Тёмный

EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ግንቦት 19 2016 ዓ.ም 

EOTC TV
Подписаться 488 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@jackpark3349
@jackpark3349 Месяц назад
ይህን ዜና ቤተ ክርስትያን ላይክ ማድረግ ተዋህዶን መደገፍ ማለት ነው ላይክ ለማድረግ የሜያስከፍል ነገር የለም ለተዋህዶ ድምፅ የሆኑትን ሁሉ ድምፅ እንሁናቸው እግዚአብሔር ይርዳን
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 Месяц назад
የበለጠ ሰብስክራይብ ማድረግ ነው።
@Phi595
@Phi595 Месяц назад
አሁን ድምፅ የሆኑት ለማን አለ የትኛውን ነው ድምፅ ያልከው እውነት ተቀየረ እንዴ
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Месяц назад
ቡራኬዎ ይድረሠን አባታችን🙏
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏⛪💒⛪
@ump1715
@ump1715 Месяц назад
በረተወ ይደረብ ብፁህ አባታችን አዴህ መልካም የሰራ ሰሙ ለዘላም ሰወሳ የኖራል
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት ያምራል ክብር ለአንተ ይሁን ጌታ 🤲❤
@AyalkbetTefera
@AyalkbetTefera Месяц назад
egziabher yimesgen
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 Месяц назад
ቅዱስ ሲኖዶስን ያረከሱ በአደባባይ ንሥሐ ግቡ ::
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j Месяц назад
❤❤❤
@gf8xl
@gf8xl Месяц назад
❤❤❤❤
@nibretualemneh
@nibretualemneh Месяц назад
ብእሴ ደም ወጒህላዌ ያስቆርር እግዚአብሔር ።
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Месяц назад
AMEN 🙏🏻🙏🏻GLORY TO GOD🙏🏻🙏🏻💚💛❤🙏🏻👍👍🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@DawitTagegne
@DawitTagegne Месяц назад
በጣም ደስ ይላል የብዑዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎሎ ስም መታሰቡ በጣማ ደስ ይላል። ብዕአቡነ ማርቆስን አግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ስለሰጣቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው። ወደሰሜን ምንም አይሠራም ለምን።በወሎ በጎም በጎንደር።በትግራይ። ልማት አይሰራም። ለባህዳር ፓትርያርክ ያስፈልጋል።
@meseretmulugeta6313
@meseretmulugeta6313 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bokime-tube
@Bokime-tube Месяц назад
ቤተክርስቲያን ግን ሰዊሮስን እሹሩሩ እያለችው እንደሆነ ይሰማኛል ትንሽ ከቆየ አዝላቹሁኝ ዙሩ ማለቱ አይቀርም እረ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በፀሎት ጠይቂው ይኤን ከፉ ዘመን ለማሳለፍ😭😭😭
@user-xy4tk4bq9j
@user-xy4tk4bq9j Месяц назад
የሠውልጅ መነኮሳት እየተገደሉ ህፃ ምን ይሰራልናል
@KedestMersha
@KedestMersha Месяц назад
❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 Месяц назад
አንድ አዳራሽ ለመመረቅ ይኼ ሁሉ ጳጳስ ምን ይሰራል እነ አቡነ ሳሪዮስ የሚዶልቱት ነገር ቢኖር ነውጂ
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 Месяц назад
በቸሀ ወረዳ ጉራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን በርካታ ስራዎች ነው የተሰሩት።እጅግ ደስ የሚልና የሚደንቅ ስራ። ቤተክርስትያን ቤተልሄም ዘመናዊ ትልቅ አዳራሽ ዘመናዊ አጥር፣እና መግቢያ በር የፀበልና የክርስትና ቤትና ሌሎችም በልዩ ሁኔታ ነው የተሰራው። ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን!!
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤😍😍😍😍💐💐💐💐❤❤❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cg5vb5lo1u
@user-cg5vb5lo1u Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazyilma8956
@almazyilma8956 Месяц назад
ምንድነው ይኼ ሁሉ ግርግር ከኋላ ሴራ ከሌለው ጥሩ ነው በአሁን ሰዓት ቤተክርስቲያናችን በውስጥም በውጭም በተደቀነባት አደጋ ምክንያት ሁሉንም እንቅስቃሴ መጠርጠርና አይናችንን ከቤተክርስቲያን ላይ አለመንቀል ግድ ይላል
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei Месяц назад
Eree ይገርማል አንድ ህንጻ ለማስመረቅ 21 አንዱ ሢሄዱ 21 አገረ ሰብከቶች ያለ አባት መሆናቸው እንዴት ይታያል???
@user-tq8my9nr6m
@user-tq8my9nr6m Месяц назад
ያሳፍራል
@KedestMersha
@KedestMersha Месяц назад
ማለት?
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
​@@KedestMersha አንድ እንፃ ለማስመረቅ 22 ጳጳሳት ደሞ የሳዊሮስ ጭፍሮች አንድ ቤተክርስቲያን ሲመረቅ ግን አንድ ጳጳስ በግድ ነው የሚመጡት ማፈሪያ ፖለቲከኛ ሁላ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Месяц назад
YEBTSU ABATOCHACHN BEREKETACHEW AIYLEYEN QALYOT YASEMALN!
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d Месяц назад
የዚህን የደሀ ክርስቲያን የኑሮ ትግል እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል ምነው የቤተክርስቲያን አባቶች ስራ ህንፃ መገንባት ብቻ ሆነ?ሐብታም ያልሆነ ሰው መቼም ከሰው አይቆጠርም ምን ይሰጣል? የትም ቦታ ውጫ ገርም ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ብዙ ሊቃውንት በየዋሻው ከመላእክት ጋር የሚነጋገሩ ቅዱሳንን አፍርተዋል ሰው ሳይሰራ ህንፃ ብቻ
@demozkidanie
@demozkidanie Месяц назад
አይደለም ይህን የመሰለ ነብሰበላ መድረክ አስመርታቹህ አፈርንባቹህ!!
@wakgarihailu2343
@wakgarihailu2343 Месяц назад
እኔን የገረመኝ! የቤተክርስቲያን ዜና ህንጻ ኝባታ ብቻ ነው እንዴ? ስንት መመናን ተጠመቁ ፣ ስንት ጠፉ የሚለው በቃ ዜና መሆን የለበትም ወይስ ምንድነው ነገሩ? ሌላ አገልግሎጽ የለም? ከገጠር በእጃቸው ቀሚስ ሰፍተው ጽና ከሰሃን አዘጋጅተው የሚገለሉ ሰዎችስ ዜና አይሆኑም ማለት ነው?
@Phi595
@Phi595 Месяц назад
ህንፃዎች እያስመረቁ ምእመናን ለመናፍቃን ለመስጠት ቃል ገብተው ነው መሰለኝ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
ይሁዴዎች በቤተክርስቲያናችን ተሰብስበዋል ቪኤት እየነዱ በምቾት እየኖሩ ሌላው ቢሞት ቢደኸይ ጉዳያቸው አይደለም መድሐኒዓለም ብቻ ቤቱን ያፅዳ እኛም ከክፉዎች አባቶች እራሳችንን እንጠብቅ
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 Месяц назад
አት ቀልድ ለግል ጥቅማችሁ ነው። እግዚአብሔር እራቁታችሁን እያሳየን ነው። ይልቅ ንሥሐ ግቡ ።
@Bokime-tube
@Bokime-tube Месяц назад
3ቀን ያለፈውን ክንውን ዛሬ እንደተከናወነ አድርጋቹ ዜና ስትሰሩ ምን ይሰማቹአል ግን???ዘመኑን የዋጀ ባለሙያ eotc tv ውስጥ እንደሌለ ማሳያ ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Месяц назад
ምድነው አላማክዘረኛ
@DawitTagegne
@DawitTagegne Месяц назад
ኦርቶዶስ የግሪክ እንጅ የኢትዮጵያ አደለም አባ ማትትያ የማጀመሪያው አደለም ።የአክሱም። የመንበረ ተክለሀማት አደሉም መስተካከል አለበት።
@Phi595
@Phi595 Месяц назад
ህንፃ አስመራቂ ኮሚቴ ሲኖዶስ 😢
@MezmerAsefa
@MezmerAsefa Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ኢሄ ሁሉ ጳጳስ ቤተክርስትያን ምረቃ አይደለ ምነው ጠያቂ የሌላቸውን የፈረሱትን አልፈለጉ ነው ሳዊሮስን ፈርተው ይሆን ያሳዝናል ቆብ ጭኖ እንዲህ መውረድ ይፍረድባችሁ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Месяц назад
ትምርህት ቤቱየተዋህዶነው አትቀባጥሪ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
​@@mihretmengestu2798ሳዊሮስ ስላስመረቀው እንፃ ነው የተባለው በደንብ አንቢቢ እንጂ ሳዊሮስ22 ጳጳሳትን ይዞ ስላስመረቀው እንፃ ነው የተባለው አንሽን የጋረደው አጋንንት ይመታ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Месяц назад
@@evaalexia-pd2ki በስመአምወወልድ ወመንፈስቅዱስ ስለምናምቴየምታወሩየሰውተከታዮችየማትጸዱ የማትማሩ የማታነቡ ተስፋዬንግርማንዮሀንስምናምቴየተባሉትንየምትከተሉናቹእነዚሰዎችእራሳቸውየአጋንትስራአስፈጻሚናቸውበራሳቹየማትተማመኑእነዚእደፈረስእየጋለቧቹ ይጫወቱባቹ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Месяц назад
@@mihretmengestu2798 አንባቢዋ ተማሪዋ እግዚአብሔር ያስብሽ ???
@user-hu7gq1yf8y
@user-hu7gq1yf8y Месяц назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና እነዚህን አባቶቼ ብዬ ለመጥራት አፍራለሁ ምክንያቱም በደም በጉቦ የተሾሙ መንፈስ ቅዱስ የማያቃቸው ናቸው ።በእኛ ኀጢአት ምክንያት የተቀመጡ ናቸው ምክንያቱም እስራኤል ከእግዚአብሔር በተለዩ ጊዜ ክፋ መሪ ይሾምባቸዋል ................. ግን ይሄ ጣቢያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነው ስንት ሕዝብ እያለቀ ስለ ህንጻ ምረቃ የሚወራበት ጊዜ መጀመሪያ ከህንጻው ይልቅ የሰው ልጅ ይቀድማል እረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ናፈቀኝ እረ ነቢዩ ሙሴ የት ነህ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Месяц назад
ኧረበናትሽ ለይአነጋገርሽን
@summerkeremet8683
@summerkeremet8683 Месяц назад
የምትሰሩት ያሳፍራል! ለኦነግ ሰገዳችሁ!
Далее