Тёмный

EMS Wektawi ከጦርነቱ ጀርባ ያለ ሴራ Fri 29 Mar 2024 

EMS (Ethiopian Media Services)
Подписаться 332 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 362   
@messiessi3635
@messiessi3635 Месяц назад
ኢ ኤም ኤስ ገና ዛሬ ትክክለኛ ፓለቲከኛ አቀረባቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Месяц назад
ሰላም ዶ/ር አረጋዊ መብህራቱ እንኴን ድምፀዎትን ሰማነዎት አዘዎት ከጎነዎት ነን በርቱ 🙏
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Месяц назад
ዶክተር አረጋዊ እጅግ በጣም የማከብርህና የምወድህ ሀቀኛ ምሁር ነህ ትንታኔህም በጣም ተመችተኸኛል ልክ እንደ አንተ ሌሎችም ትግራውያን ፓለቲከኞችና ምሁራን ስለ ህወሀት እውነቱንና ትክክለኛውን ሸፍጥ የሚናገሩ ቢሆን ኖሮ በጣም ጥሩ ነበር ግን አይናገሩም ያሳዝናል አንተ ግን እንደዚህ እውነትን ይዘህ በመቀጠልህ ልትኮራ ይገባሀል ።
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Месяц назад
He is real patriotic Ethiopian👏👏👏👏
@Abudi660
@Abudi660 Месяц назад
አረጋዊ ምርጥ ሰው ነው አስተሳሰቡ አሪፍ ነው ይመቸኛል 🥰🥰
@user-bo6pp8tl9g
@user-bo6pp8tl9g Месяц назад
ለምን አታገቢውም እንጂ ለኛ ታጋሩ ባንዳ ነው
@user-bo6pp8tl9g
@user-bo6pp8tl9g Месяц назад
ለምን አታገቢውም እንጂ ለኛ ታጋሩ ባንዳ ነው
@giraffe.21
@giraffe.21 Месяц назад
በትግርኛ የሚናገረውና ብትሰማና የሱ የፓለቲካ ማኒፌስቶ ብታነበው እንደዚህ አትልም ነበር
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Месяц назад
​@@user-bo6pp8tl9g ባንዳነትህን ስለሚያጋልጥብህ ነው አ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
የባንዳ ተላላኪዎች
@henokbeklel1
@henokbeklel1 Месяц назад
ህሊና ሲኖርህ እንደዚህ እውነቱን ታወራለህ አመሰግናለሁ
@solomonteka1981
@solomonteka1981 Месяц назад
I think this man has a thorough understanding of the problem in Ethiopia. He has defined the problem perfectly. I think his view need to be discussed broadly across the political spectrum of Ethiopia.
@user_89498
@user_89498 Месяц назад
BECAUSE HE IS SPREADING HATE AND POISON?
@kibromgebremichael1008
@kibromgebremichael1008 Месяц назад
Correct !
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@newayneway8185
@newayneway8185 Месяц назад
100% ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ትግሬ ዛሬ አየው
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
አሉ እኮ ግን ፊት ለፊት አይወጡም በተለይ ሀገር ላይ ትግራይ ክልል ኢትዩጲያን ነኝ ካለ ባደባባይ ይረሸናል በቅርብ የ tplf አይወክለንም የሚሉ አንዳንድ ወጣት ነበር ባደባባይ ነው የተረሸኑት እኔ ትግረኛ በደንብ እሰማለሁ እችላለሁ
@tesfay9463
@tesfay9463 Месяц назад
Don’t say Tigre is for one Tigraway it is not for Tigray people
@momonatube5905
@momonatube5905 Месяц назад
ዶ/ር ኣረጋዊ ጠንካራ ታጋይ በርታ። ሰሚ ኣጣ እንጂ ዶ/ር ትግራይ ላይ የደረሰው እልቂት እንዳይመጣ ብዙ ለፍቶ ነበር። ኣሁንም ጠንክሮ በመታገል ላይ ይገኛል።
@adeshrska6601
@adeshrska6601 Месяц назад
ምርጥ ሙህር ነው ❤❤❤በርታ ወድም ❤❤❤
@messiessi3635
@messiessi3635 Месяц назад
ዶ/ር አረጋዊ ሁሉም ሰው እንደርስሆ አስተዋይ ቢሆን ጥሩ ነበር ምርጥ ኢትዩጽያዊ❤❤❤❤❤
@AfddAdse
@AfddAdse Месяц назад
ይሄ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው የሀበሻ ደም ያለዉ ባንድነት የሚያምን አሪፍ ሰው ነው
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Месяц назад
ስወደው እኮ ምርጥ ሰሜናዊ ጀግና ነው
@twdrskss
@twdrskss Месяц назад
You are telling us a hidden truth, thank you very much❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
እንደ ዶክተር አረጋዊ ያሉ ጀግና በአንድነት የሚያምኑ ትግራዋይ ስመለከት ሀገሬ አሁንም ተስፋ እንዳላት ይሰማኛል አማራና ትግራይ አንድ ቤተሰብ ናቸው ። ከትግራይ ህዝብ በላይ የአማራ ህዝብ አፄ ዮሐንስን ያከብራቸዋል ይወዳቸዋል ለዚህ ሀገርማ ጀግና ካልሞተማ ምን ይበል ዮሐንስ የቀረው መተማ ። የጎንደር ሐይማኖት ቆማ ስታለቅስ አንገቱን ሰጠላት አፄ ዮሐንስ። አፄ ዮሐንስ ሞኝ ናቸው እኛ ሁላችን ናቅናቸው ንጉስ ቢባሉ በመሀሉ ድንበር ጠባቂ ልሁን አሉ ። የአማራ ህዝብ የትም ተወለድ ጀግና ያከብራል ባንዳን ይፀየፋል ።
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
@@HabeshaAgaeziMedia እውነት ነው ወንድምአለም።
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 Месяц назад
አቶአረጋው እናመሠግን አለን አማራው የትግራህዝብ ወገኑ እደሆነ ያምናል ተትግራይ ህዝብ አንድ ነትን ብቻነው ፋኖ አብይ አህመድን እጅህን ይዝሀለ ፋኖ ኢትዮጵያውይነው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Месяц назад
እናመሠግናለን ኢኤምስ ደግመህ አቅርበው ሰውየውን🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Месяц назад
ሀቀኛው የትግራይ ልጆ ደከተር ተባርከ እድሜ ይሰጥህ💚💚💚💛💛💛❤❤💪💪💪
@user-ww8bz8zm2e
@user-ww8bz8zm2e Месяц назад
አንድ የነቃ ትግሬ ተገኘ
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
እንደዛ አይባልም ይሄኮ ስድብ ነው::
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
This is amhara Assimilado throughand through.
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
@@ebsamohamed5845 ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Doctor Aregawi God bless you
@derege
@derege Месяц назад
Yes. This is a fact nice brother
@girumtisfay8874
@girumtisfay8874 Месяц назад
በርቱ ሰው ተኝቶዋል የሚጠቅመውን ሳይሆን የማይጠቅመውን ነው የሚፈልገው እርግማን ነው ።
@Ethio575
@Ethio575 Месяц назад
እናመሰግናለን የአማራ እና የትግራይ ህዝቦዎች ሁሌም አንድ ናቸው ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@solomonteka1981
@solomonteka1981 Месяц назад
I liked the conclusion
@user-Loyalists
@user-Loyalists Месяц назад
ዶክተሩ በጣም በሳል ሰዉ ነዉ ❤❤❤
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Месяц назад
ድንቄም በሳል😂
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
@@prabdantube3827 ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Месяц назад
ዶ/ር ሓረጋዊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ነሕ አክባሪሕም አድናቂሕ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@TesfayDamtie
@TesfayDamtie Месяц назад
The right man who tells us the the truth at the right time.long live.
@sarajoh313
@sarajoh313 Месяц назад
We are eritrea 🇪🇷🇪🇷❤️⛪️🕌🙏🙏
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Месяц назад
ዶተር አረጋዊ የትግራይ እናቶች እንደ አንተ ያሉ ንፁህ ኢትዮጵያውያንን ልጆች መንታ መንታውን ይውለዱልን በርታ እንዳያሸማቅቁህ በልበ ሙሉነት ሂድ አይዞህ። አብዛኛው ህዝብ ከጎንህ ነው። ።
@user-tz5wf4ko3g
@user-tz5wf4ko3g Месяц назад
Even if originally I am not from northern Ethiopia, I'm deeply concerned about the situation in the country. It seems that the ruling party, PP, is leading Ethiopia towards a path that we have no more Ethiopia, but a country that is creates according tobtheir wishful thinking, which remains unclear to us. Unfortunately, in this process, they perceive the people from the northern regions as a threat. Consequently, they aim to break both the Amhara and Tigray communities. If the people from these regions can set aside their differences and join forces against PP, it could be a powerful movement.if not, they will be swallowed by PP. Journalists from both sides should advocate for unity between the two groups (FANO and those affiliated with TPLF/TDF) . This unity is crucial for Ethiopia's well-being and existence"
@Mamite926
@Mamite926 Месяц назад
Dr. Aregawi’s thank you for your confirmation. Tegriy people think twice before you go to war, this war is a drama for the government. They entertainment on poor blood.
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Месяц назад
መረጃሀገርንና ሕዝብ ከአደጋ ያድናል!መረጃ የነገውን የሀገራችንን ዕጣ ፈንታ የምንወስንበት ነው!መረጃ ለዜጎች ታላቅ ስጦት ነው!
@legessehagos6371
@legessehagos6371 Месяц назад
ኡነት ነው ዶክተር አረጋዊ
@messiessi3635
@messiessi3635 Месяц назад
በድጋሚ ይጋበዝልን ወንድማችን🎉🎉🎉🎉
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Месяц назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ዶ/ር አረጋዊ ተባረክልን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Jegnachin Wondemagenge for this interview. God bless you both.
@misganawtesfa1452
@misganawtesfa1452 Месяц назад
ይገርማል ሃቀኛ ልጃችን ! እንደ አንተ አይነቶቹን ቢያበዛልን ና ሃይል ቢሰጥልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ 100% ቅርብ ነው!!! ምን እንደምልህ ቃል ያንሰኛል ቢያንስ ተባረክልን!!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
This ategatuy GOBANA
@user-xi4wm8qm3e
@user-xi4wm8qm3e Месяц назад
🎉❤ዶክተር ብረሄ አረጋዊንን በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን ምክንያቱም በሽታው የቱ ጋ እንዳለና መዳኛውንም ጭምረ ስለሰጡን እናመሰግናለን ።።። እጅ ለእጅ ተያይዘን እነዚህ መረዘኞችን እሾኾችን እንነቅላቸዋለን
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Месяц назад
ዶ/ር አረጋዊ በጣም እናመስግናለን ትክክለኛ የኢትዮጵያ ልጅ&ጀግና ወንድማችን በርታ👍🙏🏽👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@melathaile1561
@melathaile1561 Месяц назад
ያለማወቅ ሃጥያት ኣይደለም። ይህ ሰው ከ 7 ዓመታት በላይ ኣጋዝያን ሆኖ ታላቆን ትግራይ ምስረታ ሲሰራ የነበረ ነው። ኣሁን ያህልም ከሽፎበት ከኣምራ ጋር ሆኜ ኣሳካለው ብሎ የጀመረው ሌላ ታሪክ ነው። የሚገርመው ግን የኢሳት ከዛም ኢኤመስ የሚባሉት ጋዜጠኞች ዝቅተት ያሳያል። የሚገርመው ግን ኣብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የዋህ በትንሹ በቃላት የሚሸነገል መሆኑ ነው። ለዛም ነው የኢትዮጵያ ችግር የማይፈታው።
@abanav57
@abanav57 Месяц назад
እውነት አለው፣ሁለቱም አላማቸው ኢትዮዽያን በትነው የአማራውን ሕብረተሰ ሃገር አልባ ማረግ እና ማጥፉት ነው። በጣም እስማማለሁኝ
@giraffe.21
@giraffe.21 Месяц назад
እሱ የሚያካሂደው ፓለቲካ ብታውቅ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Месяц назад
ንጹ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው። በርቱ እናተ እወነተኞቹ የትግራይ ልጆች።
@gueshsolomon4384
@gueshsolomon4384 Месяц назад
Dr. አረጋዊ መብራህቱ እናመስግናለን እውነቱን ስላፍረጠረጥከው በርታልን!❤👏
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 Месяц назад
Vous êtes strong Historien et vous dites la vérité merci
@silish1900
@silish1900 Месяц назад
Very informative discussion. Thanks EMS
@sabellamogess6372
@sabellamogess6372 Месяц назад
appreciate his courage for telling the truth , his message is a wake up call for TPLF, for those who want to stop their madness.
@nahomdejenetamiru973
@nahomdejenetamiru973 Месяц назад
እባክህን ዶ/ር እራስህን ጠብቅ ንፁህ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነህ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Месяц назад
የመንግስት ሴራ ነው ፋኖ ጦርነት እንደጀመረ በማስመሰል ወያኔአና ፋኖ አንድ እንዳይሆኑ ነው
@giraffe.21
@giraffe.21 Месяц назад
ወያኔ ትግሬ አንድ ነው፣ ትግሬ ለአማራ ያለው ስሜን አንድ ነው
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Месяц назад
Doctor aregwi you are the hope of Ethiopia. We amara people love and respect you so much😘😘👌👌✌️✌️👌👏🤙🤙👏👏👏
@yazenabelw4024
@yazenabelw4024 Месяц назад
በጣአሚ ትክክሊዩ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you so much for this interview. God bless you both.
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@berukgetachew5864
@berukgetachew5864 Месяц назад
This guy is speaking the bold truth & need to be apprized for that. But, one stick (splinter) doesn't make fire alone.
@user-xi4wm8qm3e
@user-xi4wm8qm3e Месяц назад
ይሁን አሁን ይወገድ ብልፅግናና ቲፔሌፍ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም መጣጮች ተባዮች ይወገዱ ለህግ ይቅረቡ።
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Месяц назад
እንቃ❤❤❤
@Konelene
@Konelene Месяц назад
ስብሀት ነጋ እስከ 50 ዓመት ያለውን ሕዝብ ብንፈጀው ሰላማችንን እናገኛለን ብሎ ተናግሮ ነበር🤔ምስክርነት የሰጡትን ግለሰብ ያየሁበትን ዝግጅት ምንጭ አሁን ላስታውስ አልቻልኩም::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Месяц назад
የማዝነው ግን ? ለሚስጊን ወገኔ ነው ! ብጥቂት ፖሎቲከኛች , ጥቅም እና ምዝባራ , ታሪክ ማዛባትና , የኔ , ብቻ በሎ ማስብና ቢያንስ እንኮን የወገንን የበስላም የመኖር ህልውና ማጣት ? በነኝህ አይነት የጥቁር , ነጭዎች , ወይም ጣሊያኖች መሆናቸው ? ያውም ሺ አመት እንክን ናረው .? ለማይገፉት ህይውት እንዲህ መሆናቸው እጂግያሳዝናል !!!! ዋናው ግን ከአሁን ጀምሮ ህዝቡ አንድ ሆኖ ይፕመናር ስባዊ መብቱን ማስከበር የግድ ይለዋል !!!!!
@sehayeeyasu2985
@sehayeeyasu2985 Месяц назад
ስለ TPLF እና ስለ ፋኖ ያለው ኣቋም ወድጀዋለሁ። ህወሓት ያለ ምንም ጥያቄ መጥፋት ያለበት ድርጅት ነው። ፋኖ ደግሞ በርግጥ መደገፍ ያለበት ሃይል ነው።
@user-yl3lp9gp9k
@user-yl3lp9gp9k Месяц назад
continnue!!!
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g Месяц назад
Thank ❤❤❤
@yenayena8676
@yenayena8676 Месяц назад
በርቱ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Месяц назад
Thank you Dr Aregawi
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 Месяц назад
ዶክተር እግዚአብሔር ይሰጥህ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
Why ?? You like Gobana this is nothing else but Tegaru Gobana
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Месяц назад
ትክክል ነዉ የሚናገረዉ ሴራቸወን በደንበብ እደኔ ተከታትለሃል እነዚ የአገር ካሰር ናቸዉ
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 Месяц назад
💚💛❤🎉🎉🎉🎉
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Месяц назад
ትክክል እና እውነታ , እውነቱም ይሄው ንው ::
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Месяц назад
🙏🙏😍🙏🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Welcome Wondemagegne with your guest
@user-yw2ey3sv9k
@user-yw2ey3sv9k Месяц назад
በጣም የሚገርም ትነታኔነው እናመሰግናለን ደኩተር
@antawdea1142
@antawdea1142 Месяц назад
Dr Aregawi we appreciate your genuine reflection and expected ypu contribute for positive relationship of tigray and amhara that have same roots. OPDO IS ENJOYING THE VONFLICT BETWEEN THE TWO GREAT PEOPLE
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
You hit the nail on the dear. That is the bold and solid fact on the ground and Tigray and Amhara has to see out of the box and work together to save their lives and country. All habesha Agaezi (Geez) community must unite and stand for their common purpose instead of killing each other which favours for the expansionist and agrressor Orommuma latin politics.
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ሀይል ወጣቱ ጋር ነው ያለው ይሄንን ወጣት አስጨርስው የውጪ ጠላት ቢመጣ እጂ ልንስጥ ነው ምንድ ነው የትውሉዱ ሀሳብ ጦርነት በቃን!!!
@user-fc3xv7jh8m
@user-fc3xv7jh8m 16 дней назад
በጣም ምርጥ ስው አቅረባችሁ ደጋግሜ አየሁት ሐቀኛው ኢትዮጲውይ
@alexestifanos2071
@alexestifanos2071 Месяц назад
Wow we got one smart man from tigray ❤❤❤
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Месяц назад
This man is100% Right
@Konelene
@Konelene Месяц назад
በሌቦች የተረቀቀ ሕገ-መንግስት ተብዬ አንቀበልም💪🏿💪🏿💪🏿ትክክል ዶክተር አረጋዊ📚🙏🏿📚🙏🏿
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
Do you have any choise? The conistitution and the conistitutional order is more than the amhara
@Konelene
@Konelene Месяц назад
@@ebsamohamed5845 you can talk forever 😆😆😆😆😆we will dismiss it soon💪🏿
@fasisass5378
@fasisass5378 Месяц назад
Goodcto hear different view
@berhanegetachew9114
@berhanegetachew9114 Месяц назад
ወንድማገኝ ከዶ/ር እንድንገናኝ ብታደርግ ይህን የሰይጣን መንግሥት ከውስጥ ሆነን የአማራና የትግራይ ልጆች በአንድነት መታገል ይገባል።
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@tadessee
@tadessee Месяц назад
Wondemagej he is speaking True.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Tikikil Doctor thank you.
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul Месяц назад
We need genuine friendships with tigray genuine mercy's .one day i have a dream tigrayans and amhara people meet in addis with alula,menilik flags green yellow red flag
@yazenabelw4024
@yazenabelw4024 Месяц назад
የስ ዶክተር በትክክል
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 Месяц назад
ዶክተር አረጋዊ የተናገረው እኔም በግሌ ጥቂቶችን አውቃቸዋለሁ ።ስለዚህ ዶክተርን ማገዝ አለብን ።
@yazenabelw4024
@yazenabelw4024 Месяц назад
ዶክተር በጣም ትክክል መረጃ ይገርማል
@merirobi527
@merirobi527 Месяц назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@asseatam9125
@asseatam9125 Месяц назад
ወንድም ትንታኔው ጥሩ ነው አታሳጥረው
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Месяц назад
ሰላም ወንድም አገኝ ድል ለአማራው ፋኖ ስቀጥል ስለኤርትራ የሚያወሩ ሰዎችን አታቅርቡ ምክንያቱም የኤርትራውያን ሚድያዎች የእናንተን ሚድያ ይከታተላሉ ይሄንምአይተውትፎቶውን ለጥፈው ወቅሰውታል ስለዚህ እኛ አማራዎች ከኤርትራውያን ጋር ጥሩ ጉርብትና ነው የምንፈልገው እና የምታቀርቧቸውን ሰዎች ተጠንቅቃችሁ አቅርቡ
@yimerbekle9964
@yimerbekle9964 Месяц назад
መልካም ፕሮግራም
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu Месяц назад
Interesting
@gebreslassiekaleab9389
@gebreslassiekaleab9389 Месяц назад
ህዝብ ከህዝብ የሚያቀራርብ እንጂ የሚያራርቅ ትርክ መስራት አያዋጣንም። መቸ እንደምንማር አልገባኝም
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ዶክተር እዳአንተ አይነቱን ስላም ፈላጊ ለህዝቡ ተቆርቋሪ ያብዛል በቃልህ ያጽናህ።
@Pekele-zb4qx
@Pekele-zb4qx Месяц назад
ኢትዮጵያ💚💛❤😢😢 😢😢😢😢 😢😢😢😢 😢😢😢😢
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 Месяц назад
I am happy to see Dr Aregaewe
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Месяц назад
ዶ/ር ሀረጋዊ ነጭ ነጯን ነግሮናል እናመሰግንሓለን ጌታቸው እረዳ ሰይጣኑ አብይ አህመድ ጋር በሓላላ ኬላ ካሴሩ በሗላ ጌታቸው እረዳ የተናገረው የሚጠፋ ህዝብ አለ እኔ ግን አልናገርም የሚል ነበር እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል ብለን አልፈነዋል ማን ጠፊ ማን ጥፊ ማን አጥፉ እንደሚሆን እናያለን 🟢🟡🔴💪
@bege5104
@bege5104 Месяц назад
We Eritrean🇪🇷 people make it clear million times. We don't have a power Over tigray Elite mouth but It will never happen period .
@HabeshaAgaeziMedia
@HabeshaAgaeziMedia Месяц назад
ውብኣ (ANU) የጀመረው የሁሉም ሓበሻ ብሔረ ኣግዓዚ ህዝብ ጥምረት (ሕብረት) ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ መሆኑ ከፍተኛ ፍራቻ ውስጥ የገባው ትህነግ ና ኦነግ ብልፅግና ቡድን የውብኣ (ANU) ሓሳብ ሰርቆ ለማጠልሸትና ለማፍረስ የምችለውን ሁሉ እያረገ ይገኛል። ትህነግ ትግራይ ውስጥ እያለ የአማራ ህዝብ ሰላም (እርቅ) ከህወሓት ጋር ይፈፅማል ማለት በራሱ ግዜ ገመድ ከአንገቱ ኣስሮ ራሱ እንደማጥፋት ይቆጠራል። ትህነግ ሳይወገድ የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኘት ልጠገን አይቻልም። የግእዝ ህዝብ ትንሳኤ ብውብኣ (ANU) ትግል ይረጋገጣል!!
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Месяц назад
ዋው!!! በጣም ድንቅ ሰው ነው። ትግራይ ውስጥ እንዲህ አይነት አርቆ አሳቢ አለ ብዬ አላምንም ነበር።
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Месяц назад
አንድ ሀቅ ተናግረሃል አሁን ፋኖንን የሚወጉት የህወሓት ጄኔራሎች ናቸው በጣም ትክክል🙏🙏🙏🙏 ንቃ አማራ በተለይ ጎጃም ጠላትህን ለይ😂😂😂😂😂
@yemitasew1129
@yemitasew1129 Месяц назад
እንደ ዶ/ር አረጋዊ አይነት ኢትዮጵያውያንን ነው አሁን አገሪቱ የምትፈልገው:: እባካችሁ ምሁራን ተባብራችሁ ምሯት:: ከጎናችሁ እንቆማለን:: ሁሉን ያሳተፈ መንግስት መስርቱልን::
@ephraimzegeye7131
@ephraimzegeye7131 Месяц назад
This is fascinating! Is politics this much dirty?
@MikeMike-cd4cl
@MikeMike-cd4cl Месяц назад
ዶክተሩ በጣም የገባው ነው ፣ከስርመሰረቱ ዕውነቱን ቁጭ አድርጎታል
@wmym
@wmym Месяц назад
ወንድማገኝ፣ እኚህን እንግዳ ስለጋበዝክልን፣ ከልብ አመሰግናለሁ። እኔ ወይም ሌላ ሰው ቢያቀርበው፣ ፕሮፓጋንዳ ይመስል ነበር። ዕውነቱ ግን ይኸ ነው።
@tktk8236
@tktk8236 Месяц назад
አረጋዊ መብርሃቱን በደንብ አውቀዋለሁ። በእርግጥም ህወሃቶች አሳደውታል። እኔና አረጋዊ መከላከያ ጤና ሳይንስ የማንስማማባቸው ብዙ ጊዜያቶች ነበሩ። ያም ሆነ ይህ አረጋዊ መብርሃቱ በሚገርመኝ ሁኔታ ወደ በልቡ ተመልሷል። በተለይ ህወሃት፣ሻእቢያና ኦነግን ያስቀመጠበት መንገድ እጅግ በጣም ትክክል ነው። የኤርትራ ህዝብ፣የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ቢያንስ ሰማኒያ በመቶ የሚያመሳስላቸው ሁኔታ ነው የሚበልጠው ከልዩነታቸው በላይ። Lets work together on healing the wounds and move on. I still have reservation on how Aregawi Hagos joined university of Jeneva from Defence university college of health science directly?
@123hpsonic7
@123hpsonic7 Месяц назад
Bertu egnam alen
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Месяц назад
❤❤
Далее
EMS Eletawi Tue 14 May 2024
1:22:48
Просмотров 18 тыс.
EMS Zena Tue 14 May 2024
13:44
Просмотров 11 тыс.