Тёмный
No video :(

ESAN TV "ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ እርዳታ አንፈልግም" - አብይ አህመድ | Thu 23 May 2024 

ESAN TV
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV "ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ እርዳታ አንፈልግም" - አብይ አህመድ | Thu 23 May 2024

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@user-xy5nu7oj3m
@user-xy5nu7oj3m 3 месяца назад
ሰላም ሰላም የዚህን የአማራን ደም ጠጭ የሆነ ሰውየ ድምፁን መስማት ማየት አልፈልግም ድል ለተገፍው አማራ 💚💛❤️ድል ለፍኖ
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 3 месяца назад
አብይ እኮ እርዳታ አልፈልግም የሚል ህዝቡን በርሀብ መግደል ስለሚፈልግ ነዉ የህዝብ ድምጦች እናተን ያቆይልን መሳይ
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 2 месяца назад
የኔም ስሜት መገረም ብቻ ሳይሆን: ምናልባትም የአመራር ቅጥአምባሩ የጠፋበት ዐብይ አሕመድ ዓሊ የግብርናን ምርታማነት ገድሎት ሲያበቃ: "የዉጭ ዕርዳታ አንቀበልም" ማለቱ: የወቅቱ እንቆቅልሽ ሆኗል!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@Ethio8944
@Ethio8944 3 месяца назад
በፈጠራችሁ ይህን ሰውዬ አታሳዩን። የእሱን አጀንዳ አትቀበሉ ሰውየው የዶክተሮች ድክመት እንጂ ካበደ ቆይቷል ፈጣሪ ይንቀለው 😏
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 3 месяца назад
አብይ አህመድ አማኑኤል ገብቶ ቢሆን እንካን አማኑኤል ምድር ሰላም ትሆን ነበር። እግዚአብሄር አምላክ ያስበን። በምህረቱ ይጎብኘን።
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 3 месяца назад
አሁንስ ልታሳብዱኝ ነው መሰለኝ የዚህን ሰው ንግግር እና ፎቶ ማየት አልፈልግም
@nanimeba9802
@nanimeba9802 3 месяца назад
ሰውዬው መጅኑን ነው እኮ በቃ አማኑኤል እንኳን ለንዲህ አይነቱ እብድ መዳህኒትም አያገኙለት እንደው እድሜው የሚያጥርበትን ነገር ባገኙለት እድሜህ ይጠር!
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 3 месяца назад
ላጢዮስ የሚባል ጂኒ ሰፍሮበታል
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 3 месяца назад
😢😢😢😢😢ያማል የሚሆነውነገር በሃገርእና በሃይማኖት መነሳት
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️
@kibret.m7933
@kibret.m7933 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ -- ሰይጣንን ነፍሰ ገዳይ የውሸት ሁሉ አባት ይለዋል:: ለዚህ ነው ከዚህ ሰው አፍ ውስጥ እውነት የማይገኘው:: የአባቱን ስራ እየሰራ ስላለ ነው አገሪትዋን በደም እያጠባት ያለው::
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 3 месяца назад
የህልም እንጄራ የሚያበላ መሪ አብይ አህመድ በእውነት አእምሮውን ሲቷል
@brookyilma9850
@brookyilma9850 3 месяца назад
እዝጋብሔር ሁሉን ያሸንፋል አትጠራጠሩ።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад
ይኸን የአራት ኪሎ በሸተኛና ወንጀለኛ እባካችሁ አጀንዳ አታድርጉት🙄አንደኛው የቅኔ ተማሪ ሌላኛዋን አይነ ሰውር የቅኔ ተማሪን ቅኔን እንዴት ያዩታል ብሎሲጠይቃቸው ምን አየዋለሁ እየዘረፍኩት አይደል 🙄ለቀባሪው ማርዳት
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад
የዚህን በሸተኛ ሰሙንም ምሰሉንም ማየት ኢትዮጵያውያን ደክሞናል🙄የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ግለሰብ ምክንያት በከባድ ትራኦማ ውሰጥ ነን
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 3 месяца назад
ይሄን በጥራቃ ሰውዬ በህብረት ሳያሳብደን ፋኖ ቶሎ በገላገለን💚💛❤️ ደሬና መሳይ እወዳችኃለሁ በርቱልን ድንቅ የመረጃ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ:: ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 3 месяца назад
ደረጄ:እውነት:ነው::ባባቶቻችን:ኮራንባቸው: ያልከው::💚💛❤️
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 3 месяца назад
ህዝቡን በማስራብ እርዳታ በማስከልከል በጦርነት አላልቅ ያለውን በርሃብ ሊጨርሰው ነው ለማንኛውም የአባይ ጉዳይ የት ደረሰ ረሳችሁት ጠይቁት
@Messy-mt7oh
@Messy-mt7oh 3 месяца назад
ትክክል ፣ የዝቀት አዘቅት ላይ ነን።
@mekonnenadgo9647
@mekonnenadgo9647 3 месяца назад
Selam Mesay and Dere
@addistadele6187
@addistadele6187 3 месяца назад
ደሬ በጣም ነው ያሣከኝ እውነትክነው አማኑኤል ነበር አስሮ ማስገባት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank God for empowering Fanos
@anwarzainu3155
@anwarzainu3155 3 месяца назад
ደረጀ ኑርልን
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 месяца назад
የኢትዮጵያን አየር መንገድ boy cut አድርጎ ትንሽ ትምህርት እንዲያገኝ መደረግ አለበት
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 3 месяца назад
ለአገሬ የአሜሪካን ዓይነት ሥርዓት እንዲዘረጋ ምኞቴ አይደለም። ረሃብተኛ የሌለበት ሥርዓት መዘርጋት እንደሚቻል በጽኑ አምናለሁ። እኔን የሚያበሳጨኝ ስለ አሜሪካንም ሆነ የምዕራባውያን አገሮች የሚደረገው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ነው።
@user-jk1px6td8l
@user-jk1px6td8l 3 месяца назад
እኛ በረሀብ አለጋ እየተጠበስን ነው ለምኖ መብላት ስለምናፍር በር ዘግቶ መቀመጥ ነው ጌታ ብቻ ይድረስልን
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 3 месяца назад
Egzeyabher yirdachew
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 3 месяца назад
ሰላም አሳን ሚዲያዎች ❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 3 месяца назад
Well came mesay & Dera 🙏❤️❤️
@Senait-Senait
@Senait-Senait 3 месяца назад
Tekekel
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 3 месяца назад
ኡፍ መቼ ነው ይሄን የበሻሻ እብ የምንገላገለው ኸረ ጎበዝ አንድ ሆነን እንተባበርና እናስወግደው ሀገራችን በእሱ ታማለች ሳይገላት እናድናት
@user-zi6fo6ud2k
@user-zi6fo6ud2k 2 месяца назад
ሁለቱ የግብፅ የእንጀራ ልጆች ምግብ ይናፍቃቹ ባለጌዎቾ
@Star-ep9pz
@Star-ep9pz 3 месяца назад
ዘነድሮ መከራቺን የበዛው ራሳቸውን ብቻ በሚወድ ስግብግብ የፖርቲ ነጋዴዎች አይን አላቸው አያዩም ጆሮም አላቸው አይሰሙም
@tigitube9484
@tigitube9484 3 месяца назад
በርቱልም ምርጥ ኢትዮጵያውያን
@yelewwosencherinet4306
@yelewwosencherinet4306 3 месяца назад
በሌሊት ውጊያ ማድረግ አዳጋች ነው This shows Fano is in another level of fighing without night vision
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 3 месяца назад
አብደቱ ሳይብስበት እርዱት ጎበዝ
@kalkalo2973
@kalkalo2973 3 месяца назад
እናተ 🎉ያማራ ቁርጥቅን አበሳወች❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
ያለፈው አለፈ ዛሬ ከፊት ሁናችሁ ምሩን ከጎናችሁ ነን ለእምነታችን በቃ ብላችሁ ተነሱ
@yitbarkatanfe8240
@yitbarkatanfe8240 3 месяца назад
የዛሬን ልስረቅና ነገ አይደገመኚም ማለቱ ነው .. የበሻሻው አራዳ ገና ብዙ እንሰማለን !!
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 3 месяца назад
ደረጄ እርሀብና አንሶላ መጋፈፍ ለይ አማርኛህን አርም
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 3 месяца назад
ይህ አገዛዝ በሰው ህይወት እለቂትና የንብረት ውድመት በይበልጥ እየያወደመ ቢሆንም። በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ማህበራውና ፓለቲካው ሁኔታ ግን መላውን ኢትዮጵያ እያወደመ በመሆኑ እባካችሁ ሁሉም ኢትዮጵያውን ወደቀልባችን ተመልሰን ከፋኖ ጎን ሆነን እንታገል ።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 месяца назад
ፋኖ kiing
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዳቦ ከ 10 ብር በላይ እየተሸጠ ነው። በሌላ ጎን ደግሞ በስንዴ ምርት ተጥለቅልቀናል ከራሳችን አልፎ ለውጪ ሀገር እንሸጣለን ማለት ከውእነት ጋር አይጋጭም ?
@Bm-nr2wk
@Bm-nr2wk 3 месяца назад
ሰላም መሳይ ደሬ
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 3 месяца назад
ለወሬ አንደኛ አብይ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ከንቲባ አብይ ኦርቶዶክስን አታሸንፍታም እግዚአብሔርን ያሸነፈ የለም 🙏🙏🙏
@user-kz3mq9uu3b
@user-kz3mq9uu3b 3 месяца назад
የአእምሮ በሽተኛ ምን እንደሚያወራ የማያውቅ ውዳቂ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 3 месяца назад
እንዴት ተብሎ ነው አሁን የዚህ ሰውዬ ታሪክ የሚፃፈው 🫣🫣🫣🫨
@tenagnaterfe6244
@tenagnaterfe6244 3 месяца назад
Yes 👍 they are god help our Ethiopian orthopedic church ⛪️
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 месяца назад
ሐይማኖት በማባባል አይሠራም የእግዚአብሔርን ቃል ያፈረሰ እረ ተው
@alexet12
@alexet12 3 месяца назад
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@user-xy2nw4ip4s
@user-xy2nw4ip4s 3 месяца назад
አብይ ከመጣ ጀምሮ የአእምሮ ህሙማን ቁጥር የጨመረዉ የእሱ ንግግር ዋናው ምክንያት ሌላ አጀንዳ ብታመጡ መልካም ነው የኢትትዬዺያ ህዝብ አብይን ንግግር መስማትም ማየትም አይፈልግም ቋቅ ብሎታል
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 3 месяца назад
እስከሚቀጥለዉ አመት በስልጣን ሲቆይ አይደል:: ሕዝብ እየገደለና እያደኸየ አገሩን በሙሉ ወደ እስር ቤት ቀይሮ መቀጠል አይቻልም::
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 3 месяца назад
በርቱ ፡ ይኸ ፡ ሰውየ ፡ ትንሽ ፡ የእምሮ ፡ መዛባት ፡ ፡ የገጠመው ፡ ይመስለኛል ፡ ተንኮል ፡ የማሰብ ፡ ብዛት ፡
@SulaymanMohamed-tz2eg
@SulaymanMohamed-tz2eg 3 месяца назад
I think our leader now has become crazy Is he normal .does he deserve to rule ethiopia. In short I m .such saddened by the unpleasant situation in Ethiopia. My beloved country is hopeless,helpless .sorry!It's Sulayman Mohamed from Somalia
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 3 месяца назад
እድሜ ለመሪያችን ችግርም ለምደናል እንጀራ መጋገር ዘይት ሽንጉርት መግዛት ትተናል
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
አባቶች ሰልፍ ይዘው ከመወንጀል ከእግዚአብሄር በታች እልፍ አእላፉን የኦርቶዶክስ አማኝ መተማመን በእግዚአብሄር መተማመን ነው
@Star-ep9pz
@Star-ep9pz 3 месяца назад
ይኼ ስው በራሱ ኪስ እየለካ ሌላው የበለፀገ ይመስለዋል 😂😂😂😂😂
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 3 месяца назад
ሰውዬው ታማሚ ነው የተረዳለት ሰው የለም!አዕምሮው ንክ ነው
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 3 месяца назад
Why not the orthodox church leaders use other Airlines if Ethiopian Airlines refuse to fly them to Addis Ababa???
@anwarzainu3155
@anwarzainu3155 3 месяца назад
ፉኖ ነው የመታው አንዱ የኔ ወንዱም ነው❤❤❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 3 месяца назад
Hey 👋 Lovely 😍 ppL❤❤❤❤❤
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 3 месяца назад
❤️🙏❤️🙏
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 3 месяца назад
እሄ ቁሻሻ እንኳን በመቶ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ ይቅርና አንድ ዶሮ የሞተበት እንኳን አይመስልም ያለ ምንም ሃፍረት አፉን ሲከፍት:: ዘማሪ ደረጀ ከበደ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ምን አይነት ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ያመጣብን? ያለው እውነቱን ነበር::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank you so much Jegnoch. God bless you both
@ZerihunGulma
@ZerihunGulma 3 месяца назад
በትክክል ደሬ አንድ ብስኩት አሁን 25 ብር ነው በትንሹ
@zeleetho
@zeleetho 3 месяца назад
ይህ ሰውዬ አይምሮውን ታውኳል ዩንቨርስቲዋ ተማሪ መመገብ አልቻልንም እያሉ ይህ መሪነኝ የሚል በሽተኛ የሚያምነእ አለ ?
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 месяца назад
አብይ አይን ያወጣ የኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጠላት ኦርቶዶክስ የሆንክ ኢትዮጵያን የምትወድ ጊዜው አሁን ነው መነሳት
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tu5kv3fq8r
@user-tu5kv3fq8r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 месяца назад
ይህዬ በሽተኛ አብይ አህመድ የሚባል የአእምሮ በሽተኛ ማፈርያ ነው
@1Hcychvh.
@1Hcychvh. 3 месяца назад
ዋናው ፓፓስም በህወአት የተጠለፉ ይመስለኛል ለምን ወጥተው አይናገሩም
@worknshhone6204
@worknshhone6204 3 месяца назад
ውይ በኢየሱስ ስም ይህ ጠቅላይ ሚንስትር ግን ምን አይነት ምድር ትቀበለው ይሆን ነገ እሱ ሲሞት ምድር የምትተፈው ይመስለኛል።
@liyanewton116
@liyanewton116 3 месяца назад
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 месяца назад
ገና ያልተነካ የምዋጋ ዝግጁ ወታደር አለኝ እያለ አሁን የምዘምቱት እነሱ መሆናቸው ነው ድሮኑን የከሰከሰው እግዚአብሔር ነው የንፁሃን አምላክ ለምቀጥለው ዞሮ አራት ኪሎ ላይ ይወድቃል
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 3 месяца назад
መሣይና ገዳሙ ነቀዝ የበላውን ስንዴ እዚያው እናንተው ቃሙት
@TheTesemahb
@TheTesemahb 2 месяца назад
please stop showing this guy,
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ኧረ የት ሒጄ ልሳቅ ይሕ ቱሪናፋ የሆነ ጠቅላይ ሚኒስተር
@ZelalemSisay-ud1hj
@ZelalemSisay-ud1hj 3 месяца назад
Nurelen mesay
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 3 месяца назад
Abiy is a big lair.
@yeabmyy
@yeabmyy 3 месяца назад
👍
@seni680
@seni680 3 месяца назад
እግዚአብሔርን ሲከዱ እንደዚ አይነት የአይምሬ መናጋት ይደርሳል ዳንኤል ሰይጣን ወሮታል
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew 3 месяца назад
ይሄ ሰውየ የትኛዋን ኢትዮጵያን ነው የሚያስተዳድረው
@abatefamily1756
@abatefamily1756 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 3 месяца назад
አይ አያልቅበት ይሄ ምንም አዲስ አይደለም ስድስት ዓመት ሙሉ የሰማነው ነው አሁን ግን ማንም የሚሰማው ስለሌለ ከንቱ ድካም ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛው አንቅሮ ተፍቶቷል እኔ ግን ሲመስለኝ ይመኛል በሕልም ይታየዋል ከዛ በውን የሆነ ይመስለዋል 😅😅😅
@tsinat982
@tsinat982 3 месяца назад
ደግነቱ አቢይ በእንግሊዘኛ ስለማይናገር ማን ይሰማዋል😂😂😂በአማርኛ ሌላ በኦሮምኛ ሌላ😂😂😂
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 3 месяца назад
በቀን ሁለቴ መብላት የስኬት መለኪያ በሆነበት ሀገር ...
@user-jx5sc7ph7h
@user-jx5sc7ph7h 3 месяца назад
100%
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 3 месяца назад
አቢይ እሚገርመው ጤነኛ ወሬ ቢያወራ ነው። መፍትሄው ቀን ከሌት ታግሎ መጥረግ ብቻ ነው ።
@1Hcychvh.
@1Hcychvh. 3 месяца назад
አራት አባቶችን አላስገባም ካለ መራዘም ነው ያለበት
@alefmedia1537
@alefmedia1537 3 месяца назад
አየር መንገዱ ስራ ከተሰራበት የአሜሪካ ዜጎችን መከልከል አይችልም እንዳይበር ወደአሜሪካ ማድረግ ይቻላል ሰርቪስ እሰጣለው ብሎ ፍቃድ እስከተሰጠው ይሔን ማድረግ አይችልም
@am1951
@am1951 3 месяца назад
Maybe he's talking about Oromia only
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 месяца назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል 😡
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Welcome Jegnoch
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 месяца назад
እውነቱን ነው እኮ! ህዝቡን በጦርነት በረሃብ የጨርስና ለእሱና ለሱ ጀሌ በቂ ምግብ ይኖረዋል ማለት ነው
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 3 месяца назад
ትክክል በራብ ሊጨርሰን ነው።
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 месяца назад
ዳግማዊ ምኒልክ ስለ ሃይማኖትና: ስሐ ሀገር ግንኙነትና: ልዩነት ሕግ አውጥተዋል። ሀገር የጋራ ነው: ሃይማኖት የግል ነው። ስለዚህ: ጠቅላዩ ፓትርያርኩን ተክተው ሲኖዶሱን ሊሰበስቡ አይችሉም።ጠቅላዩ ሲኖዱስን አይንኩ።
@zeleetho
@zeleetho 3 месяца назад
ዳቦ በሙዝ ብሉ ያለ ስው ነው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 3 месяца назад
መሳይ አሁንስ በሳቅ ገደልከኝ እብድ ሁሉ የምድነው አማኑኤል ሆስፒታል ብቻ ሳይሆን ቅዱስ አማኑኤል ፀበል ብቻ ነው ዝናሽ አስጠፍንጋ ፀበል ትውሰደው እሱ ላይ ያለ ሰይጣን ስለቅ አጃቢዎቹ ዳይፐር ቀያሪዎቹ በሙሉ ይፈወሳሉ
Далее
Əliyev və Putin kilsədə şam yandırıblar
00:29
Просмотров 211 тыс.