Тёмный
No video :(

ESAN TV ወዴት? ወዴት? | Wed 17 Jul 2024 

ESAN TV
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV ወዴት? ወዴት? | Wed 17 Jul 2024

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Месяц назад
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
@mesimesi998
@mesimesi998 Месяц назад
ጀግንቻችን ሀሳባችሁ ይገዛኛል እናመሰግናለን ❤❤❤
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Месяц назад
Hareef Aytchekulem!!!!! THANK You, The ESAN PATRIOTS 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!
@user-en2db7il2b
@user-en2db7il2b Месяц назад
ደሬ ትክክል ነህ !!!ባይጨማለቁ ጥሩ ነው የጓዶቻቸውን መሰዋት ያስቡት!!!
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Месяц назад
ደሬ አይዞን እዉነተኛ የመረጃ ምንጭ 💚💛❤ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@tesfahunadino688
@tesfahunadino688 Месяц назад
ሰላም ሰላም esan ሰላምታየ ይድረሳችሁ እውነት ከሆነ ፋኖዎች ለወንበር የሚሯሯጡ በጣም ያሳዝናል ባስቸኳይ ችግራቸውን ማረም አለባቸው ባስቸኳይ ሊታረም ይገባል እናም በዚህ አጋጣሚ ደሬ ለምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ስለሆነ አክብሮየን እገልፃለሁ ።
@mekilitdxb7540
@mekilitdxb7540 Месяц назад
ደሬ ሠላም ላንተና ለሁላችሁ ይሁን ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ደሬ ጠፍተህብናል በሰላም ነዉ❤❤❤
@babou74renaux12
@babou74renaux12 Месяц назад
Natnael azegitobetal u tubune
@EshetuGetaneh
@EshetuGetaneh Месяц назад
እና በሌላ ይምጣልን
@bunakuma874
@bunakuma874 Месяц назад
በርቱ ተስፋ መቁረጥ የለም!!!!
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Месяц назад
FANO. 🙏❤️💪
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Месяц назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-ky9be2sf6h
@user-ky9be2sf6h Месяц назад
ጎበዝ ፋኖ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲኖረው የግድ አንድ መሆን አለበት።በአማራነት ብቻም መወሰን የለበትም የኢትዮጵያን ተስፋ በፋኖ ላይ የተንጠለጠ ነውና እባካችሁ አንድ ሁኑልን
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Месяц назад
ቀዳዳ ነክ የኢትዮጵያ ተስፋ በፋኖ እጅ ላይ. ነው አላለም ቀብርክ ላይ ቆመክ ማውራት ይገርማል አሁን የ ሃገሩን ሁኔታ ያው ኢንተርኔት. ተለቆልካል ከ ተኛክበት ተነስተክ እውነቱን እይ እንቅልፋም
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
Yes, "abeba headache, abebecheee meachee endayhonn " !!!
@tamene6877
@tamene6877 Месяц назад
ከማን ጋር ነው አንድ የሚሆኑት አሁንም አንድ ናቸው የተለየ የስልጣን ፍላጎት በአማራ ሞት ለመያዝ የሚያስብ ካለ ከአሁኑ ወደ ሚሆነው መሄድ አለበት አይሆንም
@tamene6877
@tamene6877 Месяц назад
ቀዳዳ ዘራፊ ሽንታም እማ አንተ ነህ ሰው በላ ደም መጣጭ ስንት ሊትር ደም ጠጣህ እስካሁን
@tamene6877
@tamene6877 Месяц назад
አላከናወኑም አሁንም ቢሆን የአማራ ሞት እና ድካም ለማንም የሚሸጥ ትግል የለም የበላይ ጠባቂ ነው ፍኖ የአማራን ህዝብ
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 Месяц назад
እስክንድር ጎበዝ ታጋይ ነው ግን መሪነቱን ግን ለሌላ ቢሰጥ ጥሩነው:: የታገለ ሁሉ አመራም::
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Месяц назад
ሰላም ደረጀ ዘውዱ መታሰቢያ እንኳን በሰላም መጣችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Месяц назад
ድል ለፍኖ
@AmlakuTiruneh
@AmlakuTiruneh Месяц назад
Thank you Zewdu M . You got the point.
@negalegesse1784
@negalegesse1784 Месяц назад
በጣም ይገርማል
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
ጀረናል ተፍራ ማሙ መሁን አለባቸው
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Месяц назад
የምናከብራቸው ጀነራል የሚሊተሪ መሪ እንጂ የፖለቲካ መሪ አይደሉም! ከእውቀት ብንናገር
@avir1559
@avir1559 Месяц назад
አውነትነውአናመሰግናለን
@hafiNaneye
@hafiNaneye Месяц назад
ደሬ ቻናልህ እየሰራልን አይደለም ምንም ፕሮግራም እየደረሰን አይደለም
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 Месяц назад
Thank you Dereje. You are right. እይይ! ካለ የኢትዮጵያ ህዝብ አደጋዉ የከፋ ነዉ። ይኸ ትግል የህዝብ እንጂ የግለሰብ ጉዳይ አይደለም። ስለዚህ ለተፈጠረዉ ችግር ሁለቱም ህዝቡን ይቅርታ ጠይቀዉ ልዩነታቸዉ አጥበዉ ወደ አንድነት መምጠታቸዉን ማብሰር ይጠበቅባቸዋል። ካልሆነ ግን ህዝባችሁን መሳለቂያ ታደርጉታላችሁ። please please!
@EnwagaBelaw
@EnwagaBelaw Месяц назад
ኢትዮጵያን ለመበታተን አማረን እና ኦርቶዶክስን ከኢትዮጵያ ምድር ማጥፋት ነው ብለው የሚያምንኑ አካላት ከውስጥም ከውጪም ጥምረት ፈጥረው ሌት ተቀን ተግተው እየሰሩ ነው ስለዚህ አማረ ሆይ ይህ ትግል ላለመጥፋትና ሀገር አልባ ላለመሆን የሚደረግ ትግል በመሆኑ ጥቃቅን ልዩነቶችህን በሆደ ሰፍነት በመወያየት ና ለጠላቶችህ ክፍተት ባለ መስጠት ከመቼውም ግዜ በበለጠ አንድነትህን ልታስጠብቅና አንድ ልትሆን ይገባል
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 Месяц назад
Great zewudu.amazing explanation
@mulusewgeta9502
@mulusewgeta9502 Месяц назад
እንደዚህ አይነት ነግር ያጋጥማል ብልፅግና ከሸኔጋ ስትግዜነው የተደራደረው
@user-od2gv6sg9k
@user-od2gv6sg9k Месяц назад
ደሬ ተዘግቶብ ነዉ ጠፋክ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Thank you Jegnoch God bless you all
@SintayehuMulatu
@SintayehuMulatu Месяц назад
Good point.
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Месяц назад
ጎበዞች በርቱልን ገስፁልን ተቆጡልን እንላለን.
@asmarehunegnaw2883
@asmarehunegnaw2883 Месяц назад
ትክክል ዘውዱ ውጭ ያሉ ባንዳዎች የአማራን መከራ እያራዘመው ነው
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Месяц назад
Eskender nega problematic for fano fighting this guy should be not interfering with unnecessary interaction thank you 🎉
@TesfayeAboye
@TesfayeAboye Месяц назад
❤❤❤
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
አማራዉ በጨቅላዉ አማራና አገር ጠል አብይ አህመድ መጫወቻ መሆን ካላማረዉ በስተቀር መለያየትን አይሞክርም። አዉሬዉ ያጠፈሀል አንድ ካልሆንክ ኢራት ነጥብ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
God bless you Dereje they are all equal
@emiMulu3610
@emiMulu3610 Месяц назад
ፋኖዎች እራሳቸው የሚፈልጉትን መምረጥ መሻር ይችላሉ። እስክንድር ደደብ አይደለም ምንአልባት ከመዝለፍ የነሱን ውሳኔ መጠበቁ በሰለጠነ መንገድ ሁሉንም ያስማማል። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
His the most useless and unfit person to lead anyone.
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Месяц назад
ይቅርታ ባለኮሜቷ እስከንድር በጥቅማ ጥቅም ህሌናውንና ማንነቱን ቀይሮ ኦሮም ሁኗል ከፈለጋችሁ ቃለ መጠየቅ የሚያደርገውን ማዳመጥ ትችላላቹ ዛሬ ምን ቢል ጥሩ ነው አደረ አበባ የኦሮሞ ስብራት ነው ያለው ያሳዝናል ይሄን ያህል መውረድ ያስጠላል
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
አንድነት ሃይል ነው እባካችሁ አንድ ሁኑ💪🤞 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን🙏🙏🙏በአንድነት መቆም ማለት አንድ አይነት ሀሳብ ማሰብ ሳይሆን ለአንድ አላማ መስማማት መቻል እና የተለያዩ ሀሳቦችን መሰብሰብ እና ለህዝብ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚበጀውን መምረጥ ነው 👈 እንደ ህዝባዊ የነጻነት ታጋይ የሚያስፈልገው ያ ነው እንደ ነፃ አውጭ ተዋጊ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን ለሕዝብ ጥቅም አንድ መሆን እና በቡድን ውስጥ ለመታገል መወያየት👈 ለራስህ ጥቅም እንዳይሆን አንተ የወደፊቱን ታሪክ ለዋጭና ታሪክ ፈጣሪ ነህና👈 አሁን በምትወስኑት ውሳኔ ላይ ለታሪክ መልካም አድርጉ ለበጎ ሥራህም ታሪክ ለዘላለም ያስታውሰሃልና👈 አምላካችን በጥላው ስር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ይባርካችሁም🙏
@MESERETREDIe
@MESERETREDIe Месяц назад
ደሬ ሁለቱንም እኩል መውቀስ ሚዛናዊ ልሁን ብለህ ከሆነ ትክክል አይደለም!! ሁሉም ፍኖ ሳይስማማበት መግለጫ ያወጣውን ትተህ አይወክለንም ያለውን ትወቅሳለህ? አለመስማማታቸውንንማ መግለፃቸው ትክክልም መሆን ያለበትም ነው..be fair 😢😢😢
@cfggg4754
@cfggg4754 Месяц назад
እነሡ ጀግኖች ናቸው ደሥ ሢሉ
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l Месяц назад
ሰላም ❤❤❤🎉🎉🎉
@mequannenttilahoun
@mequannenttilahoun Месяц назад
መቴ live አደለም ያላችሁት ግን ማታ እድሜ ለዘመድኩን መረጃው ወጥቷል
@AbyotMesfin
@AbyotMesfin Месяц назад
Strategicaly Amahara could two or three strong party
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Месяц назад
አይ ደሬ ሆዶ
@abdukkk2708
@abdukkk2708 Месяц назад
Dere News addis account kaleh astaweken please
@merewbishu
@merewbishu Месяц назад
They can tolerate differences and they can collectively stand for common goals.
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l Месяц назад
እኮ❤
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 Месяц назад
ደሬ ዪቱውብላይ ጠፉ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Welcome Jegnoch
@shumettesfa5294
@shumettesfa5294 Месяц назад
Dere magna er mndnw beselam nw yetefah 😭😭😭 fano yashenifal coming soon fano found in Addis Ababa ❤❤❤
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Месяц назад
እስኪንድር ለመሆኑ አማራ ነኝ ብሎ ያውቃል?
@dimetrosdammena2668
@dimetrosdammena2668 Месяц назад
Good morning
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 Месяц назад
Welcome Dereje Habteweld
@etsubgashaw6173
@etsubgashaw6173 Месяц назад
አሁንም ይሄን በበጎ እንመልከተው እንደ ሁለት ድርጅት ሆነው ይቀጥሊ
@Putin3444
@Putin3444 Месяц назад
stop your temptation derie, you are to fast to post.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
It's a natural course in any organization leave alone over too many millions representing huge public movement. Please please support Fanos to complete their course of representation in coalition. They came so far lets support them to unity.
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 Месяц назад
በጣምነውልባችንተሰበረው ለካለዚ ነው እንዴ ህዝብ የሚስጨርሱት
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Месяц назад
እኛም የምንለው ሰዎቹ ሲጀመር ወደ ግንባር የወጡት ስልጣን ለመያዝ ነው ወይ? ነው።እነዛ ወጣቶች አማራ ተበድሏል ብለው አልነበረም ወይ ወጥተው የሞቱት? ያሳዝናል።
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 Месяц назад
ኧረ ደሬ ኒውስ 🙄🙄
@raswarrior3427
@raswarrior3427 Месяц назад
In any organisation there will be some temporary differences and what we see with Fano is OK they will come together.
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Месяц назад
ደሬ እውነት ስለተናገርክ አመሰግናለሁ።ለምን ከእስክንድር እከሌ ይሻላል ብለው አይናገሩም።
@DubanAbuna
@DubanAbuna Месяц назад
ችግርን መፍታት እንጅ መፎከር ምን ዋጋ አለው፣ በሞቱት ሰዎች ደምና ነፍስ መቀለድና ብምህዝብ ላይ መከራን ማብዛት ችግርን ማራዘም አይሆንምን?
@tiruyezeni6418
@tiruyezeni6418 Месяц назад
ደሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ዩቲዩብህ አቢ አለኝ።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
The poll. I think to 4 Killo, Killo !!!
@Sammyt07
@Sammyt07 Месяц назад
Is Dere’ s RU-vid channel closed again? I can’t find it. Help.
@LiulLiul-i5t
@LiulLiul-i5t Месяц назад
መቴ የጨው ጣእም ምንድነው ?
@merhabatube219
@merhabatube219 Месяц назад
Why we are not talking about peace and unity ❓
@kassahuntaye9615
@kassahuntaye9615 Месяц назад
You have recived the land from
@zewduy260
@zewduy260 Месяц назад
The German Journalist called Abiy as Megalomania, after visiting the new palace
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Месяц назад
አንድ አማራ
@benben3820
@benben3820 Месяц назад
አይ ብልፀግን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Tikikil Ato Zewdu they have to take whatever time they must talk again.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Tikikil that's why Dereje Fanos are different than ideological parties and groups. Fanos are Public
@user-fh2er8cj8w
@user-fh2er8cj8w Месяц назад
Dere news አይሰራም እንዴ
@muluafessa
@muluafessa Месяц назад
EsaNTv እግዚአብሔር ያኑራችሁ ፋኖ አሁን በሰማነው ያሳዝናል የህይወት መሰዋእት አየከፈሉ በሰልጣን የተፈጠረው አለመግባባት በአማራ ህይዎት ይለወጣል???በፍጹም በፍጹም ቶሎ ጨርሱት አደራ አለባችሁ።
@fuadmhamed1926
@fuadmhamed1926 Месяц назад
ደረጄ ለምን ጠፋህ
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Месяц назад
ናትናኢል መኮንነን ብልፅግናው አዘጋበት
@ayanabirhanu8336
@ayanabirhanu8336 Месяц назад
It is not a matter of who becomes a leader but who should be a real leader to the Amhara people. I know you guys whom you support because you used to be G-7 members.
@MenteAlex
@MenteAlex Месяц назад
ደሬ ከቻላቹ የናተ የሁላቹም ሊንኮች በኮሜታቹ ብታስቀምጡ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Please dont release all. Please talk to them to take their time they must agree not to disagree.
@user-xx3vb7mn4y
@user-xx3vb7mn4y Месяц назад
እባካችሁ ሌላዉን ቆመም አድርጋችሁ ሰሞኑን በተፈጠረዉ (የእስክንድር እና የፋኖዎች ሁኔታ) የማስተካከያ፣ ችግሩን የማስወገጃ መፍትሄ ላይ አብዝታችሁ ስሩ፡፡ እጂግ አስጨንቆናል፡፡ በሆነዉም ዲርጊት እጂግ አዝነናል (እዉነቱንም በግልፅ ህዝባችን እንዲያዉቅ ብታደርጉ)፡፡
@yashitube6070
@yashitube6070 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Talk to them to be united not to disagree
@teketelaweno8787
@teketelaweno8787 Месяц назад
ደሬ ዘጉብን🤦‍♂️🤦‍♂️🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 አልቻሉክም🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 Месяц назад
You don't wash your dirty laundry in public .
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 Месяц назад
አታራግብ ያንተም እጅ አለበት
@AndsewSle
@AndsewSle Месяц назад
ኢሀፖ ሱሜሌ ሲወጋን ያበረውነው ጀግናየምትይው አገርገጣይ ከሆነ ወይኔ ጋ ያበረ
@derejebelay8406
@derejebelay8406 Месяц назад
ደረ ተፍተሀል ዛሬ
@yenesew4092
@yenesew4092 Месяц назад
ታላቁን እስክድርን አለማወቅ ሌላ ጉዳይ ነው !እሱ የያዘው ብህር ዘወትር ያስለቅሰዋል !!!የሚያዘጋጃቸው እስካሁን አይምሮዬ ላይ እነዳለ ነው እማውቀው???!ድል ለፋኖ!!!
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 Месяц назад
መቼም ቢሆን እስክንድር የአማራ መሪ አይሆንም በገንዝብ መሪነት አይገዛም፥፥እስክንድር ምንም አይነት የአማራ ዘር የለበትም ፥ ጎንደር መቼ ነው መሪ የሚፈጥረው የደርግ፥ የወያኔ፥የግንቦት ሰባት፥ ዛሬ ደግሞ የእስክንድር መሳሪያ ተሸካሚና ወታደር ይሁን የምትሉ ሆዳሞች አደብ ግዙ፤፥ ዲቃላው እስክንድር የሚመራው ህዝብ ሆነ ፍኖ የለ፥ እርሱን የሚመርጥ እብድ አማራ አይወክልም፥፥ እስክንድርን ከሌሎች ፍኖ እኩል ለማድረግ ለምን ፈለግ፧ እስክንድ የአማራ ህዝብ ትግል መሪ የሚሆንበት ምን ምክንያት የለም::
@ayelelegesse5474
@ayelelegesse5474 Месяц назад
ዘውዱ ሂደቱን የተከታተልከው አይመስለኝም oneside ነው የሰጠኸው አስተያየት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
ይህ ማለት ኢትዮጵያ መሳሪያ በወርቅ የምትገዛ ይሆናል ክፍያው መሳሪያውን ይሰጡናል እና ወርቃችንን በርካሽ ይወስዳሉ
@crafts8970
@crafts8970 Месяц назад
ዘውዱ እና መስቴ እረፎ እንዲህ እያባበልን ነው እዚህ የደረሰው በልካቸው መንገር ነው ስሙን እየጠሩ መሙለጭ ነው እስከዛሬ ልማት ህዝብ ያመጡለት ነገር ምንድነው እስኪ እንነጋገር ብዙ እውነቶች አሉ የኔ ወንድም ከተሰዋ ጋና 40ቀኑ ነው
@user-gf8eo5kl7z
@user-gf8eo5kl7z Месяц назад
ዳብራፅዮን አንቱ አልክ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Месяц назад
"Cooperation, working together" this is preschooler's song when they don't get along?! This is very calming song for those kids who fight for what they wanted?! Grown up , who are in such life sucrifising struggle to fighting for freedom of living free, position for leadership? Oh boy let's see and mind with who they are fighting, the devil, son of devil how much he craving to hearing more to find a hole and next .... May The Almighty God bring solution for their interest of be first,by the way Jesus Christ taught us about this, telling His Disciples about who be a leader.... We pray for unity and support each other... 🙏 👍 Thanks for your serious discussion, hope to open the eyes of those who are in wilderness far from the society for freedom of living free from this Tyrant's leader.
@worknshhone6204
@worknshhone6204 Месяц назад
,ለእውነት ከሆነ ግን እኔ እምነት እስክንድር የተሳሳት ይመስለኛል ሲጅም ሌላ ደርጅት መመስረት አልነበርትም ለህዝብ ካስበ ያለውን ትግል መቀላቀል አልነበርም ሲቀጥል እነዘመነም መጅመሪያ የተመረጠም ካለ መልስው እንደመረጡት አሁንም በምርጫ ማውርድ ነበርባቸው የህዝብን ልብ መስበር አይጠቅምም ቢገባችሁ አሁን መሪነትን መመኘት አልነበረባችሁም።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Месяц назад
10/08/2016 - 11/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Месяц назад
ኦሮሙማ ወዴት እየሄዱ ነው ለምትሉ ? ሽመልስና ታከለ በአለቃቸው ዐብይ መሪነት በጅቡቲ በኩል ኮንትሮባንድ መውጫና መግቢያ እያመቻቹ ነው ።
@LiulLiul-i5t
@LiulLiul-i5t Месяц назад
ስለ ቃለ ህይወት ውሸት ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
It's for the enemies to play dramas
@astet9820
@astet9820 Месяц назад
ደረጀ በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ። አለመግባባቱ በስልጣን ጉዳይ አይደለም። ትግሉን የመጥለፍ ጉዳይ ነዉ። እባክህን እየተደረገ ያለውን በደንብ መረዳት ያስፈልጋል ስልጣን
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Месяц назад
ናቲን አዘጋበት የደሬን. You tub
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
More than 50 millions Dereje
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Tikikil Dereje
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 45 млн