Тёмный
No video :(

ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችው ቆይታ 

ESAN TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የዛሬው የኢሳን መደበኛ ዝግጅት ሊተላለፍ ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠይቅን ባልደባችን መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችውን ቆይታ ቃለ ምልልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@tg7368
@tg7368 Месяц назад
እኔ ነኝ መታሰብያ ሲያይሽ በጣም ደስ ይለኛል ለምን እንደሆነ አላቅም እንጃ ደስ ይለኛል ❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
መቲ ጥሩ ሥራ! መምህሩ እውቀት የአለው, የኢትዮጵያ ችግሮች የገባው, ብሩህ አእምሮ የአለው, አስተዋይ, ተቆርቋሪ ትልቅ ግለሰብ ነው.
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Месяц назад
ለእውነት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ትንታኔ ነው መምህር በጣም እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁንላት 😂😂😂😂❤❤🎉
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
መቲ ስለድርጅት አስቸጋሪነቱ የአልሽው ትክክል ነው. ሆኖም የደቡብ መበታተን ለመደራጀት አስቸጋሪ እንዳለ ሆኖ መደራጀት ከተፈለገ በአሉበት መደራጀት የግድ ነው. በፋኖ ስብዕና ከተደራጁ ዞሮ ዞሮ እንደ ፐዝል (puzzle) ይገጥማል. የድርጅት አመሠረራቱ ስብዕና ዋናው ነው. የመተሳሰብና የመተባበር ሥነልቦና ያለው መሠረት ከአለው ሁኔታው ሲፈቅድ አገራዊ ድርጅት ይመሠረታል. ሆነ ብሎ የበታተነው አገዛዙን እንጅ በአለበት ልብ ለልብ የሚግባቡ መደራጀቱ ጠቃሚ ነው.
@Tkkj73
@Tkkj73 Месяц назад
Thank you Metasebia for having invited teacher Demsew Tessema to share with us the ups and downs of the difficult living conditions the southern portions of Ethiopians are going through on a daily basis. To the average of Ethiopians no matter where one lives the cost of living, safety and security are all at stake and are beyond anyone’s expectations. It pains us all to hear to those types of life threatening issues that put the Southern part of the Ethiopian population into a quagmire of poverty and starvation that they can’t pull themselves out of overnight. Since all Ethiopians face the same types of problems, and the only panacea to such a wretched life style is to unite and get rid of this blood thirsty dictator and replace him with a leader who is compassionate and empathetic enough to treat all Ethiopians who come from all walks of life to work and live together as families, relatives, neighbors, and friends peacefully and harmoniously as it has always been for many thousands of years in the past.
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Месяц назад
መቲ የሰውይው ፎቶ ፖስት የተደረገው ትክክል አይደለም ለውደፊቱ ፕሮግራምሽ እንዲያድግ ፖስት የሚደረገው ምስል ሳቢቢሆን ጥሩነው አከብርሻለሁ አደቅሻለሁበርቺ ከኦክላንድ
@user-ov9gn5tk8l
@user-ov9gn5tk8l Месяц назад
ይመችሽ ምርጧ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Месяц назад
መድኅኒዓለም ይድረስ እያልን እንፀልያለን።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz Месяц назад
መቲ እንዴት ነሽ
@s0lomon150
@s0lomon150 Месяц назад
መቲ ትህታችን❤❤❤
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 Месяц назад
ከታሪክም አሁን ባለው ሁኔታ እውን አማራ ነው ወይስ ኦሮሞ ለደቡብ (ለትንንሽ ብሄረሰቦች ) ህልውና ስጋት የሚሆነው ?
@user-vi5ve6rs9i
@user-vi5ve6rs9i Месяц назад
ዲል ለተገፋዉ ህዝባችን
@eyasuadne87
@eyasuadne87 Месяц назад
አማራ ለህልውናው ነው የሚዋደቀው ካባለፈው ስህተት ተምረናል ጉዞ 4 ወደ ኪሎ
@solomonwango
@solomonwango Месяц назад
የዉላይታ ህፃናት በመማሪያ ዕድሚያቸዉ ተሀገራቸወ ተሰድዉ በየክልሉ በሊስትሮነት የሚገላቱት የወላይታ ብልፅግናዎች ቁርጥና ጮማ ሥጋ በወላይታ ህዝብ ስም እየቆረጡ አየበሉ በእነዚያ ወላይታ ህፃናት ስም ነዉ.ነጌ እያንዳንዱን የወላይታ ዞን ብልፅግናዎችን ዋጋ ያስከፍላችሐል በሉልኝ.
@getutadesse6121
@getutadesse6121 Месяц назад
Metyie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-vi5ve6rs9i
@user-vi5ve6rs9i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Месяц назад
ፋኖ ለመሆን ብሔር አይጠይቅም እግዚአብሔር ዘርክን ይባርከው አዎ ለሀቅ መሞት ፅድቅ ነው የጋሞ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ።
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb Месяц назад
Bravo if some one will bed educated then we expected suck kind of view & critical analysis otherwise it is useless 🤷‍♂️
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb Месяц назад
be
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 Месяц назад
ሰላም መቲ እንኳን ደህና መጣሽ መል ካም ጊዜ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
መቲ ስለድርጅት አስቸጋሪነቱ የአልሽው ትክክል ነው. ሆኖም የደቡብ መበታተን ለመደራጀት አስቸጋሪ እንዳለ ሆኖ መደራጀት ከተፈለገ በአሉበት መደራጀት የግድ ነው. በፋኖ ስብዕና ከተደራጁ ዞሮ ዞሮ እንደ ፐዝል (puzzle) ይገጥማል. የድርጅት አመሠረራቱ ስብዕና ዋናው ነው. የመተሳሰብና የመተባበር ሥነልቦና ያለው መሠረት ከአለው ሁኔታው ሲፈቅድ አገራዊ ድርጅት ይመሠረታል. ሆነ ብሎ የበታተነው አገዛዙን እንጅ በአለበት ልብ ለልብ የሚግባቡ መደራጀቱ ጠቃሚ ነው.
Далее