Тёмный

EOTC TV |የጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የራዕየ ቴዎፍሎስ ትምሕርት ቤት የ2016 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። 

EOTC TV
Подписаться 492 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 11 месяцев назад
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የታደሉ ተማሪዎች
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад
እንዲህ ነው ልጆች ማደግ መማር ያለባቸው ❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የታደሉ ተማሪዎች ናቸው
@yomselam
@yomselam 11 месяцев назад
የልጆቼ ትምህርት ቤት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ዘመኑን የሰላም ያድርግላችሁ ❤🙏❤
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 11 месяцев назад
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን መምህራን በርቱ ግዕዝና የስነ ምግባር ትምህርት ስለቀረ ነው ትውልድ የጠፋው መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ ውድ ልጆቻችን🙏💚💛❤
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 11 месяцев назад
እዴት ደስስ ይላል በማሪያም 😍
@asterabate7743
@asterabate7743 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад
እሰይ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ።
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 месяцев назад
እጅግበጣም ምታምሩት ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ሀይማኖታችሁ አጠክሩ❤❤❤አባቶችን ፀጋውን ያብዛልንበሀይማኖት ቀልድየለም ቤተክርስቴያን ቅፅር ያሉት ትምህርትቤት በዚመልኩ መታነፅአለባቸው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
በእውነት በዚህ ዘመን የመንፈሳዊ ት/ቤት ብታስፋፉልን በእውነት ምንኛ በታደልን ነበረ
@ethio2030
@ethio2030 11 месяцев назад
ይገርማል እንድህም አለ??? ክርስትያንና ምሥማር ስመቱት እየጠበቀ ይሄዳል መልካም ሥራ በርቱልን!!!! ስለ ማይነገር ስጦታው እግዝአብሄር ይመስገን።
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 11 месяцев назад
Amazing! We need more. Bertu
@tarikuamekonen-q2u
@tarikuamekonen-q2u 11 месяцев назад
አምላክ ልጆችን ይባርክ ይጠብቅ
@babshmolla5662
@babshmolla5662 11 месяцев назад
❤️❤️✝️✝️✝️
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በርቱሉን የሁሉም አቢያተክርስትያን ሰፋፍ ናቸው እንደየአቅሙ ትምህርት ቤት ብትከፍቱ ጎን ለጎን መንፈሳዊ ብማሩ የተሻሉ የሀገር ተረካቢ ይሆናሉ ተባረኩ
@hasab1156
@hasab1156 11 месяцев назад
Betam yemyakora tegebar new
@TigistSahle
@TigistSahle 11 месяцев назад
Fetari yemsegne ye gofa keduse geberle abati🎉🎉🎉🎉
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 11 месяцев назад
የልጅነት ሰንበት ትምህርት ቤቴ በትንሿ ቤተክርስቲያን በዚያንግዜ አክሊለህይወት እንባል ነበር:: ቅዱስ ገብርኤል መንፍሳዊ ትምህርት የእይመገብክ አሳደግኸኝ የብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ በረከታቸው ይድርብን!! እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያኑሯቸሁ::❤
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 11 месяцев назад
ዉይይእንደትደስይላል የእጣኑማእዛብቻልብን ያረካል እኔምህፃንሁኝ ምነዉ እንደዝህበታማሩኩአልኩ መመረጥነዉበእዉነት
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 11 месяцев назад
ለምን ካርል አደባባይ በታች የሚገኘው ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በምእመናን ድጋፍ ትምህርት ቤት ተሰርቷል ግን እንደዚህ ያለ ትምህርት አይሰጥም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 месяцев назад
አረ ስልክ ጥቁር ልቀቁልን 🙏
@genet4431
@genet4431 11 месяцев назад
Yehulem megnote new hulum betekristanoch temretbet lay biseru Egigbetam tiru new
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s 11 месяцев назад
Hayimanotochin Ina Timrt Betochin Meleyetu Kebad Bayihonum Ye Haymanotochi Timrtbetochi Ina TimrTbetochi Meleyetachewu Wosangochi Nachewu Ke Imnetochi Bet Wuchi Ye Imnetochi Timrtbetochi Binorum Bayinorum Sifteshu Hayimanot Yegil Mehonun Bedigame Yirdalu Timariwochim Astemariwochim
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s 11 месяцев назад
Negem Sitimechi Nege Yemilish Nege Sitimeta Nege Yemilik Nege Sitimetu Nege Yemilachu Yemesert Dinigayi Tsiuf Ataskemitu Tsiufu Iniji Aniten Anichin Inanitem Melisuachu Layihon Yichilali Kilash Yizo Silalabarerachu Fetishu Yemayikeyer Iyeteshsshale Yemayihed Neger Yetagede Yetagedu Yelum
@frehiwot27
@frehiwot27 11 месяцев назад
ስላደረግልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi 11 месяцев назад
እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ቤትማ እግዚአብሔር ያብዛልን ።በየግል ትምህርት ቤቱ ያሉ ህፃናት ምን አይነት አስከፊ ቆሻሻና ዘረኛ የሆኑ ልጆች እያፈራን ነው ይሄ ግን በፀሎት ጀምሮ በምግባርና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያሉትን ነገ ኢትዮጵያን የሚያፈሩ ልጆች ያፈራልናል ።የቅድስት ቤተክርስቲያንን የእጣን ሽታ ሁሌ የሚያሸት የነገዋ በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ያማሩ ልጆች ማለትም በአለማዊም በመንፈሳዊም ያወጣልናልና ያብዛልን ይጨምርልን ።አባቶች እናንተንም ቸሩ መድሀኒአለም ያበርታልን።
@babshmolla5662
@babshmolla5662 11 месяцев назад
❤️❤️✝️✝️✝️
Далее
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 568 тыс.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 1,4 млн