Тёмный

ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከአቶ አስርደው ዘውዱ እና አቶ ወሰን ይጥና ጋር ያደርገችው ቆይታ 

ESAN TV
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

የዛሬው የኢሳን መደበኛ ዝግጅት ሊተላለፍ ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠይቅን ባልደባችን መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችውን ቆይታ ቃለ ምልልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል። @MenaleshMeti

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 26 дней назад
ይህ ሚዲያ ብዙ እውቀቶች የሚገበዩበት ነው
@TigistHailemariam-l1r
@TigistHailemariam-l1r 25 дней назад
መቲዬ ዘመንሽን ሁሉ ከተገፉት ጎን እንደቆምሽ !!!! ሁሌም በልባችን ነሽ ፈጣሪ ሚፈርድበት ቀን ይመጣል በርቺ ጀግኒት
@destakeremela5137
@destakeremela5137 26 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክዎት ለሚበደል ለሚጨፈጨፍ ሕዝብ መቆም ዘርን አይጠይቅም
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 25 дней назад
በትክክል ::💚💛❤️
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 26 дней назад
እግዚአብሔር በምታደርጉት ማንኛውም ትግል ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ ከምንም በላይ ውጭ ያለነው አረ ምን ይሻለናል ከባድ ነው ምን ይሆን እንድህ ያለያየን ሁላችንም እንደአቅማችን ሰርተን እየኖርን መተሳሰብ ያቃተን መስማማት መተባበር መደማመጥ ያቃተን ምን አዝም ተሰራብን እንዴት ያለ መርዝ ነው የተረጨብን ምንስ አይነት የጥላቻና ዘረኝነት የተረጨብን
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 26 дней назад
መቲ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ። ስለማይናወጠዉ አቋምሽ ምስክርነት ለመስጠት ቃላቶች ያጥሩኛል። ተባረኪ መቲ።♥👍
@destakeremela5137
@destakeremela5137 26 дней назад
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን❤
@emiMulu3610
@emiMulu3610 26 дней назад
ለሚሠሩት ግፍ ቃላት የለውም። እርጉዝ ስትታረድ ህፃናት እና አዛውንት ሲታረዱ ማየት ያማል። እንዴት የሰው ልጅ ከዶሮ ያነሰ አስተሳሰብ ይኖረዋል ? በእውነት እነዚህ አረመኔዎች ወረበሎች ሀብት ማጋበስ እንጂ ለሰው ልጅ ትንሽ ክብረ የሌላቸው ናቸው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ በግፍ ለሚገደለው💚💛❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 26 дней назад
መቲ በጣም እናመሰግናለን በኢትዮጵያውያን ላይ የግፍ ግፍ ለአለም ለምሳየት የምትደርጊውን እንቅስቃሴ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ጥር ጥር የለንም ይህ አረመኔ ብህይወት አገራችንን ለቆ ከወጣም እድለኛ ነው
@MohamedYimame
@MohamedYimame 26 дней назад
😎😎😎😎😎
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 26 дней назад
Best media best members may help God to get down these development
@user-fl1ux8fj8i
@user-fl1ux8fj8i 26 дней назад
❤❤❤❤❤
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 26 дней назад
አረ የመሳይ ጉዳይ ምንአደረጉት ግራ ገባን እኮ
@emmyy6992
@emmyy6992 26 дней назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ! ችሎታዉን ባደንቅሞ የድሮ ግንቦቴ ነዉ እናም መጠርጠር ነዉ።
@hailugetachew5021
@hailugetachew5021 26 дней назад
Yes at last all Amhara scolars come out from their hiding holes and speak out the truth to the world community.
@Minu982
@Minu982 26 дней назад
✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 26 дней назад
Meti gagna bertu
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 26 дней назад
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@user-rr7oo8ml3d
@user-rr7oo8ml3d 26 дней назад
መቲ እንደት ነሽ
@kibret.m7933
@kibret.m7933 26 дней назад
The Peace Laureate Prime Minister Abey Ahmed is one of the most ruthless dictators the world has ever seen, equivalent to Hitler and Stalin, if not more. Over a million people in Ethiopia have been killed because of his regime’s aggression towards his people, and he started another war that has been taking the lives of civilians every day. You don’t hear it on the news because it’s happening in Ethiopia, not in one of the European countries. If we live in a world of fairness and justice, we should’ve seen him in the International Criminal Court (ICC) like Slobodan Milošević.
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 26 дней назад
ICC's inexcusable silence in the face of Abiy Ahmed's ongoing horrendous genocidal crimes in Ethiopia is likely to be recorded as one of cruelest in the annals of human history staining civilized humanity's conscIence. Put briefly, Abiy Ahmed's genocidal crimes lack parallel in its cruelty, cover ups & the degree to which deceitful Abiy has not only 'evaded' prompt response, especially of honorable African leaders and the African Union, its statesmen and UN bodies operating in Ethiopia! The fact remains that brute dictatorship and oppressive poverty are major enemies of our people. It remains that the worst enemy is the criminal Abiy, with known associates who is bent on destroying Ethiopia and its people!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 26 дней назад
ቤተሰቡ በባርነት አዙሪት እየኖሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት የማያሳፍረዉ ዲያስቦራ በቁም የሞተ መሆን አለበት።
@user-rr7oo8ml3d
@user-rr7oo8ml3d 26 дней назад
መሳይ ዬት ጠፋ?
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 26 дней назад
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖሩ አማራዎች ለቆ እስክ ሚወጡ ድረስ አንገታቸውን ቀና ማት የለባቸውም!(ሽመልስ አብዲሳ በ2016 ዓ.ም)
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 26 дней назад
በአማርኛ በሚነገር ከሡሉልታ ዕንዳያልፍ ተደርጓል ለቅሦና ጩኸቱ ዕዛው አማራው መሐል ነው ይንጫጩ፤ የሚያመጡት ነገር የለም። ማሥለቀሥ ነው ደም ዕሥከሚተፉ ብለው ወሥነዋል የተገንጣዮች አመራር ሠጪዎች። ሐረርጌ ውሥጥ፣ የዛሬው የከብቶች ሦማሌ ክልል የተባለው ሠላም የሠፈነበት ክል ያላሉ። ይሕ ውሸት ነው። አማርኛ ዕንዳይነገር፤ ለሚናገሩትም ምንም መሥተንግዶ ዕንዳይደረግ ዕያደረጉ፣ በግድ ወይ ሦማሊኛ አለዚያም ኦሮምኛ ከዛ ውጪ የሚናገሩ አር ዕያበሏቸው ዕያሠሩ ዕያንገላቱ ይገኛሉ። ሥልክ መንገድ ላይ ዕየፈተሹ ዘፈን ሣይቀር በአማርኛ ከሖነ ያሥራሉ። ኦነግ አራጆች የሚያግቱ አረመኔዎች አሠራጭተዋቸዋል ትዕዛዝ ሢሠጥ ዕነሡ የኛ አደሉም ያሉትን ለመግደል። የለወ ሑኔታ ሥጋት ብቻ አደለም አደጋ ዕየደረሠ ነው። ያ ጥንብ ሖዳም የጦር አዛዥ ነኝ ብሎ ሐረርጌን ካየ በሕዋላ የሠጠው መረጃ ውሸት ነው። ሠዎች ሠይጣን ከጋኔል ልጆቹ ጋር ነው ጎሣን ከጎሣ የሚያጋጩት። የሐረርጌ ዕሥላም ኦሮሞዎች በአረቦች የተቀጠሩ ናቸው ኦሮሞው መሐል ገብተው ዕያጋደሉ ያሉት። አሑንም አትሠሙም፣፣ ዕኛ በቅርብ የምናውቃቸው ናቸው፣ ሥማሌ ጦር አንሥታ ኢትዮጵያን ሥትወጋ ዕያገዙ ሠራዊታችንን ያሥጨርሡ የነበሩና ብዙ ሠላማዊ ዜጎች ክርሥቲያን ሐበሾች (ሐበሽ) ዕያሉ ሢያሥረሽኑ የነበሩ። አሣግተውም ወደ ሦማሌ አሥወሥደው አፈር ዕሥኪበሉ አሠርተዋቸው ከርመው ከአሥራ አምሥት አመታት በሕዋላ መለሥ ዜናዊና አሽከሮቹ ፊት ረሽነዋቸዋል። ይሔንን በሥደት ሠሦማሌ ውሥጥ የነበሩና የደረግ ደደቦችና የሸርሙጣዋ ሕወሐት አመራሮች በደንብ ያውቃሉ።
Далее
Иран и Израиль. Вот и всё
19:43
Просмотров 1,5 млн
На фейсконтроле 💂
09:41
Просмотров 875 тыс.
OMN: Fonqolcha Mootummaa?
1:37:41
Просмотров 23 тыс.
Иран и Израиль. Вот и всё
19:43
Просмотров 1,5 млн