የት ነው ማግኘት የምንችለው ከበረከቱ እንድንካፈል
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Месяц назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@danielameha1337
@danielameha1337 Месяц назад
Yasazinal Egni Eji Yetekeberu yezimare likawunt be 5 seat yayachewu sewu 1000 Enouwan Almolam
@engdagetg7794
@engdagetg7794 Месяц назад
እድሜ ፡ ፡ ያድልልን
@yoftahegebru8013
@yoftahegebru8013 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Месяц назад
ወይ እኔ የእኔ አባት እንደት እንደምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-od3yq6mr7g
@user-od3yq6mr7g Месяц назад
Abtachen bewunat mezamoratu hulem semache yamaletagebachew nachew .irajm idam ke tena gar yadelelen❤
@asterabate7743
@asterabate7743 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-mi8rt1qe8z
@user-mi8rt1qe8z Месяц назад
weder yelelew zemen yemayshrewet newoat abeto egziabher indemen seto ykoyln abatachn yersoan mezmur yemayawk yalae aymeslegm orthodox hono
@user-pn3fs1gw5h
@user-pn3fs1gw5h Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ ምኞቴ ነበር እንደምታቀርብት እናመሰግናለን ❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Edmena yistihe Amen
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi Месяц назад
Eleleeeeee❤❤❤❤❤❤❤ my soul become grateful
@yonatangirma7219
@yonatangirma7219 25 дней назад
እባካችሁ የወ/ሮ ገበያነሽ interview link 🔗 ላኩልኝ።
@eys9496
@eys9496 Месяц назад
ዘሜሪማርታ ሀይሉ በሂወትከለች ጠፍች ማወቅ እፈልጋለሁ እወዳታለሁ ????????
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l Месяц назад
እዚሁ በቅርቡኮ የአብርሐም እንግዳ ሁናለች ወደታች ሂጅና ፈልጊው ቪድኦውን ታገኝዋለሽ
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Месяц назад
ቀርባለች እዚህ ላይ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰረው በሚል ርእስ
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 570 тыс.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
Просмотров 48 млн
heavy boot #tiktok
00:16
Просмотров 822 тыс.
ጣኦትን አታምልኩ!!!
1:11:14
Просмотров 4,6 тыс.